መቼስ ይሄንን የሚያክል ማይክ ሰጥተህ ያስበላኸን አንተው ነህና የኔን የሃገር የተሰራብኝን ትቼው ያንተንው ለጠፍኩት😭😭
በእውነት ምን ያልተባልኩት ነገር አለ..?? ምንስ ያልደረሰብኝ ግፍ አለ..??😭 😭 ዋሽንት ነው ወይስ ማይክ..?? አኬ አጥንት ይዞ ነው በሉኝ..?? በቆሎ ነው..?? ኧረ አርሞኒካም ይመስላል😭 😭 😭 አስጨፈጨፍከኝ ሎል..
እኔ ሲጀመር ሲያመጡት ሰልፊ ስቲክ ነበር የመሰለኝ እኮ😭 😭
በእውነት ምን ያልተባልኩት ነገር አለ..?? ምንስ ያልደረሰብኝ ግፍ አለ..??
እኔ ሲጀመር ሲያመጡት ሰልፊ ስቲክ ነበር የመሰለኝ እኮ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን ርእስ አሳጣናቸው እያሉ ሰማሁ😆😆
ያው እያሉን ያሉት ከዚህ በፊት ስትከሱን የነበረው ሳታውቁን ነው እያሉን ነው.. ጥምቀትም ለድኅነት ነው ብለን እናምናለን እያሉ ነው ሎል.. በጣም ነው እንዴ ይህንን ሰው ሰራሽ ትምህርታቸውን እንዲሸማቀቁበት ያደረግነው..??
አታምታታም ስልህ ብራዘርዬ ላይቭ እንግባላቸውና ምን ሲናገሩ እንደነበር እናሳያቸው መሰለኝ😁😁 ከዛ ደግሞ በጴንጤው ዘንድ የሚታመነውንም ከራሳቸው ሊቃውንት እናሳያቸው ቆይ😁😁

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማነህ እፎይ.. አቡነ እፎይ.. ምንድን ነው ያልከው አንተዬ.. ኧረ ዜማ.. መስጅድ ነው እንዴ ምታስቀድሰው “ወንድምነት” ሎል
ቤተ ክርስቲያን በጣም ልትሰራ ሚገባው ብዬ ማስበው ሌላው ነገር በባልና ሚስት መካከል ያለው ግንኙነት ላይ ነው..
በተለይ ባል አምባገነን መሆን የለበትም.. በጣም ብዙ ባል እየሰከረ የሚገባ ሚስቱን የሚያስመርር ጭራሽ የሚማታም በአጠቃላይ ሕይወቷን የሚያከብድ አለ.. ጭራሽ ልጆች ደግሞ ሲኖሩ አስቡት ምን ያህል እንደሚያሳቅቅ..
እና ያው የብዙ ሰው አስተዳደግ እግዚአብሔርን በመፍራት እና በማፍቀር ውስጥ ስላልሆነ የሕይወት መንገዱ እንደ ስሜቱ እንጂ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም.. እና እንደው እናቶችን/ሚስቶችን የሚያሳቅቁ ዘግናኝ ባሎች መስመር እንዲይዙ ቤተ ክርስቲያን ያው የራሷ ሃላፊነት አለባት..
@Apostolic_Answers

ይሄንን ቪዲዮ እዚህ ላይ ሼር ላደርገው ነበር.. ላድርገው ወይስ ይቅር..??😁😁 ያው ቆንጂትን እናበረታታት እስቲ ደግሞ
https://vm.tiktok.com/ZMSUysv81/
—-
https://vm.tiktok.com/ZMSUysv81/
—-
ይህ የምታዩት ጽሑፍ የሙሉ ወንጌል መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት የአስተማሪዎች መማሪያ ነው..
“በጥምቀት እና በጌታ ራት ውስጥ የሚገኝ የተለየ ጸጋና በረከት የለም።” ይላል።
ብዙ ፕሮቴስታንቶች አሁን ላይ ሚዲያው ላይ ጭንቅ ሲላቸው በነዚህ ምስጢራት ውስጥ ጸጋን እንቀበላለን ሲሉ ነበር ግን ደግሞ ሙሉ ወንጌል ወፍ እያለች ነው😭 😭
ወደ ክርስትና እስክትመለሱ ድረስ ይኬድባችኋል ስልህ ሎል
“በጥምቀት እና በጌታ ራት ውስጥ የሚገኝ የተለየ ጸጋና በረከት የለም።” ይላል።
ብዙ ፕሮቴስታንቶች አሁን ላይ ሚዲያው ላይ ጭንቅ ሲላቸው በነዚህ ምስጢራት ውስጥ ጸጋን እንቀበላለን ሲሉ ነበር ግን ደግሞ ሙሉ ወንጌል ወፍ እያለች ነው
ወደ ክርስትና እስክትመለሱ ድረስ ይኬድባችኋል ስልህ ሎል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጣም የገረመኝ አንድ ነገር.. አስተውዬው ማላውቀው ነገር ማለት ነው.. “የክርስቶስ ደም ስለ እኛ ይጮሃል” የሚለው አገላለጽ ለመጀመሪያ ጊዜ በእኛ ቤተ ክርስቲያን ነው የተነገረው..
አንዳንድ ሰዎች ቃሉን ከኛ አሳቡን ከራሳቸው ባያደርጉብንና ቃላቱን በነጻነት ብንጠቀምበትስ..??😁😁
አንዳንድ ሰዎች ቃሉን ከኛ አሳቡን ከራሳቸው ባያደርጉብንና ቃላቱን በነጻነት ብንጠቀምበትስ..??😁😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TikTok
TikTok · 7ቱ ጎረምሶች ☦︎
7327 likes, 307 comments. “AI 🫣 @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @gadisa @N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒”
በጣም በድፍረት ከተሞሉ ንግግሮች ውስጥ አንዱን ላጋራችሁ.. የማጋራችሁ የፕሮቴስታንት ጀማሪ ከሆነው ከዝዊንግሊ ነው.. ያው የሪፎርምድ ቴዮሎጂ ጠንሳሽ ማለት ይቻላል.. ሪፎርምድ ቴዮሎጂው የሚመዘዘው በዝዊንግላዊያኑ እና በካልቪኒስቱ ውሕደት ነው..
እና ይህ መናፍቅ ዝዊንግሊ ቃል በቃል እንዲህ አለ፡
"ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ያሉ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት(አባቶች) 👉ሁሉ ጥምቀት ላይ ስተዋል"
[zwingli, of baptism]
@Apostolic_Answers
እና ይህ መናፍቅ ዝዊንግሊ ቃል በቃል እንዲህ አለ፡
"ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ያሉ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት(አባቶች) 👉ሁሉ ጥምቀት ላይ ስተዋል"
[zwingli, of baptism]
@Apostolic_Answers
አሳባችሁን እስቲ ልወቀው..
የሴቶች እና ሕጻናት ጥቃት ላይ ሚሠራ የራሳችን ክርስቲያናዊ የሆነ ስብስብ ቢኖረንስ..?? መልካም ሥነምግባር ያላቸው ሰዎች እንዲበዙ ሃሪፍ ከሆነ.. እና ደግሞ ከክርስቲያን ሰዎች ሲሆን ደግሞ ተቀባይነትም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም እምነታቸውን በማይጋጭ መልኩ ስለሚያደርጉት..
- በዛው ደግሞ አንድ በጣም ጥቅም ያለው ነገር ቢደረግ ብዬ ማስበው.. አንዳንድ እህቶች በቤተ ክርስቲያን ሰዎች አላስፈላጊ ነገር ሲደርስባቸው በማፈርም ዝም ነው ሚሉት እና ለሚኖረን ግሩፕ የሚናገሩ ይሆናል.. ግሩፑ ደግሞ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ወደ ሕግም መሄድ ካለበት እንዲሄድ ያደርጋል.. ይህ ነገር እንዳለ ከተሰማ ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችም አርፈው ይቀመጣሉ ብዬ አስባለሁ.. በዚህም እንጥቀም እስቲ የምንችል ሰዎች..
ያው ግን እስቲ ሚሆን ከሆነ እዚህ ጉዳይ ላይ በጣም መሥራት የሚፈልጉና ባለሙያ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጉናል ያው እኔ እዚህ ላይ ምንም ልሰራ አልችልም ምናልባት የክርስትናን ነገር ከማስተማርና እነሱን ከማስተዋወቅ ውጪ

ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል:
“ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም..”
[ዮሐንስ 14: 18]
ጌታችን ኢየሱስ ሊሞት በሚቃረብበት በዛን ወቅት ተከታዮቹን ሲያጽናና “ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም..” አላቸው.. ስለዚህም ሞቶ አይቀርም ይልቁንም ተነሥቶ ተመልሶ ወደ እነርሱ ይመጣልና ነው..
ከዛ በኋላም ግን ወደ አባቱ ይሄዳል ያርጋል.. ያኔስ ተከታዮቹን ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች ተዋቸው..?? በፍጹም “ለዘላለም ከእናንተ ጋር ይኖር ዘንድ መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ” አላቸው.. ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ሁሌም ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ ከኢየሱስ ጋር ትኖራለች..
ጌታ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው..
መልካም የጌታ ቀን