Telegram Web Link
#EPSU

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች በዛሬው ዕለት መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ ፍሬሽማን ተማሪዎች ጥቅምት 06 እና 07/2018 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲው በአዲስ አበባ አራቱም መናኸሪያዎች ማለትም መርካቶ አውቶቡስ ተራ፣ ቃሊቲ፣ አየር ጤና እና ላምበረት መናኸሪያዎች የትራንስፖርት አገልገልሎት በማቅረብ ተማሪዎቹን በነገው ዕለትም ይቀበላል።

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በምደባ ሲቀበል ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ ይታወቃል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DillaUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ፍሬሽማን ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉
@atc_newsbot
➡️
https://www.tg-me.com/atc_news
#KotebeUniversityOfEducation

በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች; ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም የማለፊያ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ባወጣው ልዩ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ተመዝግባችሁ የተመለመላችሁና ስማችሁ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት እና የፌስቡክ ገፅ ላይ የተገለፀ እንዲሁም

በ2015 ዓ.ም እና በ2016 ዓ.ም የማለፊያ ነጥብ አምጥታችሁ በኦንላይን ተመዝግባችሁ የተመለመላችሁና ስማችሁ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት እና የፌስቡክ ገፅ ላይ የተገለፀ ተማሪዎች በሙሉ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
👉 የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
👉 ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
👉 የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
👉 ሦስት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
👉 አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ሁሉንም የትምህርት መረጃዎች Scan በማድረግ በአንድ PDF ሶፍት ኮፒ እንዲሁም ስካን ተደርጎ በሶፍት ኮፒ የተዘጋጀ ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WoldiaUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር በተለያዩ ምክንያቶች መልሶ ቅበላ በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መማር ማስተማር ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DebreTaborUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በቅርቡ በሂሳብ ትምህርት ላይ የውጤት ማስተካከያ ስለተደረገ በድጋሜ በትምህርት ሚኒሰቴር ውጤት ማሳዎቂያ ፔጅ ላይ ውጤታችሁን ቼክ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት አዲስ የምትመደቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር ምደባችሁን ይፋ እንዳደረገ ጥሪ በሌላ ማስታዎቂያ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#MoE

በ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች፦

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት

የሞላችሁትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#InjibaraUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የተቋሙ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም  መሆኑን አሳውቋል።

በዚህም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ በዋናው ግቢ፤ በ2017 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታችሁን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ በነበራችሁበት ካምፓስ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DireDawaUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ የብሔራዊ መታወቂያ/ፋይዳ (National ID)
➫ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉
@atc_newsbot
➡️
https://www.tg-me.com/atc_news
🎈ፍሬሽማን ኮርስ በቪድዮ ገፅ ለገፅ ቲቶርያል ለምትፈልጉ ተማሪዎች

😏የፍሬሽማን ማትስ እና ፊዚክስ ሁለቱንም ኮርስ በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)

😏የሪሜዲያል ማትስ ለናቹራልም ለሶሻልም በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)


ቲቶርያሎቹ በሙሉ በቪድዮ ሲሆኑ ክፍያ በፈፀሙ ቅጽበት ሁሉም ቪዲዮዎች የተጫኑበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይላክላቹሃል።

ቲቶርያሎቹን የምትፈልጉ ➡️ @ATC_tutorial
☎️ 0714490120
#UniversityOfKabridahar

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 13 እስከ 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አስር 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#MizanTepiUniversity
#የጥሪማስታወቂያ

በቅድሚያ ለተማሪዎቻችን በተፈጥሮ ልምላሜ ባማረው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵዊ በሚገኘው አንጋፋና ስመጥር ወደሆነው ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በመመደባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ፣ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታተላችሁና ወደ Freshman Program ለመግባት የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የምዝገባ ቦታ:
፨ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሚዛን-አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
፨ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ካምፓስ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ ፣
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን።

ከተጠቀሰው ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#BahirdarUniversity

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ

በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፡-
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የገባችሁና ወደ Freshman Program መግቢያ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ፤
3ኛ. ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የመንግስት ስኮላርሽፕ (ወጭ መጋራት ያለበት) የተመዘገባችሁ እና
4ኛ. በግላችሁ ከፍላችሁ በመደበኛው መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ድግሪ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ፡

 ስማችሁ ከ A እስክ Mengistu Asmamaw ያላችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ እንዲሁም ስማችሁ ከ Mengistu Chekole እስከ Z ያላችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
 ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች ግሻ አባይ (ይባብ) ግቢ
የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 17-18 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

ማሳሰቢያ፤
 ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
 ብርድ ልብስ፤ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፤
 የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
 ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
 አራት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
 በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#MekelleUniversity

በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሐቂ ግቢ

ከሰኞ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም የሥራ ሰዓት portal.mu.edu.et ላይ በመግባት ወይም 213.55.94.34 በመጠቀም የማመልከቻ ቅፁን እንድትሞሉ ተብሏል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

በ2017 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው መሰረት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#AksumUniversity

በ2018 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#WachemoUniversity

በ2018 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ እና በ2017 ዓ.ም በተለያዩ ምክንያቶች በ1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ዊዝድሮዋል ሞልታችዉ የወጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች በነበራችሁበት ካምፓስ የምትቀጥሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ስርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

የአዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች የካምፓስ ምደባ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
➫ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-K የሆነ ዋናው ግቢ (ሆሳዕና)
➫ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ L-Z የሆነ ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ)
የማኅበራዊ ሳይንስ ሳይንስ ተማሪዎች
➫ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-L የሆነ ዋናው ግቢ (ሆሳዕና)
➫ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ M-Z የሆነ ዱራሜ ካምፓስ (ዱራሜ)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#BuleHoraUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#JimmaUniversity

በ2018 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ፍሬሽማን ተማሪዎች እንደዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ከ Section 1-26) እና በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ (ከ Section 27-33)

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ከጥቂት ቀናት በኋላ የአድሚሽን ቁጥርዎን በመጠቀም https://portal.ju.edu.et ላይ ገብታችሁ የተመደባችሁበትን ሴክሽን፣ ዶርም፣ ካፍቴርያ ማወቅ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#AdigratUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ የቅደመ ምረቃ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3x4 መጠን ያለው ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ከጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በግቢ ውስጥ sims.adu.edu.et ላይ በመግባት ኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
2025/10/21 22:32:01
Back to Top
HTML Embed Code: