Telegram Web Link
የእለቱ የቲቶ መልእክት ንባባችን:

ምእራፍ 1

- ቅዱስ ጳውሎስ ራሱን በማስተዋወቅ ይጀምርና ለቲቶ መልእክት እንደሆነ በመናገር ይጀምራል

- ቅዱስ ጳውሎስ ቲቶን በቀርጤስ አባቶችን እንዲሾም ይነግረዋል.. የኤጲስ ቆጶሳት ሁኔታ ምን መምሰል እንዳለበትም ይዘረዝራል

መልካም ውሎ

@Apostolic_Answers
ሰው እንደሚበድል እግዚአብሔር አስቀድሞ እያወቀ ለምን እርሱን መፍጠሩን አልተወም..??

ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው እንደሚወድቅ ብቻ ሳይሆን ብቸኛ ልጁ ኢየሱስን በሥጋ ልኮ ሰውን እንደሚፈውሰውና ወደተሻለ ክብርም እንደሚምልሰው ጭምር ነው የሚያውቀውና ነው። ስለዚህም እንደ እግዚአብሔር አሳብ እና ፈቃድ ብዙዎች ከእርሱ ጋር ይኖራሉ..

ሰፋ ላለ አሳብ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ great catechism, chap 7 & 8 ይነበብ..

@Apostolic_Answers
ፕሮቴስታንቶችን ግን ከሌላው በፊት ኢየሱስ የዓለም ቤዛ መሆኑን ብናሳምናቸው አይሻልም..?? ምክንያቱም በፕሮቴስታንት ውስጥ limited atonement የሚባለው ትምህርታቸው “ኢየሱስ የዓለም ቤዛ” የሚለውን የካደ ምንፍቅና ነው..

https://vm.tiktok.com/ZMB7Lhx5e/
ፕሮቴስታንቶች(ካልቪኒስት) ጋር ትሄድና..

“አትደንግጡ
ኢየሱስ የዓለም ቤዛ ነው”

ያው አስቀድሞ ለተወሰነባቸው ጥቂቶች ብቻ አይደለም ቤዛነቱ😁😁

@Apostolic_Answers
የእለቱ ወደ ቲቶ መልእክት ንባባችን

ምእራፍ 2

- ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት ቲቶ ሊናገር እንደሚገባ

- ሽማግሌዎችን ስለማስተማር

- ሽማግሊቶችን ስለማስማር

- ቆነጀጅትንም ስለማስተማር

- ጎበዞችንም እንዲሁ

- ራስን ሁሌ በማይነቀፍ መልኩ ስለመግለጥ

- ስለ ባሪያዎችም እንዲሁ

- ሰዎችን ሁሉ ስለሚያድነው ስለ ተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ

- “ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።”

መልካም ውሎ

@Apostolic_Answers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናስብበት መሰለኝ ይህንን ነገር😁😁 አይ ጸዴ ነገር አለው😁😁
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ትዳር ምናምን ሳስብ.. ውስጤ የሚለኝ..
ቅዳሴ ላይ ኢየሱስ ይገኛል.. ማለት ሊገኝ ይችላል አይደለም.. በቃ የምርም ኢየሱስ እዛ ጋር ይገኛል.. ክርስቶስን ብዬ ልምል ነበር ግን መማል ማቆም አለብኝ በተለይ በጌታ ስም..

ዮው ክርስቶስን ልናገኘው ነው ዛሬ ምንሄደው ይሄንን እያሰብን እንሂድ.. ብንችል ደግሞ በቅዱስ ቁርባን ከእርሱ እንካፈላለን.. ምናልባት ዛሬ ካልቻላችሁ እንደኔ በቃ ሄደን ከሩቁም ቢሆን አግኝተነው እንመጣለን

ይህ ሁሉ በጌታ ምህረት እና ቸርነት ብቻ ሆነ
ቅዳሴ ላይ የራሳችንን የግል ጸሎት የምንጸልይ ሰዎች ግን ምናችንን ነው ሚያመን..??

https://vm.tiktok.com/ZMBvUY4k7/
ትናንት በጊዜ ተኝቼ ነበር እና ሌሊት 9 ሰዓት አካባቢ ስነሳ መልእክቶች አየሁ እና “ዮኒ ማኛ” ጋር ና እና አንዳንድ ፕሮቴስታንት ወንድሞችን በቴስታ በልልን የሚል ዓይነት ነበር.. እና ከነጋ ከቅዳሴ በኋላ ስሰማ ለካ ቀውጢ ጭቅጭቅ ነበር ሎል..

በእርግጥ እኔ ብኖርም በአንዳንድ ምክንያቶች እንደነዚህ ዓይነት ቤቶች አልገባም.. ጭቅጭቁንም አልፈልገውም ግን ቀለል ያለ ነገር ስለሆነ ዛሬ ላይቭ ላይ ትንሽ ነገር እሄድበታለሁ.. ቪዲዮም እሰራላችኋለሁ ማታ ላይ
ፕሮቴስታንቶች የኢየሱስን የአለም ቤዛነት እንደማይቀበሉ ማስረጃዎች ከራሳቸው አንደበት.. ከሃገር ውስጥም ከውጭ ሃገርም..

https://vm.tiktok.com/ZMBvXHa6x/

———-
የእለቱ ወደ ቲቶ መልእክት ንባባችን:

ምእራፍ - 3

- ለምድራዊ ገዦችም እንኳን መታዘዝ እንደሚገባ(ያው ክርስትናን የሚገፋ ነገር እስካልሆነ ድረስ)

- እኛ ራሳችን አስቀድመን የሃጢአት ባሪያ እንደነበርን እና አሁን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ከእኛ ሳይሆን ከእርሱ እንደ ምህረቱ መጠን ዳግም እንደተወለድን.. መንፈስ ቅዱስንም እንደሰጠን

- እንዲህ የሆንን እኛ ደግሞ በመልካም ሥራ ልንጸና እንደሚገባ እና ከከንቱ ክርክሮች ራሳችንን እንድናርቅ

- መለያየትን(ምንፍቅናን) ከሚያደርግ ሰው መራቅ እንደሚገባ

- የመልእክቱ ማጠቃለያ እና ስንብት

መልካም ውሎ

@Apostolic_Answers
አንዲት ጓደኛዬ የሰሞኑን የፕሮቴስታንቶች ሁኔታ አይታ ታዝባ የጻፈችልኝ😁😁

[እኛ እመቤታችንን ቤዛ ስንል ቃሉን ተጠቀምነው እንጂ ከጌታ ጋር እያጋራናት አይደለም ቃላት ብዙ ትርጉም አላቸው ብለን በግልጽ እየነገርናቸውም ይከራከሩናል.. እዛው ከአጠገባቸው ከሌሎች ፕሮቴስታንቶች ግን “ኢየሱስ የዓለም ቤዛ አይደለም” ሲባል እየሰሙ ምንም አይመስላቸውም እንደውም ድነዋል እነርሱም ምናምን ነው የሚሉት.. እና ለቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ጥላቻ ብቻ ነው ሚያሳየው]

@Apostolic_Answers
ኢየሱስ በመምጣቱ እውነተኛውን አምላካችንን ማወቅ ተመለሰልን.. ጌታ ይመስገን የምር.. ፈጣሪን ማወቅና ለእርሱ ብቻ መገዛት የዘላለም ሕይወት ነው.. እርሱ ባይመጣ ኖሮ ይሄኔ ጣዖቴን እያመለኩ ለእሱ ደም እያፈሰስኩ ነበር..

@Apostolic_Answers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“መጽሐፍቶቻችን ጥራት ያስፈልጋቸዋል” - ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

እነዚህ መጽሐፍት ላይ ከተሠራ እሺ አሁን የኛ ሃገር ፕሮቴስታንቶች ምን መስበክ ሊጀምሩ ነው..??😭😭 ፕሮቴስታንቶች የምር መጽሐፍቱ ምንም እንዳይነኩ ጸልዩ.. አሁን ላይ ኦርቶዶክስን በሱ ማጭበርበር ቢከብድም ቢያንስ ግን ፕሮቴስታንቶች ወደ ጌታ ቤተ ክርስቲያን እንዳይመጡ በሱ ነበር ምታዘናጓቸው..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣🤣 ኧረ በቅዱስ ሚካኤል..
በጠዋቱ ልከው ያስቁኛል
“ያመኑትን ነው የሚያድናቸው” የሚለውን አባባል ይዘው አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች ይህንን ካልቪኒዝም ነው ሲሉ እንደመስማት የሚያስቅ ነገር የለም..

1. ካልቪኒዝም ላይ ለመዳን ማመን ሳይሆን ለማመን መዳንን ያስቀድማሉ..

2. ኢየሱስ የሞተው እግዚአብሔር አስቀድሞ እገሌ እገሌ ብሎ ለመረጣቸውና ለወሰነባቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ ነው ይላሉ😭😭

3. እኛ ግን ኢየሱስ ለሰው ዘር ሁሉ ሞቷል ግን ያንን ማዳኑን የሚያገኙት የሚያምኑ ናቸው እንጂ እንዲሁ የማያምኑትን አያድናቸውም እንላለን👍👍

ስለዚህ በክርስቶስ በኩል ለሰው ዘር ሁሉ ደም ፈስሷል.. ሥጋዌውም የሰውን ዘር ከመዋሐዱ አንጻር ልዩነት ሳያደርግ የሁላችን መድኃኒት ነው.. በእኛ በኩል ግን ይህንን መዳን ለማግኘት ማመን መጠመቅ አለብን ነው..

#ኢየሱስ_የሰው_ዘር_ሁሉ_ቤዛ_ነው

@Apostolic_Answers
ከኢየሱስ ጋር አብረን(አዳብለን) “ቤዛ” ብለን ምንጠራው አለን እንዴ..??

ኢየሱስ ቤዛ ሲባል አብሮ ቤዛ የሚባል አለ..?? የለም።።።።።

ወላዲተ አምላክ ቤዛ ስትባል “አብራ ቤዛ” (co-redemptrix) እያልናት አይደለም.. ካቶሊኮች የፈጠሩት የመጨቃጨቂያ ቃላት እኛም ጋር እንዳይመጣ.. እኛ እመቤታችንን “ቤዛ” ስንል በሌላ ትርጉም ስለሆነ “አብሮ ቤዛ” አንልም።

@Apostolic_Answers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ እነዚህን ሰዎች ፈራዋቸው.. ቀስ ብለው ወንጌል ስለ አክሊል ብቻ ነው እንዳይሉ.. ሎል
የሆኑ “ካህናት” ተሰብስበው.. “ብጹእ አቡነ ገብርኤል ከተነኩብን መስዋእትነት እንከፍላለን” ሲሉ ስሰማ ሽምቅቅ ነው ያልኩላችሁ ወንድም እና እህቶቼ.. ጠላታችሁ እንዲህ አይሸማቀቅ..
2025/06/30 06:11:38
Back to Top
HTML Embed Code: