Addis Ababa University Exit Exam Schedule 👇
https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Exit~Exam~Schedule~
All test takers are required to report to their respective test rooms at least 30 minutes before the start of the exam.
Managment, Business management, Accounting & Finance Exit Exam takers whose names are not listed under the Sene 02, 2017 and Sene 03, 2017 list are scheduled to take their exam on Sene 05, 2017 during Session 3. Please refer to the exam takers list below.
N.B The exam schedule for the remaining subjects will be posted soon. Please stay active and follow this channel for updates.
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

🧠 ትክክለኛውን መልስ ብቻ አይደለም 🧠 ምክንያቱንም እወቁ
🔑 ትክክለኛውን መልስ ማግኘቱ ጥሩ ነው…
ግን ለምን እንደሆነም ማወቅ ህይወትን ይለውጣል! 💡
ምክንያቱም ፡-
1️⃣ ከመልሱ በስተጀርባ ያለውን ፅንሰ-ሀሳብ መረዳቱ ከፊት ለፊት ያለውን ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ጥያቄ ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ይጠቅማል ! 💥
2️⃣ የetemari ማብራሪያዎች ከመልሶቹ አልፈው ይሄዳሉ - ጥልቅ ፅንሰ-ሀሳቦች እንድትረዱ እናግዛቹሃለን ። 🎓
3️⃣ ይህ እውቀት በራስ የመተማመን ስሜትታችሁንና እና ፈተና አሰራራችሁን ያሳድጋል፣ ይህም ማንኛውንም ፈተናን ለመቋቋም የሚረዱ መሳሪያዎችን ይሰጣቹሃል ። 💪
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari

#ልዩ_ቅናሽ 75% Off
ለማትሪክ ተፈታኞች 🎉
ለዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ተማሪዎች
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያረጋችሁ የኦንላይን መተግበሪያ ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
⌛ESSLCE ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
📔 Concise Summary ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
#ESSLCE_With_Model_Exams: የማትሪክ ዝግጅት ፓኬጅ - ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams(Grade 9-12): ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: ሙሉ ኮርስ– ለእያንዳንዱ ትምህርት በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: አጫጭር ኖቶች– የየአመቱ ትምህርቶችን ቀለል ባል መልኩ ፣ በእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@selectonlineacademy

በተለያዩ የትምህርት መስኮች የሰለጠኑና ወደ መምህርነት ሙያ መግባት ለሚፈልጉ ምሩቃን አዲስ የአሠራር ስርዓት ተገባራዊ ሊሆን ነው።
እነዚህ ባለሙያዎች ተጨማሪ ስልጠና ወስደው መምህር መሆን የሚችሉበት የስልጠና ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ይህም በሀገሪቱ የሚታየውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍ እንደሚያስችል በሚኒስቴሩ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
በዚህም መምህር ሆነው መስራት ለሚፈልጉ ምሩቃን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው ተጨማሪ የመምህርነት ሙያ፣ የማስተማር ዘዴ፣ የትምህርት ቴክኖሎጂ እና የጋራ ኮርሶችን ስልጠና እንዲወስዱ ይደረጋል ብለዋል።
በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁ ባለሙያዎች፥ ተጨማሪ የማስተማር ሙያ ስልጠና ቢሰጣቸው ወደ ሙያው የመግባት ፍላጎት እንዳላቸው በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ለማረጋገጥ መቻሉን በሚኒስቴሩ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዴስክ ኃላፊ አሰገድ ምሬሳ ገልፀዋል።
አዲሱን የስልጠና ማዕቀፍ ወደ ሥራ ለማስገባት ከአሰልጣኝ የትምህርት ተቋማት፣ ከክልል ትምህርት ቢሮዎች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ እየተካሔደ ይገኛል።
አዲስ የተዘጋጀው አማራጭ የመምህራን ማሰልጠኛ ማዕቀፍ ከቀጣይ ዓመት ጀሞሮ ገቢራዊ ይሆናል ተብሏል።

የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 10 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁንም ዶክተር ኤባ ተናግረዋል፡፡
ለፈተናው 102 ሺ 360 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ፤ 88 ሺ 422 ተማሪዎች ደግሞ ዳግም የሚፈተኑ መሆናቸውን መሪ ስራ አስፈጻሚው ገልጸው ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፍ ፋይዳ /ብሄራዊ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ኃላፊው አስገንዝበዋል፡፡
ተፈታኞች በፈተና ወቅት
👉 ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣
👉ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት ፣
👉የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣
👉ያልተፈቀዱ ሂሳብ ማሽኖች፣
👉አጫጭር ማስታወሻዎች፣
👉የተጭበረበሩ ሰነዶች ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ክልክል ነው።
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ አደንዛዥ ዕጽ ተጠቅሞ መምጣት፣ ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር አሉታዊ ተጽእኖ ያላቸው ውዝግቦችን መፍጠር ፣ ያለመታወቂያ ካርድ ወደ ፈተና ማእከል መሄድ ፣ ያለፈቃድ ፈተና ማዕከል መገኘት ለሌላ ሰው መፈተን ፍጹም የተከለከሉ የዲሲፒሊን ጥሰቶች መሆናቸውንም ገልጸዋል፡
ከሰኔ 2 እስከ 10/ 20017 ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና 4 ሺ 17 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉም ጨምረው ተናግረዋል ፡፡

Sene_02_Management_Schedule.xlsx
199 KB
#BahirdarUniversity
Attention Exit Exam Examinees!
To all Management, Business Management, Accounting and Finance Department students_ both from private and public universities_ assigned to Bahir Dar University (BDU):
Your Exit Exam Schedules are now available! 🎓📚 Please check the details below and get prepared accordingly.