530ሺ ተማሪዎች ለምረቃ ወደ ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ እንደሚጠሩ ተገለጸ!
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ የትምህርት መርሐ ግብር አቋርጠው የነበሩ 530ሺ የኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለማካካሻ ትምህርት እና ለምረቃ በወርሃ ጥቅምት ወደ ተማሩበት ተቋም ሊመለሱ መሆኑን ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።ዩኒቨርሲቲዎች በበኩላቸው ‹‹ተማሪዎችን ለመቀበል ተዘጋጅተናል›› ብለዋል።በሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንዳብራሩት፤ በዋናነት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከሚማሩበት ተቋማት ርቀው የነበረ መሆኑ ይታወሳል።
አሁን ባለው ሁኔታ ግን ተማሪዎችን ዳግም መጥራት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሥጋት ጋር በተያያዘ ከትምህርት ገበታ ርቀው የነበሩ ተማሪዎችን ለመቀበልና ያለፈውን የትምህርት ዘመን ለማካካስ ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል።እንደ አቶ ደቻሳ ገለፃ፤ 270ሺ የሚሆኑ በተለያዩ ደረጃ ትምህርታቸው ይከታተሉ የነበሩ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎች ብሎም 260ሺ የመጀመሪያ ዲግሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ርቀው የቆዩ ሲሆን የምረቃ መርሐ ግብሩ መካሄድ ከነበረበት ወቅት የዘገየ በመሆኑ እነዚህ ተማሪዎች በጥቅምት ወር ወደ ሚማሩበት ተቋም የሚመለሱ ሲሆን የትምህርት ክፍለ ጊዜውንም ለማካካስ የተለያዩ ሥራዎች በቀጣይ ይከናወናሉ። በመቀጠልም በ2013 ወደ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት መግባት የሚጠበቅባቸው ተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግም ጠቁመዋል።
[ኢ.ፕ.ድ]
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት ከቀለም ትምህርት በተጓዳኝ የሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት እንዲሆኑ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገ ነው:- ትምህርት ሚኒስቴር
----------------------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብትና ቴክኖሎጅ እንዲሁም የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ የቋሚ ኮሚቴዎች ጋር በትምህርት ዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ ዋና ዋና ሪፎርሞችና የቀጣይ 10 ዓመት እቅድ ላይ ምክክር እያደረገ ይገኛል፡፤
ውይይቱ በትምህርት ዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ ዋና ዋና ሪፎርሞች ዙሪያ ከምክር ቤት አባላት ግብዓት ለመሰብሰብ ታስብክ የተዘጋጀ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ)
በትምህርት ዘርፉ ከሚካሄዱ ሪፎርሞች ውስጥ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቀለም ትምህርት በተጨማሪ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሙያ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችሉ ተቋማት እንዲሆኑ የስርዓተ ትምህርት ሪፎርም እየተካሄደ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በትምህርት ዘርፉ እየተደረጉ ባሉት ሪፎርሞች ተግባራዊነት ላይ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡም ሚኒስትሩ ጥሪ አስተላልፈዋል።
የምክር ቤት አባላቱ በትምህርት ዘርፉ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት በቀረቡ ምክረ ሃሳቦች ላይም ምክክር ያደርጋሉ፡፡
የትምህርት ዘርፉ ሪፎርም ስራዎችን የሚያሳዩ ሰነዶች ቀርበው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ውይይት እየተደረገባቸው ነው።

ለሀገር ባለውለታ የሆኑ ሰዎች ቋሚ መታሰቢያ እንደሚገባቸው በጽኑ እናምናለን!!
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በህይወት ዘመናቸው በሙሉ ላበረከቱ አስተዋፅኦ እና ሀገር ወዳድነት ቋሚ መታሰቢያ እንዲድግላቸው የሚጠይቅ ቻሌንጅ በማህበራዊበማህበራዊ ትስስር ገጾች በይፋ ተጀምሯል!
ቻሌንጁን ይቀላቀላሉ!
👇 ይሄን ኮፒ በማድረግ በፌስቡክ ግርግዳዎት ላይ ይለጥፉ .. ያጋሩ .. ይሳተፉ... እናመሰግናለን!
#ለፕሮፌሰር_መስፍን_ቋሚ_መታሰቢያ_እንዲደረግ_እንጠይቃለን_Challenge

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለበዓሉ በሰላም መከበር ድጋፍ ላበረከቱ አካላት ኮሚሽኑ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡‼️
ለበዓሉ ስኬታማነት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ፣ የበዓሉ ታዳሚዎች ላደረጉት ቀና ትብብር ፤ህዝብና መንግስት የጣሉባቸውን ኃላፊነት በብቃት ለተውጡ ለከተማው አስተዳደር ፣ ለሀገር መከላከያ ፣ ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣ ለሪፐብሊካን ዘብ ፣ ለፌዴራል ፣ ለኦሮሚያና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮችና አባላት በፀጥታ ግብረ ኃይሉ ስም ኮሚሽኑ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
በተለይም መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ለማስቻል መረጃዎችን ለፀጥታ ኃይሉ በማቀበል የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይከሰት በፖሊስ የተላለፉ መረጃዎች በመቀበልና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ተባባሪ በመሆን ህብረተሰቡ ለነበረው የተለመደ ቀና ትብብር የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምስጋናውን በማቅረብ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለበዓሉ ስኬታማነት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ፣ የበዓሉ ታዳሚዎች ላደረጉት ቀና ትብብር ፤ህዝብና መንግስት የጣሉባቸውን ኃላፊነት በብቃት ለተውጡ ለከተማው አስተዳደር ፣ ለሀገር መከላከያ ፣ ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣ ለሪፐብሊካን ዘብ ፣ ለፌዴራል ፣ ለኦሮሚያና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮችና አባላት በፀጥታ ግብረ ኃይሉ ስም ኮሚሽኑ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
በተለይም መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ለማስቻል መረጃዎችን ለፀጥታ ኃይሉ በማቀበል የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይከሰት በፖሊስ የተላለፉ መረጃዎች በመቀበልና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ተባባሪ በመሆን ህብረተሰቡ ለነበረው የተለመደ ቀና ትብብር የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምስጋናውን በማቅረብ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የ8 ዓመት ህፃን በፎቶው ላይ የሚታዩትን መፅሃፍት በሙሉ አንብቧቸዋል ፤ መፅሃፍቱ ሲደረደሩ ከልጁ ቁመት ይበልጣሉ😱
•እኔና እናንተስ?🤔
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
•እኔና እናንተስ?🤔
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
Addis ababa university Re-Opening Academic Calendar 2020/21 (2013 EC)‼️
☁️ተመራቂ ተመሪዎች👉 ጥቅምት 30
☁️3ኛ አመት እና ከዛ በላይ👉 ታህሳስ 12
☁️1ኛ አመት እና 2ኛ አመት👉 የካቲት 1 ወደ ትምህርት ይገባሉ::
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
☁️ተመራቂ ተመሪዎች👉 ጥቅምት 30
☁️3ኛ አመት እና ከዛ በላይ👉 ታህሳስ 12
☁️1ኛ አመት እና 2ኛ አመት👉 የካቲት 1 ወደ ትምህርት ይገባሉ::
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#UPDATE
ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን የተሰኘ አዲስ የፈተና ዓይነት ይፋ ሆነ!
ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ዘርፉ እያካሄደ ካለው የሪፎርም ስራ ውስጥ የተቀናጀ የተግባር ተኮር ጎልማሶች ትምህርት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡ በሀገራችን የመጻፍ፣ የማንበብና የማስላት ችሎታ ያላቸውን ጎልማሶች ለመለየት የሚያስችል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጀ የትምህርት ብርሃን ፈተና ሊሰጥ መሆኑን ሚኒስትሩ ጨምረው ተናግረዋል። በፈተናውም ውጤት ያመጡ ጎልማሶች የ3ኛ ክፍል ያጠናቀቁበት አቻ ሰርተፊኬት ይዘጋጅላቸዋል ነው ያሉት፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በትምህርት ዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ ሪፎርሞች ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ #MoE

ትንሽ እንጠያየቅ እስቲ😜😜
🔶🔶 አንድ ሰው ሲያስነጥስ ለምን "ይማርህ"(Bless you) ትለዋለህ❓❓...ለምን "አይዞህ" ወይም ሌላ ቃል አልተጠቀምክም?🔶🔶
📌📌መልሳችሁን በሊንኩ አድርሱኝ... @axumentertainment1bot
ቀድሞ የመለሰ ስሙ ከመልሱ ፓስት ጋር ይለቀቃል፡፡👏👏👏👏

ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment pinned «ትንሽ እንጠያየቅ እስቲ😜😜 🔶🔶 አንድ ሰው ሲያስነጥስ ለምን "ይማርህ"(Bless you) ትለዋለህ❓❓...ለምን "አይዞህ" ወይም ሌላ ቃል አልተጠቀምክም?🔶🔶 📌📌መልሳችሁን በሊንኩ አድርሱኝ... @axumentertainment1bot ቀድሞ የመለሰ ስሙ ከመልሱ ፓስት ጋር ይለቀቃል፡፡👏👏👏👏»
#በላቲን አሜሪካና በካሪቢያን ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስካሁን ከ34 ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎች ከሥራ ገበታ መፈናቀላቸውን የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ጉዳይ ድርጅት ገለፀ፡፡
ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ጉዳይ ድርጅት ወይም “አይ ኤል ኦ” ባወጣው መግለጫ በሚሊየኖች ከሚቆጠሩ ከሥራ ገበታ ውጭ ከሆኑት ሠራተኞች ውስጥ በአብዛኛው ወጣቶች፣ ሴቶችና አዛውንቶች መሆናቸውን አስታውቋል፡፡

#በቡርኪናፋሶ ከስድስት ወራት በላይ በኮሮና ስጋት ተዘግተው የቆዩ ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርሲቲዎች ዳግም መከፈታቸው ተሰምቷል፡፡
በኮሮና ወረርሽኝ ስርጭት ስጋት ተዘግተው የቆዩት የትምህርት ተቋማት ሐሙስ ዕለት ሲከፈቱ ከወራት በፊት የተቋረጠው ትምህርት በፍጥነት መጠናቀቅ እንዳለበት የሀገሪቱ ምሁራን እየተናገሩ ነው፡፡

ናሳ የመሬት ስበት ዜሮ በሆነበት ሕዋ ላይ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ሽንት ቤት ወደ ዓለም አቀፉ ጠፈር ማዕከል (ስፔስ ስቴሽን) ሊልክ ነው።‼️
በተለይ ይህ ቫኩዩም ሲስተም መሰረት አድርጎ የተሰራው ሽንት ቤት ለሴት ጠፈርተኞች ምቹ እንዲሆን የተደረገ ነው ተብሏል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በተለይ ይህ ቫኩዩም ሲስተም መሰረት አድርጎ የተሰራው ሽንት ቤት ለሴት ጠፈርተኞች ምቹ እንዲሆን የተደረገ ነው ተብሏል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም ስርአተ ቀብር የሚፈፀመው በቅድስተስላሴ ካቴድራል በመጭው ማክሰኞ መስከረም 26 2013 ዓም ሲሆን ከዚህ በፊት የአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ለክብራቸው በሚመጥን መልኩ በዩንቨርስቲው ዋና ግቢ የስንብት ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ታውቋል።
©ቆንጂት ሰለሞን
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
©ቆንጂት ሰለሞን
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment
ትንሽ እንጠያየቅ እስቲ😜😜 🔶🔶 አንድ ሰው ሲያስነጥስ ለምን "ይማርህ"(Bless you) ትለዋለህ❓❓...ለምን "አይዞህ" ወይም ሌላ ቃል አልተጠቀምክም?🔶🔶 📌📌መልሳችሁን በሊንኩ አድርሱኝ... @axumentertainment1bot ቀድሞ የመለሰ ስሙ ከመልሱ ፓስት ጋር ይለቀቃል፡፡👏👏👏👏
☑️ አንድ ሰው ሲያስነጥስ ይማርህ ሚባለው ልቡ ለሚሊ ሰኮንዶች ቀጥ ስለምትል ነው፡፡ መልሱን ብዙዎቻችሁ ሞክራችሁል ግን በአጋጣሚ መላሽ አላገኘንም። ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን
🖍 #COVID19Ethiopia
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,726 የላብራቶሪ ምርመራ 872 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 648 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 77,860 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,214 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 32,325 ደርሷል።
@axumentertainment1

የ2020 የኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊ በመጪው አርብ ይፋ ይሆናል!
የአለም ጤና ድርጅት፣ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪው CPJ፣ የሱዳን የቀድሞ መሪ ኦማር አልበሽርን ከስልጣን ያስነሱት ተቃዋሚዎች፣ የኒውዝላንድ ጠ/ሚር ጃሲንዳ አርደን እንዲሁም የሩስያው ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ ትልቅ ግምት ተሰጥቷቸዋል።
የአለም ጤና ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ሽልማቱን በድርጅቱ ስም ይቀበላሉ። ለዘንድሮው ሽልማት 318 ግለሰቦች እና ድርጅቶች ታጭተዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የአለም ጤና ድርጅት፣ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪው CPJ፣ የሱዳን የቀድሞ መሪ ኦማር አልበሽርን ከስልጣን ያስነሱት ተቃዋሚዎች፣ የኒውዝላንድ ጠ/ሚር ጃሲንዳ አርደን እንዲሁም የሩስያው ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ ትልቅ ግምት ተሰጥቷቸዋል።
የአለም ጤና ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ሽልማቱን በድርጅቱ ስም ይቀበላሉ። ለዘንድሮው ሽልማት 318 ግለሰቦች እና ድርጅቶች ታጭተዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት እንዲሰጥ ፈቃድ አገኘ!
ከአንድ አመት ድርድር በኀላ ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት (mobile money) እንዲጀምር ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ማግኘቱ ተገልጿል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ሰሞኑን በተደረገ ውይይት ላይ ድርጅቱ በዚህ ዘርፍ እንዲሰማራ ፍቃድ ማግኘቱን አረጋግጠዋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የሚሰማራበት ይህ አዲስ ዘርፍ በበላይነት የብሔራዊ ባንክ የሚቆጣጠረው እንደሆነ ነው የገለጹት፡፡
ይህ ፍቃድ ለኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠ እንጂ በቅርቡ የቴሌኮም ዘርፉን ለሚቀላቀሉ የውጭ የቴሌኮም ድርጅቶች የተፈቀደ አይደለምም ተብሏል፡፡
® #Reporter

➡️12% የሚሆነው ህዝብ በነጭና በጥቁር ቀለሞች ብቻ ህልም ያያል፡፡
➡️ቢራ ራሽያ ውስጥ እስከ 2011 ድረስ እንደ ለስላሳ መጠጥ ነበር ሚቆጠረው፡፡
➡️washington d.c ውስጥ በተሰራ ጥናት ውሾችና ድመቶችም ልክ እንደ ሰው ቀኝ ወይም ግራኝ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
➡️በአለም ለይ 7.7 ሚልየን ሚልየነሮች እንዳሉ ታውቃለህ?...
➡️በእንቅልፍ ልባቸው ተነስተው የሚሄዱ ሰዎች (Sleepwalkers) መቀስቀስ አደገኛ መሆኑን ያውቃሉ?...በምንቀሰቅሳቸው ሰአት የልብ ድካም, ፌንት, የአእምሮ ችግሮች ወይም በሚቀሰቅሳቸው ሰው ላይ በድንገት ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡
#share