#ቡሌሆራዩኒቨርሲቲ
ከመስከረም 5-6/2018 ዓ/ም ጀምሮ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሠረት ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ቅጥር ግቢ እየገቡ ይገኛሉ። የ2018 የትምህርት ዘመንን የመማር ማስተማር ሂደት አስመልክቶ ዩኒቨርሲቲዉ ለነባር ተማሪዎች ባስተላለፈዉ ጥሪ መሠረት ከመስከረም 5 /2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ለተከታታይ ቀናት መደበኛ ምዝገባ የሚያካሂድ መሆኑን ከወጣዉ መርሐ ግብር ማወቅ ተችሏል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#Jimma
1ኛ- የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማለፉቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
✅ ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው ተማሪዎች ግማሽ የሚጠጉት ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል፡፡
✅ ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ ተማሪ የተመዘገበው ውጤት 562 መሆኑ ተመላክቷል።
2ኛ- ሌላው የዩኒቨርሲቲው እህት ተቋም የሆነው፣ በደሌ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ 60 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል፡፡
3ኛ- በተመሳሳይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 60.65% ማለፋቸው ታውቋል፡፡ ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ ተማሪ የተመዘገበው ውጤት 545 መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
1ኛ- የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማለፉቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
2ኛ- ሌላው የዩኒቨርሲቲው እህት ተቋም የሆነው፣ በደሌ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ 60 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል፡፡
3ኛ- በተመሳሳይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 60.65% ማለፋቸው ታውቋል፡፡ ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ ተማሪ የተመዘገበው ውጤት 545 መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ቁጥር በየዓመቱ እያሽቆለቆለ ነው
ምንም እንኳ የብሔራዊ ፈተና ማለፊያ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች ቁጥር መሻሻል ቢያሳይም፣ ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ እያሽቆለቆለ ይገኛል።
በ2017 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ብዛት 581,905 ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 48,929 (8.4 በመቶ) የሚሆኑት ብቻ የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህ አሃዝ ከቀደሙት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ በ2014 ዓ.ም. 896,520 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። የተፈታኞች ቁጥር ማስቆልቆል በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ የተገደበ አይደለም።
በተባበሩት መንግስታት የህጻናት ተራዳኦ ድርጅት (UNICEF) ሪፖርት መሰረት፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ህጻናት በግጭት፣ መፈናቀል እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል። ሪፖርቱ፤ ከ6,000 በላይ ትምህርት ቤቶች የተዘጉ ሲሆን ከ10,000 በላይ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል ወይም ሙሉ በሙሉ ወድመዋል ብሏል።
በተጨማሪም፤ በርካታ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑበት ክልል፤ በአማራ ክልል ሲሆን ብዛታቸውም 4.4 ሚሊዮን መሆኑን ገልጿል። በኦሮሚያ ክልል 3.2 ሚሊዮን እና በትግራይ ክልል1.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውንም ሪፖርቱ ማስታወቁ ይታወቃል። #AS

#RayaUniversity
ራያ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ መስከረም 18 እና 19/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) መያዝ እንደሚያስፈልጋችሁ ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል።

ATC NEWS
" የሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና ውጤት ችግር አለበት " - ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኖ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሲያዩ ውለዋል። ነገር ግን ከተፈጥሮ ሳይንስ የሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና ጋር በተያያዘ ችግር እንዳለ ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። " ከ60 የታረመው ውጤት ወደ 100 ስኬል ተቀይሮ አልተሰራም። እንዳለ ነው የተቀመጠው።…
#Update
ከፊዚክስ ትምህርት ፈተና ጋር በተያያዘ በውጤት ላይ ተፈጥሮ የነበረው ችግር ተስተካከለ።
በሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና 60ው ወደ 100 ሳይየቀር በመቀመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው መውረዱን ጠቁመው መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
የውጤት ችግሩ ዛሬ መስተካከሉን እና ከ100 ተቀይሮ መቀመጡን ተማሪዎቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ችግሩ መስተካከሉን ከክልል ትምህርት ቢሮዎችም ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በሌላ በኩል ፤ መጀመሪያው ዙር የማሕበራዊ ሳይንስ የኢኮኖሚክስ ፈተና ውጤትም ችግር ያለበት እንደሆነ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጠቁመዋል።
በርካታ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች የሌሎች ትምህርታቸው ውጤታቸው ከፍተኛ ሆኑ የኢኮኖሚክስ ውጤታቸው እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ መቀመጡን ገልጸዋል።
ከማህበራዊ ሳይንስ ሒሳብ ፈተና ጋር በተያያዘ ውጤት ላይ ችግር እንዳለ ተማሪዎች ገልጸዋል። እሱም እንዲታይላቸው አመልክተዋል። #Tikvah

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የነጋሶ ጊዳዳ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማሳለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ ተማሪ የተመዘገበው ውጤት 539 ሲሆን፤ ዝቅተኛው ውጤት ደግሞ 420 መሆኑ ተገልጿል፡፡
ትምህርት ቤቱ ባለፈው ዓመትም ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማሳለፉን ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ ተማሪ የተመዘገበው ውጤት 539 ሲሆን፤ ዝቅተኛው ውጤት ደግሞ 420 መሆኑ ተገልጿል፡፡
ትምህርት ቤቱ ባለፈው ዓመትም ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማሳለፉን ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ መንትዮች!
መንትዮቹ ተማሪዎች ያብጸጋ አስቻለው እና ያብተስፋ አስቻለው ይባላሉ።
ተማሪዎቹ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሚገኘው ሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ናቸው፡፡
👉ተማሪ ያብጸጋ አስቻለው - 548
👉ተማሪ ያብተስፋ አስቻለው - 543 አስመዝግቧል፡፡
መንትዮቹ ከልጅነታቸው ጀምሮ ተለያይተው የማያውቁ ሲሆን÷ በትምህርት ቤትም ከአንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ሳይነጣጠሉ በተመሳሳይ ክፍል ነው የተማሩት፡፡
ይህንን ለማስቀጠልም ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አሰራር መሰረት በአንድ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ዶርም ውስጥ ተመድበው ትምህርታቸውን ለመከታተል ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

በኦዳ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 140 ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፦ 👏 👏 👏
1ኛ. ኢብሳ መኮንን - 575
2ኛ. ዳግማዊ ተ/ብርሀን - 572
3ኛ. ዳዊት ታሪኩ - 571
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
1ኛ. ኢብሳ መኮንን - 575
2ኛ. ዳግማዊ ተ/ብርሀን - 572
3ኛ. ዳዊት ታሪኩ - 571
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
"ተማሪ ገነት አንባቢ፣ በራስ መተማመን ያላት ጎበዝ በመሆኗ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ችላለች" - የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር
ተማሪ ገነት መርጋ ጊሹ በ2017 ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ 579 ከ 600 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ ነች፡፡
ተማሪ ገነት በእንግሊዘኛ 95፣ በሒሳብ 100፣ በኬሚስትሪ 93፣ በፊዚክስ 100፣ በባዮሎጂ 98 እንዲሁም በአፕቲትዩድ 93 በድምሩ 579 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ሁለት ሴቶች መካከልም አንዷ ሆናለች፡፡
ተማሪ ገነት በኦሮሚያ ክልል የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን፤ በሀገር አቀፍ ፈተናው ከተማሪ ሃይማኖት ዮናስ ጋር እኩል 579 ነጥብ ማምጣት ችላለች፡፡
የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ዴቱ ዲቢ በተለይም ለኢቢሲ ዶትስትሪም እንደገለፁት ተማሪዋ በትምህርቷ ጎበዝና መልካም ባህሪ ያላት ናት፡፡
ተማሪ ገነት የትምህርት እና የመምህራኖች እገዛ ላይ የራሷን ጥረት ተጠቅማ ይህን ውጤት ማምጣት መቻሏንም ተናግረዋል።
በትምህርት ቤቱ ውስጥ ለተማሪዎች ምቹ የማንበቢያ ቦታዎችና ፋሲሊቲዎች በመሟላታቸው የንባብ ባህል እንዲፈጠር ማስቻሉን ያነሱት ርዕሰ መምህሩ፤ ይህም ለውጤቱ አስተዋፅኦ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡

ሁሉም የስቲም ማዕከል ተማሪዎቻችን አልፈዋል!!
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስቲም ማዕከል ተማሪዎች 63.4% ከ500 በላይ አስመዘገቡ።
በስቲም ማዕከሉ ከፍተኛው ውጤት በተማሪ ኤፍራታ ዓለማየሁ 558 ሆኖ ሲመዘገብ ዝቅተኛው ነጥብ 429 ነው። ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ ከ550 በላይ 6 ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት አስመውግበዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስቲም ማዕከል ተማሪዎች 63.4% ከ500 በላይ አስመዘገቡ።
በስቲም ማዕከሉ ከፍተኛው ውጤት በተማሪ ኤፍራታ ዓለማየሁ 558 ሆኖ ሲመዘገብ ዝቅተኛው ነጥብ 429 ነው። ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ ከ550 በላይ 6 ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት አስመውግበዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 96% ማሳለፉን ገልጿል፡፡
በአጠቃላይ በትምህርት ቤቱ 57 ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ወስደው፥ 55 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት አግኝተዋል፡፡
ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ውጤት የተማሪ ያሬድ ቸሩ ውጤት 545 ሲሆን፤ ስምንት ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በአጠቃላይ በትምህርት ቤቱ 57 ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ወስደው፥ 55 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት አግኝተዋል፡፡
ከፍተኛው በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ውጤት የተማሪ ያሬድ ቸሩ ውጤት 545 ሲሆን፤ ስምንት ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#BoranaUniversity
ቦረና ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ነባር ተማሪዎች መግቢያ (በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተማሩትን ሳይጨምር) መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡
በ2018 ዓ.ም አዲስ ለምትመደቡ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምደባ በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲደረግ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተማራችሁና ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም አዲ ገቢ ተማሪዎች ሲመደቡ ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል፡፡

በቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የዶ/ር ዶላል ሞዴል ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም በአጠቃላይ 93 ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ፈተና አስፈትኖ 52 ተማሪዎች ወይም 56% ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በተለይ ትምህርት ቤቱ ያስፈተናቸው የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ ሲሆን፤ ለፈተና ከተቀመጡ 47 የተደጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 40 ተማሪዎች ወይም 85% ያህሉ ማለፉቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በተለይ ትምህርት ቤቱ ያስፈተናቸው የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ ሲሆን፤ ለፈተና ከተቀመጡ 47 የተደጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 40 ተማሪዎች ወይም 85% ያህሉ ማለፉቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ አመልካቾች የ2025/26 ትምህርት ዘመን የማመልከቻ እና የምዝገባ ጊዜ ማስተካከያ፦
⏩ አዲስ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም
⏩ የ Presidential Scholarship Program የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም
⏩ የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም
⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) የፈተና ማዕከላት የሚገለፁት፦ መስከረም 10/2018 ዓ.ም
⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት፦ መስከረም 12-14/2018 ዓ.ም
⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) ውጤት የሚገለፅበት፦ መስከረም 16/2018 ዓ.ም
⏩ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመደበኛ እና የማታ ተማሪዎች የምደባ ውጤት የሚለቀቅበት፦ መስከረም 19/2018 ዓ.ም
⏩ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 22-23/2018 ዓ.ም
⏩ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የማታ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 24/2018 ዓ.ም
⏩ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምርበት፦ መስከረም 26/2018 ዓ.ም

ከህመም ጋር እየታገለ የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናውን ያጠናቀቀው ብርቱው "አሉዲን" ጥሩ ውጤት አስመዘገበ
ተማሪ አሉዲን ሁሴን የበደሌ ኢፈ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ጎበዝ ተማሪ ነው። የ12ኛ ከፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ዝግጅቱን አጠናቆ የመፈተኛ ቀኑ ሲደርስ ሕመም ያጋጥመዋል። ተማሪ አሉዲን ህክምና ሂዶ ምርመራ ሲያደርግ የትርፍ አንጀት እንደሚገኝበት በዶክተሮቹ ይነገረዋል።
በዚህ አጋጣሚ ጭንቀት ውስጥ የገባው ጎበዙ ተማሪ ሕመሙ ፈተናውን መጨረስ የሚያስችልበት ደረጃ ላይ በመሆኑ ት/ቤቱ ከዶክተሮቹ ጋር በመነጋገር መድኃኒት እየወሰደ እንዲፈተን መደረጉን የት/ቤቱ ር/መምህር አቶ ይልማ ገቢሳ በወቅቱ ተናግረዋል።
ህክምና እየተደረገለት ለ3 ቀን ሲሰጥ የነበረውን የማሕበራዊ ሳይንስ ፈተና ያጠናቀቀው ይህ ጎበዝ ተማሪ 472 ማምጣት ችሏል።
በወቅቱ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በበደሌ ኢፈ ቦሩ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ያለውን የፈተና ሂደት በጎበኙበት ወቅት ፣ ተማሪውን አበረታትተው እና መልካሙን ሁሉ ተመኝተው ነበር። ሃገር የምትገነባው ፣ ችግርን ተቋቁመው ዓላማቸውን ለማሳካት በሚጥሩ እንደ አሉዲን ባሉ ብርቱ ዜጎች ጥረት ነው ብለዋል።