የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ዘመኑ የሚጠይቃቸውን ክህሎቶች ማስጨበጥ ታሳቢ ያደረገ የፕሮግራም ክለሳ እና ዝግጅት ማካሄድ ጀምሯል።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ሥነስርዓቱን ሲያስጀምሩ እንደገለጹት የአዳዲስ ፕሮግራሞች ዝግጅት እና የነባር ፕሮግራሞች ክለሳ ኢንስቲትዩቱ በትኩረት ሲዘጋጅበት የቆየ መሆኑን አንስተዋል።
ይህ ዝግጅት በርካታ መነሻ ምክንያቶች እንዳሉ የገለጹት ዶ/ር ብሩክ የስልጠና ፕሮግራሞቻችን የኢንደስትሪውን አዳጊ ፍላጎት መሰረት ባደረገ መንገድ እየተሰጡ መሆኑን ማረጋገጥ የመጀመሪያው እንደሆነ ገልጸዋል።
ሌላኛው ስርዓተስልጠናችን እንደአገር የተዘጋጀውን አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ለውጦች እና የዘርፉ የለውጥ ሀሳቦች ከማሳካት አኳያ ያላቸው ፋይዳ መፈተሽ እና ከዚህ አንጻር መቃኘት እንደሆነ አስገንዝበዋል። የባለድርሻ አካላት ፍላጎት እና የቴክኖሎጂ እድገት ሌሎች አነሳሽ ምክንያቶች መሆናቸውንም አንስተዋል።
Bio-Medical Technology ፣Coal Mining Technology፣ Finishing Construction Works፣ Plastic Technology፣ Horticulture ፣ Poltury፣ Electic Vehicle፣Leather and Leather products Technology የመሳሰሉ ኢንስቲትዩቱ አዳዲስ የሚጀምራቸው ፕሮግራሞች ሁሉም የእሴት ሰንሰለት ጥናት እንደተጠናላቸው ገልጸዋል።
እነዚህ አዳዲስ ፕሮግራሞች ውጤታማ እንዲሆኑ ኢንደስትሪውንና መላ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ግብአት የማሟላት ስራ እንደሚሰራም ተናግረዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።
[የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ]
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።
[የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ]
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በአዲስ አበባ ከተማ የ2018 ዓ.ም የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ እንዲያደርጉ ከተፈቀደላቸው የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ በጭማሪው ላይ ከስምምነት ያልደረሱ 11 በመቶ የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ጉዳይ በአዲስ አበባ ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን እንደሚወሰን ተገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላላም ሙላት (ዶ/ር) ከኢቲቪ ዳጉ ፕሮግራም ጋር የግል ትምህርት ቤቶች የአገልግሎት ክፍያ ደምብን በሚመለከት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ 1ሺህ 585 የግል ትምህርት ቤቶች መካካል ከሁለት ዓመት በፊት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ያላደረጉ 1ሺህ 200 የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች የ2018 ዓ.ም የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ እንዲያደርጉ እንደተፈቀደላቸው ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
ጭማሪው የሚወሰነው በወላጆች እና በትምህርት ቤቱ መካከል በሚደረግ ውይይት እንደሆነ የገለጹት ኃላፊው፤ በዚህም በከተማዋ ካሉ ትምህርት ቤቶች 89 በመቶ የሚሆኑት ተወያይተው ስምምነት ላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል ብለዋል፡፡
ስምምነት ላይ ያልደረሱት የቀሪዎቹ ጉዳይ በአዲስ አበባ ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ታይቶ የሚወሰን ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
የከተማው አስተዳደር ካቢኔ ባፀደቀው የግል ትምህርት ቤቶች የአገልግሎት ክፍያ ደምብ መሰረት፣ ትምህርት ቤቶቹ ባላቸው ደረጃ ከ0 እስከ 65 በመቶ ባለው የክፍያ ጭማሪ ጣሪያ ከወላጆች ጋር ተወያይተው መጨመር እንደሚችሉ ጠቅሰዋል፡፡
በአዲስ አበባ እስከ 65 በመቶ የክፍያ ጭማሪ ጣሪያ የተወሰነለት ደረጃ 4 ላይ የሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትመህርት ቤት ብቻ ነው ሲሉም አያይዘው ተናግረዋል፡፡

ATC NEWS
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል። የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ…
" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa6.ministry.et/#/result
ወይም በ @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 95 % ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) አስታውቀዋል።
በ2017 ዓ.ም ፈተናውን ከወሰዱ 79,034 ተማሪዎች መካከል 75,085 ተማሪዎች ማለትም 95 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50% እና በላይ አስመዝግበው ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን ገልጸዋል።
ዘንድሮው በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች መካከል ከ1 እስከ 4 የሚሆኑት ከመንግስት ትምህርት ቤቶች መሆናቸው አመልክተዋል።
" በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል " ሲሉ ገልጸዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል።
LINK ፦ https://aa6.ministry.et/#/result
Telegram Bot : @emacs_ministry_result_qmt_bot

እስከ ሰኔ 30 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes

You’re ready to work - but where’s the work?
Freelancer Academy helps you land Your First Gig and start earning. 💼✨
Apply now: https://www.tg-me.com/ALXFreelancerAcademy

ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጠናቋል።
አንደኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና የመጀመሪያ ቀን ካጋጠመው የሲስተም እና የኃይል መቆራረጥ በስተቀር በሰላም መጠናቀቁ ተሰምቷል።
በሦስቱ የፈተና ቀናት የስድስት ትምህርት አይነት ፈተናዎች በጠዋት እና ከሰዓት ፈረቃዎች ተሰጥተዋል። ተፈታኞችም ወደቤተሰቦቻቸው መመለስ ጀምረዋል።
ሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት (ሐሙስ፣ አርብ እና ሰኞ) ይሰጣል።
በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይቆያል።