Telegram Web Link
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 628 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ❗️

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6,333 የላብራቶሪ ምርመራ 628 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ13 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,385 አድርሶታል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#ማስታወቂያ❗️

↘️በ2012 የትምህርት ዘመን በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያለመሰጠቱ ይታወቃል፡፡

↘️ይሁን እንጂ ፈተናዉ ከህዳር 28- ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ በኦን ላይን የሚሰጥ በመሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የምትገኙ ተፈታኞች ከጥቅምት 16/2013 ዓ/ም ጀምሮ በየትምህርት ቤቶቻችሁ በመገኘት እንድትመዘገቡ እየገለጽን የፈተና አተገባበሩን ዝርዝር መረጃን በተመለከተ በቀጣይ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ!

ጥቅምት 12/2013 ዓ.ም

በሀገራችን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺህ ከፍ ብሏል።

የሟቾች ቁጥርም ከ1 ሺህ 300 በልጧል። ከ43 ሺህ የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል።

በተጨማሪ እስካሁን ከ1.4 ሚሊየን ለሚበጡ ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትር አስታውቋል።

በዓለም አቀፍ ደረጃም አጠቃላይ ከ40 ሚሊየን የሚበልጡት በቫይረሱ ሲያዙ ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ሰዎችም እንዲሁ ለሞት ተዳርገዋል

#ስለሆነም ያለምንም መዘናጋት ጤናዎትን ይጠብቁ😷

መልካም ቀን !
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሶስት ከፍተኛ አመራሮቹ መታሰራቸውን የፓርቲው ቃለ አቀባይ አብዱልከድር ሀሰን ኢርሞጌ አዳኒ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በሶማሌ ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉትም የቆራሄ ዞን ሊቀመንበር መሃመድ ጂግሬ ገመዲድ፣ ምክትላቸው ተማም መሃመድ ማህሙድና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና ለረዥም አመታት በፓርቲው በስራ አስፈፃሚነት የሰሩት መሃመድ ኢብራሂም ሙርሳል ናቸው።

በአሁኑ ወቅት በፓርቲያቸው፣ በክልሉ መንግሥትና በፌደራል መንግሥት መካከልም ድርድሮች እየተካሄዱ መሆኑን ገልፀው በውይይት እንደሚፈታም ተስፋ እንደሚያደርጉ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
©BBC

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ከሚያምሩ ስፍራዎች
🍂🍃🌼

TWELVE APOSTLES, AUSTRALIA

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#ሩሲያ የኒውክለር የጦር መሳሪያ ስምምነት ቀጣይነትን አስመልክቶ ከአሜሪካ ጋር ልትስማማ እንደምትችል ፍንጭ ሰጠች፡፡

የሩሲያ መንግስት የኒውክለር የጦር መሳሪያ ስምምነት ማራዘምን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ያለው ልዩነት ሊጠብ ይችላል የሚል አቋም እንዳለው አስታውቋል፡፡

የክሬምሊን ባለስልጣናትን ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው የፊታችን የካቲት ወር የኒውክለር የጦር መሳሪያ ስምምነቱ እንደሚያበቃ የሚታወቅ ቢሆንም ከወዲሁ ከአሜሪካ መንግስት ጋር መግባባት ላይ ሊደረስ ይችላል ተብሏል፡፡ አሜሪካ የሞስኮ የጦር መሳሪያ ስምምነቱን የማራዘም ጥያቄ ተቀብላ ጉዳዩን እንደምታየው በቅርቡ መግለጿ ይታወሳል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#Alert ❗️

የበረሀ አንበጣ ከመሀል አ.አ 80 ኪ.ሜ ላይ በምትገኝው ሸኖ ከተማ ላይ እደደረሰ ከቦታው ያገኝነው መረጃ ያሳያል ።

•ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን ።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እውነተኛውን የብር ኖት ከሀሰተኛውን እንዴት መለየት ይችላሉ⁉️

