ኧረ ናቱ ይጫወታው የለ እንዴ😆😆
የተወሰኑ ቀናት የሲሶ(ፕሮቴስታንት ጓደኛችን) መኪና ውስጥ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እና ናቱ ምን ቢል ጥሩ ነው..??
በፍርድ ቀን ግን ከሲስ ይልቅ የሲስ መኪና ይቀልላታል😭😭
የተወሰኑ ቀናት የሲሶ(ፕሮቴስታንት ጓደኛችን) መኪና ውስጥ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እና ናቱ ምን ቢል ጥሩ ነው..??
በፍርድ ቀን ግን ከሲስ ይልቅ የሲስ መኪና ይቀልላታል😭😭
በsexual ሃጢአት ስንፈተን እንዳንወድቅ አንዱ መከላከያው ያቺ ፈተና ለተወሰኑ ሰዓታት ምናልባትም ደቂቃዎች ብቻ እንደምትቆይ በማስተዋል ይመስለኛል.. ማለትም ከሆነች ሰዓት በኋላ ምንረሳው ነገር መሆኑን እርግጠኛ ከሆንን ለዛች ሰዓት መታገስና ማለፍ አይከብድም..
አልታገስም ካልክ ግን ያቺ ሰዓት እንዳለፈች ጌታን ማሳዘኑና ራስን ማርከሱ እንዳለ ሆኖ ጸጸቱም ይበላሃል ሎል..
ስለዛ ለትንሽ ሰዓት ብቻ እንደሆነ ፈተናው አስቦ የጌታን ስም እየጠሩ ማለፍ ይገባል
@Apostolic_Answers
አልታገስም ካልክ ግን ያቺ ሰዓት እንዳለፈች ጌታን ማሳዘኑና ራስን ማርከሱ እንዳለ ሆኖ ጸጸቱም ይበላሃል ሎል..
ስለዛ ለትንሽ ሰዓት ብቻ እንደሆነ ፈተናው አስቦ የጌታን ስም እየጠሩ ማለፍ ይገባል
@Apostolic_Answers
የቱ ይሻላል ጋይስ..??
ያው የያዝነው መማማር እንጂ መመላለስ አይደለም.. የተነሳው መወዛገብ እንዲያበቃ ያልፈለጉ ሰዎች አሉ መሰለኝ መልሰው መላልሰው ስማችንን እየጠሩ ይጽፋሉ.. እንግዲህ በቃ አንዴ ሃሳባችንን ከአባቶች አሳይተናል.. ከዚህ በኋላ ያልተባለን እንደተባለ እያስመሰሉ ለሚጽፉና ለሌሎችም ለሚሰሩ ቪዲዮች ምንም መልስ መስጠት ተገቢ አይደለም.. አሁን ወደ ሌላ ርእስ አልፈናል.. አለቀ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከመጀመራችን በፊት መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት በአጭሩ ዩትዩብ ላይ ላስቀምጥ አሰብሁ.. ወይስ ቀጥታ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንግባ..??

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“መስማት ለተሳናቸው በምልክት ማስረዳት እችላለሁ” ብለህ ገብተህ መዝሙሩን ከፍተውልህ “በል አሳይ” ሲሉህ😆😆
አንዴ ከቆረብኩ በኋላ በድጋሜ ሃጢአት ብሰራስ..??
በጣም ጌታን ተስፋ እንዳደርግ የሚያደርገኝ ቃል.. “በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም”
https://vm.tiktok.com/ZMBRPuYVA/
👆 👆
በጣም ጌታን ተስፋ እንዳደርግ የሚያደርገኝ ቃል.. “በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም”
https://vm.tiktok.com/ZMBRPuYVA/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አይ ቤተ ክርስቲያን.. 12 ጊዜ ክርስቶስ ሆይ ማረን በል.. 12 ጊዜም ስለ ማርያም ክርስቶስ ሆይ ማረን በል እያለች ክርስቶስ ክርስቶስ ታስብለናለች አ..??
ክርስቶስ ክርስቶስ የምታስብል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያለኸው ብራዘርዬ😁😁
መልካም አዳር
ክርስቶስ ክርስቶስ የምታስብል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያለኸው ብራዘርዬ😁😁
መልካም አዳር
ይቅርታ ተመልሼ መጣሁ የሆነ አሳብ ጭንቅላቴ ውስጥ ሲመላለስ😁😁
አሁን ብንሞት እና በጌታ ምህረት በእርሱ እቅፍ ብንሆን.. ቆይ ጌታችን ኢየሱስን ቀጥታ ልናየው ልናገኘው ነው..?? አስቡት ቆይ ትንሽ ስታገኙት ምናምን.. በኢየሱስ ስም ይሄ ምን ጉድ ነው በጌታ.. ከአሳብ በላይ ነው.. ወላዲተ አምላክንም እዛ ልናገኛት..?? አትናቴዎስንም..?? ጳውሎስንም..?? በጌታ.. ኢየሱስን ከነ ቅዱሳኑ ቀጥታ ልናገኘው..??
ኧረ ጌታ ይሄንን ለሁላችን በምህረቱ ይስጠን.. እመቤቴን ይሄ ይናፍቃል በስመአብ

ዛሬ በጌታ ቀን ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የወንጌል ክፍል.. “የቤትህ ቅናት ይበላኛል”
የቤተ ክርስቲያን ቅናት ይበላናል
https://vm.tiktok.com/ZMBL25Mbc/
የቤተ ክርስቲያን ቅናት ይበላናል
https://vm.tiktok.com/ZMBL25Mbc/
TikTok
TikTok · ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
82K likes, 1721 comments. Check out ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers’s video.
ኢንስታግራም ላይ እንዲሁም ሌሎችም ላይ የኛን ስም በመጠቀም ብቻ ሳይሆን እውነተኛው አካውንት በማስመሰል የምትለቁ ሌሎች ሰዎች አላችሁ..
ሪፖርት ከማድረጋችን በፊት እውነተኛው አካውንት እንዳልሆነ አሳውቁ.. ከታላቅ ይቅርታ ጋር ማለት ነው😁😁
የኛ ትክክለኛው እነሆ
👇👇
https://www.instagram.com/reel/DG-JXBqI9g1/?igsh=OWllaGRwdnBrNnJp
ሪፖርት ከማድረጋችን በፊት እውነተኛው አካውንት እንዳልሆነ አሳውቁ.. ከታላቅ ይቅርታ ጋር ማለት ነው😁😁
የኛ ትክክለኛው እነሆ
👇👇
https://www.instagram.com/reel/DG-JXBqI9g1/?igsh=OWllaGRwdnBrNnJp
ኧረ ቤተ ክርስቲያንን እየተጠቀምንባት አይደለም ወገን.. በቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ውስጥ ያ ሁሉ የቅዱሳን ስእላት እንዲደረግ ያደረግችው ለምን ይመስላችኋል..??
አንድም እኮ የሕይወታችን ሮል ሞዴል እንዲሆኑንና ባየናቸው ቁጥር እነሱን መምሰል እንድንጀምር ነው.. የኛ ሮል ሞዴል ዓለማዊ ሰዎች ሳይሆኑ ክርስቶስን መስለው የኖሩ ቅዱሳን ናቸው.. እና ስእላቸውን ባየን ቁጥር እነሱን ስለመምሰል ማሰብም አለብን..
የእነርሱም ደግሞ ያኔ ምልጃቸው ያግዘናል
@apostolic_answers
አንድም እኮ የሕይወታችን ሮል ሞዴል እንዲሆኑንና ባየናቸው ቁጥር እነሱን መምሰል እንድንጀምር ነው.. የኛ ሮል ሞዴል ዓለማዊ ሰዎች ሳይሆኑ ክርስቶስን መስለው የኖሩ ቅዱሳን ናቸው.. እና ስእላቸውን ባየን ቁጥር እነሱን ስለመምሰል ማሰብም አለብን..
የእነርሱም ደግሞ ያኔ ምልጃቸው ያግዘናል
@apostolic_answers
ቤተ ክርስቲያን ግን.. በተለያየ ሱስ የተያዙ ወንድሞች እና እህቶችን ማቆያ ጽድት ያለ ማእከል ቢኖራት.. ማእከሉ ውስጥ ባስኬት ቦል፣ ፑል እና የመሳሰሉት ቢኖሩ.. ቆንጆ ምግብ እና ጽዳት ቢኖረው.. ከዛ ደግሞ ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ.. ስለ ንስሐ እና ስለ ቅዱስ ቁርባን.. ስለ ጸሎትና በዙሪያው ከብበውት ስላሉት ቅዱሳን በጸዴው በየቀኑ ትምህርት ቢሰጣቸው.. ጸዴ ጸዴ መዝሙር እየተሰባሰቡ ቢዘምሩ..
አይደለም ሱስ እብድ ይፈወሳል የምር😁😁😁 ባለ ሃብት እስቲ አስቡበትና ከቤተ ክርስቲያን ጋር ተማክራችሁ አስደምሙን..
@Apostolic_Answers
አይደለም ሱስ እብድ ይፈወሳል የምር😁😁😁 ባለ ሃብት እስቲ አስቡበትና ከቤተ ክርስቲያን ጋር ተማክራችሁ አስደምሙን..
@Apostolic_Answers
ኤዲያ ኢንስታግራም ተጠቃሚያዎች አሁን ገና ነው የገባላችሁ😁😁
https://www.instagram.com/reel/DHJcTCgoVqa/?igsh=Z2dpODRwemRoY2c1
https://www.instagram.com/reel/DHJcTCgoVqa/?igsh=Z2dpODRwemRoY2c1
አንዱ የእስላም አቃቤ እምነት ከአንዲት እህቱ ጋር ያወራል ላይቭ ላይ እና ልጅቷን “ለምን ካፊሮችን(ክርስቲያኖችን) ፎሎው ታደርጊያለሽ..??” እያለ ያዝጋታል እና..
ልጅቷ :- ፎሎው ስለሚያደርጉኝ ለዛ ፎሎው መልሼላቸው ነው
መምህሩ :- ለምሳሌ አክሊል ፎሎው ባክ አድርጎሻል..??
ልጀቷ :- አይ አኬን ራሴው ነኝ ያደረግሁት.. አኬ በጣም ምርጥ ሰው ነው
መምህሩ :- ለራሱ በምግብ እጥረት ሊመት የደረሰ ሰውዬ ምን ይሰራልሻል..?? ካፊሮችን መጥላት አለብሽ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብጹእ አቡነ ዩሱፍ ምን ሲሉ ሰማሁ..
ኦርቶዶክስ ብዙ ጊዜ ከካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት ሁለት ጽንፎች መካከል ላይ በመጠን ያለ ነው.. እንደ ካቶሊክ የማይሳሳት ፖፕ አለ አንልም እንደ ፕሮቴስታንትም ምስጢረ ክህነትን አንክድም..
@Apostolic_Answers
ኦርቶዶክስ ብዙ ጊዜ ከካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት ሁለት ጽንፎች መካከል ላይ በመጠን ያለ ነው.. እንደ ካቶሊክ የማይሳሳት ፖፕ አለ አንልም እንደ ፕሮቴስታንትም ምስጢረ ክህነትን አንክድም..
@Apostolic_Answers
ዛሬ በጌታ ቀን ማለትም እሁድ😁😁
ያ ሽባ ሰው “ሰው የለኝም” አለ ጌታ ግን ደረሰለት “አልጋህን ተሸክመህ ሂድ” አለው.. በሃጢአት ሽባ የሆንንም “አቅም የለኝም አልድንም” ብንል ጌታ ግን አለን እርሱ “ተነስ በቅድስና በጽድቅ ተመላለስ” ይለናል.. በጌታ ተስፋ አድርጉ
https://vm.tiktok.com/ZMB68NDW2/
ያ ሽባ ሰው “ሰው የለኝም” አለ ጌታ ግን ደረሰለት “አልጋህን ተሸክመህ ሂድ” አለው.. በሃጢአት ሽባ የሆንንም “አቅም የለኝም አልድንም” ብንል ጌታ ግን አለን እርሱ “ተነስ በቅድስና በጽድቅ ተመላለስ” ይለናል.. በጌታ ተስፋ አድርጉ
https://vm.tiktok.com/ZMB68NDW2/
TikTok
TikTok · ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
78.8K likes, 1714 comments. Check out ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers’s video.