እኛ ምን አገባን..
ተስፋችን ኢየሱስ ነው። ተስፋችን እንዲለመልም የሚያደርገውንም ጸጋ ሰጥቶናል
“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል”
[ቲቶ 2: 12-13]
@Apostolic_Answers

አሁን ደግሞ ንጉሡን ለማግኘት በማለዳ ወደ ቅዳሴ እንገሰግሳለን..
ሌዲስ ኤንድ ጀንታላ ሜን are you ready..??😁😁
ሌዲስ ኤንድ ጀንታላ ሜን are you ready..??😁😁
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበቡ የቅዱሳት መጽሐፍት ክፍል ውስጥ:
ከቅዱስ ወንጌል:
የሉቃስ ወንጌል 24
50፤ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።
51፤ ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።
ከመምህራችን ጳውሎስ መልእክት
ወደ ሮሜ 10
4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ከሌሎች መልእክታት
1ኛ ጴጥሮስ 3
16፤ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።
መልካም የጌታ ቀን

አንድ alarming የሆነ ነገር ልንገራችሁ..
ግንቦት 21 የጌታችን እርገት እና የእመቤታችን ቀን አንድ ላይ ነበር የዋለው.. የዛን ቀን ግን አብዛኛው ሰው የእመቤታችን ቀን ብሎ ያሰበውን ያህል የጌታችን እርገት ብሎ አላሰበም.. እንደውም ብዙ ሰው እርገት መች እንደነበረ ራሱ አላወቀም ነበር..
ጋይስ ነቃ ማለት አለብን.. የጌታችን እርገት በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ከዘጠኙ ዋና በዓላት አንዱ ነው.. ሕዝቡ እንደ ራሱ ፈቃድ በራሱ መንገድ ነው ሚመራው😁😁 በእርግጥ መንገዱን የሚያሳየው አጥቶም ይሆናል..
ለማንኛውም ቀጣይ እሁድ ደግሞ በዓለ ጰራቅሊጦስ(መንፈስ ቅዱስ) ነው.. ጌታ መንፈስ ቅዱስ የወረደበትና ቤተ ክርስቲያን የተወለደችበት ቀን ማለት ነው.. በመቁረብ ምናምን እናሳልፍ ከቻልን

ቁጭ ብሎ ቲክቶክ ስክሮል ማድረግ❌
ጸዴ መዝሙር ከፍቶ ቁጭ ብሎ
ስለ ጌታችን ኢየሱስ ማሰብ✅
በዚህ አሳባችንም ይቀደሳል
ጸዴ መዝሙር ከፍቶ ቁጭ ብሎ
ስለ ጌታችን ኢየሱስ ማሰብ
በዚህ አሳባችንም ይቀደሳል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቴሌግራም አካውንታችን ለጥቂት ተረፈ ሪፖርት ተደርጎ.. ይሄንን ቻናል
አጥተነው ነበር ማርያምን😁😁
ኧረ ሪፖርት ምታደርጉ ፋራዎች እረፉ.. በእርግጥ አሁን ቻናሉ ላይ ሌሎች ሰዎችንም አድሚናት እያደረኩ ስለሆነ ወደነሱ ስለሚተላለፍ አያሳስብም..
እና እረፉ እረፉ እዚ ኮፒ ሊንክ የለ ነገር ሎል

ኢስላም የነቢያቱ ሁሉ ሃይማኖት ነው ይልሁና.. እሺ የነቢያቱን ሃይማኖት ለማወቅ የእነሱን እምነት የሚያሳይ የራሳቸውን ምስክርነት ስጠኝ እስቲ ስትለው አይ ተበርዟል ይልሃል ሎል
እና ምን አርጉ ነው ምትሉን ስትላቸው ያው ቁርአን እንደዛ ብሏል ይሉሃል.. በማን በኩል የመጣው..?? በሙሐመድ.. እዋይ ስለዛ በሙሐድ በኩል ብቻ የተላለፈ ነገር ከሆነ ያለህ ስለሌላው “ነቢያት” አታውራ ብራዘርዬ..
እንዲሁ ምንም ማስረጃ ስለሌለው ይልቁንም ከእውነተኛ ነቢያት ሁሉ ጋር ተቃርኖ ስለመጣው የአረብ “ነቢይ” ብቻ አውራ..

ከሙስሊሞች ቀጥሎ ሚገርሙኝ እኮ እኛ ሃገር ያሉ ካልቪኒስቶች ናቸው😁😁
እዚህ ያሉት አንዳንድ ካልቪኒስቶች ከክርስቲያኖች ጥያቄ ለመዳን ሲሉ "ጥምቀት ለመዳን ነው" ብለው እንደሚያምኑ ይናገራሉ😁😁
አይ ጀግናው ሎል
ሲጀመር እናንተ ሰው በሃጢአት ሙሉ በሙሉ ስለ ሞተ ለእግዚአብሔር ቃል መመለስ ወይም ጥሪውን መቀበል ወይም ማመን አይችልም ትሉናላችሁ.. ታድያ እንዴት ነው ሰው ሚድነው ስንላችሁ ያው እግዚአብሔር ከዛ ከሞቱት ሰዎች ለተወሰኑት መርጦ ወስኖ እንዲሁ እምቢ ማይባለውን ከሞት ወደ ሕይወት የሚያመጣውን የሚያድነውን ጸጋ ይለቅባቸዋል ከዛ ወደ ሕይወት ከመጡ በኋላ ያምናሉ ትሉናላችሁ..
ታድያ ዳግም ለመወለድ እምነትን እንኳን ማትጠቅሱ ሰዎች ጥምቀት ለድኅነት ነው ብላችሁ የማታምኑትን እንደምታምኑ ስታወሩ ትንሽ አይከብድም..?? ከእናንተ ደግሞ የጴንጤው ይሻላል እዚህ ላይ😁😁
አታምታታም ስልህ ብራዘርዬ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ እንዲህም ነበረች.. ብሔራዊ መዝሙሯ ከመዘመሩ በፊት አባታችን ሆይ ይጸለይ ነበር.. አሁን ከ60 ዓመት በፊት አካባቢ
ይገርማል ብቻ..
ይገርማል ብቻ..
የኢዮብ ዘሚካኤል ፖድካስት ሎጎ
1️⃣ የመጀመሪያ ትርጉም:
-> ኢ - ኢየሱስ
-> ኢ ላይ አግድም መስቀል - ጌታ ኢየሱስ ስለሁላችን መስቀልን እንደተሸከመ
2️⃣ ሁለተኛው ትርጉም:
-> ኢ - ኢዮብ
-> መስቀሉ - መስቀሉን ተሸክሞ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም እንዳለ ጌታችን እሱን ማመልከት
-> ሰይፋም መስቀል ነው - ተዋጊውን የጌታ መልአክ ሚካኤልን ለማመልከት ነው.. ያው ስሙም ኢዮብ ዘሚካኤል ስለሆነ ማለት ነው.. አንድም ደግሞ ሰይፍ የእግዚአብሔር ቃል ምሳሌ ነውና የእግዚአብሔርን ቃል ተሸክሞ መምጣቱን ለማሳየት..
—————///———————///———
በጓደኛዬ ላዛሩ ነው የተሰራው እና እሱ ሲሰራ በቃ ቀለል ያለ ግን መልእክት ያለው ነው እና በጣም ነው የወደድኩት.. በድጋሜ ጌታ ያክብርልን ብሮ.. ሁሌ በቅንነት ብቻ ከጎናችን የሆንክ ሰው ነህ..
-> ኢ - ኢየሱስ
-> ኢ ላይ አግድም መስቀል - ጌታ ኢየሱስ ስለሁላችን መስቀልን እንደተሸከመ
-> ኢ - ኢዮብ
-> መስቀሉ - መስቀሉን ተሸክሞ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም እንዳለ ጌታችን እሱን ማመልከት
-> ሰይፋም መስቀል ነው - ተዋጊውን የጌታ መልአክ ሚካኤልን ለማመልከት ነው.. ያው ስሙም ኢዮብ ዘሚካኤል ስለሆነ ማለት ነው.. አንድም ደግሞ ሰይፍ የእግዚአብሔር ቃል ምሳሌ ነውና የእግዚአብሔርን ቃል ተሸክሞ መምጣቱን ለማሳየት..
—————///———————///———
በጓደኛዬ ላዛሩ ነው የተሰራው እና እሱ ሲሰራ በቃ ቀለል ያለ ግን መልእክት ያለው ነው እና በጣም ነው የወደድኩት.. በድጋሜ ጌታ ያክብርልን ብሮ.. ሁሌ በቅንነት ብቻ ከጎናችን የሆንክ ሰው ነህ..
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
ኢዮብ ዘሚካኤል podcast
“ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።”
— ፊልጵስዩስ 2፥11
— ፊልጵስዩስ 2፥11
ልብን የሚነካ ታሪክ
አንድ ሰው ነበር ከተወሰኑ መቶ አመታት በፊት በመንገድ በፈረሱ በሚጓዝበት ወቅት በሥፍራው እጅግ ትልቅ ተፈጠሮአዊ አደጋ ይፈጠራል.. መብረቅ ሳይቀር አጠገቡ መውደቅ ጀመረ እና እርሱንም ከፈረሱ ላይ ጣለው..
ያኔ ያ ወጣት ወደ ቅድስት ሃና ይማጸን ጀመር፡ "ቅድስት ሃና ሆይ እርጂኝ እና እመነኩሳለሁ" እያለ ጮኸ.. ከዛም ከዛ ውስጥ በሰላም ወጣና መሃላውን አክብሮ መነኮሰ..
ምን ዋጋ አለው.. ከተወሰኑ አመታት በኋላ ያንን ከሞት ያመለጠበትን ነገር ረስቶ መሃላውን በመስበር ልክ እንደሱ በምንኩስና ሕይወት ውስጥ የነበረችን ሰው ጭራሽ አስወጥቶ በኋላ አገባት.. እሷ ካትሪና ትባላለች.. እሱ ደግሞ ዋናው ሰው the one and only😁😁 ማርቲን ሉተር ነው..
አይ ጀግናው🤦♂️ 🤦♂️

አይ ጀግናው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ቅዳሴ ላይ እኛ ጋር የተነበቡት ጠቅላላ ምንባባት የትንሳኤ ሆኑብኝ.. እናንተም ጋር ነው..??😁😁
በቃ ቆይ ከዛሬው ታላቅ በአል ጋር ተያይዞ ቪዲዮ አስቀምጥላችኋለሁ..