ሱዳን ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረመች
ሱዳን ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት ላይ መድረሷን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ስምምነቱን “ለአሜሪካና ለመላው አለም ትልቅ ድል ነው” ሲሉ አድንቀውታል፡፡
ሱዳን ከእስራኤል ጋር ስምምነት በመፈረም ሶስተኛዋ የአረብ ሀገር ሆናለች፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሬዚዳንት ትራምፕን ለማውገዝ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ጥሪ ቀረበ❗️
የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ተመራጭ የኮንግረንስ አባል የሆነው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቴድ ዓለማየሁ፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ኋይት ሐውስ ፊት ለፊት መጠነ ሰፊ የሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ አቀረቡ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ‘ቅድሚያ ለአሜሪካ’ በማለት በሚያራምዱት ፖሊሲ ደጋፊ መሆኑን ገልጾ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ ግን ጥብቅና ከመቆም ወደኋላ አልልም ብለዋል።
📍ዝርዝር መረጃ......🖲
https://telegra.ph/አቢሲኒያ-ዜና-10-24-2
©አቢሲኒያ-ዜና

አዲስ የሰውነት አካል ተገኘ
===============
በጉሮሮዋችን የላይኛው ክፍል ውስጥ የሳሊቫሪ እጢ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ከዚህ ቀደም ኔይዞፋሪንክስ ተብሎ በሚጠራው ከአፍንጫችን ጀርባ ያለው ክፍል በጣም ጥቃቅን እና ተበታትነው የተቀመጡ ሳሊቫሪ እጢዎች ብቻ እንዳሉበት ይታሰብ ነበር፡፡ ሆኖም አዲስ የተገኘው እጢ በአማካኝ የ3.9 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ታድያ አዲሱ ግኝት ለካንሰር ህክምና በጎ አስተዋፅዖ ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
===============
በጉሮሮዋችን የላይኛው ክፍል ውስጥ የሳሊቫሪ እጢ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ከዚህ ቀደም ኔይዞፋሪንክስ ተብሎ በሚጠራው ከአፍንጫችን ጀርባ ያለው ክፍል በጣም ጥቃቅን እና ተበታትነው የተቀመጡ ሳሊቫሪ እጢዎች ብቻ እንዳሉበት ይታሰብ ነበር፡፡ ሆኖም አዲስ የተገኘው እጢ በአማካኝ የ3.9 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ታድያ አዲሱ ግኝት ለካንሰር ህክምና በጎ አስተዋፅዖ ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክ ጉዳይ ፦
'ሠላምና ከተሞች' በሚል በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ፎረም የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የተደቀነበትን ሥጋት አስመልክቶ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ምላሽ እንዲሰጥ ተጠይቋል፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በምላሹ መስሪያ ቤታቸው ከሚመለከታቸው ሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን የነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክን በሚመለከት ምላሹን ለማሳወቅ ቃል ገብተዋል፡፡
በፎረሙ ላይ የተገኙት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኩላቸው የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የተጋረጡበት ችግሮች ተፈተው ለቱሪስቶች ክፍት መሆን እንደሚገባው መግለጻቸውን ከጋሞ ዞን ኮሚውኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

የፌደራሉን መንግስት 'ሕገወጥ' ብሎ የፈረጀው የትግራይ ክልላዊ መንግስት የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት በፌደራሉ መንግስት እንዳይታዘዝ ጥሪ አቅርቧል። የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ እንዳነሳው በተለይም ከትግራይ ክልል ጋር በተያያዘ ወታደር የማዝመት ውሳኔዎች፣ የአደረጃጀትና አመራር ለውጥ ማድረግ፣ ሰራዊት ይሁን ጦር መሳርያ ማንቀሳቀስ ፍፁም ተቀባይነት እንደሌለውና በትግራይ ሊፈፀም የማይችል ብሎታል።
Via Million HaileSelasie
〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
Via Million HaileSelasie
〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የኢትዮጲያ ባንኮች ደረጃ አቀማመጣቸው 2019/2020 በአተረፉት መጠን ነው‼️
1ኛ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
2ኛ አዋሽ ባንክ
3ኛ ዳሽን ባንክ
4ኛ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
5ኛ አቢሲኒያ ባንክ
6ኛ ንብ ባንክ
7ኛ ወጋግን ባንክ
8ኛ ህብረት ባንክ
9ኛ አንበሳ ባንክ
10ኛ ዘመን ባንክ
11ኛ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
12ኛ ብርሃን ባንክ
13ኛ አባይ ባንክ
14ኛ ቡና ባንክ
15ኛ ደቡብ ግሎባል ባንክ
16ኛ እናት ባንክ
17ኛ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ

🚬 በአንድ #ነጠላ_ሲጋራ ውሥጥ የሚገኙትን #ኬሚካሎች
እወቃቸውማ!!
✔ #ኒኮቲን/ተባይ ማጥፊያ
✔ #አሞንያ/የሽንት ቤት ማፅጃ
✔ #ሜታኖል/የሮኬት ነዳጅ
✔ #ካርበንሞኖክሳይድ/የከሰል ጭስ
✔ #አርሴኒክ/የአይጥ መርዝ
✔ #ሚቴን/ከመፀዳጃ ቤት የሚወጣ ጋዝ
✔ #አሞንያ/የሽንት ቤት ማፅጃ
✔ #ቡቴን/ላይተር ውስጥ ያለ ኬሚካል ወዘተ......
🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬

የልብ ሕመም፣ ካንሰር፣ ራስ ምታትና በርካታ የዕለት ተዕለት በሽታዎችን የሚከላከሉና የሚያሽሉ ተብለው በህክምና ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች የተረጋገጡ 9 ምርጥ ምግቦችን እናስተዋውቃችሁ
1. ቀይ ስር፡- በንጥረ-ምግብ (Nutrient) የበለፀገው ቀይ ስር፤ ቀልጣፋና ፈጥኖ አሳቢ (Sharp mind) አዕምሮ እንዲኖረን ያደርጋል ተብሎ ይታመናል። ቀይ ስር፣ በማርጀት ላይ ባሉና ቅልጥፍና በሌላቸው የአንጐል ክፍሎች ጭምር፣ የደም ዝውውር እንዲጨምር የሚያደርገውን ናትሪክ አሲድ (Nitric Acid) ያመርታል። ስለዚህ ቀይ ስር ከትፈውና ጠብሰው ከእርጐ ጋር በመደባለቅ ወይም ጥሬ ቀይ ስር ልጠውና ከትፈው ከሰላጣ ጋር ይመገቡ፡፡ ሰውነት፣ በካንሰር እንዳይያዝ የሚረዳውን አንቲ ኦክሲደንት (Anti-oxident) በደንብ ማግኘት ከፈለጉ ግን ጥሬውን እንዲመገቡ ይመከራሉ፡፡
2. የብርቱካን ልጣጭ (Orange Pith)፡- ብርቱካን በቫይታሚን ሲ የበለፀገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ታዲያ ብርቱካን ልጠው ቅርፊቱን (ልጣጩን) አይጣሉ። በቅርፊቱ የውስጠኛ ክፍል ተጣብቆ የሚገኘው ነጭ ለስላሳ ነገር (pith) ለጤና በእጅጉ ጠቃሚ ስለሆነ የቻሉትን ያህል ይመገቡ፡፡ መረር ቢልም አሰርና ኮለስትሮል ከደም ጋር እንዳይዋሃድ የሚያደርገውን አንቲኦክሲደንት (Antioxident) በብዛት ይዟል፡፡የብርቱካን ቆዳ (ልጣጭ) ወይም የውስጡ ነጭ ለስላሳ (pith) ሲመገቡ፣ፀረ-ተባይ ያልተረጨበት የተፈጥሮ (Organic) ብርቱካን መሆኑን ያረጋግጡ።
3. እንቁላል፡- እነዚህ የፕሮቲን ምንጮች ሌላም የጤና ጥቅም አላቸው፡፡ በእንቁላል ውስጥ የሚገኙት የብረትና የዚንክ ማዕድናት፣ ጤነኛ ፀጉርና ጥፍር እንዲኖረን ያደርጋሉ፡፡ እንዲሁም አስኳሉ ውስጥ የሚገኘው ለሲቲን (Iecithine) የተባለ ንጥረ-ቅመም፣ የተጐዱ የአንጐል ሕዋሳትን በሚጠግነውና ኮሌስትሮል ደም ስር ላይ ሳይጣበቅ በደም ውስጥ እንዲዘዋወር በሚያደርገው ኮሊን (Choline) በተባለ ማዕድን የበለፀገ ነው፡፡የእንቁላልን አበላል ለመንገር መሞከር ምጥ ለእናቷ አስተማረች … ዓይነት ይሆናል፡፡ ነገር ግን እፍኝ ያህል ስፒናች ከእንቁላል ጋር ደባልቀው ወይም በአትክልት በተሞላ አትክልት አናት ላይ በደንብ ያልበሰለ (ለጋ) እንቁላል፣ ሰሊጥና የአኩሪ አተር ሾርባ ጨምረው ቢመገቡ፣ የተሻለ ጥቅም ያገኛሉ፡፡
4. ሰሊጥ (Sesame seeds) የLDL (መጥፎ) ኮሌስትሮል መጠን ከፍተኛ የሆነባቸው ሰዎች፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሰሊጥን አይመገቡም ነበር፡፡ ነገር ግን በየቀኑ ጥቂት ማንኪያ ሰሊጥ የበሉ ሰዎች የደም ኮሌስትሮላቸው 10 በመቶ መቀነሱን አንድ በቅርቡ የተካሄደ ጥናት አመልክቷል፡፡የተቆላ ሰሊጥ ከአጃ ጋር ደባልቃችሁ ወይም ያልበሰለ አትክልት፣ የሰሊጥ ፍሬ ወይም የሰሊጥ ዘይት ከሰሊጥ ቅቤ ጋር ደባልቃችሁ ተመገቡ፡፡
5. ሰናፍጭ (mustard)፡- ሰናፍጭ መፋጀቱ የታወቀ ነገር ነው፡፡ ሆኖም ካንሰርን በሚከላከለውና የልብ ሕመምን በሚያድነው፣ እንዲሁም ሴሎችን ከሚጐዱ ፍሪ ራዲካልስ (Free radicals) በሚከላከለውና የአካልን የበሽታ መከላከያ ሥርዓት በሚያነቃቃው Selenium በተባለ ንጥረ-ነገር የበለፀገ ነው፡፡ የተጠበሰ አትክልት ላይ ሰናፍጭ በማድረግ ወይም የሰናፍጭ ዘይትና ኮምጣጤ አደባልቀው ሰላጣ ላይ በመጨመር ይመገቡ፡፡
6. የጠቦት ሥጋ፡- ከቀይ ሥጋ ሁሉ፣ የጠቦት ሥጋ የምግብ ይዘቱ ከፍተኛ ነው፡፡ የሚያስደንቀው ነገር ደግሞ ከልብ በሽታና ከስትሮክ በሚከላከለው ኦሜጋ-3 (Omega-3) በተባለ ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው፡፡ በጠቦት ሥጋ ውስጥ የሚገኘው የብረት ማዕድንም ከሰውነታችን ጋር በቀላሉ ይዋሃዳል፡፡ ስለዚህም የደም ማነስ (anemia) ይከላከላል፣ የሰውነት ኃይልም ይጨምራል፡፡ከጠቦቱ ጐንና ጐን (ወርች)፣ ከጭራው አካባቢ፣ ከጉበትና ከቁርጨምጭሚት መኻል ከሚገኝ ስፍራ ቀይ ሥጋ መርጠው ይቁረጡ፡፡ ሁሉም የቤተሰቡ አባል በሚሰበሰብበት ዕለት፣ ለእራት የጠቦት እግር ጠብሰው ያቅርቡ፡፡ እንዲሁም የተፈጨ የጠቦት ሥጋ በፒዛ ወይም በአትክልት አናት ጨምረው ይመገቡ፡፡
7. በጣም የቀዘቀዘ ብሮኮሊ (Frozen Broccoli) እንደ በረዶ የቀዘቀዘው የብሮኮሊ ዝርያ ከገበያ ከተገዛው ትኩስ ብሮኮሊ 35 በመቶ የበለጠ፣ በደም ውስጥ በመዘዋወር ጉዳት የሚያደርሰውን ፍሪ ራዲካልስ የሚዋጋውን ቤታ ካሮቲን የተባለ ንጥረ-ቅመም ይፈጥራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ብሮኮሊ ውስጥ የሚገኘው ሰልፎራፎን (Sulforaphone) የተባለ ኬሚካል፤ ሳንባና የደም ስሮች (አርተሪስ) አመርቅዘው የማቃጠል ስሜት እንዳይፈጠር ይከላከላል፡፡ በቫይታሚን ሲ የበለፀገ መሆኑ ደግሞ ቆዳችን ጤናማ፣ ጠንካራና እንዲያንፀባርቅ የሚያደርገውን ኮላይጅን (collagen) የተባለ ንጥረ-ቅመም ለማምረት ይረዳል፡፡
8. የሚፋጁት አትክልቶች (Chili):- ቃሪያና ሚጥሚጣ እንዲፋጁ (እንዲያቃጥሉ) የሚያደርገው ካፕሲያሲ (Capsaicin) የተባለው ኬሚካል፣ ደም ረግቶ ድንገተኛ የልብ በሽታና ስትሮክ እንዳይከሰት ሊረዳ ይችላል፡፡ በተጨማሪም፣ ቃሪያና ሚጥሚጣ መብላት፣ የአፍንጫና የጭንቅላት አጥንቶች ቧንቧ እንዳይጣበቁ ያደርጋል፤ የምግብ ስልቆጣንም እንዲፋጠን ይረዳል፡፡ስለዚህ እነዚህን አትክልቶች ከትፎ እንቁላል፣ ሾርባና እና ሌሎች ምግቦች ውስጥ ጨምሮ መመገብ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡
9. የሾርባ ቅጠል(Celery leaves):- ሰዎች ብዙ ጊዜ አገዳውን ወስደው ቅጠሉን ይጥሉታል፡፡ ይሄ ግን ስህተት ነው፡፡ የሾርባ ቅጠል ከፍተኛ የምግብ ይዘት ያለው ከመሆኑም በላይ፣ ካልሲየም፣ አይረን፣ ፖታሲየም፣ ቤታ ካሮቲንና ቫይታሚን ሲ፣ ከአገዳው በላይ ይዟል፡፡ ስለዚህ እንደፓርሲሊ አድቀው በመክተፍ ምግቦች ላይ ነስንሰው ወይም ከሳላድ ጋር ደባልቀው ይመገቡ፡፡

#ቅምሻ_Photo
#Chebera_Churchura National Park (CCNP) #Ethiopia🇪🇹

ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት የሶስትዮስ ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀምር ተገለፀ❗️
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፣ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀመዶክ እና ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር ሰፊ ውይይት ከተካሄደ በኋላ በግድቡ ዙሪያ የሚደረገው ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀመር የወቅት የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሆኑት ሲሪል ራማፎሳ መናገራቸውን ከሀገሪቱ መንግስት ድረ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ፕሬዚዳንት ራማፎሳ በትብብር መንፈስ፣ በፈቃደኝነት እና በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለው ስምምነት ላይ ለመድረስ ሀገራቱ ላሳዩት ተነሳሽነት ምስጋና አቅርበዋል።
በአፍሪካ ህብረት ድጋፍ በሚደረገው የሶስትዮሽ ውይይት ሰላማዊ እና ትብብራዊ መፍትሄ ለመስጠት በሶስቱ ሀገራት መሪዎች ዘንድ ጠንካራ ፓለቲካዊ ቁርጠኝነት እና ተነሻሽነት እንዳለ ፕሬዚዳንቱ ገልፀዋል።
ይህም ሶስቱ ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት የማዕዘን ድንጋይ ለሆነው ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ መስጠት ላይ መተማመን እንዳላቸው የሚያሳይ ነው ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ሶስቱ ሀገራት ቴክኒካዊ እና ህጋዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በቀሪ ጉዳዮች ስምምነት ላይ ይደርሳሉ የሚል እምነት እንዳላቸውም ገልፀዋል።
የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚደረስ ስኬታማ ስምምነት ቀጣናዊ ውህደትን እንደሚያፋጥን የገለፁት ፕሬዚዳንቱ ለአፍሪካም ሆነ ለቀጠናው ቀጣይነት ያለው ልማት እና ትብብር ወሳኝ እንደሚሆንም አስታውቀዋል።

🖍በሀዋሳ አሮጌ ገበያ የተነሳው የእሳት አደጋ በአንድ ሼድ ውስጥ የነበረ ሸቀጥን አወደመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀዋሳ ከተማ አሮጌ ገበያ በተነሳ የእሳት አደጋ በአንድ ሼድ ውስጥ የነበረ ሸቀጥ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገለፀ።
የእሳት አደጋው ምሽት 7 ሰዓት አካባቢ ባልታወቀ ምክንያት እንደተነሳ የተገለፀ ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በፀጥታ ሀይሉ ርብርብ ቃጠሎውን መቆጣጠር እንደተቻለና ወደ ሌላ ሼድ እንዳይዛመት ለማድረግ መቻሉ ተነግሯል፡፡
በቃጠሎው የደረሰውን ጉዳት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ የጎበኙ ሲሆን ከተማ አስተዳደሩ በቃጠሎው ንብረት የወደመባቸውን ነጋዴዎች በተቻለ አቅም በፍጥነት መልሶ ለማቋቋም እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡
በዚህም አደጋው በሰው ህይወት እና በአካል ላይ ጉዳት አለማድረሱን የገለፁት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀይቅ ዳር ክፍለ ከተማ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መኩሪያ ማኒሳ የአደጋው መንስኤ እና የደረሰው የንብረት ውድመት መጠን ተጣርቶ የሚገለጽ መሆኑን ጨምረው መናገራቸውን ከከተማ አስተዳደሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

🖍ሁለተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔትና የወጣቶች የሥራ ዕድል ፕሮጀክት ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የከተሞች ሳምንት ምክንያት በማድረግ "የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ለከተሞች ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የከተማ ልማትና ቤቶች ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ፣ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮችና ሌሎች የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ነው።
እንደ ሀገር የመጀመሪያው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ጥቅል አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሏል።
የተመዘገቡ ውጤታማ ተግባራትን በማስቀጠልና ክፍተት የታየባቸውን አፈጻጸሞች በማረም በሁለተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔትና የወጣቶች የስራ ዕድል ፕሮጀክትን ለማስጀመር መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎችም ምክክር ይደረጋል።
በደሴ ከተማ ባለፉት ዓመታት በልማታዊ ሴፍትኔት ታቅፈው ወደ ሥራ በመግባት የተሻለ ተግባር እያከናወኑ የሚገኙ ማህበራትም ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሀገር ደረጃ በሁለተኛው ዙር የከተሞች ሴፍቲኔትና የወጣቶች የሥራ እድል ፕሮጀክት 83 ከተሞች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አብመድ ዘግቧል።

🖍በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዲያስፖራ ኢንቨስተሮች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ተሰጥቷል- ኤጀንሲው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዲያስፖራ ኢንቨስተሮች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ አድርጓል፡፡
በዚህ ወቅት ለዲያስፖራ ኢንቨስተሮች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ከመሰጠቱ ባሻገር 825 ዳያስፖራዎች የውጭ ምንዛሪ አካውንት እንዲከፍቱ በማድረግ ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ተቀማጭ ማድረጋቸው ተጠቁሟል።
ዲያስፖራውን በማስተባበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ፣ ለገበታ ለሃገር ከ16 ሚሊየን ብር በላይ እንዲሁም ለኮቪድ-19 መከላከያ ከ194 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ መቻሉ ተነግሯል፡፡
በመድረኩ የቀጣይ ሁለት ወራት የስራ ክፍሎች ቼክሊስትና የዲያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ሰነድ ቀርበው ውይይት እንደተደረገባቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዲያስፖራ ኢንቨስተሮች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ አድርጓል፡፡
በዚህ ወቅት ለዲያስፖራ ኢንቨስተሮች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ከመሰጠቱ ባሻገር 825 ዳያስፖራዎች የውጭ ምንዛሪ አካውንት እንዲከፍቱ በማድረግ ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ተቀማጭ ማድረጋቸው ተጠቁሟል።
ዲያስፖራውን በማስተባበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ፣ ለገበታ ለሃገር ከ16 ሚሊየን ብር በላይ እንዲሁም ለኮቪድ-19 መከላከያ ከ194 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ መቻሉ ተነግሯል፡፡
በመድረኩ የቀጣይ ሁለት ወራት የስራ ክፍሎች ቼክሊስትና የዲያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ሰነድ ቀርበው ውይይት እንደተደረገባቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#በጊኒ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አልፋ ኮንዴ ዳግም አሸናፊ ሆነው መመረጣቸው ተመለከተ፡፡
የጊኒ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴ 59 ነጥብ አምስት በመቶ ድምጽ በማግኘት ተቀናቃኛቸውን ሴሉ ዲያሎን አሸንፈው በድጋሚ መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል፡፡
የጊኒ የምርጫ ቦርድን ጠቅሶ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው 33 ነጥብ 5 በመቶ ድምጽ ሲያገኙ በአጠቃላይ በምርጫው ድምጽ ለመስጠት ከተመዘገቡ ዜጎች 80 በመቶ ያህሉ ድምጽ ሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል የምርጫው ውጤት ተጭበርብሯል በሚል ዜጎች ለታቃውሞ ወደ አደባባዮች መውጣታቸው ተነግሯል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የጊኒ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴ 59 ነጥብ አምስት በመቶ ድምጽ በማግኘት ተቀናቃኛቸውን ሴሉ ዲያሎን አሸንፈው በድጋሚ መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል፡፡
የጊኒ የምርጫ ቦርድን ጠቅሶ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው 33 ነጥብ 5 በመቶ ድምጽ ሲያገኙ በአጠቃላይ በምርጫው ድምጽ ለመስጠት ከተመዘገቡ ዜጎች 80 በመቶ ያህሉ ድምጽ ሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል የምርጫው ውጤት ተጭበርብሯል በሚል ዜጎች ለታቃውሞ ወደ አደባባዮች መውጣታቸው ተነግሯል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ
ጥቅምት 17/2013 ዓ.ም
በሀገራችን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ከ93 ሺህ ከፍ ብሏል።
የሟቾች ቁጥርም ከ1 ሺህ 400 በልጧል። ከ47 ሺህ የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል።
በተጨማሪ እስካሁን ከ1.4 ሚሊየን ለሚበጡ ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትር አስታውቋል።
#ስለሆነም ያለምንም መዘናጋት ራሶን ይጠብቁ
መልካም ቀን ይሁንላቹ !

ሁለት የቴሌኮም ኩባንያዎች መጋቢት እና ሚያዚያ ላይ ገበያው ይቀላቀላሉ ተባለ‼️
ኩባንያዎች የመገምገም ሂደት ተጠናቆ ሲያልቅ ኩባንያዎቹ በቀጥታ ወደ ገበያ እንደሚገቡ ያስታወቁት ዋና ዳይሬክተሩ ሁለቱ ብቃት ያላቸው ተጫራቾች በሚቀጥሉት 15 ቀናት ውስጥ ይፋ ይደረጋሉ ብለዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ኩባንያዎች የመገምገም ሂደት ተጠናቆ ሲያልቅ ኩባንያዎቹ በቀጥታ ወደ ገበያ እንደሚገቡ ያስታወቁት ዋና ዳይሬክተሩ ሁለቱ ብቃት ያላቸው ተጫራቾች በሚቀጥሉት 15 ቀናት ውስጥ ይፋ ይደረጋሉ ብለዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የሶማሊያው አክራሪ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ከአገሪቱ መንግሥት በላይ ገቢ መሰብሰቡን አንድ ሪፖርት ይፋ አደረገ።‼️
ቡድኑ በአንድ ወር ውስጥ 15 ሚሊዮን ዶላር የሚሰበስብ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ከመዲናዋ ሞቃዲሾ እንደሚመጣ ሂራል የተባለው ተቋም አሳውቋል።
ሆኖም ታጣቂው ቡድን ገንዘቡን የሚሰበስበው በፈቃደኝነት ብቻ ሳይሆን በማስፈራራትና በማጥቃትም ጭምር ነው ተብሏል።
አንዳንድ የንግድ ባለቤቶችም ለሁለቱም፣ በአለም አቀፉ ዘንድ እውቅና ለተሰጠው መንግሥት እንዲሁም ለአልሻባብ ይከፍላሉ ተብሏል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ቡድኑ በአንድ ወር ውስጥ 15 ሚሊዮን ዶላር የሚሰበስብ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ከመዲናዋ ሞቃዲሾ እንደሚመጣ ሂራል የተባለው ተቋም አሳውቋል።
ሆኖም ታጣቂው ቡድን ገንዘቡን የሚሰበስበው በፈቃደኝነት ብቻ ሳይሆን በማስፈራራትና በማጥቃትም ጭምር ነው ተብሏል።
አንዳንድ የንግድ ባለቤቶችም ለሁለቱም፣ በአለም አቀፉ ዘንድ እውቅና ለተሰጠው መንግሥት እንዲሁም ለአልሻባብ ይከፍላሉ ተብሏል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦንብ በመወርወር የሰው ህይወት ያጠፉ ግለሰቦች እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ!
ሰኔ 16፣2011 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦንብ በመወርወር የሰው ህይወት ያጠፉ አምስት ግለሰቦች በተመሰረተባቸው የሽብር ወንጀል ክስ ከ5 እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።
Via ETV