ልጇን በሰላም ተገላግላ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በመውሰድ ላይ የምትገኝ ተማሪ
ሙስተሪያ ሙሳ ትባላለች፤ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሚገኘው ጤና ጣቢያ ልጇን በሰላም ተገላግላ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየወሰደች ትገኛለች።
ሙስተሪያ ልጇን በሰላም ከተገላገለች በኋላ አሁን ላይ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደምትገኝና ልጇም በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ተማሪ ሙስተሪያ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከግራዋ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጣችው፡፡
ለፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲው በገባችበት ወቅት አርብ ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ ልጇን በሰላም እንደተገላገለች የምትገልፀው ሙስተሪያ፤ 2.8 ኪ.ግ የምትመዝን ሴት ልጅ በሰላም መገላገሏን ተናግራለች።
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በወረቀትና በበይነ መረብ እየተሰጠ የሚገኘውን ፈተና በዛሬው እለት መስጠት ጀምሯል።
በዩኒቨርሲቲው ከተመደቡ 7 ሺህ 29 ተማሪዎች መካከል 4 ሺህ 271 ወንድ እና 2 ሺህ 375 ሴት በድምሩ 6 ሺህ 646 ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ።
ለፈተና መጥታ ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ጤና ጣቢያ ውስጥ ልጇን በሰላም የተገላገለች ሙስተሪያም ፈተናውን እየወሰደች ትገኛለች፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአራት ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ ነው
በትግራይ ክልል የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ዛሬ እየተሰጠ ነው።
ፈተናውን በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ያስጀመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ናቸው።
ፕሬዝዳንቱ ተፈታኝ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናውን እንዲወስዱና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
በአራቱም ዩኒቨርሲቲዎች እየተፈተኑ የሚገኙ ተማሪዎች 36 ሺህ መሆናቸውን የገለጹት ደግሞ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ(ዶ/ር) ናቸው።
ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅም የክልልና የፌዴራል ፀጥታ አካላት በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ ኃላፊው ተናግረዋል።
በመቀሌ እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች በቴክኖሎጂ የታገዘ ፈተና እየወሰዱ ካሉት ተፈታኞች መካከል አንዳንድ ተማሪዎች እንደገለጹት በጥረታቸው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለመግባት በቂ ዝግጅት አድርገዋል።
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በወረቀትና በኦንላይን እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁ ይታወሳል።

💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?
Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide

ውድ ደንበኞቻችን ከዚህ በታቹ ካሉት website ላይ ማዘዝ የምትፈልጉትን ማንኛውንም እቃ photo screenshots በinbox ይላኩልን
👨💻 Amazon.ae
👨💻 Shein.com
👨💻 Zara.com
👨💻 Noon.com
👨💻 Sephora.com
በ 7 ቀን ውስጥ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን
📞0946362749( @eden16mg)
join our telegram channel 🫴🫴
https://www.tg-me.com/edmart24
👨💻 Amazon.ae
👨💻 Shein.com
👨💻 Zara.com
👨💻 Noon.com
👨💻 Sephora.com
በ 7 ቀን ውስጥ ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን
📞0946362749( @eden16mg)
join our telegram channel 🫴🫴
https://www.tg-me.com/edmart24
እስከ ሰኔ 30 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes

ለወሎ ዩኒቨርስቲ የክረምት (Summer) መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ
በወሎ ዩኒቨርስቲ በክረምት (summer) መርሀ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪና የፒ.ጂ.ዲቲ (PGDT) ነባር ተማሪዎችና በ2017 ዓ.ም ክረምት የPGDT ስልጠና መዉሰድ ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተገለፀዉ መሰረት የምትስተናገዱ ይሆናል።
፨ለሁሉም ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 14-15/2017 ዓ.ም ያለቅጣትና በቅጣት ሐምሌ 16/2017
፨የ2017 ክረምት ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም ይሆናል፣
፨ምዝገባዉ የሚካሄደዉ ትምህርቱ በሚሰጥበት በደሴና ኮምቦልቻ ግቢዎች ይሆናል፣
፨የበጋ የርቀት ትምህርቶች የገጽ-ለገጽ ትምህርት (Tutorial) የሚሰጥበት ጊዜ ሐምሌ 15-18/2017 ይሆናል፣
፨አዲስ የፒ.ጂ.ዲቲ (PGDT) ስልጠና የሚጀመረዉ በቂ ተማሪ በተገኘባቸዉ የትምህርት ክፍሎች ብቻ ይሆናል፣
፨አዲስ ተመዝጋቢዎች 3X4 የሆነ ሦስት ጉርድ ፎቶገራፍና የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና የማይመለስ አንድ(01) ኮፒ ማቅረብ ይኖረባቸዋል፣
፨ከተጠቀሰዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርስቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
[ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት]

ATC NEWS
በአክሱም 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸው ተነገረ በትግራይ ክልል አክሱም የሚገኙ 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸው ተገለጠ ። በትግራይ ክልል በዋነኝነት በሴቶች መብት ጉዳይ ዙርያ…
በአክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች የ12ተኛ ክፍል ፈተናን እንዳይፈተኑ መደረጋቸው ተሰማ፡፡ በትግራይ ክልልል ማእከላዊ ዞን አክሱም ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሂጃብ ጋር በተያያዘ እንዳይፈተኑ ተደረጉ፡፡
ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነው መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ለ8 ወራት ያህል ከትምህርት ተገልለው የቆዩትን እነዚህን ተማሪዎች በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ የ12ተኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን እንዲፈተኑ ፎርም ማስሞላቱን ማስታወቁ አይዘነጋም፡፡ ይሁን እንጂ ዛሬ በተጀመረውና በአክሱም ከተማም እየጠሰጠ ባለው በዚህ ፈተና ላይ እነዚህ ተማሪዎች እንዳይፈተኑ ተደርገዋል፡፡
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ በጉዳዩ ላይ በሰጠው አስተያየት የእነዚህ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ ዘግይቶ የደረሰው በመሆኑ በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ የክልሉ የትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ኪሮስ ይህንን የሚገልፅ ሀሳብ በትግርኛ በማህበራዊ ገፃቸው ላይ ፅፈዋል፡
በመጪው ሀሙስ በሚጀመረው ሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ እነዚህን ተማሪዎች ለማስፈተን ጥረት እንደሚያደርጉም አስረድተዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአክሱም ከተማ ከዚህ ቀደም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሂጃብ ጋር በተያያዘ ምክንያት የ8ተኛ ክፍል ፈተናን ሳይፈተኑ መቅረታቸው ይታወሳል፡፡
©ዘ-ሐበሽ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በዛሬው ዕለትም በመሰጠት ላይ ይገኛል።
በትላንትናው ዕለት የተጀመረውና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበይነ መረብ (online) የሚሰጠው የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በዛሬው ዕለትም እየተሰጠ ነው፡፡
ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በ108 የማስፈተኛ ጣቢያዎች ሙሉ ለሙሉ በበይነ መረብ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የመጀመሪያ ዙር ፈተና ከ13ሺ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ በመውሰድ ላይ የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ፣ የቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላና አቶ ሳምሶን መለሰ በጋር በመሆን ፈተናው ከሚሰጥባቸው ጣቢያዎች መካከል በአድዋ ድል መታሰቢያ እና አብሮህት ቤተ መጻሕፍት ተገኝተው የሁለተኛዉን ቀን ፈተና በማስጀመር ተማሪዎችን አበረታተዋል ሲል ትምህርት ሚኒስትር አስታውቋ።

You’re ready to work - but where’s the work?
Freelancer Academy helps you land Your First Gig and start earning. 💼✨
Apply now: https://www.tg-me.com/ALXFreelancerAcademy