Telegram Web Link
UPDATE ‼️

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ አማካሪያቸው በኮሮናቫይረስ መያዟን ተከትሎ እርሳቸው እና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ የኮሮናቫይረስ ምርመራ አድርገው ውጤቱን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ብለው ነበር።
የምርመራውን ውጤቱን ተከትሎ እርሳቸው እና ባለቤታቸው በቫይረሱ መያዛቸውን ዶናልድ ትራምፕ በትዊተር ገጻቸው ላይ ይፋ አድርገዋል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ ኦፕሬሽን እያደረገ ያለውን ዝግጅት ለሚዲያ አካላት እያስጎበኘና ማብራሪያ እየሰጠ ይገኛል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#በቻይና የኮሮና ቫይረስ በቁጥጥር ስር በመዋሉ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ ቱሪስቶች የቻይና ብሔራዊ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ተነገረ፡፡

የቻይና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር በዘንድሮው ዓመታዊው የቻይና ብሔራዊ በዓል ላይ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ከ550 ሚሊየን በላይ ጉዞዎችን ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል፡፡

ሲኤንኤን እንደዘገበው በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ የማህበረሰብ ስርጭት ወደ ዜሮ በመውረዱ ቱሪስቶች የሀገሪቱን ብሔራዊ በዓል ያለምንም ስጋት ሊታደሙ ይችላሉ ተብሏል፡፡
በቻይና ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ የማህበረሰብ ስርጭት በመቆሙ መንግሥት ወረርሽኙን መቆጣጠር መቻሉን ገልጿል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ሰበር ዜና ❗️

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እሁድ ከሚካሄደው የለንደን ማራቶን በጉዳት ምክንያት ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።

©BBC

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#በላቲን አሜሪካና በካሪቢያን ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስካሁን ከ34 ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎች ከሥራ ገበታ መፈናቀላቸውን የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ጉዳይ ድርጅት ገለፀ፡፡

ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ጉዳይ ድርጅት ወይም “አይ ኤል ኦ” ባወጣው መግለጫ በሚሊየኖች ከሚቆጠሩ ከሥራ ገበታ ውጭ ከሆኑት ሠራተኞች ውስጥ በአብዛኛው ወጣቶች፣ ሴቶችና አዛውንቶች መሆናቸውን አስታውቋል፡፡

የአይ ኤል ኦ ኃላፊዎችን ጠቅሶ አናዶሉ በዘገባው እንዳመለከተው ከ34 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከሥራ መፈናቀላቸው በላቲን አሜሪካ ሀገራት የነበረውን የገቢ አለመመጣጠን ችግር በእጅጉ ያሰፋዋል ተብሏል፡፡
በቀጠናው በተለይ ከሥራ የተፈናቀሉት ዜጎች ያን ያህል የሰለጠነ የሙያ ባለቤት ያልሆኑ መሆናቸውንም አይ ኤል ኦ ጨምሮ በመግለጫው አመልክቷል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
110 ኪሎ ግራም የሚመዝኑት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ በመያዛቸው ምን ያህል አደጋ ላይ ናቸው⁉️

ትራምፕ የ 74 አመት አዛውንት በመሆናቸው ከፍተኛ ተጋላጭ ከሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ይመደባሉ ሲል ቢቢሲ ዘግቧል ፡፡

በአሜሪካ ሪፖርት ከሚደረጉ 10 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መካከል 8ቱ እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አዋቂዎች ናቸው በማለት የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ኤጀንሲ (ሲ ዲ ሲ) ይናገራል፡፡

የትራምፕ እድሜ ከ 18 እስከ 29 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ወጣቶች በሆስፒታል የመቆየት እድላቸው በአምስት እጥፍ ይበልጣል፡፡

የመሞት እድላቸውም 90 እጥፍ ከፍ ያለ ነው ብሏል ኤጀንሲው።

የትራምፕ ሀኪም ዶ/ር ሴአን ኮንሌይ ፕሬዘዳንቱና ቀዳማዊ እመቤቲቱ ደህና መሆናቸውን ገልፀው በፍላጎታቸው መሰረት በዋይታዎስ ባለ ሞኖሪያ ቤት ለመቆየት ማቀዳቸውን በመግለጫ አሳውቀዋል፡፡

ዶክተሩ አክለው እንደገለፁ ከሆነ ፕሬዘዳንቱ በማገገም ሂደት ውስጥ ስራቸውን ያለማቋረጥ መወጣታቸውን እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል፡፡

በተለይም ወደ ፊት በሚከሰቱ ማናቸውን ክስተቶች የተመለከቱ መረጃዎችን በወቅቱ እንደሚደርሱ ተናግረዋል፡፡

ትራምፕ በቅርቡ ባደረጉት ምርመራ የክብደት መጠናቸው 110.7 ኪሎ ግራም ያህል ይመዝናሉ፡፡

ፕሬዘዳንቱ ያስመዘገቡት ከመጠን በላይ ውፍረት በሆስፒታል የመተኛት እድላቸውን በሦስት እጥፍ እንዲጨምር ያደርገዋል ብሏል የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠር ኤጀንሲ።

በዚህም ባለፈው ሐምሌ ወር የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባካሄደው ጥናት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሰዎች የመሞት ዕድላቸው 60% ነው ብሏል፡፡

በነዚህ ምክንያቶች ትራምፕ ከፍተና አደጋ ላይ እንደሆኑ መረዳት ይቻላል ተብሎል።

@axumentertainment1
አማዞን ኩባንያ 19 ሺህ 816 ሰራተኞቹ በኮሮናቫይረስ እንደተያዙ ገልጿል።

ይህ ቁጥር ከመጋቢት ወር ጀምሮ የተመዘገበ ሲሆን በአሜሪካ ያሉት ሰራተኞቹም ናቸው።

በአጠቃላይ ኩባንያው 1.37 ሚሊዮን ሰራተኞች ያሉት ሲሆን በኮሮናቫይረስ የተያዙትም ከአጠቃላይ ሰራተኞቹ ቁጥር ጋር ሲሰላ 1.44 በመቶ ነው ተብሏል።

የኩባንያው ሰራተኞች፣ የሰራተኛ ማህበራትና ኃላፊዎችም የሰራተኞችን ደህንነት አደጋ ላይ ጥሏል በሚልም ኩባንያው ከፍተኛ ትችት እየቀረበበት ነው።

ሆኖም ኩባንያው በበኩሉ በቫይረሱ የተያዙት ሰራተኞች ቁጥር ከተጠበቀው በታች ነው ብሏል።
©BBC

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በወረባቦ ወረዳ ለተከሰተው የአንበጣ መንጋ የኬሚካል ርጭት በማድረግ ላይ የነበረችው አውሮፕላን ተከሰከሰች ።

በወረባቦ ወረዳ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የኬሚካል መድሀኒት ርጭት በማድረግ ላይ የነበረች አውሮፕላን በቴክኒክ ችግር ምክንያት በወረባቦ ወረዳ 014 ቀበሌ ልዩ ስፍራው ፍራንጉል በተባለ ቦታ የወደቀች ሲሆን አውሮፕኗን የሚያበረው ፖይለት በህይወት የተረፈ ሲሆን ሰመራ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ይገኛል።

©ምንጭ፦ ወረባቦ ኮሚኒኬሽን

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 6,916 የላብራቶሪ ምርመራ 890 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 247 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 76,988 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,208 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 31,677 ደርሷል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ፌደሬሽን ምክር ቤት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ በጣለው ትግራይ ክልል ላይ ርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ሕገ መንግሥታዊ መሠረት እንዳለ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አደም ፍትህ መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የትግራይ ክልል መንግሥት ባለፉት ወራት ባደረገው እንቅስቃሴ ሕገ መንግሥቱን አደጋ ላይ ጥሏል፤ ለዚህ ሕገ ወጥ ድርጊቱም ፌደሬሽን ምክር ቤት የክልሉን ሕግ አውጪ እና ሕግ አስፈጻሚ አካላት በሕግ ማገድ፣ ለፌዴራል መንግሥቱ ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ ክልላዊ አስተዳደር ማቋቋም እና የፌዴራል ጸጥታ አካላት ሕገ-መንግሥቱን አደጋ ላይ የጣለውን ድርጊት በሃይል እንዲቆጣጠሩት የማድረግ ሥልጣን እንዳለው አንስተዋል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ጠ/ሚር ዐቢይ በሱዳን መንግስትና አማጺያን መካከል ላለው ድርድር ነገ ጁባ ይሄዳሉ!

የድርድር ቡድኑ ኃላፊ እና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት የፀጥታ ጉዳዮች አማካሪ ቱት ጋትሉዋክ በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 3 በመንግስት እና በሰላም ድርድሩ ሂደት ውስጥ ባሉ ወገኖች መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ፊርማ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን አስቀድመው መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

Via Al ain
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
☑️ተንከባካቢ ለሌላቸው እናቶች መጠጊያ የሆነችው የመቀሌዋ ነዋሪ

በመቀለ ከተማ ተወልዳ ያደገችው አስቴር ገብረታትዮስ መጠለያ የሌላቸውን እናቶች ትንከባከባለች፤ በዚህ የእርጅና እድሜያቸውም መጠጊያ "እሆናችኋለሁ" ብላቸዋለች።

ለዚህ መነሻ የሆናትም በየቀኑ በየጎዳናው ተኝተው የሚለምኑ እናቶችን ያለ መጠለያና ተንከባካቢ ማየት አለመቻሏ ነበር።

በቤተሰብ የእንጨት ስራና ለአመታት የሰራችው አስቴር በካሜራ ሙያ ሰልጥና የራሷንም ፎቶ ቤት ከፍታ ትሰራም ነበር። የእናቶቹ ሁኔታ አንጀቷን ያላስቻለው አስቴር ሙያዋን እርግፍ አድርጋ በመተው እነሱን ለመርዳት ቆርጣም ተነሳች።

በመቀለ ከተማ ውስጥ በተለምዶ 11 ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢም ቅዱስ ሚካኤል የአረጋውያን ማደራጃ ማዕከልን ከአራት አመት በፊት አቋቋመች ።

ስትጀምርም በ13 እናቶች ሲሆን ማዕከሉም በአሟቿ ወይዘሮ ጥሩወርቅና ግራዝማች በቀለ ግቢ ውስጥ ይገኛል። ወይዘሮ ጥሩ ወርቅ በህይወት እያሉም መጠለያ ላጡ እናቶች እንክባቤ በመስጠትም ይታወቁ ነበር። አስቴርም ያንኑ ተግባርም ተቀብላ ለአረጋውያኑ የመጨረሻ አመታት ድጋፍ ሆናላቸዋል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በኮቪድ 19 የተጠቁት ፕሬዚደንት ትራምፕ ለሕክምና ወደ ወታደራዊ ሆስፒታል ተወስደዋል::‼️

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኮሮና ከተገኘባቸው 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሆስፒታል ገቡ።ፕሬዝዳንቱ ሆስፒታል የገቡት "ለከፍተኛ ጥንቃቄ" ሲባል እንጂ የከፋ ነገር አጋጥሟቸው እንዳልሆነ ኋይት ሀውስ አስታውቋል::

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#ከመፅሐፍ ገፅ!


👉የቅርብ ዘመድ ሲሞት እንደሰው ሃዘን የሚቀመጡ እንሰሳት ቺምፓንዚዎች ናቸው።

👉ፈሪ ሰው ከደፋር ሰው የበለጠ ብዙ የጆሮ ኩክ ያመነጫል።

👉ደስተኛ ሰዎች በቀላሉ በፍቅር ይጠቃሉ።

👉ሴቶች ከወንዶች በበለጠ ፈጣን አንባቢዎች ናቸው።

👉የሰዎችን ፊትና መልክ በማስታወስ ሴቶች ከወንዶች የላቀ ችሎታ አላቸው።

👉 ሴቶች ከወንዶች የበለጠ "አፒራንስ አንዛይቲ" ለተባለው የጭንቀት አይነት ተጋላጭ ናቸው። አፒራንስ አንዛይቲ ማለት ስለዕራሳችን መልክ ፣ ቁንጅና እና ውበት መጨነቅ ማለት ነው።

👉 ወንዶች በአፒራንስ አንዛይቲ የማይጠቁበት አንዱ ምክንያት ለዕራሳቸው የሚሰጡት ግምት እጅግ በጣም የተጋነነ በመሆኑ ነው ሲሉ የስነ-ልቦና አዋቂዎች ይናገራሉ።
#Share

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
🖍በአንድ ወቅት

ፀሐዬ ዮሐንስ:ጥላሁን ገሠሠ:
ታማኝ በየነ:ንዋይ ደበበ::💚💛❤️

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እንኳን ለ2013 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ እንላለን #በአክሱም _ኢንተርቴይመንት ስም !

ሁላቹም ማህበረሰብ በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ለኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ከሆኑ ድርጊቶች ራሱን በመቆጠብ ርቀትን በመጠበቅ፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ በአግባቡ በመጠቀም፣ እጅን በሳሙናና በውሃ በመታጠብና/ሳኒታይዘር በመጠቀም የበሽታውን ስርጭት የመከላከል ሃላፊነታችንን እንድንወጣ ለማሳሰብ እወዳለን።

በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን ፡፡(አክሱም ኢንተርቴይመንት )

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 Ethiopia’s Wonderful Covid-19 Story 🇪🇹

This is Ethopia’s wonderful Covid 19 story. Ethiopia was expected to have huge amount of covid-19 cases, but that never happened. Ethiopia is showing the world how a country can beat Covid-19.
Ethiopia is making their own testing kits and researching a vaccine and Ethiopia airlines even made a profit in 2020.

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
2025/07/11 23:51:30
Back to Top
HTML Embed Code: