Telegram Web Link
42 ኮርሶችን A+ በማግኘት የተመረቀችው ፌቨን ጉርጁ
*****************

ፌቨን ጉርጁ ትባላለች በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2017 ዓ.ም ከአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች ውስጥ 4 በማምጣት በባሕርዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሳይበር ደህንነት የጥናት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃለች።

ፌቨን ጉርጁ ከ53 ኮርሶች 42ቱን A+ በማምጣትም የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችላለች፡፡

ፌቨን ዩኒቨርሰቲ ከመግባቷ በፊት በነበሩ የትምህርት ደረጃዎች ጥሩ ውጤት እያመጣች እዚህ እንደደረሰች ለኢቢሲ ተናግራለች።

ዩኒቨርስቲ ከገባሁ በኋላም ጥሩ ውጤት አምጥቼ መመረቅ ህልሜ ነበር፤ አሳክቸዋለሁም ትላለች።

ለውጤታማነቴ ከፈጣሪ በታች የቤተሰቦቼ፣ የመምህራኖች ጠንካራ ድጋፍ እና ያደረጉት ጥረት ለውጤት አብቅቶኛል ብላለች።

ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት እውቀትያላቸው የሰው ሀይል ያስፈልጋታል፤ በዚህም በተመረኩበት መስክ አገለግላለሁ ስትል የወደፊት እቅዷንም ተናግራለች።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?

Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሦስት ቤተሰብ ተመራቂ መንትዮች
******
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል የሦስት ቤተሰብ መንትዮቹ ተማሪዎች ይገኙበታል።

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ዛሬ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም 3045 ተማሪዎችን አስመርቋል።

ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል የሶስት ቤተሰብ መንትዮች የሚገኙበት ሲሆን የ2ቱ ቤተሰብ መንትዮች የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ናቸው።

በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሶፍትዌር ምህንድስና ተመራቂ ዮሐንስ ደረጀ እና ያዕቆብ ደረጀ ሲሆኑ ዮሐንስ ፉፋና ዮናስ ፉፋ በሀይድሮሊክስና ውሃ ምህንድስና በተመሳሳይ ነጥብ ትምህርታቸውን አጠናቀው በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።

በተመሳሳይ የሦስተኛ ቤተሰብ ተመራቂ የሆኑት ተስፋ ደረጀ እና ፍቅር ደረጀ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው መመረቅ ችለዋል።

ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቋል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Exam Service Payment) የከፈሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውጤት ዛሬ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም የተለቀቀ መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጠናል።

በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት የተደረገ ሲሆን፤ የግል ተፈታኞች ወደ ተማሩበት ተቋም በመሔድ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። 

#Tikvah
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#WolloUniversity

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1113 ተማሪዎች አስመርቋል።

ከተመራቂዎቹ 5 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 211 በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?

Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
በቀጣዩ ዓመት በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል

የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡

ወ/ሮ ሙፈሪሃት በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማረጋገጥ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ወሳኝ ነው ።

መንግስት ዘርፉን በማጠናከር ዓለም የደረሰበት ደረጃ ለማድረስ ባለፉት ዓመታት በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን አንስተዋል።

ይህንን ተከትሎ ዘርፉ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ማግኘቱን ጠቅሰው ÷ በ2017 የዓለም አቀፍ የክህሎት ህብረተሰብ አባል መሆን የተቻለበት ውጤታማ ዓመት መሆኑን ተናግረዋል።

ዘርፉ የሀገርን ብልጽግና ለማረጋገጥ ወሳኝ በመሆኑ በቀጣይም የተገኘውን ውጤት ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።

በቀጣይ ዓመት በሌቭል 8 ዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን÷ ይህም ዘርፉን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ያስችላል ብለዋል።

የዛሬ ተመራቂ ተማሪዎች በሰለጡኑበት ዘርፍ ሀገራቸውን እና ሕዝባቸውን በታታሪነት እንዲያገለግሉ ሚኒስትሯ ጥሪ ማቅረባቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
37 A+ ያሳካችው ተመራቂ

ፈቲሃ አህመድ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል በዛሬው ዕለት ተመርቃለች።

ከአጠቃላይ ተመራቂዎች አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 4.00 እና 37A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚ ሆናለች።

የ2017 ዓ.ም የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት ተሸላሚዋ ፈቲሃ፤ ይህን ውጤት ለማሳካት ከቤተሰቦቿ ጀምሮ ብዙ ዋጋ እንደተከፈለቀት ገልጻለች። እንደሷ ያሉ እህቶቿ ጊዜያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ምክሯን ለግሳለች።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
2025/06/29 07:40:34
Back to Top
HTML Embed Code: