#ቅምሻ_Photo
#Best_view
#Sheka_Forest #Ethiopia 🇪🇹
A UNESCO designated Biosphere.
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ እንዲሁም በሁለቱም መንግሥታት ገዥ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር መወያየታቸውን የሪፖርተር ምንጮቼ ገልጸውልኛል ብሏል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የማስታወስ ችሎታዎን እንዴት ማሻሻል ይችላሉ?
1. ሕይወትዎን በፕሮግራም ይምሩ
2. አዕምሮዎን የሚያነቃቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ
3. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ
4. ጭንቀትን ይቀንሱ እና በቂ ዕረፍት ያድርጉ
5. ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያዘውትሩ
6. በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ
7. የሚያገኙትን መረጃ በምድብ ከፍለው ያስቀምጡ
8. ነገሮችን ከፋፍለው ለማስታወስ ይሞክሩ
9. በቡድን የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
10 ለማስታወስ እንዲጠቅምዎ ደጋግመው በአዕምሮ ያመላልሱ
ለማንኛውም አሰተያየት እና ጥያቄዎች
@axumentertainment1bot
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!
በየ facebook ሼር አድርጉልኝ

በተማሪዎች አቀባበል ዙርያ አዲስ መረጃ‼️
☑️ ተማሪዎች በቀጥታ ወደየ ካምፓሶቻቸው የሚገቡ ይሆናል፣
☑️ በሚገቡበት ወቅት የሙቀት ምርመራ ይደረጋል፣
☑️በትንሹ ለ7 ቀናት በየካምፓሶቻቸው ተለይተው ይቆያሉ፣
☑️ ምልክቶች የሚታዩባቸው ተማሪዎች ካሉ በመመርያው መሰረት ለይቶ የማቆየት እና የማከም ተግባራት ይከናወናሉ።
☑️የMOSHE መመሪያ ነን-ካፌን ይከለክላል ፤ ግቢ ውስጥ ያሉ ሻይ ቡና ቤቶች ክፍት ናቸው
☑️ከጤና ጋር የተያያዘ ስፔሻል ተማሪዎች ካልሆኑ በስተቀር በመመሪያው መሠረት ካፌን መጠቀም ይኖርባቸዋል። ካፌ አልመገብም ማለት አይቻልም

107 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል!
ከሊባኖስ ወደ አገር ቤት ወደ ለመመለስ በ9ኛ ዙር ተመዝግበው ከነበሩ ዜጎች መካከል ዛሬ 107 ዜጎች ሀገራቸው መመለሳቸውን በሊባኖስ ቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጄኔራል ጽ/ቤት አስታወቋል፡፡

#PHOTO 🌄
ከመሬት 26.5 ኪ .ሜ ከፍ ተብሎ የተነሳ አስደናቂ ፈቶ ...

ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment
Photo
በተፈጠረው ሁሉ አዝነናል.......መፅናናትን እንመኛለን
ጨካኝ ገዳዮች ምንም የሚያጡት ነገር ስለሌለ እርምጃቸው እስኪገታ ህይወትን መቅጠፋቸውን አያቆሙም❗️
በዚህ ምድር ላይ ደግሞ አጅግ አደገኛው ሰው የሚኖርለት የህይወት ምክንያት የሌለው ሰው ነው።
ሰላምን የሚሹ፣ የሚኖሩለት ብዙ ምክንያት አላቸው፤ ህይወታቸው፣ ተስፋቸው፣ ቤተሰባቸው፣ ህብረተሰባቸው፣ ሃገራቸው። ስለዚህም ተጋላጭ እና ተጠቂ ይሆናሉ። የሰላም ሰዎች አጥፊነት ውስጣቸው የለም።
ኖረው ሌላው እንዲኖርም አጥብቀው ይሻሉ ይሄ ደግሞ በነፍሰበላዎች ያስጠቃቸዋል። ታሪክ እንዲህ ያለው ነገር በመላው ሲፈጸም ደጋግሞ አሳይቶናል ዛሬም በሃገራችን እየሆነ ያለው ይህ ነው። ሰላም ፈላጊዎች እና የመኖር ትርጉም ያላችው ንጹሃን ሁሉ በከፍተኛ ጥቃት ስር ወድቀዋል!
ሰላም በአመጽ ጥቃት ስር ወድቋል። ተስፋ በአጥፊ ጥቃት ስር ወድቋል። ህይወት በጥላቻ በተሞሉ የሞት መላዕክት ጥቃት ስር ወድቋል።
አዎ፣ ሰላም እና ህይወት ሁሉን የሚያጡበት፣ ጥላቻና ሞት ደግሞ ምንም የሚያጡት ነገር የሌላቸው አጥፍቶ ጠፊዎች ሆነዋል።
ከዚህ ሰቆቃ መቼ እንላቀቅ ይሆን⁉️
©Solomon ( Tech Talk )
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በዚህ ምድር ላይ ደግሞ አጅግ አደገኛው ሰው የሚኖርለት የህይወት ምክንያት የሌለው ሰው ነው።
ሰላምን የሚሹ፣ የሚኖሩለት ብዙ ምክንያት አላቸው፤ ህይወታቸው፣ ተስፋቸው፣ ቤተሰባቸው፣ ህብረተሰባቸው፣ ሃገራቸው። ስለዚህም ተጋላጭ እና ተጠቂ ይሆናሉ። የሰላም ሰዎች አጥፊነት ውስጣቸው የለም።
ኖረው ሌላው እንዲኖርም አጥብቀው ይሻሉ ይሄ ደግሞ በነፍሰበላዎች ያስጠቃቸዋል። ታሪክ እንዲህ ያለው ነገር በመላው ሲፈጸም ደጋግሞ አሳይቶናል ዛሬም በሃገራችን እየሆነ ያለው ይህ ነው። ሰላም ፈላጊዎች እና የመኖር ትርጉም ያላችው ንጹሃን ሁሉ በከፍተኛ ጥቃት ስር ወድቀዋል!
ሰላም በአመጽ ጥቃት ስር ወድቋል። ተስፋ በአጥፊ ጥቃት ስር ወድቋል። ህይወት በጥላቻ በተሞሉ የሞት መላዕክት ጥቃት ስር ወድቋል።
አዎ፣ ሰላም እና ህይወት ሁሉን የሚያጡበት፣ ጥላቻና ሞት ደግሞ ምንም የሚያጡት ነገር የሌላቸው አጥፍቶ ጠፊዎች ሆነዋል።
ከዚህ ሰቆቃ መቼ እንላቀቅ ይሆን⁉️
©Solomon ( Tech Talk )
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
እንደምን አደራችሁ?
ውድ #የአክሱም ኢንተርቴይመንት ወዳጆችና ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ? ከዚህ ሰዓት አንስቶ የተለያዩ የአገር ውስጥና የውጪ ዘገባዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። ሽፋን ሊሰጣቸው ይገባል የምትሏቸው የፖለቲካ፣ ማኅበራዊ፣ የምጣኔ ሀብት፣ የኪነ ጥበብ፣ ስፖርታዊ እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳየችን በዚህ👉 @axumentertainment1bot አካፍሉን።
ራሳችሁን እና ቤተሰባችሁን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግም አትዘንጉ።
መልካም ዕለተ ማክሰኞ !

የአውሮፓ ሕብረት ትናንት ሰኞ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰበው አስታውቋል።
የሕብረቱ ምክትል ፕሬዝደንትና የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፍ ቦሬል ባወጡት መግለጫ ነው የሕብረቱን አቋም ያንፀባረቁት።'ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው' የሚለው መግለጫው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎችና ጎረቤት አገራት ውጥረት ለመቀነስ መጣር እንዳለባቸው አሳስቧል።መግለጫው አክሎ ሁሉም ቡድኖች "ግጭት ቀስቃሽ ቃላት" መጠቀም ማቆም እንዳለባቸውና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን መግታት እንዳለባቸው አሳስቧል።"ይህ መሆን ካልቻለ ግን" ይላል መግለጫው፤ "ይህ መሆን ካልቻለ ግን ጉዳቱ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለቀጣናውም ነው" ይላል።
መግለጫው ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር አገር አቀፍ ውይይቶች እንደሚያስፈልጉ አትቷል። በዚህ ውይይት ላይ ሁሉም የፖለቲካ ተዋናዮች ተሳታፊም እንዲሆኑም ጥሪ አቅርቧል።ለኢትዮጵያ ሕዝብ መፃዒ ተስፋና ብልፅግና ብሔራዊ መግባባት እንጂ ግጭት መፍትሄ ሊሆን እንደማይችል የምክትል ፕሬዝደንቱ መግለጫ ያትታል።የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያን ለውጥ ለመደገፍ ቁርጠኛ እንደሆኑም ጆሴፍ በመግለጫቸው ተናግረዋል።የሰብዓዊ መብትና የሕግ የበላይነት መከበር በ2021 [በአውሮፓውያኑ] የሚካሄደው ምርጫ ነፃ፣ ተዓማናኒና ፍትሃዊ እንዲሆን ያግዛል ይላል የሕብረቱ መግለጫ።

#ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በተፈጸመውን ጥቃት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ፕሬዝዳንቷ በይፋዊ ቲውተር ገጻቸው ‘’የሰማሁት አሰቃቂ ግድያ ልቤን በእጅጉ ሰብሮታል ንጹሀን ዜጎች በሌሎች እብደት ውድ ሕይወታቸውን የሚከፍሉበት ንብረታቸው የሚወድምበት መሄጃ አጥተው የሚንከራተቱበት ምንም ምክንያት የለም ያሉ ሲሆን ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ስናይ ስሜትን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል: ለቅሶ፣ድንጋጤና ሥጋት የብዙዎችን በር አንኳኩቷል ሃዘናቸው ሃዘኔ/ሃዘናችን ነው ብለዋል።
ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረውና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር ተጥሷል፡ አገራችንን ካንዣበበባት ክፉ አዳጋ ለማዳን ሁላችንም ሚና አለን፡የሚመለከታቸው ሁሉ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው፡ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል በማለት የሀዘን መግለጫቸውን አስፍረዋል።

#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,364
• በበሽታው የተያዙ - 560
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 849
በአጠቃላይ በሀገራችን 97,502 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,494 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 55,254 ከበሽታው አገግመዋል።
346 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የሆነው ምን ነበር⁉️
በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጎጎላ ቃንቃ ቀበሌ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 32 ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ፣ ጥቅምት 22/ 2013 ዓ.ም የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 32 ነው ሲል የዓይን እማኞች እና አምነስቲ በበኩላቸው የሟቾች ቁጥር ቢያንስ 54 ነው ይላሉ።
የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በበኩሉ በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 32 እንደሆነ ቢጠቀስም ኮሚሽኑ ያገኛቸው መረጃዎች አሃዙ ከዛ በላይ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማሉ ብሏል።
ይህ ግድያ የተፈጸመው ንጹሃን ዜጎች ለስብሰባ በሚል ምክንያት ተጠርተው በአንድ ስፍራ በኃይል እንዲሰበሰቡ ከተረጉ በኋላ መሆኑን የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
ግድያው ማንነትን መሰረት ያደረገ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንዲሁም አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ የገለፀ ሲሆን፤
ኮሚሽኑ ሶስቱ ቀበሌዎች ላይ የሚኖሩ የአማራ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ አስታውቋል።
አምነስቲም በመግለጫው ከ54 የማያንሱ ብሄራቸው አማራ የሆኑ ሰዎች ተገድለዋል ብሏል ትናንት ባወጣው መግለጫ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድም በበኩላቸው ግድያው ማንነትን መሰረት ያደረገ መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ባወጣው መግለጫ አመላክቷል።
የክልሉ መንግሥት ጥቃቱን ያደረሰው ራሱን ኦነግ ሸኔ በማለት የሚጠራው ቡድን ነው ብሏል።

ከሚሞተው ህዝባችን በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ምንም አጀንዳ የለንም - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት ማዘኑን የገለጸ ሲሆን፤ የምክር ቤት አባላትም ከሚሞተው ህዝባችን በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ምንም አጀንዳ የለንም በሚል የተፈጸመውን ግድያ አውግዘው መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ ሊያበጅለት ይገባል ብለዋል፡፡በተለይም መንግስት በእነዚህ ጸረ ሰላም ሃይሎች የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ያሉት የምክር ቤቱ አባላት፣ ገዳዮቹ ጸባቸው ምንም ከማያውቁ ንጹህ ዜጎች ጋር ሳይሆን ከመንግስት አመራር ጋር ሊሆን ይገባልም ብለዋል፡፡
ከጥቃቱ ጀርባ ያለው እና በሀገሪቱ የሚፈጠሩ ግጭቶችን በማቀነባበር የሚታወቀው ህወሃትም በአሸባሪነት መፈረጅ አለበት ሲሉም የምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤው አቶ ታገሰ ጫፎ በበኩላቸው፣ የምክር ቤት አባላት ያነሱት ሃሳብ ተገቢ መሆኑን በመግለጽ፣ ጥቃቱ የደረሰበት ቦታ ድረስ በመሄድ የሚፈለገውን መረጃ በማጠናቀር እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየት የአቋም መግለጫ በቅርቡ እንደሚያወጣ ገልጸዋል፡፡

#በጭካኔ_ለተገደሉ_ወገኖቼ_የሀገር_ሰንደቅ_ዓላማ_ዝቅ_እንዲደረግላቸው_እጠይቃለሁ_challenge
የሀገሪቱ ሰንደቅ በመላው አለም በሚገኙ ኤምባሲዎች እና ሚሲዮኖች ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ በማስደረግ በመላው አለም ለሚገኙ ታላላቅ መንግስታት ትኩረት እንዲሰጡት እንታገል!!
በየፌስበኩ ገጾቻችሁ ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ... ነገ ወደቤታችን ይመጣል!!!

ጎንደር ጀምራዋለች!
#በጭካኔ_ለተገደሉ_ወገኖቼ_የሀገር_ሰንደቅ_ዓላማ_ዝቅ_እንዲደረግላቸው_እጠይቃለሁ_challenge
የሀገሪቱ ሰንደቅ በመላው አለም በሚገኙ ኤምባሲዎች እና ሚሲዮኖች ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ በማስደረግ በመላው አለም ለሚገኙ ታላላቅ መንግስታት ትኩረት እንዲሰጡት እንታገል!!
በየፌስበኩ ገጾቻችሁ ይህንን ቻሌንጅ ኮፒ በማድረግ ተቀላቀሉ... ነገ ወደቤታችን ይመጣል!!!
"እኔ ያልተገደልኩት በቦታው ስላልተገኘሁ ብቻ ነው!"

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከትናንት በስቲያ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው ዘርን መሰረት ያደረገ ግድያ ማዘኑን ማምሻውን በፌስቡክ ገፁ ላይ ባሰራጨው መልዕክት አስታውቋል። መንግስት ግልፀኝነት በተሞላበት መንገድ የደረሰውን ጥፋት እንዲያጣራም ጠይቋል። ከዚህ ባለፈ አጥፊዎቹ ለህግ እንዲቀርቡ፣ መንግስትም ዜጎቹን የመጠበቅ ሃላፊነቱን እንዲወጣ በመግለጫው አሳስቧል።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የ25 MB ቪድዮ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነበረውን ሁኔታ የሚያሳይ ነው።
ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ሊያደርግ የተሰበሰበው ፓርላማ በጉሊሶ ወረዳ በተፈፀመው ጥቃት ዙሪያ ረጅም ሰዓት ወስዶ ተነጋግሯል።
አባላት በእንባ የታጀበ ከፍተኛ ቁጣቸውንም ገልፀዋል፡፡
ስራ አስፈጻሚው አካል ቀርቦ ማብራሪያ እንዲሰጥና ቀጣይ እርምጃውን እንዲያሳውቅ ምክር ቤቱ ወስኗል።
ቪድዮውን ለማውረድ WiFi ተጠቀሙ።