Telegram Web Link
🎆🎆 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🎆🎆
🎓 Introducing EthioStudyHub🎓
The ultimate free platform for Ethiopian students preparing for Grade 12 University Entrance Exams and University Exit Exams — designed to make studying smarter, not harder.

📚 Many students are still using PDFs to prepare for the 2017 exams. We’re here to make life easier. EthioStudyHub is built for YOU — the students of today who want efficient, smart, and targeted preparation.

🚀 Why Choose EthioStudyHub?
Access past entrance exams (since 2014 - 2017) and exit exams (since 2015 - 2017)
Covers Natural Sciences & Social Sciences
Features over 30 departments for exit exam practice
Two powerful practice modes:
📘 Practice Mode – see the answer right after each question
📝 Exam Mode – simulate real exam conditions with a timer
Instant AI-powered feedback
Track your learning progress in real time
Stay updated with news and announcements from universities

💻📱 Whether you're on your mobile or desktop, EthioStudyHub is always ready to support your academic journey.


😀 TRY IT NOW FOR FREE 😀
Before your exam time runs out!

💬 Have questions support? Reach out!
✉️ Telegram: www.tg-me.com/Ethiostudyhub

⬇️⬇️⬇️🤩🤩🤩🤩⬇️⬇️⬇️
🌐 Visit: Ethiostudyhub On Google 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዮናስ ንጉሴ በሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን የመከታል ህልም ነበረው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናውን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ ችሎ ነበር፡፡

በትግራይ ክልል ውስጥ የነበረው ጦርነት ሳይገድበው በአገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ የሚባለውን ውጤት ለማምጣት በመቻሉ በርካቶች አድናቆታቸውን ለግሰውታል፡፡ ይህ ወጣት በዚህ አመት በሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመከታተል የሚያስችለውን እድል አግኝቶ ነበር፡፡ የአሜሪካ ቪዛም ተሰጥቶት እንደነበር አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡

ነገር ግን ፕሬዝደንት ትራምፕ በቅርቡ ያወጡት ህግ ለዚህ ወጣት ሌላ ፈተና ሆኖበታል፡፡ በሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ አለም አቀፍ ተማሪዎች ሌላ ትምህርት ቤት እንዲገቡ ወይንም አሜሪካን ለቀው እንዲወጡ የሚለው ህግ አሳሳቢ እንደሆነበት ወጣቱ ገልጿል፡፡

ዮናስ እንዳለው አሁን ሌላ ዩኒቨርስቲ ገብቶ እንዳይመዘገብ ወቅቱ እያለፈበት ነው፡፡

ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ በዚህ ሳምንት በላከለት ኢሜይል ደግሞ በዩኒቨርስቲው ምዝገባውን እንዲያከናውን ገልፆለታል፡፡ ዩኒቨርስቲው የፕሬዝደንት ትራምፕን ውሳኔ ለማስቀልበስ የፍርድ ቤት ክርክር ላይ እንደሚገኝም አስታውቆታል፡፡

©ዘ-ሐበሻ
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ልዩ_ቅናሽ  75% Off
ለማትሪክ ተፈታኞች 🎉

ለዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ተማሪዎች
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያረጋችሁ የኦንላይን መተግበሪያ ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
ESSLCE ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
📔 Concise Summary ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ

#ESSLCE_With_Model_Exams: የማትሪክ ዝግጅት ፓኬጅ - ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams(Grade 9-12): ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: ሙሉ ኮርስ– ለእያንዳንዱ ትምህርት በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: አጫጭር ኖቶች– የየአመቱ  ትምህርቶችን ቀለል ባል መልኩ ፣ በእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@selectonlineacademy
🌟 እውነተኛ ታሪኮች። እውነተኛ ውጤቶች. 🌟
🎓 ከኢተማሪ ወደ አሜሪካ!

አሁን በዩናይትድ ስቴትስ የምትኖር የባዮኬሚስትሪ ሁለተኛ ዓመት ተማሪ የሆነችውን ሂሊና ፋንታዬን እንዲህ ብላናለች ።

"etemari ዛሬ ያለሁበት ደረጃ እንድደርስ የረዳኝ መሰረት ነበር:: ውጭ ሀገር የመማር ህልሜን እንዳሳካ የሚያስችል እውቀትና በራስ መተማመን ሰጥቶኛል።"

🔥 ጉዞአቹህ ልክ እንደ ሂሊና ይጀምራል — በትክክለኛ ድጋፍ ፣ ባላሰለሰ የጥናት ጥረት እና በራስ መተማመን ።

eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :

📌 የኛን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::

📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::

ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !

etemari
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል 14 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ዘመናዊ የህክምና መሳሪዎችን ድጋፍ አደረገ።

ድጋፍ የተደረጉት መሳሪዎች የ5 ሚሊዮን ብር "3D doppler ultrasond" እና የ9 ሚሊዮን ብር የኒውሮሰርጅን መሳሪያዎች ሲሆኑ ሁለት የአጥንት ቀዶ ህክምና ክፍሎችንም ማደራጀት ተችሏል።

ለሆስፒታል ድጋፍ የተደረጉት ዘመናዊ መሳሪዎች ለህብረተሰቡ ዘመናዊ ህክምና ለመስጠት እና የህሙማንን እንግልት ለመቀነስ የሚያስችሉ መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጋርዳቸው ወርቁ ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው የሆስፒታሉን አገልግሎት ለማሻሻል እና ወደ ሪፈራል ደረጃ የሚያድግበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጥናት ሰነድ ከማዘጋጀት ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ዶ/ር ጋርዳቸው ጨምረው ተናግረዋል።

የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ ኃይሉ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም በርካታ ድጋፎችን ማድረጉን ገልጸው የአጥንት ህክምና ክፍል ራሱች ችሎ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ሁለት የአጥንት ቀዶ ህከምና ክፍልን በማደራጀት፣ ዘመናዊ "3D doppler ultrasond" አልትራሳውንድ እና የኒውሮሰርጅን መሳሪያዎች እንዲሟሉ ተደርጓል ብለዋል። በተጨማሪም ልምድ ያላቸውን ስፔሻሊት ሀኪሞች በቅጥርና በዝውውር በማሟላት ሆስፒታሉ በበቂ የሰው ኃይል እንዲደራጅ እና በአሁኑ ሰዓት 38 ስፔሻሊቲ ሀኪምች እንዲሰሩ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

ሆስፒታሉ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት እና ም/ፕሬዝደንቶች እንዲሁም የህክምናና ጤና ሳይንስ መምህራን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Ambo University Exit-Exam Schedule.

(Stay tuned incase there is adjustment from MoE)


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች

ሥፍራው በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና ስጋት ሆኖ መቀጠሉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል።

የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ በመሆን አካባቢውን ለማፅዳት እየሠሩ ነው ሲል ገልጿል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ።

መጋቢት 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ትልቁ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ተደርምሶ ከመቶ በላይ ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
2025/07/14 18:21:15
Back to Top
HTML Embed Code: