#AAU #ኤክስቴንሽን
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ትምህርት ዘመን በኤክስቴንሽን ፕሮግራሞች የቅድመ ምረቃ መርሐግብር የተማሪዎች ቅበላ ክፍት ማድረጉ ይታወቃል፡፡
ኦንላይን ይመዝገቡ፦
➫ የቅበላ ገፁ https://portal.aau.edu.et ላይ ይግቡ።
➫ Apply for Admission የሚለውን ይጫኑ።
➫ ከላይ Undergraduate Student ከሚለው Apply የሚለውን ይምረጡ።
➫ Call for Undergraduate Extension Admission የሚለውን ይጫኑ።
➫ ፕሮግራሞቹን ካዩ በኋላ Apply Now የሚለውን ይጫኑ።
➫ Create Undergraduate Applicant Account Form የሚለውን በመጠቀም የራስዎን አካውንት ይክፈቱ። የሚሠራ ኢሜል አድራሻ ይጠቀሙ።
➫ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማመልከቻ አካውንትዎን ለመግባት ኢሜል አድራሻዎንና የይለፍ ቁጥርዎን ይጠቀሙ።
➫ የግል ማህደር እና የትምህርት ማህደር ቅጾችን ይሙሉና Update የሚለውን ይጫኑ። ከዛ Next የሚለውን ይጫኑ።
➫ Financing Your Study በሚለው ስር Self-Sponsorship የሚለውን በመጫን 3 ፕሮግራሞችን ይምረጡ።
➫ የሚያስፈልጉ የትምህርት ሰነዶችን ያስገቡ።
➫ Consent Statement የሚለውን ያንብቡ፣ ከዛ Accept የሚለውን ይምረጡ፣ ከዛ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ በቴሌብር አማካኝነት የማመልከቻ 350 ብር ይክፈሉ። ጨርሰዋል
የሚያስፈልጉ የትምህርት ሰነዶች፦
➫ የ ESSLCE ውጤት ሰርተፊኬት
➫ የ Remedial ውጤት ሰርተፊኬት (ሪሚዲያል ከሆኑ)
➫ ከ 9–12 ትራንስክሪፕት
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎈ፍሬሽማን ኮርስ በቪድዮ ገፅ ለገፅ ቲቶርያል ለምትፈልጉ ተማሪዎች
⚡️ የፍሬሽማን ማትስ እና ፊዚክስ ሁለቱንም ኮርስ በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)
⚡️ የሪሜዲያል ማትስ ለናቹራልም ለሶሻልም በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)
ቲቶርያሎቹ በሙሉ በቪድዮ ሲሆኑ ክፍያ በፈፀሙ ቅጽበት ሁሉም ቪዲዮዎች የተጫኑበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይላክላቹሃል።
ቲቶርያሎቹን የምትፈልጉ ➡️ @ATC_tutorial
☎️ 0714490120

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopianAviationUniversity
በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተጨማሪ መረጃዎች በቀጣይ ሳምንት ይገለጻል ተብሏል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተጨማሪ መረጃዎች በቀጣይ ሳምንት ይገለጻል ተብሏል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#AASTU
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ፣ በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሐግብ ለመግባት አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ምርጫችሁ ላደረጋችሁ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ፦
ኢንጂነሪንግ ትምህርት
ለወንዶች 69.5 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 65 እና ከዚያ በላይ
አፕላይድ ሳይንስ ትምህርት
ለወንዶች 57 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 50 እና ከዚያ በላይ
ይህ የመቁረጫ ነጥብ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ብቻ ነው።
የመቁረጫ ነጥብ ስሌት፥ የ12ኛ ክፍል ውጤት ወደ መቶ ፐርሰንት በመቀየር እና የመግቢያ ፈተና ውጤት ከመቶ ፐርሰንት በመውሰድ የሁለቱ ውጤቶች አማካይ (Average) የተማሪው/ዋ ውጤት እንደሆነ ተገልጿል።
የተማሪዎችን የምዝገባ ጊዜን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በአማራ ክልል በ2018 ዓ.ም መመዝገብ ከነበረባቸው 7.4 ሚሊዮን ተማሪዎች እስካሁን የተመዘገቡት 3.4 ሚሊዮን ብቻ መሆናቸውን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አሳውቋል።
በአማራ ክልል ያለውን የትምህርት ሀኔታ የተመለከተ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሒዷል።
በመድረኩ የውይይት ሰነድ ያቀረቡት የአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር)፣ አሁን ላይ 3.6 ሚሊዮን ተማሪዎች አለመመዝገባቸውን አንስተዋል። በክልሉ 2045 ትምህርት ቤቶች ዝግ እንደሆኑም ጠቅሰዋል።
"በዘጠኝ ወረዳዎች ምንም አይነት የትምህርት ሥራ አልተጀመረባቸውም" ያሉት ኃላፊው፤ "1044 ትምህርት ቤቶች ከተባለለት ዓላማ ውጭ እየዋሉ ነው፣ መምህራን እየታገቱ ነው" ብለዋል።
“እስከ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ድረስ ባለን መረጃ 3.4 ሚሊዮን ተማሪዎች (ከታቀደው ውስጥ 46.32 በመቶ የሚሆኑት) ናቸው በትምህርት ገበታ ላይ ያሉት" ብለዋል፡፡

#ASTU
በ2018 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና #አዳማ_ሳይንስና_ቴክኖሎጂ_ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
አጠቃላይ ገለጻ (Orientation) መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሰጣል።
በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➫ ፓስፖርት መጠን የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

በ2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ
በተጨማሪ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።

ቅሬታ ካለዎ ያቅርቡ!
በክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተከታትለው የመቁረጫ ነጥብ ላስመዘገቡ ሰልጣኞች ሰርትፍኬት በፖርታል መለቀቁ ይታወቃል፡፡
ውጤታችሁ ላይ Incomplete የሚያሳያችሁ ሰልጣኞች፥ ከአሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ከ30% ውጤት ያልተሞላላቸው እንደሆነ ተገልጿል።
ከውጤት፣ ከስም ስህተት እና ሌሎች ጉዳዮች ጋር ቅሬታ ያላችሁ ሰለልጣኞች ቅሬታቸውን በኦንላይን ማቅረብ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ቅሬታ ያላችሁ ሰልጣኞች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት በምታገኙት የማመልከቻ ቅጽ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ።
ማንኛውም በአካል የሚቀርብ ቅሬታን የማይቀበል መሆኑን ሚኒስቴር ገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር አመልክተውና ፈተና ወስደው ቅሬታ ላስገቡ ከ900 በላይ ተማሪዎች ምላሽ ሰጥቷል።
ቅሬታ አቅራቢዎቹ በሌሎች ትምህርት ክፍሎች ምደባ ያገኙ፣ ከተቀመጠው የመቁረጫ ውጤት በታች የሆኑ፣ የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ውጤት ያላሟሉ እና ሌሎች ምላሽ ማግኘታቸውን ተመልክተናል።
ቅሬታ አቅርበው ከነበረ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ገፅ ላይ በመግባት የተሰጥዎን ምላሽ መመልከት ይችላሉ።
በሌላ በኩል፤ ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ የሆነና ለ2018 ትምህርት ዓመት ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ነገ መስከረም 26/2018 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
አጠቃላይ ገለጻ ነገ መስከረም 26/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ https://portal.aau.edu.et ላይ ገብተው Freshman የሚለውን በመጫን፣ My Section የሚለውን ነክተው፣ የተመደቡበትን ኮሌጅ በማረጋገጥ በገለጻው መሳተፍ ይችላሉ ተብሏል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 27/2818 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

ዛሬ ያበቃል! ይመዝገቡ!
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ዛሬ ከመስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወቃል።
የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ።
ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።

#JimmaUniversity
የጅማ ዩኒቨሪሲቲ በኮንታ ዞን አመያ ማዕከል በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በአራት የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 84 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በተፈጥሮ ሃብት እና በፕሮጀክት አስተዳደር ትምህርታቸውን በአመያ ሳተላይት ካምፓስ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።
የተማሪዎቹ የምረቃ ስነ-ስርዓት በኮንታ ዞን ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ የዝሆን ዳና ሎጅ ተከናውኗል።
የኮንታ ልማት ማኅበር ከጅማ ዩኒቨሪሲቲ ጋር በመተባበር በኮንታ ዞን አመያ ማዕከል በOutreach Weekend Program በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁት ባለሙያዎች በዞኑ ያለውን የሰው ሀይል ብቃት ለማሳደግ ያግዛሉ ተብሏል።

#MOE
ትምህርት ሚኒስቴር በፌደራል ደረጃ ለተቋቋሙ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለዳይሬክተርነት ለመወዳደር የተመዘገባችሁና እና ለፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ፤
ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ መስከረም 29/2018 ዓ.ም ሲሆን በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በትምህርት ሚኒስቴር 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እያሳዎቅን ለፈተና ስትመጡ፤
ሙሉ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናል እና ኮፒ፣
ልዩ የክረምት የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የአንድ አመት ልዩ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ስራ ላይ ስልጠና ሰርትፍኬት፣
የሙያ ፍቃድ እና እድሳት ሰርትፍኬት፣
በትምህርት ቤት አመራርነት ተገቢነት ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ የሚገልጽ ደብዳቤ መያዝ የሚያስፈልግ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ATC NEWS
ዛሬ ያበቃል! ይመዝገቡ! በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡ ምዝገባው ዛሬ ከመስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወቃል። የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ።…
ይመዝገቡ!
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም እየሠራ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
የመመዝገቢያ ቅፁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ይመዝገቡ። ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም እየሠራ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
የመመዝገቢያ ቅፁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ይመዝገቡ። ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በኢንዶኔዥያ ትምህርት ቤት መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 54 ደረሰ
በኢንዶኔዥያ ትምህርት ቤት መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 54 መድረሱን ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል፣ የነፍስ አድን ሠራተኞች አሁንም ከ12 በላይ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ላይ ይገኛሉ።በምስራቅ ጃቫ በሚገኘው በአልኮዚኒ ኢስላሚክ አዳሪ ትምህርት ቤት ባለፈው ሳምንት ሰኞ በግንባታ ላይ እያለ የተደረመሰ ሲሆን በወቅቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ለጸሎት ተሰብስበው ነበር።
የኢንዶኔዢያ የአደጋ መከላከል ኤጀንሲ በዚህ አመት በሀገሪቱ የደረሰው አስከፊ አደጋ ነው ሲል ሰይሟል። በፍርስራሹ ውስጥ የሚገኙ 13 ተጎጂዎችን የማፈላለግ ስራውን የነፍስ አድን ሰራተኞች ለማጠናቀቅ በትግል ላይ ይገኛሉ፡።አሁንም መርማሪዎች የህንጻዉን መደርመስ መንስኤ እያጣራ ነው። አንዳንድ ባለስልጣናት ባለ ሁለት ፎቅ ሕንፃው የተደረመሰበት ምክንያት መሠረቱ ያልተረጋጋ በመሆኑ የተነሳ ነው ብለዋል።
"በ2025 ከተከሰቱት አደጋዎች ውስጥ በተፈጥሮም ይሁን በሰዉ ሰራሽ ከተከሰቱት የአሁኑን ያህል የሞቱ ተጎጂዎች የሉም" ሲሉ የአደጋ መከላከል ኤጀንሲ ምክትል የሆኑት ቡዲ ኢራዋን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።ቢያንስ ሁለት ሰዎች ከፍርስራሹ በህይወት ቢወጡም በሆስፒታል ውስጥ ግን ህይወታቸዉ አልፏል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል

#MoE #NGAT
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል።

በ2018 ዓ.ም ትምህርታችሁን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው የምትሔዱበት የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በመሆኑም መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2:00-10:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች የሚቀበሏቹ አውቶብሶች መዘጋጀታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ከሌላ አቅጣጫ ለምትነሱና አዳማ የምትደርሱ ተማሪዎች በመሀል አዳማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት አቀባበል የሚያደርጉላቹ መኪኖች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
#MoE