#በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው ዜጎች ቁጥር በእጅጉ እየቀነሰ መምጣቱ ተነገረ፡፡
ከቀናት በፊት የተካሄደው የሲኤን ኤን የዳሰሳ ጥናት እንደሚያሳየው የኮሮና ክትባት ጥቅም ላይ ቢውል እንኳ ክትባቱን ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆኑ ዜጎች ቁጥር ከመላው የአሜሪካ ሕዝብ ግማሽ ያህሉ ነው፡፡
በተደረገው ጥናት ሀምሳ አንድ በመቶ የሚሆኑ የጥያቄ መላሾች የኮሮናን ክትባት እንደሚከተቡ ገልፀው አርባ አምስት በመቶ የሚሆኑት እንደማይከተቡ ሲገልፁ አራት በመቶዎቹ ደግሞ አቋማቸውን አልገለፁም፡፡

#ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም በአገራችን ሌላው የጤና ስጋት ሆኖ ስለመቀጠሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳወቁ፡፡
ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ ከ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ላይ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጠቆሙት ሚኒስትሯ ከነዚህም ውስጥ 5 ሺህ 531 ያህል ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው መኖሩ እንደተረጋገጠ ነው የገለጹት፡፡

#በካሊፎርኒያ የሰደድ እሳት አደጋው ተባብሶ ሲቀጥል ከአስራ ስድስት ሺ ስኩዌር ኪሎ ሜትር የሚልቅ ደን ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተነገረ፡፡
የካሊፎርኒያ ግዛት የአደጋ መከላከያ ጽ/ቤት የፈረንጆቹ 2020 ከገባ ጀምሮ ከ8200 በላይ ሰደድ እሳቶች ተከስተው ከአስራ ስድስት ሺ ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ደን መውደሙን አስታውቋል፡፡

#በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ለሞት የተዳረጉ ዜጎች ቁጥር ከ17 ሺ ማሻቀቡ ተመልክቷል፡፡
የደቡብ አፍሪካ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከአስራ ሰባት ሺ በላይ የኮሮና ሟቾች በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥር ከ6 መቶ 82 ሺ አልፏል፡፡

መስከረም ወር በታሪክ ከፍተኛው ሙቀት የተከሰተበት ነው ተባለ❗️
የመስከረም ወር በዓለም ላይ ከፍተኛ ሙቀት የተስተናገደበት መሆኑን ተመራማሪዎች ገልጸዋል፡፡
የአየር ንብረት ኮፐርኒከስ ባወጠው ሪፖርት በመስከረም ወር የተመዘገበው የሙቀት መጠን በመስከረም ወር ታሪክ ከፍተኛው ነው ብሏል፡፡
የሙቀት መጠኑ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር 0.05 ሴልሺየስ መጨመሩ ተገልጾ ይህም የሰው ልጆች በተፈጥሮ ላይ የሚፈጽሙት ጥፋት ማሳያ ነው ተብሏል፡፡
በተቋሙ ሪፖርት መሰረት በሳይቤሪያ አርክቲክ የሚከሰተው የሙቀት መጠንም ከሚጠበቀው በላይ ሆኖ ሊቀጥል ይችላል የተባለ ሲሆን፤ የአርክቲክ ባህር ሁለተኛውን ዝቅተኛ የበረዶ ክምችት ማስተናገዱ ተመልክቷል፡፡
በተጨማሪም ይሄ ዓመት በአውሮፓውን ዘንድ እጅግ ሞቃታማ ሊሆን እንደሚችል መገመቱን ቢቢሲ አስነብቧል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የክብር ካባቸውን ለገሱ❗️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ባሳዩት የአመራር ቁርጠኝነት የሸለማቸውን ካባ ለአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሺህ ሰይድ አህመድ በክልሉ ሰላም እንዲመጣ ላደረጉት አስተዋጽኦ ሸልመዋል። ይህ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ከአደራ ጋር አሳስበዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው እና የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ብናልፍ አንዷለም በፓርኩ ስለነበራቸው ሚና ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር የክብር ካባ ተሸልመዋል።

በቢሾፍቱ ከተማ በ28 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ብሄራዊ የጤፍ ምርምር ቤተ ሙከራ ተመረቀ!
28 ሚሊየን ብርና ሶስት አመታትን የፈጀው ማዕከል ለተሟላ የምርምርና ጥናት ዘርፍ ተቋሙ ሊያሟላ የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሰለሞን ጫንያለው ጠቁመዋል።
የብሄራዊ ጤፍ ምርምር ማእከሉ በሚፈለገው የምርምር እና ጥናት አቅም ለመምራት የመሬት ጉዳይ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥና ማነስ እንዲሁም የጎርፍ ችግርን የሚመለከተው አካል በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ተገልጿል።
Via FBC
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
28 ሚሊየን ብርና ሶስት አመታትን የፈጀው ማዕከል ለተሟላ የምርምርና ጥናት ዘርፍ ተቋሙ ሊያሟላ የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሰለሞን ጫንያለው ጠቁመዋል።
የብሄራዊ ጤፍ ምርምር ማእከሉ በሚፈለገው የምርምር እና ጥናት አቅም ለመምራት የመሬት ጉዳይ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥና ማነስ እንዲሁም የጎርፍ ችግርን የሚመለከተው አካል በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ተገልጿል።
Via FBC
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#ፕሬዝዳንቷ በኮሮና በተያዙባት አሜሪካ በርካታ ከፍተኛ የዋይት ሀውስና የመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣናት በኮሮና ቫይረስ እየተያዙ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የፕሬዝዳንት ትራምፕ ዋና አማካሪ ስቴፈን ሚለርን ጨምሮ የዋይት ሀውስ የፕሬስ ጉዳዮች ዋና ሀላፊ ኬይሊ ማክናኒ በቫይረሱ መያዛቸውን የዋይት ሀውስ ከፍተኛ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
በአሜሪካ የመከላከያ መስሪያ ቤት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን ጄኔራል ቻርለስ ሬይ በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ የኢታማዡር ሹሙን ጄኔራል ማርክ ሚሌይን ጨምሮ በርካታ ወታደራዊ ባለስልጣናት ራሳቸውን እንዳገለሉ ዩፒአይ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የፕሬዝዳንት ትራምፕ ዋና አማካሪ ስቴፈን ሚለርን ጨምሮ የዋይት ሀውስ የፕሬስ ጉዳዮች ዋና ሀላፊ ኬይሊ ማክናኒ በቫይረሱ መያዛቸውን የዋይት ሀውስ ከፍተኛ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
በአሜሪካ የመከላከያ መስሪያ ቤት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን ጄኔራል ቻርለስ ሬይ በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ የኢታማዡር ሹሙን ጄኔራል ማርክ ሚሌይን ጨምሮ በርካታ ወታደራዊ ባለስልጣናት ራሳቸውን እንዳገለሉ ዩፒአይ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የመደበኛ ፓስፖርት እድሳት እና አዲስ ጥያቄ ከጥቅምት 2/2013 ጀምሮ በሁሉም የኤጀንሲው (INVEA) የክልል ቅርንጫፍ ቢሮዎች አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፤
- በአዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ፤
- በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት በጥቅምት 10/ 2013 ይጀምራል፤
- ለውጭ አገር ዜጎች በOnline ቪዛ የማራዘም እና ግዜያዊ መኖሪያ ፍቃድ የማደስ እና አዲስ የመጠየቅ አገልግሎት ጥቅምት 2/2013 ይጀምራል፤
- የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ እድሳትና ጥያቄ መደበኛ አገልግሎት ከጥቅምት 2/2013 እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡
©ምንጭ፡- የኢማግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
- በአዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ፤
- በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት በጥቅምት 10/ 2013 ይጀምራል፤
- ለውጭ አገር ዜጎች በOnline ቪዛ የማራዘም እና ግዜያዊ መኖሪያ ፍቃድ የማደስ እና አዲስ የመጠየቅ አገልግሎት ጥቅምት 2/2013 ይጀምራል፤
- የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ እድሳትና ጥያቄ መደበኛ አገልግሎት ከጥቅምት 2/2013 እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡
©ምንጭ፡- የኢማግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
6 ምርጥ ክብደት መቀነሻ መጠጦች

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ5000ሜ የአለም ክብረወሰንን ሰበረች!
የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ከደቂቃወች በፊት በስፔን ቫሌንሺያ ስታዲዮ ዴል ቱሪያ ባደረገችው የክብረወሰን ውድድር 14:06.65 በመግባት ከዚህ ቀደም በሀገሯ ልጅ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ14:11.15 ከ12 ዓመታት በፊት ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን አሻሽላለች።
Via Liyu Sport- ልዩ ስፖርት

እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ኢንተርቴይመንት ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ የተገኙ ዜናዎችን፣ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ኃብታዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ ዘገባዎችን እናቀርብላችኋለን።
በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ አገራት ምን እየተከሰተ ነው ብላችሁ ማወቅ ከፈለጋችሁ ምርጫችሁ አክሱም ኢንተርቴይመንት ይሁን።
ምን እንዘግብላችሁ? አንገብጋቢ የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
እንደተለመደው የዜና ጥቆማዎቻችሁንና አስተያየቶቻችሁን ብታደርሱን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን።
መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ድረ-ገፃችንን መጎብኘት አይዘንጉ

#የዓለም የጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት እስከ 3 ወራት ባለ ጊዜ ውስጥ ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚችል አስታወቀ፡፡
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እ.አ.አ በ2020 መጨረሻ የኮሮና ክትባት እውን ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡
የዓለም መሪዎች በትብብር በመንቀሳቀስ ክትባቱ ለሁሉም ሀገራት መዳረስ እንዲችል የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉም ዶ/ር ቴዎድሮስ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
ሆኖም ግን የዓለም የጤና ድርጅት በውል መቼ ክትባቱ እውን እንደሚሆን ዝርዝር ማብራሪያ አለመስጠቱን ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ዘግቧል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እ.አ.አ በ2020 መጨረሻ የኮሮና ክትባት እውን ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡
የዓለም መሪዎች በትብብር በመንቀሳቀስ ክትባቱ ለሁሉም ሀገራት መዳረስ እንዲችል የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉም ዶ/ር ቴዎድሮስ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
ሆኖም ግን የዓለም የጤና ድርጅት በውል መቼ ክትባቱ እውን እንደሚሆን ዝርዝር ማብራሪያ አለመስጠቱን ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ዘግቧል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#በዘንድሮው የኖቤል የኬሚስትሪ ሽልማት ዘርፍ ሁለት ሴት ተመራማሪዎች በጥምር አሸናፊ ሆኑ፡፡
የኖቤል የሽልማት ድርጅት እንዳስታወቀው ሁለቱ ሴት ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ የሽልማት ዘርፍ አሸናፊ የሆኑት ህይወት ባላቸው እንስሳት ውስጥ የዘረመል የሞለኪውል ቅንጣቶችን ወይም ዲኤን ኤን ቅንብር በሰው ሰራሽ ዘዴ ለማስተካከል የሚያስችለውን “ሲዘር” የተባለ ቀመር በመለየታቸው ነው፡፡
ፈረንሳያዊቷ ኢማኑኤል ቻርፔንተየር እና አሜሪካዊቷ ጄኒፈር ዱድና ያገኙት የዘረመል ቅንብርን ማስተካከያ ዘዴ ወይም “ክሪስፐር” ቴክኖሎጂ የካንሰር ህሙማንን ሊታደጉ ለሚችሉ ህክምናዎች በር ከፋች ነው ተብሏል፡፡

#የተባበሩት መንግሥት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከ6 ሚሊየን በላይ ዜጎች በጎርፍ አደጋ ለጉዳት መዳረጋቸውን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው በጎርፍ መጥለቅለቁ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥር ባለፉት 4 ዓመታት ውስጥ ብቻ በ5 እጥፍ ጨምሯል፡፡

#የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮና ቫይረስ ጉዳት የኢኮኖሚ ማነቃቂያ በጀት ድርድርን አቋረጥኩ አሉ፡፡
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከዚህ ውሳኔ የደረሱት ዴሞክራቶች የጠየቁትን የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን የኢኮኖሚ ማነቃቂያ በጀት ድርድር የሚያካሂዱት በቅንነት አይደለም በሚል ነው፡፡

#በብራዚል አሁንም ድረስ ተባብሶ በቀጠለው የኮሮና ወረርሽኝ በቫይረሱ የተያዙ ዜጎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን አልፏል፡፡
የብራዚል የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሀገሪቱ እየተስፋፋ በቀጠለው የኮቪድ 19 በሽታ ከተጠቂዎች በተጨማሪ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ ዜጎች ቁጥር ወደ 1 መቶ 50 ሺ እየተጠጋ ነው፡፡
የጤና ሚኒስቴር መግለጫን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው 24 ሰአታት ውስጥ ብቻ ከሰላሳ አንድ ሺ በላይ የኮሮና ተጠቂዎች ተገኝተዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የብራዚል የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሀገሪቱ እየተስፋፋ በቀጠለው የኮቪድ 19 በሽታ ከተጠቂዎች በተጨማሪ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ ዜጎች ቁጥር ወደ 1 መቶ 50 ሺ እየተጠጋ ነው፡፡
የጤና ሚኒስቴር መግለጫን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው 24 ሰአታት ውስጥ ብቻ ከሰላሳ አንድ ሺ በላይ የኮሮና ተጠቂዎች ተገኝተዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#NBE
ብሔራዊ ባንክ መስከረም 27/2013 ዓ/ም ለፋይናንስ ተቋማት ባስተላለፈው መመሪያ በቀን ወጪ ማድረግ የሚቻለው የብር መጠን በግለሰብ ደረጃ 50,000 በተቋም ደረጃ 75,000 እንደሚሆን ወስኗል።
ግንቦት ወር ላይ ወጥቶ የነበረው መመሪያ ለግለሰብ 200 ሺህ ለተቋም 300 ሺህ በቀን ማውጣት ይፈቅድ እንደነበር ይታወሳል።
Via ShegerTimes/Elias Meseret

#ባለፉት ሶስት ወራት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በስጦታና በቦንድ ግዢ ከ386 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት መሰብሰቡ ተነገረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እንደገለጸው በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 197 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ተይዞ ነበር፡፡
ታዲያ ባለፉት ሶስት ወራት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በአምስት ክፍለ ከተሞች በማዟዟርና ለ650 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንዛቤ በመስጠት ከ386 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በስጦታና በቦንድ ግዢ ሀብት ማሰባሰብ መቻሉን ነው የተነገረው፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የአዲስ አበባ ከተማ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እንደገለጸው በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 197 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ተይዞ ነበር፡፡
ታዲያ ባለፉት ሶስት ወራት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በአምስት ክፍለ ከተሞች በማዟዟርና ለ650 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንዛቤ በመስጠት ከ386 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በስጦታና በቦንድ ግዢ ሀብት ማሰባሰብ መቻሉን ነው የተነገረው፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የመስከረም ወር የዋጋ ግሽበት መጠነኛ ጭማሪ ታይቶበታል፡፡‼️
የወሩ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 18.7 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡የምግብ ዋጋ ግሽበት ደግሞ በ21.2 በመቶ ከፍ ብሏል፡፡አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ካለፈው ወር ጋር ሲመሳከር በ0.6 በመቶ መጨመሩ የማዕከላዊ እስታትስቲክስ ኤጀንሲ መከላከል መረጃ ተመልክተናል፡፡በሌላ በኩል ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ወር ጋር ሲመሳከር በ15.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ባሳለፍነው ወር አትክልት እና አንዳንድ የጥራጥሬ ዓይነቶች የዋጋ ቅናሽ ታይተዋል፡፡