“ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
በእውነት ተስፋችን ክርስቶስ ኢየሱስ ተነሥቷልና ሀሴት አድርጉ.. እንኳን አደረሳችሁ ለዝች ቀንም
@Apostolic_Answers

ቅዱስ ጳውሎስ: “እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን አንሰብካለን” አለ..
ቅዱስ ያሬድ ደግሞ: “እኛስ ከሙታን የተነሣውን ክርስቶስን እንሰብካለን” አለ..
https://vm.tiktok.com/ZMBGnWmqq/
———-

አይ ግእዝ.. ምን ተሻለኝ..
ይኸው “እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን” የሚለውን በግእዝ ልለው ፈልጌ ሲጣራ ያልኩት ነገር ሲተረጎም ምን ሆኖ ቢገኝ..??
“አልሰቀሉትም አልገደሉትም.. ግን ለእነሱ ተመሰለባቸው”😭😭

ዮው ዛሬ አነበባችሁ እንዴ መጽሐፍ ቅዱስ..?? እስቲ አንድ አጠር ያለች መጽሐፍ ከጳውሎስ መልእክት መርጠን እናነባለን.. እናንተ ግን ማንበብ አትርሱ በራሳችሁም
“ለኢትዮጵያ ሊቃውንት ክብር የለህም” ብሎ የሚያዝገኝን ልጅ አጊኝቼ ጠየኩት.. ምንም ሚያውቀው ታሪክ የለም:
እኔ:- እስቲ ከቅዱስ ያሬድ እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ውጪ አንድ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ጥቀስ
እርሱ:- ዮሐንስ አፈወርቂ(ከትግራይ አካባቢ ሎል)
አፈወርቂ..??😭😭

ከላይ በፃፍኩት ብዙዎቻችሁ ስትስቁ አየሁ ሎል.. በሉ እስቲ እናንተስ ከቅዱስ ያሬድ እና አባ ጊዮርጊስ ውጪ ጥቀሱ..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጴንጤ ወንድም እህቶቼ እኔ ያለብኝ ብዙ ጭቅጭቅ ስላለ እሱ ይበቃኛል.. እኛ ጋር ለመማማር ስትመጡ ለነዚ ልጆች አትንገሯቸው በናንተ ምክንያትም እየተወቀጥኩ ነው😆😆
“ፍኖተ ጽድቅ” የሚባለው ማኅበር የክርስቲያን ይሁን የፕሮቴስታንት ለመለየትም ተቸገርኩ እኮ.. እየተቆራረጡ የሚወጡት ትምህርቶች ምንም ከሌሎች ጋር የሚለዩን አይደሉም..
ምስጢራት(ጥምቀት፣ ቁርባን፣ ክኅነት) እና ነገረ ቤተ ክርስቲያን ላይ በግልጽ አስተምሩና እስቲ እንስማችሁ ፍቀዱልን..
ምናልባት አስተምረውም ከሆነ ላኩልኝ እስቲ
@Apostolic_Answers
ምስጢራት(ጥምቀት፣ ቁርባን፣ ክኅነት) እና ነገረ ቤተ ክርስቲያን ላይ በግልጽ አስተምሩና እስቲ እንስማችሁ ፍቀዱልን..
ምናልባት አስተምረውም ከሆነ ላኩልኝ እስቲ
@Apostolic_Answers
በሐሰተኛ አካውንት እየገቡ ራሳቸውን ሳያሳውቁ ቤተ ክርስቲያንን ሲሳደቡ የሚውሉትን፣ በእኛ ስም አካውንት እየከፈቱ ማጭበርበር የሚያደርጉትን እንዲሁም ኦርቶዶክስ ሆነውም የቤተ ክርስቲያንን መልክ ለማጠልሸት ቆርጠው የሚሰሩትንም በሪፖርት የተወሰነ እናግላቸው ብዬ ነበር..
ግን አንዳንድ ሰዎች ሲያወሩኝ እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ጥቂት ተመልካች ብቻ ያላቸውና ከነዛ ውስጥም አብዛኛው እንደ ቁም ነገርም ስለማያዩዋቸው ማስተዋወቅ እንዳይሆን ቢቀር ይሻላል አሉኝ..
በቃ ይብራ.. እንኳን ጠየኳቹ መጀመሪያ😁😁

ከአንድ ጓደኛዬ ጋር በሆነ ጉዳይ ላይ እያወራን አንዳንድ ነገሮችን እየተለዋወጥን ስለ እርሱ አንድ ነገር ነገረኝና ሊጠቅም ስለሚችል እዚሁ ላካፍላችሁ አሰብኩ..
እንዲህ አለ፡
መጸለይ እንዳለብኝ እያወቅሁ ግን በቃ ምንም ሞራሉን ሳጣ በተቀመጥኩበትም ቦታ ሆነ በተኛሁበት ቦታ ሆኜ በመስቀል ምልክት አማትብና መጀመሪያ ጌታ ኢየሱስን በመስቀል ላይ እንደተሰቀለ ሆኖ አስበውና ከዛም ሁሉን አዋቂ ሁሉም ቦታ የሚገኝ እንደሆነና እያየኝም ውስጤንም እያደመጠ እንደሆነ ራሴን አስታውሰዋለሁ.. ከዛ ወዲያውኑ ተኝቼም ከነበረ ቀና ብዬ የጌታን ስም ደጋግሜ እየጠራሁ እርዳኝ እርዳኝ እለዋለሁ.. በዛ ውስጥ ሳላስበው ከልቤ በደንብ እግዚአብሔርን እጣራለሁ.. መሃል መሃል ላይ በቅዱስ መስቀል ምልክት እያማተብኩ ደስ እያለኝ ጸልያለሁ.. ስጀምር ደብሮኝ የነበረው አንዴ ጸሎቱን ከጀመርኩት በኋላ ግን ረስቼው ስለ ጌታ ደስታ ስለ ራሴ ሃዘን ይሰማኛል.. ደስ የሚል ስሜት..
ስለዛ እንደምንም የመጀመሪያዋን ድብርት እለፏትና ቀላሏን ነገር አድርጉ ጌታ ደግሞ ቅርባችን ነው ነው እያለን ያለው

“የቄርሎስ ልጆች ብትሆኑስ ቄርሎስ የሠራውን ባደረጋችሁ ነበር..” እንበል እንዴ😁😁
የሆነ የተሳሳተ የሚመስል ነገር የተናገረ ሰው ሲያዩ የአንዳንድ ሰዎች አመጣጥ ግን በጣም ይገርማል.. ጳጳስም ብትሆን አቃሎህ ሰዳድቦህ ያባርርሃል..
አንዳንድ ሰው በጣም አደገኛ ነው.. ምንም ሃዘኔታ በውስጡ የለም.. እንደ አደገኛ አዋቂ ነው ራሳችንን የምናየው ምናምን እና የሆነች ልክ የማትመስል ነገር ያየን ሲመስለን በዙሪያችን ያገኛናትን ዲንጋይ ወርውረን እንደ ጀግና መታየት እንወዳለን.. ምኑንም ሳንይዘው ማለት ነው..
ንስጥሮስ “ማርያም ‘ወላዲተ አምላክ’ አትባልም” እያለ ክርስቶስን ለሁለት ከፍሎ ሲያስተምር ቅዱስ ቄርሎስ ግን በሁለተኛ መልእክቱ መግቢያ ላይ እንዲህ ነበር ያለው:
“እጅጉን ሃይማኖተኛ ለሆነውና በእግዚአብሔርም ለተወደደው አብሮን ለሚያገለግለው ንስጥሮስ..”
አልመለስ ሲል ንስጥሮስ እኮ ኋላ ላይ ተወግዟል.. እዚው መልእክቱ ላይም ስህተት የሆነውን ነገር ለይቶ አሳይቷል.. ግን ደግሞ ክብር እና ፍቅር ታያላችሁ.. ያውም ቄርሎስ አንድ ተራ ምእመን ብቻ አልነበረም የታላቋ የአሌክሳንድሪያ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርከ ነበር..
ለማንኛውም በቅንነት ስህተት የሆነውን ብቻ ለይቶ በማውጣታ ማሳየት እንጂ አጉል ዓይነት አካሄዶች ከኛ ይራቁ..
የ6 ደቂቃ ፖስት

ብጹእ አባታችንም ፍኖተ ጽድቅም እስቲ አስደስቱን.. እንደው በቃ ልጆቻችን ወንድሞቻችን ደስ ይበላቸው ብላችሁ እንዲሁ በቃ በየዋሕነት ከታች ያለውን በሉልን እስቲ..
- ጥምቀት ለድኅነት እንደሆነ የማያምን ገና ያልበራለት መናፍቅ እንደሆነ (ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ በነገራችን ላይ ስለ ጥምቀት ማወቅ ብሩኅነት ነው ይላል)
- ቅዱስ ቁርባን የራሱ የጌታ ሥጋና ደም እንደሆነ የማያምን መናፍቅ እንደሆነ
- በሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ውስጥ የሌሉ የፕሮቴስታንት ተሐድሶ ቸርቾች የጌታ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደሌሉ..
- ሰው ለመዳን ደግሞ ከሐዋርያት ጀምሮ የመጣችው ቤተ ክርስቲያን እንደምታስፈልገው
- ክርስቲያኖች ድኅነታቸውን የሚፈጽሙት ክርስቶስን በመምሰል ሕይወት ውስጥ በመልካም ሥራ በማደግ እንደሆነ
- ቅዱሳን እንደሚማልዱ በተለይም
ወላዲተ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያላትን ትልቅ ቦታ
እስቲ ይሄንን ንገሩን እንደው ድፍረት ባይሆንብን.. ሼም እየያዘኝ ነው የጻፍኩት ግን እንደው ይቅርታ አድርገውልን አባታችንም ማኅበሩም ከላይ የተዘረዘረውን በግልጽ ሲናገሩት ቢሰሙ ሰዉም ይረጋጋል

ነገ ማለትም አርብ ደግሞ እስቲ ጠዋት ጠዋት ቲቶን ማንበብ እንጀምራለን.. በ3 ቀን እንጨርሳታለን.. ጌታ ከረዳኝ በድምጽ አሳቡንም እያብራራሁላችሁ ልንሄድበት እንችላለን አጭር ስለሆነ
ኢክቲስ ተመለሰ ደግሞ.. ማለት ወደ ኦሬንታል ቤተ ክርስቲያን.. እቺን የጾም ጊዜን በንስሐ አሳልፎ በቅዱስ ሚስጥር ተቀላቀለ.. ወደ የትኛው ኦሬንታል ቤተ ክርስቲያን የሚለው ላይ ያው እሱ ውጭ ነው ያለበት ቦታ ያሉትን ነው የተቀላቀለው
እርሳቸው ያው አጋጣሚ በንግግር መሃል ተናግረውት ይሆናል.. ግን..
“ማርያም ለአለም ብቻ ሳይሆን ለልጇ ለኢየሱስም ቤዛ ናት” የሚለውን አታስተጋቡ እባካችሁን.. አንዳንድ ሰዎችን ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው.. ጌታ ይርዳን