• የገንዘቡ ቁጥሮች በሚያጎላ ማሽን ሲታዩ ከጥቁር ወደ አረንጓዴ ፍሎረሰንት ቀለም ይለወጣሉ፡፡

• የብሩን ዋጋ የሚገልጽ፤ ማየት የተሳናቸው በእጅ ዳሰሳ ማወቅ የሚችሉበት የደህንነት መጠበቂያ አለው፡፡

• የብር ኖቱ ሲዳሰስ የመጎርበጥ ስሜት አለው፡፡

• ገንዘቡ ወደላይ ወይም ወደታች ሲዞር የሚንቀሳቀስ ደማቅ የቀለም ፍንጣቂ ይታያል፡፡

• የሚሽከረከር ደማቅ ቀለም ኮከብ አዲስ የደህንነት መጠበቂያ ክር፤ በክሩ ውስጥ NBE፣ ኢብባ እና የገንዘብ አይነት ተጽፎ ይገኛል፡፡

• ገንዘቡ ወደ ብርሃን አቅጣጫ ተደርጎ ሲታይ በላዩ ላይ ከሚገኘው ምስል ፊት ለፊት ተመሳሳይ ደብዛዛ የውሃ መልክ ያለው ምልክት ይታያል፡፡

• የብር ኖቶች ከብርሃን አቅጣጫ ሲታዩ ኳስ መሳይ ምልክት ከገንዘቡ በስተኋላ ካለው ተመሳሳይ ምልክት ጋር በፍጹም ትይዩ ሆነው በአንድ ላይ ያርፋሉ፡፡

• አንበሳው ምስል ራስ ላይ አልትራቫዮሌት ጨረር ሲበራበት ወደ ቢጫነት የሚለወጥ ፊሎረሰንት ምልክት አለው፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በአዲስ አበባ የፊታችን ሰኞ የ8ኛ እና 12 ክፍል ትምህርት እንደሚጀመር የትምህርት ቢሮው አስታወቀ‼️

↘️የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ በሰጡት መግለጫ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች በመሰራታቸው የመልቀቂያ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎች በሁሉም የከተማዋ ትምህርት ቤቶች ከመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር ቀድመው ትምህርት ይጀምራሉ።

↘️የፊታችን ሰኞ ትምህርት የሚጀመርባቸው ትምህርት ቤቶች ላይም የፀረ ተዋህሲ ርጭት መካሄዱንና የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች መከናወናቸውን አቶ ዘላለም አመልክተዋል።

↘️የሙቀት መለኪያና ጭምብልም በሁሉም ትምህርት ቤቶች በመሰራጨት ላይ መሆኑን ቢሮ ኃላፊው አስታውቀዋል።

↘️የ8ኛ እና 12 ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች 45 ቀን ከተማሩ በኋላ ለፈተና እንደሚቀመጡም ተገልጿል።

↘️በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ ያሉ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ትምህርት የሚጀምሩት ጥቅምት 30 ቀን 2013 እንደሆነም የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል።

↘️ቢሮው እንዳስታወቀው ቅዳሜ የትምህርት ቀን እንደሚሆንና አንድ ተማሪ በሳምንት ሶስት ቀን ትምህርት መማር ይጠበቅበታል።

↘️በአንድ ትምህርት ቤትም 4 የጤና ባለሙያ እንደሚኖር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ 'በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች' በስዊድን ክስ ቀረበባቸው!

ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (አርኤስኤፍ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች ክሱን ስዊድን ለሚገኘው አቃቤ ህግ አቅርቧል።

ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ በተጨማሪ ሰባት ከፍተኛ ባለስልጣናትንም በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ አለም አቀፍ ወንጀሎች ቡድኑ ወንጅሏቸዋል።

ለዚህም እንደ መነሻ የሆነው ለሁለት አስርት አመታት በእስር ላይ የሚገኘው ኤርትራዊ-ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ ጋር በተያያዘ ነው።

ባለስልጣናቱ ጠንከር ያለ ምርመራ እንዲከፈትባቸው፣ ጋዜጠኛውን በማገት፣ በማንገላታትና ያለበትንም ደብዛ በማጥፋት ክስ ይመሰርትባቸዋል ብሎም እንደሚያንም ቡድኑ በድረ-ገፁ አስፍሯል።

በአለም ላይ ለረዥም አመታት በእስር ላይ የሚገኝ ጋዜጠኛ እንደሆነም ከቡድኑ በተጠቀሰው መረጃ መረዳት ተችሏል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
✳️ የመጀመሪያው ካሜራ

◽️ በአለማችን የመጀመርያው ካሜራ "Kodak" ይሰኛል። ይህ ካሜራ አንድ ፎቶ ለማንሳት 8 ሰአታት ይፈጅበት ነበር


አሁን እየተጠቀማቹበት ያለው ስልክ ግን ከ ሰከንድ ባነሰ ጊዜ ጥራት ያለው ፎቶ በቀላሉ ያነሳል

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 575 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ❗️

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6,676 የላብራቶሪ ምርመራ 575 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ12 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,396 አድርሶታል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#Election 2020
በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማን የሚያሸንፍ ይመስልዎታል ?
ጆን ባይደን
ዶናልድ ትራምፕ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ?

አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።

ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ኢትዮጵያ በሚቀጥለው አመት የአለም የንግድ ድርጅት አባል ልትሆን ትችላለች ተባለ!

የኢትዮጵያ መንግስት ከአስራ ስድስት አመታት በፊት የጀመረው ኢትዮጵያን የአለም የንግድ ድርጅት አካል የማድረግ ጉዞ በሚቀጥለው አመት ፍፃሜውን አግኝቶ አገሪቱ የድርጅቱ አካል ልትሆን እንደምትችል የጠቅላይ  ሚንስትር ጽ/ቤት የፖሊሲ አማካሪ የሆኑት አቶ ማሞ ምህረቱ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተናገሩ።

ባሳለፍነው አመት በተደረጉ የተለያዩ ሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ድርድሮች ላይ አገሪቱ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ከድርጅቱ መስፈርቶችና ከአባል አገራት ጥያቄዎች አንፃር ተገቢው የግምገማ ስራ ተሰርቷል ያሉት አማካሪው አክለውም ከተዘረዘሩት መስፈርቶች መካከል በመንግስት ሙሉ ይዞታ የሚገኙ የንግድ ዘርፎችን ወደ ግል ይዞታ ማዘዋወር አንዱ እንደሆነ ገልፀዋል።

በተጨማሪም መንግስት አብዛኛውን የኢኮኖሚ ዘርፍ እንዲሁም የገበያ ስርዓቱን ለድርጅቱ አባል አገራት ክፍት እንዲያደርግ የሚጠይቀው መስፈርት ሌላኛው ነው።

©Via ENA/Addis Zeybe

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ አለመረጋጋት ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች የሚከፍለው ካሳ አለመኖሩን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ!

የድምጻዊ ሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች 89 የኢንቨስትመንት ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል መውደማቸው ኮሚሽኑ ለቢቢሲ ገልጿል።

ከወራት በፊት በክልሉ በተስተዋለው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ከተሞች መካከል ሻሸመኔ ፤ ዝዋይ የሚገኙበት ሲሆን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ደርሷል።

የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዋሲሁን ጎልጋ እንደተናገሩት የአርቲስት ሃጫሉን ግድያን ተከትሎ በኢንቨስትመንት ድርጅቶች ላይ የደረሰው ጉዳት በገንዘብ ሲሰላ ከ3 ቢሊዮን በር በላይ እንደሚሆን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ኮሚሽኑ ጉዳቱ ከደረሰ በኋላ የተለያዩ ድርጅቶችን ለማገዝ የተለያዩ እርምጃዎች መውሰዱንም ገልፀዋል። #BBC

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
📍"በአሁኑ ሰዓት የ10ኛ ዙር የአየር ወለድ ተመራቂዎች በሀዋሳ ከአውሮፕላን በመዝለል የማጥቃት ትርዒት እያሳዩ ይገኛሉ።"

Via የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
አሜሪካ ረምዲሲቪር የተሰኘውን መድሃኒት ለኮቪድ-19 ህክምና እንዲውል ፍቃድ ሰጠች

የአሜሪካ የምግብና የመድሃኒት አስተዳደር እንዳስታወቀው ረምዲሲቨር የተሰኘው መድሃኒት በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች የማገገሚያ ቀናት በአማካይ በአምስት ቀናት እንደሚቀንስ ይፋ አድርገዋል፡፡

የአለም የጤና ድርጅት መድሃኒቱን በተመለከተ ለታማሚዎች ቢሰጥ የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ብለዋል፡፡

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮቪድ-19 ከተጠቁ በኋላ መድሃኒቱን እንደወስዱ ይታወሳል፡፡

መድሃኒቱ እድሜያቸው ከ 12 ዓመት በላይ ለሆኑ ታማሚዎች እምዲሰጥ ውሳኔው በትላንትናው እለት የተላለፉ ሲሆኑ ታማሚዎች መድሃኒቱ ሰውነታቸው መቋቋም እንዲችል ከ 40ኪ.ግ በላይ መሆን አለባቸው ተብሏል፡፡

ለኢቦላ ከሚሰጠው ረምዲሲቨር መድሃኒት በተጨማሪ የፀረ ወባ መድሃኒት የሆነው ሀይድሮክሎሮኪን የጎንዮሽ ጉዳት እንደሌለው መነገሩ ይታወሳል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
የወይራ ዘይትና የነጭ ሽንኩርት ፍቱን መድኃኒትነት

የወይራ ዘይት በመላው ዓለም የሚታወቀው ተዓምረኛው የተፈጥሮ እናት መድኃኒት በመባል ሲሆን ከፍተኛ ገንዘብ ወጪ እየተደረገባቸው በሐኪም ትዕዛዝ ከሚወሰዱ መድኃኒቶች ይልቅ ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የወይራ ዘይትን ከነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ በመውሰድ ካንሰር ፣የልብ ሕመምና ሌሎች ለሞት የሚደርሱ ሕመሞችን የመከላከል ኃይል ሶስት እጥፍ አስተማማኝ መሆኑን ሲያረጋግጡ እርጅናን እንዲሁም ውፍረትን ለመከላከል ፍቱን የተፈጥሮ መድኃኒት መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

በመሆኑም እነዚህን ሁለት የምግብ አይነቶች አደባልቆ በመውሰድ ቀጥለው ለተዘረዘሩት በሽታዎች ተዓምራዊ የሆነ ውጤት ማግኘት ይቻላል ብለዋል፡፡

1. የጡት፣የአጥንትና የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል፡- አንድ የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት አንድ የሻይ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት ጋር በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውሃ ውስጥ መደባለቅና ጧትና ማታ መጠጣት

2. አርቲሪቲስ የተሰኘውን የመገጣጠሚያ አጥንት ሕመምንና ብግነትን ይከላከላል

3. የድካም ስሜትን ያስወግዳል

4. መስማት ችግርን ያስወግዳል

5. የልብ ሕመምን ይከላከላል፡-የወይራ ዘይቱንና ትኩስ ተልጦ የደቀቀ አንድ ራስ ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ ጠቅልሎ በቀን ሁለት ጊዜ በምግብ ሰዓት መውሰድ

6. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን መድኃኒት ነው፡-የአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት በአንድ ስምንተኛ የሻይ ማንኪያ የሽንኩርት ጭማቂ ጋር ደባልቆ የብልት አካባቢን ውጪውን መቀባት ብልት ጥንካሬን ኃይል እንዲያገኝ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል፡፡

7. ከፍተኛ የደም ግፊትን ይቀንሳል፡-ሁለት እጅ የወይራ ዘይትና አንድ እጅ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አድርጎ በመውሰድ ከፍተኛ የደም ግፊት የህመሙ ስሜት ለአንድ ወር በተከታታይ ተወስዶ ሊጠፋ መቻሉ ተረጋግጧል፡፡

8. ለስትሮክና ለልብ ሕመም የሚዳርገንን ኮሌስትሮ ወይም የደም ቅባትን በእጅጉ ይቀንሳል

9. ጉንፋንን በሰዓታት ውስጥ ያሰውግዳል፡-አንድ የሾርባ ማንኪያ ለብ ያለ የወይራ ዘይት ከሩብ የሻይ ማንኪያ ዱቄት ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ መውሰድ

10. ረጅም ዕድሜ እንድንኖር አስተዋጾው ከፍተኛ ነው፡-ነጭ ሽንኩርት ከወይራ ዘይት ጋር እየቀላቀሉ በየዕለቱ ከምግብ ጋር የመመገብ ልምድ ያዳብሩ

11. የቆዳ ሕመሞችን ትርጉም ባለው መልኩ ያስወግዳል፡- በቆዳ ላይ ችፍ ብሎ ለሚወጣ ለሚያሳክክና ለሚቆስል የቆዳ በሽታ ሦስት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር ቀላቅሎ በሚያሳክከው ወይም በቁስሉ ላይ ማታ ማታ መቀባት

12. ያልተገባ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ወሳኝ ነው፡- ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሻይ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር በአንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ጋር መውሰድ በመጀመር ዘወትር ወደ መኝታዎ ከመሄዶ በፊት ይህንኑ በመደጋገም ይተግብሩ

እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!

ምስጋናችን ከልብ ነው!

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
2025/07/07 12:32:32
Back to Top
HTML Embed Code: