በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 6,062 የላብራቶሪ ምርመራ 618 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 956 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 79,437 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,230 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 34,016 ደርሷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

ቀንዳሟ ወይዘሮ
ይህ ደግሞ ከወደ ቻይና የተገኘ አስገራሚ ዜና ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2010 ዣንግ ሩይፋንግ የተባሉ ወይዘሮ ግንባራቸው ላይ ቀንድ በማብቀል አለምን አስደምመዋል፡፡ ወይ ጉድ!!

አንደኛ ዓመትና ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች በሶስተኛው ዙር ወደ ግቢ እንደሚጠሩ ተወስኗል ይህም ማለት በትንሹ ከ#4 ወራት በኋላ ማለት ነው ‼️
ለምሳሌ የሆነ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 15 ተመራቂ ተማሪዎችን ቢጠራ አራተኛ ዓመት እና ሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች ማለትም በሁለተኛው ዙር ይጠራሉ የተባሉ ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚጠሩት ተመራቂዎች ሙሉ ለሙሉ ግቢውን ለቀው ከወጡ በኋላ ሲሆን ይህም በ#60 ቀናት ይጠናቀቃል ተብሏል ፤ በሶስተኛው ዙር የሚገቡ ተማሪዎች ደግሞ በሁለተኛው ዙር የገቡ ተማሪዎች የ#2012 ሁለተኛ ሴሚስተርን ካጠናቀቁ በኋላ እንደሆነ ተነግሯል ይሄም በተመሳሳይ #60 ቀናት ይወስዳል ።
በጣም ቀድመው የሚጠሩ አንደኛ/ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ከ#120 ቀናት በኋላ ነው ማለት ነው ❗️
እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ለ#7 ወራት ከትምህርት የራቀ ተማሪ ከዚህ በኋላ ደግሞ ሌላ #4 ወር (በትንሹ) ሲቆይ ትምህርት የመቀበል ብሎም ወደ ትምህርት የመመለስ እድል ይኖረዋልን🤔
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለምሳሌ የሆነ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 15 ተመራቂ ተማሪዎችን ቢጠራ አራተኛ ዓመት እና ሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች ማለትም በሁለተኛው ዙር ይጠራሉ የተባሉ ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚጠሩት ተመራቂዎች ሙሉ ለሙሉ ግቢውን ለቀው ከወጡ በኋላ ሲሆን ይህም በ#60 ቀናት ይጠናቀቃል ተብሏል ፤ በሶስተኛው ዙር የሚገቡ ተማሪዎች ደግሞ በሁለተኛው ዙር የገቡ ተማሪዎች የ#2012 ሁለተኛ ሴሚስተርን ካጠናቀቁ በኋላ እንደሆነ ተነግሯል ይሄም በተመሳሳይ #60 ቀናት ይወስዳል ።
በጣም ቀድመው የሚጠሩ አንደኛ/ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ከ#120 ቀናት በኋላ ነው ማለት ነው ❗️
እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ለ#7 ወራት ከትምህርት የራቀ ተማሪ ከዚህ በኋላ ደግሞ ሌላ #4 ወር (በትንሹ) ሲቆይ ትምህርት የመቀበል ብሎም ወደ ትምህርት የመመለስ እድል ይኖረዋልን🤔
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን መረጃዎች ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
በኢትዮጵያ ያለውን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ኃብት፣ ማህበራዊና ጥበባዊ ጉዳዮች በመዳሰስም ያጠናቀርናቸው ዘገባዎችን ውደ እናንተ ማድረሳችን ጀመርን
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ ከአህጉሪቷ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት ያገኘናቸውን መረጃዎችንም እናቀብላችኋለን።
እናንተስ አንገብጋቢ የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድንናቸው? የዜና ጥቆማችሁንና አስተያየቶቻችሁን አድርሱን፤ እናስተናግዳችኋለን።
መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As @axumentertainment1
@axumentertainment1

ራም ሲንግ ቹዋሃን ይባላል ህንዳዊ ነው በአለማችን ፂመ-ረጅሙ ሰው ለመባል በቅቷል፡፡ የራም ፂም 4.29 ሜትር የሚረዝም ሲሆን በቀን ውስጥ አንድ ሰዓት የሚሆነውን ጊዜ ፂሙን በማጽዳትና በማበጠር ያሳልፋል፡፡ አሪፍ ጊዜ ማሳለፊያ ያገኘ ይመስላል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️

#የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጣብቂኝ ውስጥ ለገባው የደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ እገዛ ሊሰጥ እንደሚችል አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከደቡብ አፍሪካ መንግሥት ጋር በጥምረት ዘመናዊ አውሮፕላኖችና ብቁ ፓይለቶችን በማዘጋጀት ችግር ውስጥ የገባውን የደቡብ አፍሪካውን አየር መንገድ ለማገዝ ፍላጎት አለን ብለዋል፡፡
አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከብሉምበርግ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ለደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ የስምሪት እገዛ ብቻ እንጂ የድርጅቱን የቀድሞ እዳ ለመክፈል ዝግጁ አይደለንም ማለታቸው ተገልጿል፡፡
አቶ ተወልደ ገብረማርያም አክለውም በኮቪድ-19 ምክንያት የአየር ድንበሮቻቸውን የዘጉ የአፍሪካ ሀገራት መልሰው እንዲከፍቱ ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከደቡብ አፍሪካ መንግሥት ጋር በጥምረት ዘመናዊ አውሮፕላኖችና ብቁ ፓይለቶችን በማዘጋጀት ችግር ውስጥ የገባውን የደቡብ አፍሪካውን አየር መንገድ ለማገዝ ፍላጎት አለን ብለዋል፡፡
አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከብሉምበርግ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ለደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ የስምሪት እገዛ ብቻ እንጂ የድርጅቱን የቀድሞ እዳ ለመክፈል ዝግጁ አይደለንም ማለታቸው ተገልጿል፡፡
አቶ ተወልደ ገብረማርያም አክለውም በኮቪድ-19 ምክንያት የአየር ድንበሮቻቸውን የዘጉ የአፍሪካ ሀገራት መልሰው እንዲከፍቱ ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የጠዋት አጫጭር አለም አቀፍ መረጃዎች‼️
በመላዉ ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ35 ሚሊየን በላይ እንደደረሰ ሪፖርት ቢደረግም የአለም የጤና ድርጅት ግን ቁጥሩ ወደ 800 ሚሊየን እንደሚጠጋ ይፋ አድርጓል፡፡የጤና ባለሙያ ተንታኞች የተጠቂዎቹ ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል ተናግረዋል፡፡
ካናዳ በቱርክ ላይ የጦር መሳሪያ ግዢ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡የቱርክ መንግስት በአዘርባጅን አርሜንያ ዉጊያ አዘርባጅንን በመደገፍ ተሰልፏል፡፡ካናዳ ሰራሽ የጦር መሳሪያዎችን በዚህ ዓይነቱ ጦርነት መጠቀም አግባብ አይደለም ሲሉ የካናዳ የዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ፊሊፕ ተናግረዋል፡፡
ሳዑዲ አረቢያ እና እስራኤል የዲፕሎማሲ ግንኙነት ባይኖራቸዉም የሳኡዲ አልጋ ወራሽ ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን በተደጋጋሚ ወደ እስራኤል መዲና ቴላቪቭ ጉብኝት ያደርጉ እንደነበር አል ማዲያን የተባለ የሊባኖስ ቴሌቪዥን የእስራኤል መንግስት ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
በአልጄሪያ መዲና አልጀርስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኖች በሀገሪቱ አደባባይ በመዉጣት የፖለቲካ ለዉጥ እንዲመጣ ጥያቄያቸዉን አሰምተዋል፡፡
በይርግዚስታን ባሳለፍነዉ እሁድ የተካሄደዉን ምርጫ ተከትሎ በዉጤቱ ያልተደሰቱ ተቃዎሚዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል ከ120 ያላነሱ ሰዎች ጉዳት እንዳጋጠማቸዉ ተነግሯል፡፡
ከስድስት ወራት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ደቡብ ሱዳን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ እንዲዘጉ ዉሳኔ አሳልፋባቸዉ የነበሩትን ትምህርት ቤቶች በትላንትናዉ እለት ከፈተች፡፡
በሌሴቶ የቲዉተር ተጠቃሚ ሆነዉ ከ100 በላይ ተከታይ ያሉቸዉ ሰዎች የኢንተርኔት የመረጃ ስርጭት በሚል መመዝገብ እንዳለባቸዉ የሚያስገድድ ረቂቅ ህግ ቀርቧል፡፡
በሆንግ ኮንግ 102 ካራት ነጭ ዳይመንድ በ15.7 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ተሸጠ፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትራምፕ ከሆስፒተል ወጥተዋል!
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮቪድ-19 ህክምናቸውን በቤተ መንግሥታቸው ፣ ዋይት ሃውስ ለመቀጠል ከሆስፒታል መውጣታቸውን BBC አስነብቧል።
ትራምፕ ፥ "በጣም በጥሩ ስሜት ላይ ነኝ። ኮቪድን አትፍሩት። ህይወታችሁን እንዲቆጣጠረው አትፍቀዱለት" በማለት በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።
አሜሪካውያን ቫይረሱን እንዳይፈሩት ባስተላለፉበት የትዊተር መልዕክታቸውም " በአሁኑ ወቅት ከ20 አመታት በፊት ከነበረው ጥሩ ስሜት ይሰማኛል ፤ በቅርቡ ወደ ምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻዬ እመለሳለሁ" በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ በተመታችው አሜሪካ 7.4 ሚሊዮን ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፣ 210 ሺህ ዜጎቿም ህይወታቸውን አጥተዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮቪድ-19 ህክምናቸውን በቤተ መንግሥታቸው ፣ ዋይት ሃውስ ለመቀጠል ከሆስፒታል መውጣታቸውን BBC አስነብቧል።
ትራምፕ ፥ "በጣም በጥሩ ስሜት ላይ ነኝ። ኮቪድን አትፍሩት። ህይወታችሁን እንዲቆጣጠረው አትፍቀዱለት" በማለት በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።
አሜሪካውያን ቫይረሱን እንዳይፈሩት ባስተላለፉበት የትዊተር መልዕክታቸውም " በአሁኑ ወቅት ከ20 አመታት በፊት ከነበረው ጥሩ ስሜት ይሰማኛል ፤ በቅርቡ ወደ ምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻዬ እመለሳለሁ" በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ በተመታችው አሜሪካ 7.4 ሚሊዮን ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፣ 210 ሺህ ዜጎቿም ህይወታቸውን አጥተዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#UPDATE
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስክሬን ሽኝት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ እንደሚገኝ ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ በሚገኘው ልደታ አዳራሽ ሽኝት ቤተሰቦቻቸው፣ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቻቸውና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
የልደታ አዳራሽ ሥነ-ስርዓቱ እንደተጠናቀቀ የፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አስክሬን ወደ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚያመራና ከቀኑ 6 ሠዓት እስከ 7 ሠዓት በካቴድራሉ በሚካሄድ ሥነ-ስርዓት ቀብራቸው ይፈፀማል።

#ሀገር_ማለት_ሰው_ከሆነ!
"…ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ይሄ የኔ ክልል ፣ ጎጥና መንደር ነው። የሚለው ክርክር ከየት ይመጣ ነበር? ሀገር ማለት ሰው ከሆነ የተለየና የታወቀ የሀገር ድንበርና ካርታ ለምን ያስፈልግ ነበር? ሰውማ የትም ነው የሚኖረው። ካርታ አያሻውም።
ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ለምን የአብዛኞቹ ሀገሮች ብሔራዊ መዝሙር ስለ መሬቱና ስለ ድንበሩ ያወራል? ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ለሰው ፓስፓርት እና ቪዛ ለምን ያስፈልገዋል? ሰው ያለበት ቦታ ሁሉ ሀገሬ ስለሆነ ለምን እንደፈለኩ ወጥቼ አልገባም? አንድ ሰው ወደ አንድ ሀገር ገባ የሚባለው ወደ መሬቱ ሲገባ እንጂ የሀገሩን ሰው ሲያገኝ ነው እንዴ? ምናልባትም ከአንታርክቲካ በቀር ቪዛ መጠየቅ ያለበት ሀገር አልነበረም። እርሱ ሰው የለበትምና "ሀገር ማለት ሰው ነው የሚለውን" የሚለው አይመለከተውም።
ሀገር ማለት ሰው ከሆነ በሰማይ የሚሄድ አውርፕላን"የአየር ክልሌን ጣሰ"ብሎ መሟገት ምን የሚሉት ሞኝነት ነው? ሰውን አልጣሰ ፣ የጣሰው አየር ነው። ደግሞም አገር ማለት መሬት ብቻ አይደለም። ያም ቢሆን ኖሮ አንታርክቲካ ሀገር ይሆን ነበር። ያም ቢሆን ኖሮ በዓለም ላይ የሚገኙ ወደ ሃምሳ የሚጠጉ ሰው አልባ ደሴቶች (nonecumene) "ሀገር" ተብለው በተባበሩት መንግሦታት ይመዘገቡ ነበር። ሀገር ማለት መሬት ቢሆን ኖሮ መሬት ያለው ሁሉ ሀገር ይኖረው ነበር።
#የሰርቆ አደሮች ስብሰባ
#በዳንኤል ክብረት

👉 በ1898 ላይ የታሰረ በፓኪስታን የሚገኝ ዛፍ አለ ። ይህ ዛፍ በጊዜው በነበረው ጀምስ ስኩዪድ በሚባል የታላቋ ብሪታንያ ኦፊሰር ታስሮ እስካሁን ድረስ የታሰረበት ሰንሰለት አልተፈታለትም ። እና ለ122 አመታት የታሰረው ይሄ ዛፍ በቦታው እንዳለ በሰንሰለት የታሰረበት ምክንያት ይሄ ብሪታንያዊ ኦፊሰር ሰክሮ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ እዚህ ዛፍ ጋር ሲደርስ ዛፉ በተደጋጋሚ ቦታውን ለቆ ሲንቀሳቀስ ሲሄድ አይቼዋለሁ ብሎ ነው ሊያስረው የቻለው ። እና ከአንዴም ሁለቴ ሲንቀሳቀስ ተመልክቼዋለሁ ያለው ይህ ኦፊሰር በመጨረሻም 50 አለቃውን በግዳጅ ይሄ ዛፍ ወንጀለኛ ነው በማለት እንዲያስረው አድርጓል ። እስካሁንም ዛፉ አልተፈታም 😂
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#UPDATE
በአሁኑ ሰዓት የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስከሬን ወደ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እየተሸኘ ይገኛል።
Via EHRC(tikvah)

#የዓለማችን አስር በመቶ የሚሆነው ህዝብ በኮሮና ቫይረስ ሳይጠቃ እንዳልቀረ የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ መላው የዓለም ህዝብ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ አደጋ በእጅጉ የተጋለጠ በመሆኑ ከወዲሁ አለም አቀፍ ትብብር እንዲኖር ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
የዓለም የጤና ድርጅት የድንገተኛ ጉዳዮች ሀላፊ ዶ/ር ማይክ ሪያን በጥናታችን መሰረት አስር በመቶው የሚጠጋው የዓለም ህዝብ በኮሮና ሳይያዝ አልቀረም ብለዋል፡፡
ሀላፊው የኮቪድ ተጠቂዎች ቁጥር ከሀገር ሀገር እንዲሁም ከገጠር ከተማ ልዩነት ያለው ቢሆንም ብዙሃኑ የዓለም ህዝብ ለኮቪድ 19 በእጅጉ ተጋላጭ ነው ማለታቸውን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ድርጅቱ መላው የዓለም ህዝብ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ አደጋ በእጅጉ የተጋለጠ በመሆኑ ከወዲሁ አለም አቀፍ ትብብር እንዲኖር ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
የዓለም የጤና ድርጅት የድንገተኛ ጉዳዮች ሀላፊ ዶ/ር ማይክ ሪያን በጥናታችን መሰረት አስር በመቶው የሚጠጋው የዓለም ህዝብ በኮሮና ሳይያዝ አልቀረም ብለዋል፡፡
ሀላፊው የኮቪድ ተጠቂዎች ቁጥር ከሀገር ሀገር እንዲሁም ከገጠር ከተማ ልዩነት ያለው ቢሆንም ብዙሃኑ የዓለም ህዝብ ለኮቪድ 19 በእጅጉ ተጋላጭ ነው ማለታቸውን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ቻይና ያዘጋጀቻቸው የኮሮና ክትባቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ግልጋሎት ላይ እንዲውሉ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡
ቻይና ክትባቶቹ ለድንገተኛ ግልጋሎቶች ስለሚውሉበት ሁኔታ ከድርጅቱ ጋር ቅድመ ውይይት አድርጋለችም ተብሏል። የክትባቶቹ ክሊኒካዊ የሙከራ ሂደቶች ገና ሳይጠናቀቅ በከፍተኛ የተጋላጭነት ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞቿን መከተቧንም ነው ሮይተርስ የዘገባው፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ቻይና ክትባቶቹ ለድንገተኛ ግልጋሎቶች ስለሚውሉበት ሁኔታ ከድርጅቱ ጋር ቅድመ ውይይት አድርጋለችም ተብሏል። የክትባቶቹ ክሊኒካዊ የሙከራ ሂደቶች ገና ሳይጠናቀቅ በከፍተኛ የተጋላጭነት ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞቿን መከተቧንም ነው ሮይተርስ የዘገባው፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምፅ መጽደቁ ተገለጸ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ቀደም ሲል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ምክር ቤቱ ሰፋ ያለ ውይይት ካደረገ በኋላ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈጻሚነት ሕዝበ ውሳኔ እንዲደራጅ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
ጥያቄውን ያቀረቡት የከፋ፣ ቤንች፣ ሸኮ ፣ምዕራብ ኦሞ፣ ዳውሮ፣ ሸካ ዞኖችና የኮንታ ልዩ ወረዳ ናቸው ተብሏል።
ዞኖቹ ተቀራራቢ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክና መልካምድራዊ አቀማመጥ ስላለን አንድ ላይ ብንሆን የተሻለ ነው በማለት ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ኢዜአ ዘግቧል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ቀደም ሲል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ምክር ቤቱ ሰፋ ያለ ውይይት ካደረገ በኋላ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈጻሚነት ሕዝበ ውሳኔ እንዲደራጅ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
ጥያቄውን ያቀረቡት የከፋ፣ ቤንች፣ ሸኮ ፣ምዕራብ ኦሞ፣ ዳውሮ፣ ሸካ ዞኖችና የኮንታ ልዩ ወረዳ ናቸው ተብሏል።
ዞኖቹ ተቀራራቢ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክና መልካምድራዊ አቀማመጥ ስላለን አንድ ላይ ብንሆን የተሻለ ነው በማለት ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ኢዜአ ዘግቧል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ሲንጋፖር የሚወለዱ ሕፃናትን ቁጥር ለመጨመር የገንዘብ ጉርሻ ልትሰጥ ነው
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያላናጋው ነገር የለም። ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የተጣሉት ገደቦችም በኢኮኖሚው፣ በማህበራዊው፣ በሥነ ልቦና እንዲሁም በፖለቲካው ዘርፍ በርካታ ተፅዕኖዎችን አሳድረዋል።
የደቡብ ምስራቅ እስያዊቷ አገር ሲንጋፖርም ወረርሽኙ በሌላው ዘርፍ ላይ ካሳደረው ጉዳት ባለፈ ዜጎቼ 'ዐይናቸውን በዐይናቸው' እንዳያዩ አድርጎብኛል ብላለች።
በወረርሽኙ ሳቢያ በገንዘብና በሥራ ማጣት ምክንያት ዜጎቿ መውለዳቸውን እየተውት አሊያም እያዘገዩት መሆኑ አሳስቧታል።
በመሆኑም እንዲወልዱ ለማበረታታት በአንድ ጊዜ የሚከፈል የገንዘብ ጉርሻ ልትሰጥ መሆኑን ገልፃለች።
የሚሰጣቸው የገንዘብ መጠን ዝርዝር ይፋ ባይደረግም፤ መንግሥት ከዚህ ቀደም ለህፃናት ከሚሰጠው ከፍተኛ ጉርሻ ጭማሪ ነው ተብሏል።
©BBC

እንጦጦ ፓርክ በመጪው ቅዳሜ ሊመረቅ ነው❗️
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አነሳሽነት ግንባታው የተጀመረው የእንጦጦ ፓርክ የመዝናኛ ስፍራ፤ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 30፣ 2013 በይፋ ሊመረቅ ነው።
በምረቃው ዕለት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ የህክምና ባለሙያዎች የመታሰቢያ መርሃ ግብር እንደሚካሄድ ተገልፃል ።
የፓርኩ የምረቃ መርሃ ግብር ቅዳሜ ከማለዳው ጀምሮ እስከ ማምሻው ድረስ እንደሚከናወን ምንጮች ገልጸዋል። ዛሬ በስፍራው የተገኘው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ ፓርኩ በጊዜያዊነት ለጎብኚዎች ዝግ ተደርጎ ለቅዳሜው የምረቃ ስነ ስርዓት ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆኑን ተመልክቷል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 944 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።‼️
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,278 የላብራቶሪ ምርመራ 566 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል።በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 944 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 80,003 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,238 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 34,960 ደርሷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,278 የላብራቶሪ ምርመራ 566 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል።በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 944 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 80,003 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,238 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 34,960 ደርሷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#Breaking ❗️ #COVAX
የኮቪድ 19 ክትባት በአመቱ መጨረሻ ላይ ዝግጁ ሊሆን ይችላል!
የኮቪድ-19 ክትባት በፈረንጆቹ አቆጣጠር በአመቱ መጨረሻ ላይ ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገልጸዋል፡፡
ክትባቶቹ ሲገኙ እኩል ስርጭት እንዲኖር የሁሉም አገራት መሪዎች አጋርነትና የፖለቲካ ቁርጠኝነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ዋና ዳይሬክተሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በአለም ጤና ድርጅት የሚመራው የኮቪድ-19 ክትባት በፍትሃዊነት ለማሰራጨት የተቋቋመው ኮቫክስ (COVAX) በሙከራ ደረጃ ያሉ ዘጠኝ ክትባቶች ስኬታማ ከሆኑ 2 ቢሊዮን ክትባቶችን ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ መሆኑን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