#ልዩ_ቅናሽ 75% Off
ለማትሪክ ተፈታኞች 🎉
ለዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ተማሪዎች
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያረጋችሁ የኦንላይን መተግበሪያ ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
⌛ESSLCE ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
📔 Concise Summary ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
#ESSLCE_With_Model_Exams: የማትሪክ ዝግጅት ፓኬጅ - ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams(Grade 9-12): ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: ሙሉ ኮርስ– ለእያንዳንዱ ትምህርት በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: አጫጭር ኖቶች– የየአመቱ ትምህርቶችን ቀለል ባል መልኩ ፣ በእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@selectonlineacademy

🚀 መማር + ቴክኖሎጂ = ለወደፊት ዝግጁ መሆን - ዲጂታል ችሎታችሁን ገንቡ
🌍 ለነገው አለም ዝግጁ ናቹህ ?
መጪው ዘመን ዲጂታል ነው, ከጨዋታው በፊት መሆን ትችላላቹ ! 💻📱
🔑 ጥናት + ቴክን በማዋሃድ አሁኑኑ ጀምሩ ።
በ eTemari ፣ ችሎታችሁን ለመገንባት እና ለወደፊቱ እራሳችሁን ለማዘጋጀት ከቴክኖሎጂ ጋር አንድላይ በመማር ኃይል እናምናለን። 🚀
📅 በዚህ መንገድ እንድትቀጥሉ ልንረዳቹህ መጥተናል!
etemariን በመጠቀም internetን ከ social media ባሻገር መጠቀም ትችላላችሁ
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari

🎓 Introducing EthioStudyHub🎓
The ultimate free platform for Ethiopian students preparing for Grade 12 University Entrance Exams and University Exit Exams — designed to make studying smarter, not harder.
📚 Many students are still using PDFs to prepare for the 2017 exams. We’re here to make life easier. EthioStudyHub is built for YOU — the students of today who want efficient, smart, and targeted preparation.
🚀 Why Choose EthioStudyHub?
✅ Access past entrance exams (since 2014 - 2017) and exit exams (since 2015 - 2017)
✅ Covers Natural Sciences & Social Sciences
✅ Features over 30 departments for exit exam practice
✅ Two powerful practice modes:
📘 Practice Mode – see the answer right after each question
📝 Exam Mode – simulate real exam conditions with a timer
✅ Instant AI-powered feedback
✅ Track your learning progress in real time
✅ Stay updated with news and announcements from universities
💻📱 Whether you're on your mobile or desktop, EthioStudyHub is always ready to support your academic journey.
Before your exam time runs out!
💬 Have questions support? Reach out!
✉️ Telegram: www.tg-me.com/Ethiostudyhub
🌐 Visit: Ethiostudyhub On Google 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3 እና በ6 ወራት ብቻ የሚሰጡ ስልጠናዎችን ጀመረ!
አንጋፋው የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተለያዩ በአጫጭር ስልጠናዎች በሶስት እና በስድስት ወር በዘመናዊ ላብራቶሪ ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የፋሽን አዳራሽ፤ ዘመናዊ በሆኑ በኮምፒተር ቤተ ሙከራዎች በማስልጠን በፋሽን ገበያ ውስጥ ተፈላጊ እና ስራ ፈጣሪ የሚሆኑበትን እድል በዝቅተኛ ክፍያ አመቻችተንልዎታል።
ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሠላም ካምፓስ የሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት እስከ ነሀሴ 01/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
መስፈርቱ:-
የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ይዞ መገኘት
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ የመጨረሻ ቀን ፈተና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ፈተናው በጥብቅ ዲሲፕሊን እና የፈተና ስነ-ምግባር እየተሰጠ ነው።
77 ሺህ የሚሆኑ የሪሚዲያል ተማሪዎች በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት የሪሚዲያል ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ (ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ)
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
77 ሺህ የሚሆኑ የሪሚዲያል ተማሪዎች በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት የሪሚዲያል ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ (ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ)
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
🎓 Introducing EthioStudyHub🎓
The ultimate free platform for Ethiopian students preparing for Grade 12 University Entrance Exams and University Exit Exams — designed to make studying smarter, not harder.
📚 Many students are still using PDFs to prepare for the 2017 exams. We’re here to make life easier. EthioStudyHub is built for YOU — the students of today who want efficient, smart, and targeted preparation.
🚀 Why Choose EthioStudyHub?
✅ Access past entrance exams (since 2014 - 2017) and exit exams (since 2015 - 2017)
✅ Covers Natural Sciences & Social Sciences
✅ Features over 30 departments for exit exam practice
✅ Two powerful practice modes:
📘 Practice Mode – see the answer right after each question
📝 Exam Mode – simulate real exam conditions with a timer
✅ Instant AI-powered feedback
✅ Track your learning progress in real time
✅ Stay updated with news and announcements from universities
💻📱 Whether you're on your mobile or desktop, EthioStudyHub is always ready to support your academic journey.
Before your exam time runs out!
💬 Have questions support? Reach out!
✉️ Telegram: www.tg-me.com/Ethiostudyhub
🌐 Visit: Ethiostudyhub On Google 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Sene2017-Exit Exam Schedule (1) (1).xls
53 KB
Mattu University Exit Exam Schedule
This is the updated schedule to all students taking the exit exam, including both first-time candidates and resitters. Please note that resitters who took their first exit exam at Bedele Campus will also take their retake exam at Bedele Campus.
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
This is the updated schedule to all students taking the exit exam, including both first-time candidates and resitters. Please note that resitters who took their first exit exam at Bedele Campus will also take their retake exam at Bedele Campus.
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ፈተና ለመስጠት የጸጥታ ችግር አጋጥሞኛል ብሎ ያመለከተ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የለም ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
የ2017 አገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን ለመስጠት 'የጸጥታ ችግር አጋጥሞኛል' ብሎ ያመለከተ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንደሌለ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና "እስካሁን ባለው ጊዜ ውስጥ 'በፀጥታ ችግር ምክንያት ማስፈተን አልችልም' ብሎ ያመለከተ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የለም" ሲሉ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡
በ87ቱም ማዕከላት የፈተናው አስተባባሪዎች መድረሳቸውን አንስተው፤ መምህራኑ በትናንትናው ዕለት ወደማዕከላቱ መግባታቸውንም ገልጸዋል፡፡
በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺሕ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ የተገለጸ ሲሆን፤ 102 ሺሕ 360 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ፣ 88 ሺሕ 422 ተማሪዎች ደግሞ ዳግም ለፈተናው እንደሚቀመጡ መሪ ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡
ዘንድሮ ከ608 ሺሕ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን፤ ፈተናው በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል፡፡
[ዘገባው የአሐዱ ሬዲዮ ነው]