This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት ከምሽቱ 1:30 ገደማ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች ይህ በቪድዮ ላይ የሚታየው ግዙፍ 'ነገር' ሰማይ ላይ መታየቱን በአካባቢ ያሉ ሰዎች መመልከታቸውን እያሳወቁ ይገኛሉ።
ምዕራብ ጉጂ ዲምቱ አካባቢ ያለ አንድ ነዋሪ "በጣም አስፈሪ የሆነ ግዙፍ ነገር ከሰማይ ሲወርድ ነበር፣ ግቢ ውስጥ ያለነው ሰራተኞች በግርምት ተሰባስበን ነው ያየነው። እየተቀጣጠለ ሚወርድ ነው ሚመስለው፣ ክስተቱ የሕዋ ከሆነም ብታጣሩልን" በማለት ገልፆታል።
በቅርብ ቀናት የጠፈር ስብርባሪ ኬንያ ውስጥ ባለ አንድ ገጠራማ ቦታ መውደቁ ይታወሳል።
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭
ትናንት ከምሽቱ 1:30 ገደማ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች ይህ በቪድዮ ላይ የሚታየው ግዙፍ 'ነገር' ሰማይ ላይ መታየቱን በአካባቢ ያሉ ሰዎች መመልከታቸውን እያሳወቁ ይገኛሉ። ምዕራብ ጉጂ ዲምቱ አካባቢ ያለ አንድ ነዋሪ "በጣም አስፈሪ የሆነ ግዙፍ ነገር ከሰማይ ሲወርድ ነበር፣ ግቢ ውስጥ ያለነው ሰራተኞች በግርምት ተሰባስበን ነው ያየነው። እየተቀጣጠለ ሚወርድ ነው ሚመስለው፣ ክስተቱ የሕዋ ከሆነም…
ዛሬ በሞያሌ የወደቀ ሲሆን በአካባቢው ያሉ ሰዎች ሲወድቅ ከፍተኛ ድምፅ ማሠማቱን እና የተቃጠለ ነገር እንደሚሸት እንዲሁም የsatellite ስባሪ እንደሚመስል ገልጸዋል ።
አስትሮኖሚ 🚀🔭
እንደዚህ የሚያማምሩ wallpaper የምንለቅበት channel ልንከፍት አስበናል እናንተስ👇
100 vote ሲያልፍ እንጀምራለን
በሁለንታችን ካሉ ትልልቆቹ black holes መካከል አንዱን ወስደን ከእኛ ስርዓተ ፀሐይ አንፃር ስንመለከት ይሄንን ይመስላል
@Astronomy21bk
@Astronomy21bk