Telegram Web Link
ለጳውሎስ ፈቃዱ.. በትላንቱ ላይ ለተሰነዘረው “ነቆራ” አስተያየት እና ከአባቶች አንጻር ለተናገረው ደገኛ ነገር ደግሞ reflection ነገር

https://vm.tiktok.com/ZMh4gtDvQ/
ፌሚኒስቶች አካሄዳችሁን አስተካክሉ ጥላቻን ሳትዘሩ ሥሩ ሲባሉ.. ይመጡና:

“መጀመሪያ እናንተ ሥሩና ከዛ ትተቹናላችሁ” ይላሉ😁😁 መጀመሪያ እናንተ ሥሩ የሚሉት እንግዲህ ለእነርሱ ሥራ ማለት ወጥቶ ሚዲያ ላይ ጥላቻን መዝራት ነው.. ሚዲያ ላይ ባይወጡም እንኳ ወንዶች ሁሌም በተግባር የሴቶች ጠባቂ ናቸው.. ስለዛ ሰራተኞች ናቸው..

ውስጣቸው ተጎድቶ ምናምን ይሆናል ሚዲያ ላይ ሚመጡት ግን እነርሱ ላይ በደረሰው ነገር ምክንያት ጥላቻን መዝራት በፍጹም የተገባ አይደለም.. ጥላቻውን ለራሳቸው ይዘው ጥፋት እንዳይደርስ ብቻ ማሳወቅ ያለባቸውን ያሳውቁ ነው..

ፌሚኒዝም የጥላቻ እና የመለያየት አቀንቃኝ ከሆነ እንግዲያውስ የቤተ ክርስቲያንም(የኅብረቱ) ጠላት ነው.. ይህንን ያልኩት ጥላቻን ለሚዘሩት ብቻ እንጂ ለሰላማዊዎቹ አይደለም

@Apostolic_Answers
እኔ እንደው 10ም 20ም ሰው ጠብቄ ቪዲዮ እለቃለሁ በሆነች ደቂቃ ውስጥ የሃገር ሕዝብ መጣ ያው ክርስቲያኖችም ምናምን ስለሚመጡ.. አርፌ ቪዲዮዌን ፕራይቬት አደረግሁ😁😁

የመጡትን እስቲ ቀስ እያልኩ አያለሁ😁😁
መምህር ጳውሎስ ፈቃዱ ቅዱስ ቁርባን ላይ “አማናዊ የጌታ ሥጋና ደም አይደለም ብለው ያስተማሩ አባቶች አሉ” ብሎ ጽፎ ሰው ላከልኝ አሁን😁😁

ዌል ዌል ዌል🥴🥴 የተጠቀሱ አባቶችን ራሳቸውን ይዘን እንያ.. ነገ ወይም ቀጣይ ላይቭ ይገባበታል.. stay tuned😎😎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዚህ ንግግራቸው ላይ ብዙ ሲቃወማቸው አየሁ.. ቤተ ክርስቲያናችንን ካላወቅን ለሁሉም ነገር ተቃዋሚ ብቻ ነው ምንሆነው እና ቢያንስ እዚህ ያለው ጀማ ይህንን ይወቅ..

ምግብ ሃይማኖት አይደለም ፍትሐ ነገሥቱንም ማየት ይቻላል.. ከጥንቱ የ እስራኤል ባህል ምናምን አንጻር አድርገን እዚህ ኢትዮጵያ አንበላም እንላለን እንጂ ሃይማኖት አይደለም ይሄ

@Apostolic_Answers
ዩትዩባችንን ድጋሜ ማንቀሳቀስ አስቤ ዛሬ ቪዲዮ ልቀርጽ ካሜራዬን ከቦርሳ ውስጥ ላወጣ ስል ቦርሳ ውስጥ እቺን ቲንሽዬ ወረቀት አየኋት..

ካሜራውን እዚው ቴሌግራም ላይ የማውቃቸው የቅርብ ጓደኞቼ ነበር የሰጡኝ.. እና ባግ ውስጥ እቺን ጽሑፍም አድርገውልኝ ነበር.. በርግጥ በሰዓቱ የጻፈችውን ልጅ አሁን ላይ አጥተናታል በሕይወት የለችም😁😁

በሉ ለዩትዩብ ቪዲዮ ልቅረጽ.. ጠብቁ ከሰሞኑ መለቀቅ ይጀምራል
እግዚአብሔር አምላካችሁ የሆነላችሁ እናንተ የተለያችሁ ምርጥ ሕዝቦች.. ይመቸን በስመአብ ጌታ ይመስገን የምር “አባ” ብለን የምንጠራው አምላክ ነው ያለን..

“አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ..”
[ሮሜ 8: 15]

@Apostolic_Answers
ልጅሽን ታቅፈሽ.. እመቤቴ ሆይ ነይ ማርያም

ከ “ተፈጸመ” በኋላ ጀማው መኪና ውስጥ😁😁

መልካም የጌታ ቀን

@Apostolic_Answers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድም ኤርሚያስ ምን አለ..?? ሎል

አክሊል ጋር 1500 ሰው ምናምን ላይቭ እየገባ ያለው 40 ዶላር እየከፈሉ ፕሮሞት እያደረጉለት እንደሆነ ምስጢሩን ሰምተናል እያለ ነው😁😁

እንደዚ ምታደርጉ ሰዎች ፍቱ በ40ዋ ዶላር ዝም ብለችሁ ኑ ጥሬ እንብላበት ሎል
ጻድቁ በጣም ድንቅ አባት ናቸው.. ጌታ በጸሎታቸው ይርዳን

https://vm.tiktok.com/ZMhbpPggs/
“ነይ ማርያም” ስላላችሁ ከኢየሱስ እኩል አደረጋጅኋት ብሎ የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሃሰትን ለሚያስነግረው የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ

https://vm.tiktok.com/ZMhgrtmm1/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ጽጌ ማህሌት ቆመህ ጥላህ የሄደችው ጽጌ ምትባለው ልጅ ትዝ ስትልህ ምታወጣው ድምጽ”🤣🤣

የምርም ዮኒ ምንሼ ድምጽህ😁😁
“አንዲት” የምትባለው ቤተ ክርስቲያን የማትተይ ናት..??😭😭

ይሄ ቪዲዮ ሰው ጋር ቢደርስ ደስ ይለኛል ግን ረዘም ስላለ እንጃ.. ቢያንስ እናንተ ግን ተረጋግታችሁ በደንብ ስሙ ለሌላውም እንደተለመደው አጋሩ

https://vm.tiktok.com/ZMhgHpkHF/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብጹእ አባታችን በርናባስ ከተናገሩት ትንሽ ሚያወዛግብ..

ለክርስቲያን ወንድም እህቶች ከማጥራት አንጻር ብቻ ነው

https://vm.tiktok.com/ZMhpFaKNU/
ሔና ኤዲት አድርጎ የላይቩን ትምህርት ሲለቀው በጣም ሃሪፍ ያደርገዋል..

ጸዴ ናት እዩዋት አጭር ብትሆንም

https://vm.tiktok.com/ZMhpXWYjw/
ቲክቶክ ላይ እስልምናው ላይ ያሉ ሲሳደቡ ሚውሉ ልጆች ኧረ ገና ከአሁኑ እየተነኑ መጡ መሰለኝ ብዙም አይታዩም ሎል.. በክርስቲያኖች በኩል በጣም መነቃቃት አለ ብዙ ሰውም እየገባ ሲከታተል አይቻለሁ..

በቃ እኛ የሳምንት ፕሮግራም ብለን የጀመርነውን ገና ከመጀመራችን እንተወው መሰለኝ😁😁 ይሄንን ከስድብ አርፈው እንዲቀመጡ እንደ ማስጠንቀቂያ ይዩት😁😁
ኢየሱስ ይማልዳል ወይስ አይማልድም የሚለው የብዙ ጊዜ ክርክር አሁን ላይ እየቀረ ይመስላል አይደል..

ያው እኛ እንደምታውቁት ዋናው ችግራችን ቃላት ሳይሆኑ አሳባቸው ነው.. ቃሉን ከመጠቀም አንጻር ጳውሎስም ተጠቅሞታል ግን ደግሞ ይህንን እንደ ወረደ ወስዶ አሁንም በክርስቶስ በኩል ያልተፈጸመ ሥራ ያለ አስመስሎ ይለምናል ማለት በጣም አስቸጋሪ ነው..

ግን ደግሞ አንዴ በክርስቶስ የተሠራው ሥራ ዘላለማዊ ነውና እሱን ለመግለጽ ብቻ ይህንን ቃል እጠቀማለሁ የሚል ካለ በእኛ ዘንድ ያልተለመደ ቃል ቢሆንም መናፍቅ አያስብልም ማለት ነው..

@Apostolic_Answers
ወንድማችን ማንያዘዋል ጋር ኡስታዙ ቀርበው ለተናገሩት

https://vm.tiktok.com/ZMhpn9H9x/
- ሰው ይበላል አይበላም..??😭😭
- አሳማ ከተበላ ሰውስ ለምን አይበላም..??😭😭

ኧረ እንደው ሼም ነው.. እንዲህ እያልን ስንከራከር በጣም ነው ሼም የሚይዘኝ የምር.. እስቲ አሁን ሰው እና እንሰሳን ምን አገናኘው..??

እግዚአብሔር በኖኅ ዘመን “መብል ይሁናችሁ” ብሎ እንሰሳትን ሲሰጥ “እርስ በእርስም ተበላሉ” ብሎ ሰውን አካቶ ነበር እንዴ..??(ዘፍ 9 ላይ ማለት ነው)

ባይሆን እዛው ላይ እንሰሳትን ሲሰጥ የሰውን ደም ስለማፍሰስ ግን ሲናገር ምን አለ..??

“የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።” [ዘፍ 9: 6]

እንደው ሼም ይያዘንና እንዲህ ዓይነት ክርክር ውስጥ አንግባ.. አሳማ ጅብ አህያ ምናምን አዎ አንበላም.. ግን ሃይማኖት ሆኖ አይደለም..

“በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው።”
[ሮሜ 14: 20]

@Apostolic_Answers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/08 07:21:16
Back to Top
HTML Embed Code: