እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን መረጃዎች ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
በኢትዮጵያ ያለውን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ኃብት፣ ማህበራዊና ጥበባዊ ጉዳዮች በመዳሰስም ያጠናቀርናቸው ዘገባዎችን ውደ እናንተ ማድረሳችን ጀመርን
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ ከአህጉሪቷ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት ያገኘናቸውን መረጃዎችንም እናቀብላችኋለን።
እናንተስ አንገብጋቢ የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድንናቸው? የዜና ጥቆማችሁንና አስተያየቶቻችሁን አድርሱን፤ እናስተናግዳችኋለን።
መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As @axumentertainment1
@axumentertainment1

#ህዝቡ!
"…ሕዝቡ ጥዑም ወይን አይወድም። በማይረባው ሰክሯልና። ሕዝቡ በማይረባው ባይሰክርም መልካም የወይን ጠጅ ጠማቂ፣ በከተማው የለም። ማድጋው ባዶ ነው። ጋኑ ደርቋል። በከተማይቱ የሚኖሩት የጥበብ ወይን ጠማቂዎች የሕዝቡን ናላ አዙረውታል።
በማይረባው የሰከረ ህሊና ፣ መልካሙን ማጣጣም አይችልም። መልካሙን ወይን ከመናኛው ጋር መቀላቀልም ትርፉ ራስ ምታት ነው።"
#የይሁዳ ድልድይ እና ሌሎችም ሀሳቦች
#በኤፍሬም ስዩም

#Join_As
👉 @axumentertainment1

4_6001247701214168304.pdf
53.6 MB
የታዋቂው ፈላስፋ ፣ደራሲ እና ባለቅኔ ካህሊል ጂብራን አምስት ድንቅ መጻሕፍት በአንድ ላይ!!!አንብቡት በጣም ትወዱታላችሁ።
ሊባኖስያዊው ካህሊል ጂብራን በዓለም ላይ ስራዎቹ በጣም የተወደዱ እና እውነተኛ ጥበብ ያረፈባቸው ናቸው። በስራዎቹም እውነትን ፣ ፍቅርን ፣ ነፃነትን በውብ ፁሁፎቹ ሰብኳል አስተምርዋል።
ሼር
#share
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ሊባኖስያዊው ካህሊል ጂብራን በዓለም ላይ ስራዎቹ በጣም የተወደዱ እና እውነተኛ ጥበብ ያረፈባቸው ናቸው። በስራዎቹም እውነትን ፣ ፍቅርን ፣ ነፃነትን በውብ ፁሁፎቹ ሰብኳል አስተምርዋል።
ሼር
#share
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለመቀበል አስፈላጊ የሚባል ዝግጅት ላይ ነው።‼️
ዝግጅቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባረጋገጠለት መሰረት በታቀደው መጀመሪያ ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠራ ይሆናል።ሙሉ መረጃ በዩኒቨርሲቲው ድረገፅ ፡በዩንቨርሲቲው ማህበራዊ ሚድያ እና በህብረቱ ማህበራዊ ሚዲያ እናሳውቃለን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ዝግጅቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባረጋገጠለት መሰረት በታቀደው መጀመሪያ ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠራ ይሆናል።ሙሉ መረጃ በዩኒቨርሲቲው ድረገፅ ፡በዩንቨርሲቲው ማህበራዊ ሚድያ እና በህብረቱ ማህበራዊ ሚዲያ እናሳውቃለን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
🌼🌼🌼አደይ ዲኮር 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼አደይ🌼🌼🌼
የቤት ማስዋብያ ጌጦች እና ቁሳቁሶች መሸጫ
ጥራት እና ውበት መለያችን ነው
የአደይ እቃዎችን ይግዙ እቤትዎን ያሽቀርቅሩ
0951042295
0964555167
@Yohaniii
Free delivery 🚚🚚
https://www.tg-me.com/AdeyCrafts
🌼🌼🌼አደይ🌼🌼🌼
የቤት ማስዋብያ ጌጦች እና ቁሳቁሶች መሸጫ
ጥራት እና ውበት መለያችን ነው
የአደይ እቃዎችን ይግዙ እቤትዎን ያሽቀርቅሩ
0951042295
0964555167
@Yohaniii
Free delivery 🚚🚚
https://www.tg-me.com/AdeyCrafts
በኮሮናቫይረስ ተይዘው ሆስፒታል የገቡት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ደህና መሆናቸውንና ቀጣዮቹ ቀናትም ለጤንነታቸው ወሳኝ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ፕሬዚደንቱ ይህን ያሉት ጤንነታቸውን አስመልክቶ የሚወጡ የተለያዩ መረጃዎችን ተከትሎ ቅዳሜ ምሽት በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት ነው።
የፕሬዚደንቱ ሐኪምም ትራምፕ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ እና ሕክምናውን ከጀመሩ አንስቶ ለውጥ እንዳሳዩ ተናግረዋል።
ሐኪማቸው ዶ/ር ኮንሊ በሰጡት መግለጫ ላይ ፕሬዚደንቱ ከተጋረጠባቸው አደጋ ሙሉ ለሙሉ ባይላቀቁም፤ የሕክምና ቡድኑ ግን በሁኔታቸው ተስፋ እንዳለው ተናግረዋል።
ከሰዓታት በፊት ትራምፕ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት ላይ ያለ ከረቫት የሱፍ ካፖርት በሸሚዝ ለብሰው ታይተዋል። በንግግራቸውም በዋሽንግተን ዲሲ አቅራቢያ በዋልተር ሪድ ብሔራዊ ወታደራዊ ሕክምና ማዕከል የሚሰሩ ዶክተሮችና ነርሶችን አመስግነዋል።
"እዚህ ስመጣ ደህና አልነበርኩም ፤ አሁን ላይ ግን እየተሻለኝ ነው" ብለዋል ትራምፕ። የሚቀጥሉት ቀናት ወሳኝ እንደሆኑ ገልፀው፤ " በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ምን እንደሚፈጠር እናያለን" ብለዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ፕሬዚደንቱ ይህን ያሉት ጤንነታቸውን አስመልክቶ የሚወጡ የተለያዩ መረጃዎችን ተከትሎ ቅዳሜ ምሽት በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት ነው።
የፕሬዚደንቱ ሐኪምም ትራምፕ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ እና ሕክምናውን ከጀመሩ አንስቶ ለውጥ እንዳሳዩ ተናግረዋል።
ሐኪማቸው ዶ/ር ኮንሊ በሰጡት መግለጫ ላይ ፕሬዚደንቱ ከተጋረጠባቸው አደጋ ሙሉ ለሙሉ ባይላቀቁም፤ የሕክምና ቡድኑ ግን በሁኔታቸው ተስፋ እንዳለው ተናግረዋል።
ከሰዓታት በፊት ትራምፕ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት ላይ ያለ ከረቫት የሱፍ ካፖርት በሸሚዝ ለብሰው ታይተዋል። በንግግራቸውም በዋሽንግተን ዲሲ አቅራቢያ በዋልተር ሪድ ብሔራዊ ወታደራዊ ሕክምና ማዕከል የሚሰሩ ዶክተሮችና ነርሶችን አመስግነዋል።
"እዚህ ስመጣ ደህና አልነበርኩም ፤ አሁን ላይ ግን እየተሻለኝ ነው" ብለዋል ትራምፕ። የሚቀጥሉት ቀናት ወሳኝ እንደሆኑ ገልፀው፤ " በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ምን እንደሚፈጠር እናያለን" ብለዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የቻይና ኩባንያዎች በግብጽ በረሃዎች የዓለም ትልቁን የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም እየሠሩ ነው፡፡
ዜድ ፒ ኢ ኤስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በግብጽ ሚኒያ ግዛት በስተምዕራብ በኩል በዓለም ትልቁን የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ለማቋቋም እየሠራ ነው፡፡
በግብጽ እና በተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ የጋራ ሀብት የሆነው ፕሮጀክቱ በአንድ ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚሠራ ነው፡፡
እስካሁንም በግዛቱ 300 ጥልቅ የውኃ ጉድጎዶችን ለመቆፈር ካላቸው እቅድ 120 የሚሆኑትን አሳክተዋል፡፡
በግብጽ የዚድ ፒ ኢ ኤስ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ ሊ ዌይ ከ2016 (እ.አ.አ) ጀምሮ ቻይናውያን ከፍተኛ ባለሙያዎች የግብጽ ባለሙያዎችን በዘርፉ እያሰለጠኑ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በጥልቅ የጉድጎድ ውኃ ቁፋሮ አማካኝነት የግብጽ በረሃዎችን ወደአረንጓዴ ልማት የሚመልስ ትልቅ ሥራ ነውም ብለዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ይህ ፕሮጀክት የቻይና "የቤልት ኤንድ ሮድ ኢንሺቲቭ" የትብብር አካል መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ፕሮጀክቱ ከ76 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ማልማት የሚችል ሲሆን በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ውስጥ 21 ሺህ ሄክታር የሚሆነው መሬት ያለማል ብለው እንደሚጠብቁ ዥንዋ እና ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግበዋል፡፡

የ2013 የትምህርት ዘመንን ታሳቢ ያደረገ የኮርስ ክለሳ እየተደረገ ነው:- ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር እያደረገው ባለው ውይይት የቀጣይ አመት ላይ የኮርስ ክለሳ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን ትምህርት ለማስጀመር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ፡፡
የ2013 ትምህርት ዘመን ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ አጭር ስለሆነ ተማሪዎች መማር የሚገባቸውን ታሳቢ ያደረገ የኮርስ ክለሳ እየተሰራ ሲሆን በአጭር ጊዜም ወደ ክልሎች ይላካል ተብሏል፡፡
ትምህርት ቤቶች ትምህርት ሲጀምሩ የ2013 ትምህርት ምዕራፍን ከመጀመራቸው በፊት በ2012 የትምህርት ዘመን ያልተሸፈኑ ዋና ዋና ጉዳዮች በመከለስ እንደሚሆን ተገልጿል ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ትምህርት ቤቶች የኮሮና ቫይረስ በመከላከል ትምህርት መጀመር እንዲችሉ የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የሚያረጋግጥ አደረጃጀቶችን ፈጥሮ እየሰራ ይገኛል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን በ3 ዙር ዳግም ለመክፈት የሚያስችል ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡

የለንደን ማራቶንን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቅጣታ ቶላ አሸነፈ ❗️
ሲጠበቅ የነበረውን የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቅጣታ ቶላ ሲያሸንፍ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ሲሳይ ለማ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
ሹራ ቅጣታ ቶላ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው።
ውድድሩን ሊያሸንፍ እንደሚችል በከፍተኛ ሁኔታ ሲጠበቅ የነበረው ኢሊውድ ኬፕቾጌ 8 ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
ኬንያዊው ኪፕቹምባ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀ ሲሆን ሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ሞስነት ገረመው ፣ ሙሌ ዋሲሁን እና ታምራት ቶላ ከ4 እስከ 6ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

በኢትዮጵያውያን ጀግኖች አትሌቶች የበላይነት የተጠናቀቀው የለንደን ማራቶን ፦
1ኛ ሹራ ቂታታ 🇪🇹
2ኛ ቪሴንት ኪፕቹምባ 🇰🇪
3ኛ ሲሳይ ለማ 🇪🇹
4ኛ ሞስነት ገረመው 🇪🇹
5ኛ ሙሌ ዋሲሁን 🇪🇹
6ኛ ታምራት ቶላ 🇪🇹
እንኳን ደስ አለን!
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
1ኛ ሹራ ቂታታ 🇪🇹
2ኛ ቪሴንት ኪፕቹምባ 🇰🇪
3ኛ ሲሳይ ለማ 🇪🇹
4ኛ ሞስነት ገረመው 🇪🇹
5ኛ ሙሌ ዋሲሁን 🇪🇹
6ኛ ታምራት ቶላ 🇪🇹
እንኳን ደስ አለን!
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የሶሚሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆ አስመራ ገቡ❗️
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፎርማጆ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኤርትራ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንት የሁለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አስመራ ሲገቡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በጉብኝቱም የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በሁለትዮሽ ግንኙነትታቸው ላይ እየታየ በሚገኘው መሻሻል እና ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሏል።
በተመሳሳይ በቀጠናዊ ልማቶች እና ለውጦች ዙሪያ የሚወያዩ ሲሆን ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፎርማጆ የተለያዩ የልማት ስራዎች እና ፕሮጀክቶችን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል።

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,101 የላብራቶሪ ምርመራ 959 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል❗️
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 78,819 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,222 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 33,060 ደርሷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 78,819 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,222 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 33,060 ደርሷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በመዲናዋ የኮድ 2 እና ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የጣምራ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያዝ አሰራር ሊዘረጋ ይችላል ተባለ ❗️
የከተማዋን የትራፊክ እንቅሰቃሴ የተሻለ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን በመከወን ላይ እንደሚገኝ ነው የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ጅሬኛ ሄርጳ ለፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት።
በዚህም የኮድ 2 እና ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የጣምራ ማለትም 3 ሰው እና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያላቸው አሸከርካሪዎች የጣምራ ትራንሰፖርት ካልሰጡ ጠዋት ከ1 እሰከ 3 ሰዓት እና ምሸት ከ11 እሰከ ምሽት 1 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ መንቀሳቀስ እንደማይችሉም ተናግረዋል።
የጣምራ ትራንስፖርት አገልግሎት የኮድ 2 እና ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቁን ለመቀነስ በፈቃደኝነት ለሌሎች ተሳፋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡበት መንገድ ነው።
ህብረተሰቡም የብዙሃን ትራንሰፖርት እና የጣምራ ትራንሰፖርትን በመጠቀም የመዲናዋን የትራፊክ መጨናነቅ እንዲቀንስ የበኩሉን አሰተዋጾ እንዲያደርግ ዋና ዳሬክተሩ አሳሰበዋጌትነት በከተማዋ በ4 በተመረጡ ቦታወች ላይ ዘመናዊ የእግረኛ መሻገሪያዎቹ አካል ጉደተኞችን ታሳቢ ያደረጉ መሆኑንም ገልፀዋል ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የከተማዋን የትራፊክ እንቅሰቃሴ የተሻለ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን በመከወን ላይ እንደሚገኝ ነው የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ጅሬኛ ሄርጳ ለፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት።
በዚህም የኮድ 2 እና ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የጣምራ ማለትም 3 ሰው እና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያላቸው አሸከርካሪዎች የጣምራ ትራንሰፖርት ካልሰጡ ጠዋት ከ1 እሰከ 3 ሰዓት እና ምሸት ከ11 እሰከ ምሽት 1 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ መንቀሳቀስ እንደማይችሉም ተናግረዋል።
የጣምራ ትራንስፖርት አገልግሎት የኮድ 2 እና ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቁን ለመቀነስ በፈቃደኝነት ለሌሎች ተሳፋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡበት መንገድ ነው።
ህብረተሰቡም የብዙሃን ትራንሰፖርት እና የጣምራ ትራንሰፖርትን በመጠቀም የመዲናዋን የትራፊክ መጨናነቅ እንዲቀንስ የበኩሉን አሰተዋጾ እንዲያደርግ ዋና ዳሬክተሩ አሳሰበዋጌትነት በከተማዋ በ4 በተመረጡ ቦታወች ላይ ዘመናዊ የእግረኛ መሻገሪያዎቹ አካል ጉደተኞችን ታሳቢ ያደረጉ መሆኑንም ገልፀዋል ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ዶናልድ ትረምፕ ከኮሮና አገግመው ነገ ሰኞ ከሆስፒታል ሊወጡ ይችላሉ ተባለ‼️
ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ዶናልድ ትረምፕ ኦክስጅን ለአንድ አሰት ያክል ዛሬ እንደወሰዱ የተነገረ ሲሆን ነገ ሰኞ ከሆስፒተል ሊወጡ ይችላሉ ሲሉ ህክምናቸውን ከሚከታተሉት አንዱ የሆኑት ዶክተር ብሬን ጋብሪላርዲ ተናግረዋል።
" እንደዛሬው ደህነ ሆነው ከቆዩ ሰኞ ከዋልተር ሪድ ብሔራዊ የወታደር የህክምና ማዕከል ይወጣሉ " ሲሉ ዶክተር ጋብሪላርዲ ተናግረዋል።

እንደምን አደራችሁ !
መስከረም 25/2013 ዓ.ም
በሀገራችን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ከ78 ሺህ ከፍ ብሏል።
የሟቾች ቁጥርም ከ1 ሺህ 200 በልጧል። ከ33 ሺህ የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል።
በተጨማሪ እስካሁን ከ1.2 ሚሊየን ለሚበጡ ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትር አስታውቋል።
#ስለሆነም ያለምንም መዘናጋት
🧑⚕ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ፣
👨⚕የእጅ ንፅህናን በመጠበቅና
🧑⚕ የአፍና አፍንጫ ጭምብል በአግባቡ በማድረግ
🧑⚕ እንዲሁም ሌሎች የህክምና ባለሞያዎች የሚመክሩትን ትዕዛዞች በመተግበር ጤናዎትን ይጠብቁ
መልካም ዕለተ ሰኞ!

የከተማ ትራፊክ ኤጀንሲ እንዲህ አይነት ቀልድ የሚመስል ነገር ልተገብር ነው እያለ ነው!
በፈቃደኝነት እና በውዴታ በትርፍ ወንበር ሰው መጫን ያለ እና የሚበረታታ ነው፣ በግድ ከ3 ሰው በላይ ካልጫናችሁ ግን (ያውም #በኮሮና_ግዜ እና #ሌቦች_በተበራከቱበት ጊዜ ) ከጠዋት 1-3 እንዲሁም ከምሽት 11-1 ኮድ 2 እና 3 ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ አይችሉም ማለት በግልፅ የዜጎችን በነፃነት የመንቀሳቀስ መብት መገደብ ነው።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በፈቃደኝነት እና በውዴታ በትርፍ ወንበር ሰው መጫን ያለ እና የሚበረታታ ነው፣ በግድ ከ3 ሰው በላይ ካልጫናችሁ ግን (ያውም #በኮሮና_ግዜ እና #ሌቦች_በተበራከቱበት ጊዜ ) ከጠዋት 1-3 እንዲሁም ከምሽት 11-1 ኮድ 2 እና 3 ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ አይችሉም ማለት በግልፅ የዜጎችን በነፃነት የመንቀሳቀስ መብት መገደብ ነው።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉የሜክሲኮ የጥንት ንጉስ ምንቴዙማ 600 ሚስቶች ነበሩት፡፡ ሁሉንም እኩል ለማፍቀር ሲል በቀን 1ኪሎ ቸኮሌት ይበላ ነበር፡፡ ቸኮሌት የፍቅር እንክብል (መድሀኒት) ነው ብሎ ያምን ስለነበር ለሁሉም እቁባቶቹ እኩል ፍቅር ለማዳረስ ሲል መሆኑንም ተናግሯል!
share share
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
share share
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የፕ/ር መስፍን የቀብር ስነ-ሥርዓት ማክሰኞ ይፈፀማል!
የታዋቂው ምሁር እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የቀብር ስነ-ሥርዓት ማክሰኞ መስከረም 26/ 2013 ዓ/ም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ተገልጿል።
ከቀብር ስነ-ስርዓቱ አስቀድሞ ጠዋት ከ2:30 እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ልደት አዳራሽ የሽኝት ዝግጅት ይደረጋል።
ከሽኝቱ ዝግጅት በኃላ ከቀኑ 6:30 እስከ 7:30 ባለው ጊዜ ስርዓተ ቀብራቸው የሚፈጸም መሆኑን የቀብራቸው አስፈፃሚ ኮሚቴ አሳውቋል። #AhaduRadio

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከተጠሩ ተጫዋቾች መካከል አምስቱ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል። ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን የሚጀምሩም ይሆናል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል። ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን የሚጀምሩም ይሆናል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#ትራምፕ
ትራምፕ ደጋፊዎቻቸውን ለማየት ሆስፒታል ጥለው ወጡ።
በሜሪላንድ አቅራቢያ ወታደራዊ ሆስፒታል የሚገኙት ትራምፕ ጤናቸውን በምን ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው በሚለው ጉዳይ ላይ እርስበርሳቸው የሚጋጩ መረጃዎች እየወጡ ባሉበት ወቅት ጥቁር ሱፍ ያለ ከረቫት ለብሰው ከሆስፒታል ወጣ ብለው በመታየት ዓለምን አስደንቀዋል፡፡ ከሰዓታት በፊት (በአሜሪካን እሑድ ዕለት) ትራምፕ ባልተጠበቀ ሁኔታ በጥቁር መኪናቸው የኋላ መቀመጫ ሆነው ከሆስፒታል ውጭ ታይተዋል፡፡
ከሆስፒታል የወጡትም ጤና እንዲሆኑ የሚመኙላቸውን ደጋፊዎቻቸውን ሰላም ለማለትና አድናቆታቸውን ለመግለጽ ነው፡፡ እርሳቸው የሚገኙበት መኪና ከሆስፒታሉ ደጅ ዋናው አስፋልት ላይ ወዲያ ወዲህ ሲዟዟር ታይቷል፡፡ ይህ የትራምፕ ያልተጠበቀ ድርጊታቸው አንዳንድ ተቺዎቻቸውን አስቆጥቷል፡፡ዶናልድ ትራምፕን ከሆስፒታል በመኪና ይዘዋቸው የወጡት ሾፌራቸውና ጠባቂዎቻቸው ሁሉም ራሳቸውን ማግለል ይኖርባቸዋል ተብሏል፡፡
©ምንጭ : BBC