Telegram Web Link
'መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ' በትግራይ የተለያዩ ወረዳዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እንዲያግዝ የ2,000,000 ብር እገዛ አድርጓል።

በሌላ በኩል ሌሎች ድርጅቶች፣ ግለሰቦች፣ ተቋማት፣ በውጭ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች፣ የመንግስት ሰራተኞች የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል የሚሆን እገዛ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በባቲ ወረዳ የጀመረው የአንበጣ መንጋ በኦሮሞ ማህበረሰብ ዞን በሚገኙ 5 ወረዳዎች በመስፋፋት ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

በአምስቱ ወረዳዎች በሚገኙ 46 ቀበሌዎች 7200 ሄክታር ላይ የሚገኝ ማሳ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል፣ በዚህም እንደዞኑ የግብርና ቢሮ መረጃ 12,000 የሚደርሱ ገበሬዎች ችግር ላይ ወድቀዋል። እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል ከ7-10 የሚደርሱ አውሮፕላኖች የኬሚካል ርጭት ለማድረግ እንደሚያስፈልጉ የዞኑ ግብርና ቢሮ አሳውቋል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ሚድሮክ ኩባንያ በ350 ሚሊዮን ብር አዲስ ሱፐርማርኮቶችን ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።

የኩባንያው ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አህመድ እንዳስታወቁት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች የኩዊንስ ሱፐር ማርኬት እንከፍታለን ብለዋል።

ለዚህ ስራም 350 ሚሊዮን ብር በጀት መያዙን የተናገሩት አቶ ጀማል ሱፐርማርኬቶቹ በቀጣዮቹ ሶስት ወራት ውስጥ ተጠናቀው ወደ ስራ እንደሚገቡም ተናግረዋል።

ሱፐር ማርኬቶቹ የሚገነቡት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያዎች ቀድሞ ይጠቀምባቸው በነበሩ ቦታዎች ላይ እንደሆነም አቶ ጀማል ገልጸዋል።

ዳሸን ባንክ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያ ከሆኑት ኩዊንስ ሱፐርማርኬት እና ሆም ዲፖ ጋር በመቀናጀት ደንበኞች በዲጅታል የሚገበያዩበት የስጦታ ካርድን ዛሬ አስመርቋል።

በኢትዮጵያ በሱፐር ማርኬቶች የሚደረጉ ግብይቶች በየጊዜው እየጨመረ ሲሆን በኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ብቻ ባሳለፍነው ሰኔ 53 ሺህ ሰዎች የተገበያዩ ሲሆን ይህ አሀዝ በሶስት ወራት ውስጥ ቁጥሩ ወደ 270 ሺህ ከፍ ማለቱ በምረቃው ወቅት ተገልጿል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 767 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 581 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል‼️

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7,394 የላቦራቶሪ ምርመራ 767 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው እንደተረጋገጠ የጤና ሚኒስቴር በዕለታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል።ተጨማሪ 581 ሰዎች ሲያገግሙ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል።አጠቃላይ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1277 ሲደርስ 37,683 ሰዎች አገግመዋል።በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44,467 ሰዎች መካከል 239 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ የሚገኙ ናቸው።በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 83,429 ደርሷል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#ሁለቱ_መላጦች!


ሁለት በራ ሰዎች ሲያልፉ በጎዳና፣
ዕቃ መሬት ወድቆ ብልጭ ሲል አዩና፣
ተሽቀዳድመዉ ሄደዉ ከቦታዉ ሲደርሱ፣
ተፎካከሩበት ሁለቱም ሊያነሱ፣ በኋላም ተማተዉ በጥፊ በጡጫ፣
አንደኛዉ ነጠቀዉ በጉልበቱ ብልጫ፣
አገላበጠና ቢመለከት ፈጥኖ፣ ዕቃዉን አገኘ ማበጠርያ ሆኖ፣
እስኪ ሁላችሁም በሉ ፍረዱት፣
እሱ ራሱ በራ ፀጉር የሌለበት፣
ሮጦ ተማቶ ቀምቶ ቢያመጣ፣
ምን ያደርግለታል ሚዶ ለመላጣ።
#ዶ/ር ከበደ ሚካኤል

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ?


አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን መረጃዎች ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

በኢትዮጵያ ያለውን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ኃብት፣ ማህበራዊና ጥበባዊ ጉዳዮች በመዳሰስም ያጠናቀርናቸው ዘገባዎችን ውደ እናንተ ማድረሳችን ጀመርን

ከአገር ውስጥ በተጨማሪ ከአህጉሪቷ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት ያገኘናቸውን መረጃዎችንም እናቀብላችኋለን።

እናንተስ አንገብጋቢ የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድንናቸው? የዜና ጥቆማችሁንና አስተያየቶቻችሁን አድርሱን፤ እናስተናግዳችኋለን።

መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As @axumentertainment1
@axumentertainment1
@axumentertainment1
በሃገራችን ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ የብዙ አርሶአደር ወገኖቻችንን የድካም ፍሬ የሆነውን ሰብል እያወደመ ይገኛል::

ሃገራችን በተፈጥሮ አደጋዎች በተከታታይ እየተፈተነች ትገኛለች:: ሰብሉ ደርሶለት የሚሰበስብበትን ቀናት ለሚጠባበቅ አርሶ አደር በአንድ ጀምበር በአንበጣ መንጋ ሰብሉ ሲወድምበት ማየት እጅግ ያሳዝናል::
ይህ ችግር አርሶ አደሩን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም የሚነካ ችግር ነው::
የፌደራል መንግስቱም፣የክልል መስተዳድሮችም ይህን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ቀጠሮ የማይሰጠው አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ አደጋው ከዚህ የከፋ እንዳይሆን ከፈተኛ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል::

ህዝቡም እንደ ህዝብ ከወገኖቹ ጎን ከመቆም በተጨማሪ እግዚአብሔርን ምህረትን በመለመን የመጣብንን ተከታታይ ፈተናዎች በእዝነቱ እንዲመልስልን ልንማፀነው ይገባል::

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ከዛሬ ጥቅምት 1/2013 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ማድረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዛሬ አስታውቋል።

በዚህም መሰረት በአዲስ አበባ የሚኖረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሊትር፦

• ቤንዚን 21 ብር ከ87 ሳንቲም፤
• ኢታኖል ድብልቅ ቤንዚን 21 ብር ከ33 ሳንቲም፤
• ነጭ ናፍጣ እና ኬሮሲን 19 ብር ከ9 ሳንቲም፤
• ቀላል ጥቁር ናፍጣ 16 ብር ከ94 ሳንቲም፤
• ከባድ ጥቁር ናፍጣ ደግሞ 16 ብር ከ51 ሳንቲም

በማስተካከያው በመስከረም ወር በሊትር በ26 ብር ከ97 ሳንቲም ሲሸጥ የቆየው የአውሮፕላን ነዳጅ የ2 ብር ከ60 ሳንቲም ቅናሽ ተደርጎበት በ24 ብር ከ37 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል። #FBC

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትኩረት ለአርሶአደር ቤተሰቦቻችን❗️

ይህ አርሶ አደር ተስፋው ሁሉ ሲሟጠጥ ምን እንደሚል በዚህ የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱት።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ይህን ያውቁ ኖሯል

ፈረንሳይኛ፤ ከ600 ዓመታት በላይ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ አገልግሏል፡፡
• ኤልቪስ ፕሪስሊ 8ኛ ክፍል ሳለ፣ በሙዚቃ ትምህርት ዝቅተኛ ውጤት “C” ነበር ያገኘው፡፡
• አንድ አማካይ የ4 ዓመት ሕጻን፣ በቀን ከ400 በላይ ጥያቄዎችን ይጠይቃል፡፡
• ቀንድ አውጣ ለሦስት ዓመታት እንቅልፉን ሊለጥጥ ይችላል፡፡
• ዝሆኖች መዝለል የማይችሉ ብቸኛ እንስሳት ናቸው፡፡
• አንዳንድ ድመቶች ለሰዎች አለርጂክ ናቸው፡፡
• አብርሃም ሊንከን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከመሆኑ በፊት የአገሩ የነፃ ትግል ሻምፒዮና ነበር፡፡ በ300 ገደማ የነፃ ትግል ግጥምዎት ላይ ተሳትፎ በአንዱ ብቻ ነው
የተሸነፈው፡፡
• እ.ኤ.አ በ1930 በሚያዝያ ወር አንደኛው ቀን ላይ ቢቢሲ ‹‹ዜና የለም›› ሲል አስታውቆ ነበር፡፡ በምትኩም የፒያኖ ሙዚቃ ለቋል፡፡
• እንደ ጣት አሻራ ሁሉ፣ የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው፡፡
• በ16ኛውና በ17ኛው ክ/ዘመን፣ ቱርክ ውስጥ ቡና ሲጠጣ የተያዘ ማንኛውም ሰው ለሞት ይዳረግ ነበር፡፡
• የዛሬ 3ሺ ዓመት ገደማ፣ አብዛኞቹ ግብፃውያን የሚሞቱት በ30 ዓመት ዕድሜያቸው ነበር፡፡
• ኮካኮላ መጀመሪያ ላይ ሲፈጠር ቀለሙ አረንጓዴ ነበር፡፡
• በዓለም ላይ ከአምስት ሰዎች አንዱ (1.1 ቢሊዮን ሕዝብ) የቀን ገቢው ከ1 ዶላር በታች ነው፡፡
• ሕጻናት ቢያንስ አንድ ወር እስኪሆናቸው ድረስ እንባ አያነቡም፡፡
• ማር የማይበላሽ ብቸኛ ምግብ ነው፡፡ 3 ሺ ዓመት ያስቆጠረ ያለችግር ሊበላ ይችላል::

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
አፍሪካ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ካጋጣት የኢኮኖሚ ውድቀት ለማገገም እንዲሁም የጤና ወጪ 1.2 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ዓለም አቀፉ ገንዘብ ተቋም [አይኤምኤፍ] አስታወቀ።

ገንዘቡ ያስፈልጋታል የተባለው ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት መሆኑ ተገልጿል።

የተቋሙ ዳሬክተር ክርስታሊና ጆርጂቫ እንዳሉት ዓለም አፍሪካ ከገባችበት ቀውስ እንድታገግም ለመደገፍ ዓለም ብዙ መስራት አለበት ብለዋል።

በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ እንዲሁም የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሌሎች አህጉራት ያነሰ ነው፤ ነገር ግን የዓለም ባንክ በወረርሽኙ ሳቢያ ተጨማሪ 43 ሚሊዮን የሚሆኑ አፍሪካዊያን ለከፋ ድህነት የመጋለጥ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ብሏል።

በወረርሽኙ ሳቢያ የሥራ እድሎች በመታጠፋቸው እና የቤተሰብ ገቢ በ12 በመቶ በመቀነሱ የደረሰው የኢኮኖሚ ተፅእኖ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአፍሪካ እየታየ የነበረውን ጠንካራ እድገት እየቀለበሰው መሆኑን የገንዘብ ተቋሙ ዳሬክተር በበይነ መረብ በነበራቸው የተቋሙ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
በድሬዳዋ የአንበጣ መንጋ በ10 ሺህ ሄክታር ሰብልና ግጦሽ ላይ ጉዳት አደረሰ

በድሬዳዋ የተከሰተ አንበጣ መንጋ በ10 ሺህ ሄክታር ሰብልና ግጦሽ ሳር ላይ ጉዳት ማድረሱን የአስተዳደሩ የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ለኢዜአ እንደገለጹት መነሻውን ከሶማሌ ላንድ ያደረገ የአንበጣ መንጋ ከመስከረም 21 ቀን 2013 ዓም ጀምሮ በድሬዳዋ በ22 ገጠር ቀበሌዎች ተከስቷል ።
በአራት ሺህ ሄክታር ማሳ ላይ የሚገኝ የበቆሎና ማሽላ ሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱን ተናግረዋል ።
በተጨማሪም 6 ሺህ ሄክታር የግጦሽ ሳር ሙሉ ለሙሉ ማውደሙን ጠቅሰዋል ።
በተወሰኑ ቦታዎች በደረሰ የአተር ሰብል እንዲሁም በቲማቲምና ፍራፍሬ ተክሎች ላይ ጉዳት ማድረሱን ጠቁመዋል ።
አንበጣ መንጋውን በባህላዊ መንገድ ጭስ በማጨስና ድምፅ በማሰማት እንዲሁም በኬሚካል ርጭት ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም ከአቅም በላይ መሆኑን ተናግረዋል ።
”ከዚህ ቀደም አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የኬሚካል መርጫ አውሮፕላኖች ጥገና ላይ መሆናቸው ችግሩን ያባባሰው መሆኑን ጠቁመዋል ።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
ታዳጊዎች ማስክ ሲጠቀሙ ጥንቃቄ ቢታከልበት!

የዛሬ አራት ወር ገደማ ቻይና ውስጥ ሁለት ተማሪዎች ከማስክ አጠቃቀም ጋር በተገናኘ ህይወታቸው እንዳለፈ ተዘግቦ ነበር። እኛም ሀገር ትምህርት ሊጀመር እና የማስክ ስርጭት ሊከናወን ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

በተጨማሪም በግሌ እንደታዘብኩት አንድ-አንዱ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ ይመረታል የተባለው እና ስርጭት ላይ ይውላል የተባለው ይህ ማስክ ትንሽ ድምፅ እና ትንፋሽን የመያዝ ነገር ስላለው ጥንቃቄ ቢታከልበት።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
90% የሚሆኑ ሰዎች በቃላቸው ብለው የማያውቁትን በቴክስት ይናገራሉ::📱

👇👇👇👇

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#ቀልድና ቁም ነገር!


✍️የጎልፍ ኳስ በሰዓት 170 ማይሎችን ይጓዛል።

✍️60 በመቶ ያህል ወጣት አጫሾች ሲጃራ ማቆም ይሞክራሉ፤ ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ ይሳካላችዋል።

✍️አሜሪካዊያን 5.4 ቢሊዩን ዶላር ለቤት እንሰሶቻቸው እንክብካቤ በዓመት ያወጣሉ።

✍️በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አስታማሚ /ነርስ/ ልዕልት ፀሐይ ነች።

✍️የደቡብ አፍሪካው ኦሬንጅ ሪቨር ሀብታሙ የምድራችን ወንዝ ነው፤ የሚፈሰው በውስጡ አልማዝን ተሸክሞ ነው።

✍️በዓለም ጥቂት ፊደላት ያለው ቋንቋ የሀዋይ ቋንቋ ነው።

✍️ውሃና ዘይት የማይጣበቁ ሊመስሎት ይችላል፤ ትንሽ የሳሙና ዱቄት ይጨምሩ ተጣብቀው አይለያዩም።

✍️በመጎልያ የሚገኙ ታንጎት የሚባለው ጎሳ ሴቶች ባል እስኪያገቡ ድረስ ፊታቸውን እንዳይታጠቡ ይከለከላሉ።

#ቀልድና ቁም ነገር
#በኃይለማሪያም አብድሳ

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀን ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ‼️

↘️በጠ/ ሚ አብይ አህመድ ግብዣ መሰረት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀን ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ ሲል በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኢምባሲ በፌስቡክ ገፁ ገልፇ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአስመራ ዛሬ አንደተነሱና አብረዋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ኦስማን ሳሌህና አማካሪያቸው የማነ ገብረአብ አንደሚመጡ ፅፏል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
#UPDATE

ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጅማ ገቡ!

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጅማ ሲደርሱ በዚያው የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል እንዳደረጉላቸው #EBC ዘግቧል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ?


አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን መረጃዎች ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

በኢትዮጵያ ያለውን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ኃብት፣ ማህበራዊና ጥበባዊ ጉዳዮች በመዳሰስም ያጠናቀርናቸው ዘገባዎችን ውደ እናንተ ማድረሳችን ጀመርን

ከአገር ውስጥ በተጨማሪ ከአህጉሪቷ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት ያገኘናቸውን መረጃዎችንም እናቀብላችኋለን።

እናንተስ አንገብጋቢ የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድንናቸው? የዜና ጥቆማችሁንና አስተያየቶቻችሁን አድርሱን፤ እናስተናግዳችኋለን።

መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As @axumentertainment1
@axumentertainment1
@axumentertainment1
👉 ይህ መፅሀፍ በደቡብ ዴንማርክ ዩኒቨርሲቲ ነው የተገኘው ፡፡ መፅሀፉ መርዛም ነው ይገድላል እየተባለ ነው ፡፡ይህም የሆነበት ምክንያት በ16ኛውና በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ አይጦችና ሌሎች ነፍሳቶች እንዳይበሉት ለመከላከል በተደረገለት መድሃኒት የተነሳ ነው ። እስካሁን ድረስ ባለው መረጃ መፅሀፉ ሶስት መነኩሴዎችን ገድሏል ።

ከስካይ ኒውስ
ከኢንዲፔንደንት እና
ከዴይሊ ሜል የተወሰደ ።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot

#Join_As
👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1

👉 @axumentertainment1
2025/07/08 19:12:06
Back to Top
HTML Embed Code: