Telegram Web Link
ቲክቶክ መጠቀም የማትፈልጉ አልያም በተለያየ ምክንያት ለጊዜው መግባት የማትፈልጉ..

ሔና የሚሰራቸውን ቪዲዮዎች እና እኔም የምለቃቸውን.. እዚሁ ቴሌግራም ላይ ቀጥታ ቪዲዮውን ለማግኘት ከታች ያለውን ቻናል ጆይን በሉ..

@enochenok16
@enochenok16
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ጋይስ.. በምስሉ ላይ ምትመለከቱት ጌች የሚሰራው ኤሌክርትሪክ ነክ ነገር ላይ ነው..

እና ከቆጣሪ በኋላ መስመር ዝርጋታ ከፈለጋችሁ፣ የኤሌትሪክ መስመር ብልሽት ካገጠማችሁ... ጥሩት።

የኤሌትሪክ ሠራተኛ የሚፈልጉ ድርጅቶችንም ካወቃችሁ አለን ብሏችኋል..

አትርሱት ፕሊስ እሺ.. አስሰሩት

ቴሌግራም ላይ በዚ @Getute21 ታገኙታላችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ እነዚህ ሰዎች😁😁

“Get back in the kitchen” ሎል
ለመወፈር ስል ማንሳት የጀመርኩትን dumbbell (ክብደት) ከእጄ ያላቀቀኝ ኮመንት.. የምናባቱ መፍጋት ነው ሎል😁😁
ጥብስ ደግሞ ሃይማኖት አያድንም እያለችን ነው😁😁

https://vm.tiktok.com/ZMk8vqqTg/
በ2 ወር ከምናምን ቀን ውስጥ ብቻ 100 ሺህ ጨምረን 400 ሺህ ገባን🤭🤭

በሉ በዚህ አያያዛችን ብዙ ቦታ መድረሳችን ነው.. ጌታ ይመስገን😁😁 ጌታ ብቻውን ሚከብርበት ያድርግልን
ይቅርታ እዚሁ 1000 ጨምረናል.. አዳዲስ ምትገቡ ሰዎች ትንሽ ተረጋጉ አትገፋፉ ይበቃል ሎል..
ጆ የሚሉት አንድ ግምብ ፊት ፕሮቴስታንት አለ.. ያው አንዳንዴ ቢያዝግም የምወደው ደስ የሚል ወንድም ነው እስካየሁት..

እና ከእነሱ ግሩፕ ላይ ይሄንን ነገር ሰው ልኮልኝ አልቻልኩም😁😁 “ፕሮቴስታንት ነህ..??” ተብሎ አንዱ ተጠይቆ ለማረጋገጥ “እስቲ አክሊል ልክ አይደለም በል” እያሉት ነው😆😆 ያው ለጫወታው ነው ያሉት ግን ያስቃል😁😁
በጣም ደስ የሚል አዲስ ዝማሬ አሁን ተለቀቀ.. ሁላችሁም እንድታደምጡት ጋበዝኳችሁ.. በዛውም ዩትዩቡን subscribe አድርጉ

https://youtu.be/wOp6KefwHok?si=KHiYfK0ooVCLzx0v
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህቱ ከፕሮቴስታንት ተመልሳለት ስሜታዊ ሆኖ ቪዲዮ እየሰራ መሆኑ ነው.. እና ግን ስሜን ማን ብሎ እንደጠራው ስሙ😭😭

ትዝታው የሥራህን ይስጥህ ሎል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ገብረ ኢየሱስ ቻናሉን ከፍቷል.. ደስ ብሎኛል የምር.. በሉ ከታች ባለው ሊንክ ጆይን አድርጉት.. እንደሚጠቅመን በጣም እርግጠኛ ነኝ..

👇👇

@christo_kentrikos
@christo_kentrikos

👆👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባታችን ስለ እኛ ከተናገሩት..

ሚዲያው ላይ የክርስቶስን ነገር በሚናገሩት ሁሉ ስም አሜን ብያለሁ.. እግዚአብሔር እርሶንም ባሉበት በጤና ይጠብቅልን
ጌታ ሆይ አንተ ለራስህ አድርገኸናል፤
በአንተ እስኪያርፍ ድረስ ልባችን እረፍት የለውም

የአውግስጢኖስ ኑዛዜ 1፡1

@christo_kentrikos
@christo_kentrikos

👆👆 ከኢክቲስ ላይ የተወሰደ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የክርስቶስ ምስክር ቅዱስ ሚናስ ላይ ማላገጥ እና መሳደብ የሰይጣን ልጅነት ነው.. ሰማእቱ በዘመኑ ከበጉ ደም የተነሳ አባታቸውን ሰይጣንን ድል ስለነሳው አሁን ልጆቹ ለአባታቸው ይቆሙለታል.. ሳያስቡት የሚናገሩትን አያካትትም.. እነሱ ሰነፎች ናቸው.. በስንፍናቸው ሳያስቡት ሰይጣንን እያስደሰቱ ያሉ

ይህንን የጋዲን ቪዲዮ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ አድርጉት 😊😊

https://vm.tiktok.com/ZMkFBgUka/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይኔ ግጥሙን እያየሁ ስሰማው በጣም ነው ውስጥን ሚነካው..

እናመሰግናለን ዮሐዴ

https://vm.tiktok.com/ZMkFyFn1x/
አፍጥኑት አፍጥኑት

በውስጥ የማወራበትን ቴሌግራሜን ላጠፋው ስለሆነ ወደ ቤተ ክርስቲያን መመለስ ፈልጋችሁ ያወራችሁኝ እና ግን ያላናገርኳችሁ አልያም የሆነ ለብቻችሁ የማስተምርበት ቻናል ውስጥ ካላካተትኳችሁ ኑና አስታውሱኝ ትንሽ በውስጥ ጠፋ ከማለቴ በፊት

በውስጥ ብቻ ነው ትንሽ ምጠፋው ያልኩት🙄🙄 ያው ብዙ ሰው አላወራም ነው
የወንድማችን ናቱ(ናታኔም) ወላጅ አባት አርፈዋል እና ጌታ በዛን ቀን ምህረትን ያድርግላቸው.. ጸልዩለት
ሌላ ቦታ አድሬ አርፍጄ ደረስኩ.. በጊዜ ነው መሰል ቅዳሴም የገቡት በጊዜ አለቀ.. እና እስቲ ምን እንደተነበበ አልያም ደግሞ ከመዝሙረ ዳዊት እናንተ በጣም የምትወዱትን ክፍል ኮመንት ሥር አስቀምጡልንና እናንብብ..

ሌላ ነገር መጻፍ አይቻልም..

መልካም የጌታ ቀን
2025/07/07 02:41:02
Back to Top
HTML Embed Code: