ስለዱባ የጤና ጠቀሜታ ምን ያህል ያውቃሉ?
ውልደቱን ሰሜን አሜሪካ ያደረገው ዱባ አገራችንን ጨምሮ በብዙ አገራት ወቅትን ጠብቆ ተቀቅሎ፣ተጠብሶ፣በሾርባ ወይም በወጥ መልክ ተሰርቶ ወደ ገበታችን ብቅ ይላል፡፡ ዱባ በበርካታ ማዕድናትና ቫታሚን እንዲሁም የምግብ ንጥነገሮች የታደለ ነው፡፡
1. ዱባ 94 በመቶ ውሃ ከመያዙ በተጨማሪ ዝቅተኛ ካሎሪ ያለው ሲሆን ቅባት፣ ፕሮቲን፣ ካርብስ፣ፋይበር፣ቫታሚን ሲ፣ፖታሲየም፣ ኮፐር፣ ማግኒዝየም፣ ቫይታሚን ቢ2፣ ቫይታሚን ኢ እና ብረት እንዲሁም ከፍተኛ መጠን ቫይታሚን ኤ ይዟል፡፡
2. ከፍተኛ የአንቲ ኦክሲደንት ይዘት ስላላው ዘላቂ በሽታ የሆኑትን የልብ ሕመምና የሴል ውድመትን ይከላከላል፡፡
3. ዱባ ከፍተኛ ቫታሚን ሲ እና ኤ በመያዙ የተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይጨምራል፡፡ ቫይታሚን ኤ፣ ብረት እና ፎሌት ደግሞ የተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጠናክራሉ፡፡
4. በቫይታሚን ኤ እጥረት የሚከሰትን የእይታ ማጣት( sight loss) አደጋን ይከላከላል፡፡
5. በፋበር የበለፀገና ዝቀተኛ ካሎሪ መጠን ስላለው የምግብ ፍላጎትን በመግታት የሰውነት ክብደት ለመቀነስ ይረዳል፡፡
6. ከፍተኛ ካሮቲኖይድስ ስላለው የተለያየ የካንሰር አይነቶችን ይከላከላል፡፡
7. ፖታሲየም፣ ቫታሚን ሲ እና ፋይበር ስላለው የደም ቅባትን (ኮሌስትሮል) እና የደም ግፊት መጠንን ይቀንሳል እንዲሁም በአንጎል ውስጥ ያሉ የደም ቧንቧዎች በመዘጋት ምክንያት የሚከሰተውን ስትሮክን በመከላከል በአጠቃላይ የልብ ጤናን ይጠብቃል፡፡
8. ቤታ-ካሮቲን በከፍተኛ መጠን ስላለው በፀሐይ ጨረር የሚከሰትን የሰውነት ቆዳ መቃጠል በመከላከል የቆዳ ጤናን ይጠብቃል፡፡
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ሁነው ተሾሙ!!
ሰሜን እዝ የአመራር ለውጥ አድርጓል በዚህ መሰረት ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ሁነው ተሾመዋል።
ጀነራል በላይ ስዩም በሱማሌ ክልል ይመራ የነበረው ዓብዲ ዒሌ መንግስት ሲነሳ የምስራቅ እዝ አዛዥ እንደነበሩ ይታወቃል።
ህወሓት በበኩሉ “ሰሜን እዝ የአመራር ለውጥ ሆነ መሳርያ ከትግራይ ክልል ማንቀሳቀስ አይችልም ይሄን ካደረገ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነት አንወስድም” ብለው መግለጫ ማውጣታቸው ይታወሳል።

ከ7ሺ ቶን በላይ የሚመዝን ህንጻ በሮቦት እግር ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ መዘዋወሩ ተነገረ!
ቻይናውያን መሀንዲሶች በሻንጋይ ከተማ 7ሺ 600 ቶን የሚመዘን ታሪካዊ የትምህርት ቤት ህንጻን በሮቦት እግሮች ወደ አዲስ ቦታ ማዘዋወራቸው ግርምትን ፈጥሯል።
በቻይና አንድን ህንጻ ቦታውን ለመጠቀም ሲባል ወደሌላ ቦታ ማዘዋወር አዲስ አይደልም ይለናል የኦዲቲ ሴንትራል ዘገባ።
ይሄኛውን ልዩ የሚያደርገው ግን የሮቦት ቴክኖሎጂን በመጠቀም 7600 ቶን የሚመዝንን ህንጻ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ማዘዋወሩ ነው፡፡
ይህ ብቻ አይደለም የህንጻው አቀማመጥም ለዘርፉ ባለሙያዎች ህንጻውን ለማዘዋወር አመቺ አልነበረም፡፡
ይሁን እንጂ ባለሙያዎቹ መላ በመምታት ህንጻውን ለማራመድ አሰቡ በዚህም 198 እግር ያሉት ሮቦትን በመጠቀም ህንጻውን ካለበት ቦታ 62 ሜትር አርቀው ሌላ ስፍራ ላይ አዘዋውረውታል፡፡
ህንጻውን ለማንቀሳቀስም 18 ቀናት የወሰደባቸው ሲሆን የሮቦት ቴክኖሎጂው ህንጻውን በዝግታ ለመዞርና ከነበረበት 20 ዲግሪ አቅጣጫውን ለማስቀየር ረድቷቸዋል።
መሐንዲሶቹ የሮቦቱን አገልግሎት “የሰውን ልጅ እግር የተካ” በማለት የገለጹት ሲሆን ከቀድሞው አሰራር በማሻሻል 20 በመቶ ጊዜን እንደሚቆጥብም ገልጸዋል።
በሻንጋይ ከተማ በሮቦት እግሮች የተዘዋወረው ህንጻ እ.ኤ.አ በ1935 ዓ.ም የተገነባ ሲሆን ቀድሞ የነበረበት ቦታ ለንግድ ማዕከል ግንባታ በመፈለጉ ወደ ሌላ ቦታ እንዲዘዋወርና እንዲታደስ ተወስኖ እንደነበር ኦዲቲ ሴነትራል አስነብቧል ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ150 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባውን የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው እለት መርቀው ከፍተዋል።
➡️ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በድሬዳዋ ከተማ በ150 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን የኢንዱስትሪ ፓርክ መርቀዋል።የኢንዱስትሪ ፓርኩ ለ1 ሺህ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር 20 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
Via EBC
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
➡️ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በድሬዳዋ ከተማ በ150 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን የኢንዱስትሪ ፓርክ መርቀዋል።የኢንዱስትሪ ፓርኩ ለ1 ሺህ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር 20 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
Via EBC
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በዘጠነኛው ዙር ዛሬ 189 ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን በቤሩት የኢትየጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ሰነድ አልባ ዜጎችን ወደ አገራቸው የመመለሱ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7,773 የላብራቶሪ ምርመራ 481 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,457 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 867 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 50,753 አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 95,301 ደርሷል፡፡

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በሰበታ አወዳይ እና ሻሸመኔ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች እና ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት መገደላቸው ተገለፀ።
የኦሮሚያ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ የአወዳዩ ግድያ በሰህተት የተፈጠረ እና የሻሸመኔው ህግ ለማስከበር የተወሰደ እርምጃ ሲሆን፤ የሰበታው ደግሞ እርስ በርስ በተፈጠረ ሽኩቻ ነው ብሎታል። በግድያው የተጠረጠሩ ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር ሰር ውለዋል ብሏል። #VOA
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የኦሮሚያ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ የአወዳዩ ግድያ በሰህተት የተፈጠረ እና የሻሸመኔው ህግ ለማስከበር የተወሰደ እርምጃ ሲሆን፤ የሰበታው ደግሞ እርስ በርስ በተፈጠረ ሽኩቻ ነው ብሎታል። በግድያው የተጠረጠሩ ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር ሰር ውለዋል ብሏል። #VOA
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#ኮሮናቫይረስ፡ በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ 94 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ተያዙ
ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ ቀናት በቀሯት አሜሪካ በተለያዩ ግዛቶችም በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አሻቅቧል ተብሏል።
በዚህ ሳምንት ሃሙስ 91 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ከፍተኛ ቁጥር ነው በማለት ሪፖርት አድርጋ የነበረቸው አሜሪካ በተከታታይ ባሉት ቀናትም እንዲሁ ከዚህ በላይ ያለው ቁጥር በየቀኑ ተመዝግቧል።
ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 9 ሚሊዮን መድረሱን ከጆንስ ሆፕኪንስ የተገኘው መረጃ ጠቁሟል።
ፕሬዚዳንታዊ ስልጣኑን ለመጨበጥ ዶናልድ ትራምፕና ጆ ባይደን እየተፋለሙ ባሉባት አሜሪካ ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አሸናፊው የሚታወቅ ይሆናል።
አሁን ባለውም ሁኔታ 21 የአሜሪካ ግዛቶች በወረርሽኙ ክፉኛ የተመቱ ሲሆን አንዳንድ ግዛቶችም በዚህ ምርጫ ላይ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ ናቸው ተብሏል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች" የሚልና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አሉታዊ አስተያየቶችን መስጠታቸውን በመቃወም ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ልትጀምር ነው።
ስነ ስርአቱ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 21፣ 2013 ዓ.ም በግዮን ሆቴል 10 ሰዓት ላይ እንደሚጀመርም በዋነኝነት ይህንን ፊርማ የማሰባሰብ ስራ የሚመራው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።
የፅህፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃይሉ አብርሃም ፊርማው በበይነ መረብ (ኦንላይን) የሚካሄድ ሲሆን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች ለሚለው አፀፋዊ የተቃውሞ ምላሽ መሆኑንም ለቢቢሲ ገልፀዋል።
ከዛሬ ጥቅምት 21፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ ባሉትም አራት ቀናት ኢትዮጵያውያን የፕሬዚዳንቱን ንግግር ፊርማቸውን በማኖር እንዲቃወሙ ጥሪ የቀረበላቸው ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለሚመለከታቸው አገራት ደግሞ ትኩረት እንዲሰጡትም ያለመ መሆኑንም አቶ ኃይሉ ያስረዳሉ።
በነዚህ አራት ቀናትም ውስጥ እስከ 150 ሺህ ፊርማ የማሰባሰብ እቅድም ተይዟል።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ስነ ስርአቱ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 21፣ 2013 ዓ.ም በግዮን ሆቴል 10 ሰዓት ላይ እንደሚጀመርም በዋነኝነት ይህንን ፊርማ የማሰባሰብ ስራ የሚመራው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።
የፅህፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃይሉ አብርሃም ፊርማው በበይነ መረብ (ኦንላይን) የሚካሄድ ሲሆን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች ለሚለው አፀፋዊ የተቃውሞ ምላሽ መሆኑንም ለቢቢሲ ገልፀዋል።
ከዛሬ ጥቅምት 21፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ ባሉትም አራት ቀናት ኢትዮጵያውያን የፕሬዚዳንቱን ንግግር ፊርማቸውን በማኖር እንዲቃወሙ ጥሪ የቀረበላቸው ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለሚመለከታቸው አገራት ደግሞ ትኩረት እንዲሰጡትም ያለመ መሆኑንም አቶ ኃይሉ ያስረዳሉ።
በነዚህ አራት ቀናትም ውስጥ እስከ 150 ሺህ ፊርማ የማሰባሰብ እቅድም ተይዟል።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የሶቅራጠስ ጣፋጭና ወርቃማ አባባሎች: -
* ያልተፈተነ ሕይወት መኖር እርባና ቢስ ነው ።
* ልታስፈፅም የማትችለውን ትዕዛዝ አትዘዝ ።
* ራሱን በቅድሚያ ማንቀሳቀስ የቻለን ፣ ዓለምን እንዲያንቀሳቅስ ፍቀድለት ።
* እውነተኛ ጥበብ አለማወቅን ማወቅ ነው ።
* ብቸኛው ጥሩ ነገር ማወቅ ሲሆን ፣ ብቸኛው መጥፎ ነገር ደሞ መሀይምነት ነው ።
* ሐሰተኛ ቃላት በራሳቸው ብቻ ኃጢያት ሳይሆኑ ነፍስንም በሀጢያት ይመርዛሉ።
* በቅን ነት ስህተትህን የሚገልፁልህን እንጂ ቃልህንና ተግባርህን በሙሉ የሚያወድሱት ታማኝ አይምሰሉህ ።
* አንዳንዶች ለመኖር ሲበሉ ሌሎች ደሞ ለመብላት የሚኖሩ አሉ ።
* አላዋቂ መሆኔን በማወቄ ብልህ ነኝ።
* መልካም ሰውን በህይወትህ እያለም ሆነ ከሞተ በኋላ የሚጎዳው ነገር የለም።
* It is the richest who content with the least.
* ባለው ያልረካ የሚመኘውንም ቢያገኝም አይረካ ።
* ለራስህ ማሰብ ስትጀምር ራስህን ታገኘዋለህ።
* እውነተኛ ጥበብን የምናገኘው ስለሕይወት ፣ ስለአለምና ስለራሳችን ብዙም እንደማናውቅ ስንገነዘብ ነው።
* በዚች ምድር ሁሉም ነገር ያልፋልና ስታገኝም ከልክ በላይ አትፈንጥዝ ፣ ስታጣም አብዝተህ አትከፋ! ።
* ወደ ክብር የሚወስደው አቐራጩ መንገድ የምትመኘውን ለመሆን መጣር ነው!።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 380 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡‼️
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,866 የላብራቶሪ ምርመራ 380 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ባለፋት 24 ሰዓታት የ5 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,469 አድርሶታል።በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 804 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 52,517 አድርሶታል፡፡በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 96,169 ደርሷል፡፡

ሰዎች የኮሮናቫይረስን ቢያንስ ለ5 ወራት የመቋቋም አቅም ይኖራቸዋል፡ ጥናት
-------------------------------------------
የሰው ልጆች በሽታ የመከላከል ስርዓት ማንኛውም የውጭ ጠላት (ቫይረስ) ወደሰውነት ሲገባ በሽታውን ሊቋቋምና ሊከላከል የሚችል አንቲቦዲ ማዘጋጀት ይጀምራል፡፡ በዚህ የዝግጅት ሂደት ሰውነታችን በሽታ አምጪ ተህዋሲው አደጋ የሚያመጣ መሆኑን ለይቶ የመከላከያ ውህዶችን እስከሚያመርት ድረስ ብዙ ደረጃዎችን የሚያልፍ ቢሆንም ፕሮቲኑ አንዴ ተመርቶ ስራውን ከጀመረ በኋላ ለረዥም ጊዚያት ተህዋሲውን የመለየት አቅሙ ከፍተኛ አንደሚሆን ባለሙያውች ይናገራሉ፡፡
ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ይህ የኢሚዩኒቲ ጉዳይ ለብዙ ጊዚያት ክርክሮች ሲያስነሳ እና የተለያዩ ግኝቶች ሲንፀባረቁበት መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን ከሰሞኑም በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አንድ ጥናት አዲስ ውጤት ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በማውንት ሳናይ የኣይካን ሜዲሰን ትምህርት ቤት ይፋ የተደረገው ይህ አዲስ ጥናት 90 በመቶ የሚሆኑ ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ካገገሙ በኋላ በሽታ የመከላከል ስርዓታቸው፤ ቫይረሱን ለይቶ አንቲቦዲ የማምረት አቅሙ እና ቆይታው ከአምስት ወራት እንደሚሻገር ያሳየ ነው፡፡
የጥናት ቡድኑ በምርምሩ ሂደት ላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ከ30,000 ሰዎች በላይ ማሳተፍ የቻለ ሲሆን የተሰታፊዎቹን የአንቲቦዲ ምላሽም በሚገባ ለማየት ሞክሯል፡፡ አጥኝዎቹ በዚህ ምርምር ላይ የተሳታፊዎቹን የአንቲቦዲ ምላሽ በዝቅተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ መመዘኛዎች ከፋፍለው ያስቀመጡ ሲሆን፤ በግኝታቸው መሰረትም 90 በመቶ የሚሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች በመካከለኛ እና ከፍተኛ የአንቲቦዲ ምላሽ ውስጥ መገኘታቸውን አረጋግጠዋል፡፡ የጥናት ቡድኑ ከተሳታፊዎቹ መካከል 121 ታካሚዎችን መርጠው በቅርበት ለመከታተል እንደሞከሩትም የተሳታፊዎች የአንቲቦዲ ምላሽ ከሶስትና ከአምስት ወራት በኋላም ተመሳሳይ የመለየት እና የመከላከል እቅም እንደነበረው ለማረጋገጥ ችለዋል፡፡
በኣይካን የሜዲሰን ትምህርት ቤት የቫክሲኖሎጂ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ፍሎሪያን ክራመር እንደሚያስረዱት ከዚህ በፊት የተሰሩ ጥናቶች የአንቲቦዲ ምላሽ ለአጭር ጊዜያት የሚቆይ መሆኑን የጠቆሙ ቢሆንም በኛ ጥናት መሰረት ግን በቫይረሱ ክፉኛ ያልተጎዱ እና ቀላል ምልክት የታየባቸው ከ90% በላይ ሰዎች ቫይረሱን ለአምስት ወራት የመለየትና የመከላለከል አቅም እንዳላቸው ተረድናል ብለዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ በቫይረሱ ዳግመኛ የመያዝ ሁኔታ (reinfection) አስመልከተው እንደሚናገሩት ይህ ግኘት በቫይረሱ ዳግመኛ የመያዝ ሁኔታን ሙሉ ለሙሉ ከስጋት ውጭ ያደርገዋል ባንልም የክስተቱ መጠን ግን እጅግ ያነሰ መሆኑ ያመላከታል ብለዋል፡፡
ምንጭ፡ CNN

እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።

ማክሮን በአልጀዚራ ቆይታው ያነሳቸው ነጥቦች‼️
በአለም ላይ በኢስላም ስም የሚፈፀሙ በርካታ የጥፋት ተግባራት አሉ።ከ
80% በላይ የሽብር ጥቃት ሰለባወች ሙስሊሞች ናቸው
የፈረንሳይ መንግስት የተቀደሱ የሃይማኖት እሴቶችን የሚያንቋሽሹ
ተግባራትን በህግ ከልክሏል።
ስለ ነብዩ የተሰራውን ስዕል እንደምደግፍ ተደረጌ የተሳልኩት ስህተት
ነው።
ይህ ስዕል በፈረንሳይ ነው የተሰራው።ፈረንሳይ የምትተዳደረው ደግሞ
በኢስላማዊ ህግ አይደለም።በህዝባዊ ህገመንግስት እንጂ።ታዲያ ይህ
ህገ መንግስት ህዝቤን የማይከለክላቸውን ነገር፤ዛሬ ላይ እኔ ተነስቼ ይህ
ጉዳይ ሙስሊሞችን ያስቆጣልና አታድርጉ ማለት የምችለው ማን ስለሆንኩ
ነው?
-ከቱርክ ህዝብና መንግስት ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ነበረን።አሁን ላይ ግን
መንግታቸው ሰፊ ኢምፓየር የመገንባት ህልም ይዞ መነሳቱን ተከትሎ
በመካከላችን አለመግባባቶች ተፈጥረዋል።
ባጠቃላይ በሙሉ ቃለ መጠይቁ ይቅርታ የጠየቀበት ቦታ የለም።ይህንንም
ተከትሎ የአረብና የሙስሊም ሃገራት ፖለቲከኞች የጀመሩትን የኢኮኖሚ
ቦይኮት እንደሚቀጥሉ አየገለፁ ይገኛል።
ህዝቡ ይቅርታን ነውና ሚፈልገው፡፡

ሰውን በስራው እንጂ #በብሔሩ ብቻ መጥላት አስነዋሪ ነው ‼
"መጥፎ ሰው እንጂ መጥፎ #ብሔር የለም "‼
መልካም ቀን
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
"መጥፎ ሰው እንጂ መጥፎ #ብሔር የለም "‼
መልካም ቀን
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment pinned «ሰውን በስራው እንጂ #በብሔሩ ብቻ መጥላት አስነዋሪ ነው ‼ "መጥፎ ሰው እንጂ መጥፎ #ብሔር የለም "‼ መልካም ቀን 〰〰〰〰〰〰〰〰 ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @axumentertainment1bot @axumentertainment1bot #Join_As 👉 @axumentertainment1 👉 @axumentertainment1 …»
በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ ❗️
ከንቲባዎች በየከተሞቻቸው ያሉ ጸጋዎችን በመለየት ለነዋሪዎቻቸው ውብ እና ምቹ የመኖርያ አካባቢ ከማመቻቸት ባለፈ ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ልንሰጥ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳሲ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
“የተሻለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቀየው የከተሞች ፎረም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ሚንስቴር ኢ/ር አይሻ መሀመድ ፣ የፌደራል እና የክልል የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የከተሞች ከንቲባዎች በተገኙበት ተጠናቋል ።
በማጠቃለያ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም የቦርድ ሰብሳሲ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳሉት በከተሞች የመልካም አስተዳደርን ማስፈን፣የስራ እድል ማስፋት ፣የመኖሪያ ቤት እና የመሠረተ ልማት አቅርቦትን ማሻሻል ይገባል ብለዋል ።
የሁሉም ከተሞች ከንቲባዎች በየከተሞቻቸው ያሉ ጸጋዎችን በመለየት ለነዋሪዎቻቸው ውብ እና ምቹ አካባቢን ከመፍጠር ባለፈ ለስራ እድል ማመቻቸት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ወ/ሮ አዳነች ጥሪ አቅርበዋል ።