ዲያቆን ምህረት ከእነ ክሊፍ እና ስቷርት ጋር ካደረገው ውይይት በኋላ ክሊፍ ጭራሽ አቦካው..
የቅዱስ ቁርባን ትምህርትን በትክክል ብትቀበልም ባትቀበልም ችግር የለውም ዋናው በኢየሱስ ማመንህ ነው እያለ ነው🤭🤭 ኢየሱስ የተናገረውን አልቀበልም እያልክ ምኑን በእርሱ አመንክ አባ ሎል
https://vm.tiktok.com/ZMBqYcjGK/

TikTok
TikTok · ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
125.5K likes, 2177 comments. Check out ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers’s video.
የእለቱ የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባብ
ምእራፍ 12
- ጌታችን ኢየሱስ በምሳሌ ተናገረ.. የወይን አትክልት የተከለ ሰው ነበረ እናም ለገበሬዎችን አከራይቶት ሄደ.. በጊዜውም ፍሬን ለመቀበል ወደ ገበሬዎቹ አስቀድሞ ባሪያዎችን ኋላም ልጁን እንደላከባቸው.. እነርሱ ግን አመጸኛ ሆነው አንዳንዱን ደበደቡ አንዳንዱን ገደሉ..
[እግዚአብሔር እንዲሁ ወደ አይሁዳውያን ብዙ ጊዜ ባሪያዎቹ ነቢያትን በመጨረሻም ልጁን ኢየሱስን ላከባቸው.. እነርሱ ግን የፈለጉትን አደረጉ]
- ከፈሪሳውያንና ከሄሮድስ ወገን የሆኑት ጌታችንን በንግግር ሊያጠምዱት “ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዷልን ወይስ አልተፈቀደም?” ብለው ጠየቁት.. ጌታችንም መለሰላቸው
- በሙታን ትንሣኤ የማያምኑ ሰዱቃውያን ጌታችንን ፈተኑት.. አንዱ ባል ሲሞትባት ሌላን እያገባች ሰባት ባል የፈረሰች ሴት በትንሳኤ ሰዓት ማንን እንደምታገባ ተጠየቀ.. ጌታችንም ኢሱስም መለሰላቸው
- ከጻፎችም አንዱ ጌታችንን “ከትእዛዛት ፊተኛይቱ የትኛዋ ናት” ብሎ ጠየቀው.. ጌታችንም መለሰለት..
- ጌታችን የጻፎችን ስለ መስሑ ያላቸውን መረዳት በመያዝ ስለ መሲሑ ጥያቄን አቀረበ.. መሲሑ የዳዊት ልጅ ከሆነ ዳዊት ለምን ጌታ ብሎ ይጠራዋል..?? የሚል ጥያቄ
[መሲሑ የዳዊት ልጅ(ዘር) የተባለው በሥጋ ከእርሱ ዘር ይወለዳልና ነው.. ይህንን መሲሕ ዳዊት “ጌታዬ” ያለው ግን አምላክ እንደመሆኑ ደግሞ ዳዊትን ያስገኘ ለዳዊት ሥሩ ነውና ነው.. ስለዚህ ኢየሱስ የዳዊት ሥርና ዘፍ ነው። ራእይ 22:16 ይነበብ]
- አንድ ሳንቲም(ሁለት ናስ) በመቅደስ ስላገባች ምስኪን መበለት ጌታችን ተናገረ
መልካም ውሎ
@Apostolic_Answers

የዛሬው የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
ምእራፍ 13
- ሐዋርያቱ የአይሁዳውያንን
የመቅደሱን ማማር ለጌታችን እያሳዩ ነገሩት.. ጌታችን ኢየሱስም “ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም” በማለት እንደሚፈርስ ነገራቸው (የምርም በ70 ዓም ገደማ ፈረሰ)
- ሐዋርያቱ ጠየቁት የዚህ ሁሉ ነገር ፍጻሜው መች እንደሚሆን.. ጌታችን ኢየሱስም የቤተ መቅደሱ ፍጻሜ እና የዓለም ፍጻሜ ምልክቶችን ነገራቸው
- ጌታችን ኢየሱስ ቀጠል አድርጎም ዳግም እንደሚመጣና በድንገት እንደሚመጣም ጊዜውንም ማንም እንደማያውቅ ነገራቸው.. የመምጫውን ምልክቶች ግን ነገራቸው

ስለዚያች ቀን ልጅም ቢሆን አያውቅም..??
የማርቆስ ወንጌል 13
32፤ ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።
ማብራሪያ..
@Apostolic_Answers
የማርቆስ ወንጌል 13
32፤ ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።
ማብራሪያ..
@Apostolic_Answers
የዛሬው የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
ምእራፍ 14: 1-11
- ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እና የቂጣ በዓል ሲሆን ጻፎችና የካህናት አለቆች ጌታችንን ለመግደል መከሩ
- ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ በማዕድ ተቀምጦ ሳለ አንዲት ሴት እጅግ ውድ ናርዶስ ሽቶን ይዛ መጥታ ብልቃጡን ሰብራ በእራሱ ላይ አፈሰሰችው.. አንዳንዱ ገንዘብ አባከነች ብሎ ተቃወማት ጌታ ግን መልካም አደረገች አለ.. እናም ወንጌል በተነገረበት ሁሉ ይህም እርሷ ያደረገችው ለእርሷ መታሰቢያ እንደሚነገር ተናገረ
- የአስቆሮቱ ይሁዳ ጌታ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ወደ ካህናት አለቆች ሄደ.. እነርሱም ገንዘብ እንደሚሰጡት ተስፋ ሰጡት.. ስለዚህም ምቹ ሰዓት መጠበቀ ጀመረ
[አጠረች የዛሬዋ..?? ከቀኑ ጋር እንዲሄድልን ነው.. ይሄ አጋጣሚ በሕማማት ዛሬ ምናስበው ክፍልም ስለሆነ ነው.. ቀጣይ ያለው ደግሞ ለነገ የሚሆን ነው😊😊 ከፈለጋችሁ ግን ተመሳሳይ ቢሆንም ማቴዎስ 26:1-16 ማንበብ ትችላላችሁ]

የእለቱ የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
ምእራፍ 14:12-ፍጻሜ
- ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይሁድ ፋሲካን በሚያርዱበት በመጀመሪያው ቀን ከደቀመዛሙርቱ ጋር ፋሲካን በላ
- ሲበሉም ጌታችን ኢየሱስ ከ12ቱ አንዱ አሳልፎ እንደሚሰጠው ተናገረ
- ጌታችን ኢየሱስ የቅዱስ ቁርባንን ሥርዓት ሠራ
- ጌታችን ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ እንደሚሰናከሉና እንደሚበተኑ ተናገረ..
- ጌታችን ቅዱስ ጴጥሮስን በአንድ ሌሊት ሦሥት ጊዜ እንደሚክድ ነገረው.. ጴጥሮስ ግን በፍጹም አልክድህም አለ
- መድኃኒታችን ኢየሱስ በጌቴሴማኒ ጸለየ.. ደቀ መዛሙርቱ አብረውት ሊጸልዩ ምንም አልቻሉም ደክመው ነበርና.. ጌታም “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ” አላቸው..
- ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ሰጠው ደቀመዛሙርቱም ሁሉ ጥለውት ሸሹ..
- ጌታችን በካህናት አለቃ ፉት ለፍርድ ቀረበ.. ከተሰበሰቡትም ሞት ይገባዋል እያሉ ይፍርዱበት ነበር.. አንዳንዶችም ይተፉበት ፊቱንም ሸፈረነው ይቀልዱበት ይመቱትም
ነበር
- ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችንን እየማለ 3 ጊዜ ካደው.. በኋላ ግን የጌታ ቃል ትዝ ብሎት አለቀሰ።

አንዱ ፕሮቴስታንት
“ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ስትሉን ወዴት ነው እየጠራችሁን ያላችሁት..?? ወደምትሳሳተው ቤተ ክርስቲያን ወይስ ወደማትሳሳተው ቤተ ክርስቲያን..??”
እያለ ይጠይቃል አሉ.. አንተን ምንም አልልህም ያው የሚገባህም አይመስለኝም.. የምትጨመረው የጌታ ቤተ ክርስቲያን ላይ ነው.. የእርሱ አካል ላይ ነው ምትጣበቀው..
ይህች ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ትሳሳታለች የምትሉት ከእምነትም ከእውቀትም የራቃችሁ እናንተ(ፕሮቴስታንቶች) እንጂ እኛ አይደለንም.. እኛ ሎካል ቸርቾች በሎካል ሲኖድ ሊመሩ ይችላሉና ያ ሲኖድ ሊሳሳት ከመቻሉ አንጻር በሆነ አካባቢ ላይ ስለሚሆን ጉባኤ አወራን እንጂ የሚድኑት ሁሉ ስለሚጨመሩባት ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ያለ ነገርን እንደ ፕሮቴስታንት አንናገርም..
ኧኸ.. ዛሬ እናስቀድሳ.. ቅዱስ ቁርባን ዛሬ ምትቀበሉ ሰዎች ላለፈን ሰዎች በቃ ጸልዩልን😁😁

መሃል ቅዳሴ ላይ ወንጌል ተነብቦ እዛው የወንጌል ትምህርት ይሰጣል አሁን ያለሁበት ቦታ እና አባ አሁን ሲያስተምሩ እንዲህ አሉ:
አንድ ሰው ደሙን ቢለግሳችሁ እድሜ ልካችሁን ታስቡታላችሁ.. ጌታችን ኢየሱስ ግን ክቡር ደሙን ስለ ሁላችን ኃጢአት አፍስሶ ግን አናስታውሰውም.. ክርስቶስ ሁሌም በልባችን ሊኖር ይገባል..
አሁን ይህንን ስሰማ ሳልረሳው ላካፍላችሁ ብዬ ነው.. ከቅዳሴ መልስ አንብቡት😊😊

በዚ ጊዜ ይሄንን ማንሳት ደብሮኝ እንጂ ቲክቶክ ላይ አንድ ሚላ ገባን አ🤭🤭 ይሁነው እስቲ ጌታ በተጠቀመበት እንደው በምህረቱ
ፊልም የምናይበትና እንዲሁም አንዳንድ ለየት ያሉ ፕሮግራሞችንም ምናካሂድበት አዲስ ቲክቶክ ከፍተናል
በሉ ኑ ፎሎው አድርጉ😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMBs1Ges3/
👆👆
በሉ ኑ ፎሎው አድርጉ😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMBs1Ges3/
👆👆
የዛሬው የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
ምእራፍ - 15
- ጌታችን ኢየሱስን የካህናት አለቆች በጲላጦስ ፊት አቀረቡት.. ጲላጦስም እስኪደነቅ ድረስ ጌታ ዝም አለ..
- በበዓሉ አንድ እሥረኛ በነጻ ይፈታ ነበርና ጲላጦስ በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስ እንዲፈታ አሳብ ቢያቀርብም ሕዝቡ ግን በርባንን(ነፍሰ ገዳይ የሆነውን) ፍታልን ኢየሱስን ስቀለው እያሉ አብዝተው ጮሁ
- ጌታችን ኢየሱስ እንዲሰቀል ተፈረደበት
- ጌታችንን ወታደሮች ወደ አንድ ግቢ አስገብተው አፌዙበት.. እንደ ንጉሥ ቀይ አልብሰው በመቃ ራሱን መቱት ተፉበት ተሳለቁበት..
- ጌታችን ሊሰቀል ወደ ጎልጎታ ተወሰደ በዚያም ከዓመጸኞች ጋር ተቆጠረ የተባለው ይፈጸም ዘንድ በሁለት ዓመጸኞች መሃል ተሰቀለ.. በመስቀሉ ላይም እንደ ክስ ሆኖ የአይሁድ ንጉሥ የሚል ተጻፈ
- እንዲያ ተገርፎ ተሰቅሎም ሕዝቡ ሁሉ ግን ያፌዝበት ነበር “እስቲ ራስህን አድን” ይሉት ነበር.. አብረውት የተሰቀሉትም ጭምር
- ከስድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ምድር ጨለመች ከዚያም ጌታ ኢየሱስ በታላቅ ድምጽ ጮሆ ነፍሱን ሰጠ..
- በኋላም የአርማትያስ ዮሴፍ መጥቶ ጲላጦስን የጌታን ሥጋ ለመነው.. ጲላጦስም ፈቀደለት ወስዶም በመቃብር አኖረው
@Apostolic_Answers
———-

ባሲሊደስ የተባለ መናፍቅ - “ክርስቶስ አልተሰቀለም አልሞተም ይልቁንም ተመሰለባቸው” አለ..
ሙሃመድም - “ክርስቶስን አልሰቀሉትም አልገደሉትም ግን ለነርሱ ተመሰለባቸው” አለ..
ጳውሎስ ግን ማንን እንሰብካለን አለ..??
ሙሃመድም - “ክርስቶስን አልሰቀሉትም አልገደሉትም ግን ለነርሱ ተመሰለባቸው” አለ..
ጳውሎስ ግን ማንን እንሰብካለን አለ..??
የእለቱ የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
20 ቁጥሮችን ብቻ የያዘች አንዲት ምእራፍ ናት የቀረችን.. እና ስለ ትንሳኤ ምናምን ነው ምእራፉ.. ከጊዜው ጋር አብሮ እንዲሄድ ማታ እናነባለን እሱን..
ስለዚህም ከታች ኮመንት ላይ እናንተ ደስ ያላችሁን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ(ክፍል) አስቀምጡ.. የሌላውንም አንብቡ.. ሌላውም የእናንተን ያነብባል
👇👇👇👇
ኮመንት ላይ ከኔ እንጀምር😁😁

አንዱ ፕሮቴስታንት ደግሞ ምን አለ..?? “ቤተ ክርስቲያንህ መጽሐፍ ቅዱስ አላት..??”
😁😁 ወገኛ አንተም አለኝ ትላለህ ባይኖርህም እንኳን ማለት ነው👊😁 ለማንኛውም ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከሌላት ማንም የለውም በቃ።
ግን ምንድን ነው መሰለህ ያለን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ቀኖና ማውራት ፈልገህ ከሆነ የኛ ያለን መጽሐፍ ቅዱስ ቀኖናው ክፍት ነው ነው የሚባለው.. ስለዛ በተለያየ መጽሐፍት የተሰጠውን ቀኖና እናያለን እና ያው ዝግ አይደለም ነው😁😁
የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ለምሳሌ ዝግ ቀኖና የላትም ይሄ ማለት ግን መጽሐፍ ቅዱስ የላትም ማለት አይደለም.. ይሄንን የጠየከው ልጅ እባክህን የሰነፍ ጥያቄ አትጠይቅ ሼም

“ክርስትና የሚባል እምነት ነበረ እንዴ ለካ ኢትዮጵያ ላይ የሚባልበት ቀን ይመጣል”
ይለናል አንዱ ኡስታዝ ደግሞ😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMBGDQshP/
——
ይለናል አንዱ ኡስታዝ ደግሞ😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMBGDQshP/
——
የእለቱ የማርቆስ ወንጌል ክፍል ንባባችን
ምእራፍ - 16
- በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ማለትም እሑድ ሴቶች ወደ ጌታችን የቀብር ሥፍራ ሽቱ ሊቀቡ ሄዱ
- የመቃብሩ መዝጊያ ደንጋይ ግን ተንከባሎ አገኙት.. መልአክም ተገልጦ እንዲህ አላቸው:-
“አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”
- ጌታችን በዛ ቀን ለመግደላዊት ማርያም ታየ.. ከዚያም ከደቀመዛሙርቱ ለሁለቱ ታየ..
- በኋላም ጌታችን ኢየሱስ ለ11ኡ ሐዋርያት ተገለጠና ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ እየሰበኩ እንዲያጠምቁ አዘዛቸው
- ጌታችን ኢየሱስ አረገ
እነሆ የማርቆስ ወንጌል ንባባችን ተፈጸመ።
@Apostolic_Answers
————-