ሰበር ዜና‼️
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ጦርነት መጀመሩን ተናገሩ‼️
☑️ ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል። ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው። በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው። ሕወሐት ግን እንደ ባዕድና እንደ ወራሪ ሀገር ሠራዊት ቆጥሮ።፣
☑️ የመከላከያ ሠራዊቱን ለመምታትና ለመዝረፍ ተነሥቷል። በዳልሻሕ በኩልም ጦርነት ከፍቷል።
☑️ መንግሥት የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ በማሰብ፣ ጦርነት እንዳይፈጠር የትእግሥቱ ጫፍ ድረስ ታግሷል። ጦርነት የሚቀረው ግን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይደለም።
☑️የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል።
☑️ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ እንዲከታተል፣ በየአካባቢው ሊከሠቱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በንቃት እንዲቃኝና ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀርባለሁ።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

#አዲስ_አበባ❗️
የፀጥታ ችግር የሆኑ ማንኛውም እንቅስቃሴ ስትመለከቱ በነዚህ ስልኮች በፍጥነት ይደውሉ ❗️

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ አዋሬ ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል❗️
ከሌሊቱ 10 ሰአት አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያዎች ፣ፖሊሶች እና የአካባቢው ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋሉን የየካ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ተክሌ ተናግረዋል፡፡
የእሳት አደጋውን መንስኤ እና ያደረሰውን ጉዳት በፖሊስ እየተጣራ መሆንን ዋና ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል፡፡
በእሳት አደጋው የደረሰውን ጉዳት በማጣራት በቀጣይ ሰዓታት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ከሌሊቱ 10 ሰአት አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያዎች ፣ፖሊሶች እና የአካባቢው ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋሉን የየካ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ተክሌ ተናግረዋል፡፡
የእሳት አደጋውን መንስኤ እና ያደረሰውን ጉዳት በፖሊስ እየተጣራ መሆንን ዋና ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል፡፡
በእሳት አደጋው የደረሰውን ጉዳት በማጣራት በቀጣይ ሰዓታት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጠ❗️
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር የተሰኘው ድርጅት በትላንትናው እለት በፌደራል መንግስት የታወጀውን ጦርነት እንደሚያወግዝና አሁንም ቢሆን አለመግባባቶች ከሀይል ይልቅ በውይይት መፈታት ይኖርባቸዋል ብሎ እንደሚያምን በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ማህበሩ በክልሉና በፌደራል መንግስት መካከል የተፈጠረው ግጭት ለአለመግባባቱ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ በአገሪቱ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ሰላም እንዲሁም ሰብዓዊ ችግግር ሊያባብስ ይችላል ያለ ሲሆን በደብዳቤው የሀይል እርምጃ እንዲቆም ለመንግስት ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም ማህበሩ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በአፋጣኝ በአገሪቱ ለሚገኘው ችግር መፍትሄ የሚሆን የምክክር መድረክ እንዲያዘጋጅ፣ ግጭቱ የሚመለከታቸው አካላት የተኩስ ማቆም እንዲያደርጉ እንዲሁም አለአግባብ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚገባውን ሚና እንዲጫወት ጥሪውን አቅርቧል።
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር የተሰኘው ማህበር የተመሰረተው በ2005 ዓ.ም ሲሆን በስሩ ከሰባቱም አህጉራት የተውጣጡ የትግራይ ተወላጆችን ያቀፈ ማህበር እንደሆነ በመካነድሩ ላይ የሰፈረው መረጃ ይገልፃል።
ድርጅቱ አላማው በክልሉ የሚገኘውን የትምህርጥ ጥራት በማሳደግ የትግራይ ምሁራንን ትስስር ማሳደግ ሲሆን ከመቀሌ ዩንቨርስቲ፣ ከትግራይ ክልል የትምህርት ቢሮና ከትግራይ ክልል መስተዳደር ጋር የተለያዩ ጥምረቶች እንዳሉት ከድርጅቱ መካነ ድር መረዳት ይቻላል።

#በረራዎች_ተቋርጠዋል ❗️
⚡️ወደ ሰሜናዊ የኢትዮጵያ ከተማዎች፣ ማለትም ወደ ጎንደር፣ መቐለ፣ ሽረና አክሱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይደረጉ የነበሩ በረራዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠዋል::

ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸው ለጊዜው ወደ ግቢ እንዳይመጡ መልዕክት እያስተላለፉ ነው፡፡
አገሪቱ በገጠማት ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ነው ተማሪዎች ወደየግቢቸው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲያቆሙና ተለዋጭ ጥሪ እስኪደርሳቸው በየቤታቸው እንዲቆዩ መልዕክት እየተላለፈ የሚገኘው።
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ ሲሆኑ ጥሪዎችን በጊዜያዊነት የሚቆሙበትን ውሳኔ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። (አሐዱ ቴሌቪዥን)
©tikvah
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
አገሪቱ በገጠማት ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ነው ተማሪዎች ወደየግቢቸው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲያቆሙና ተለዋጭ ጥሪ እስኪደርሳቸው በየቤታቸው እንዲቆዩ መልዕክት እየተላለፈ የሚገኘው።
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ ሲሆኑ ጥሪዎችን በጊዜያዊነት የሚቆሙበትን ውሳኔ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። (አሐዱ ቴሌቪዥን)
©tikvah
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#ሰበር_ዜና ❗️
የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል #የአስቸኳይ #ጊዜ #አዋጅ አወጀ❗️
⚡️የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ሀገሪቷን ወደ ሁከትና ብጥብጥ የሚወስዱ ማናቸውንም ድርጊቶችን የመከላከል ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ እንዲሁም በትግራይ ብሔራዊ ክልል ውስጥ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን እንዲሁም የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉ በተለይም የሀገርን ሉዐላዊነት የሚገዳደሩ፣ የፌደራል መንግሥት በሕገ መንግሥቱ የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት በክልሉ እንዳይወጣ እና ሀገሪቷን የጦር አውድማ የሚያደርጉ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎችን ጭምር በመጣስ በርካታ ሕገ ወጥ ተግባራት እየተፈፀሙ በመሆኑ፤ ይህን ሁኔታ በመደበኛው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የማይቻልበት ደረጃ ላይ መደረሱን በመረዳት፤ በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ ልዩ እርምጃዎችን መውሰድ የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመደንገግ እና ተግባራዊ በማድረግ ሁኔታውን በመቆጣጠር በሀገሪቱ ሰላምና ሕልውና ላይ የተጋረጠውን አደጋ መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 93/1/ሀ መሰረት የሚከተለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም በኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሰብሳቢነት የሚመራና አግባብነት ካላቸው አካላት የተወጣጡ አባላት ያሉት ግብረኃይል በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል።
ግብረኃይሉ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲሆን ‘‘የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሀይል’’ ተብሎ ይጠራል።አዋጁ በመላው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር ተፈፃሚ የሚደረግ ሲሆን፣ እንደያስፈላጊነቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈፃሚ ወይም ቀሪ የሚሆንባቸውን ተጨማሪ አካባቢዎችነ ግብረኃይሉ በሚያወጣው በመመሪያ ይወስናል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ ዝርዝር መርጃዎች በየጊዜው ለህብረተሰቡ የሚሰጡ ይሆናል።
©PMOEthiopia

#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/2013 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎቻቸው ሪፖርት እንዲያደርጉ ማስታወቂያ ማውጣታቸዉ ይታወቃል፡፡
በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ የተማሪዎችን እንቅስቃሴ ለጊዜዉ መግታት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት:-
1. እስካሁን ዩኒቨርሲቲወቻችሁ ላይ የደረሳችሁ ተማሪወች በግቢያችሁ እንድትቆዩና በየግቢያችሁ የሚሰጣችሁን ማሳሰቢያ እየተከታተላችሁ እንድትንቀሳቀሱ፤ አካባቢያችሁ ያለ የትኛውም የተለየ ጉዳይ ለተቋሞቻችሁ ሃላፊዎች እንድታሳውቁ
2. እስካሁን ከወላጆቻችሁ አካባቢ ያልተነሳችሁ በቀጣይ ተለዋጭ ማስታወቂያ እስኪወጣ ድረስ ከወላጆቻችሁ ጋር እንድትቆዩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
(ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር)

የትግራይ ህዝብ ህዝባችን ነው ❗️
⚡️" የትግራይ ክልል የሀገራችን የኢትዮጵያ አካል ነው ። ነገር ግን ይኼ እርቢተኛ ቡድን ሊያርፍ አልቻለም ፤ ትዕግስትም ሊገባው አልቻለም ። ይባስ ብሎ ወደ ማጥቃት ገብቷል ። ይሄንን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽ መስጠትና ከህዝብ ጫንቃ ላይ እንዲወርድ ማድረግ ተገቢ ስለሆነ ነው ። ስለዚህ ህዝባችን በየቦታው ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፊን መስጠት ይገባል ። የአከባቢውን ጸጥታ ከጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በሚገባ መጠበቅ አለበት ።"
©ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

#ሰበር_ዜና❗️
#ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ዙሪያ የተጠናከረ የጋራ የጸጥታ ጥበቃ እንደምታከናውን አስታወቀች❗️
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ዙሪያ የተጠናከረ የጋራ የጸጥታ ጥበቃን ለማከናወን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መስማማታቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሁለት ቀናት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው መመለሳቸው ይታወቃል።
ጉብኝቱን እና የተደረጉ ውይይትችን በማስመልከት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦሜር ጋማር ኤልዲን እንደተናገሩት፤ ሁለቱ አገራት በተለይም በድንበርና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ሁለቱ ወገኖች “በድንበር፣ በልማትና በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የአል-ቡርሀን ጉብኝት የተካሄደው የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት ከትግራይ ክልል ጋር ችግር ውስጥ ባለበት ወቅት መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፤ ቀደም ሲል ሱዳን የድንበር አካባቢዎችን ለመቆጣጠር እና በግዛቷ በኩል የአማፅያን ጥቃቶችን በመከላከል ለኢትዮጵያ ስታደርግ የቆየችውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች ብለዋል።
የሁለቱን አገራት ታሪካዊ ግንኙነት በማጠናከር የሁለቱን ህዝቦች ፍላጎት መሰረት በማድረግ መስራት እንደሚያሰፈልግም መሪዎቹ ተስማምተዋል ብለዋል ፡፡
የድንበር ጥቃቶችን ለመከላከልና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ሁለቱ አገራት መስማማታቸውንም ሚኒስትሩ መግለፃቸውን ኢ.ፕ.ድ ዘግቧል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰራዊቱ የተቃጣበትን ጥቃት በመመከት ሕግን የማስከበር እርምጃ እየወሰደ ነው ❗️
🎬 የምስል ዘገባ 🎬
💰 ፓኬጅ ከገዙ 2.02 ብር 💰
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
🎬 የምስል ዘገባ 🎬
💰 ፓኬጅ ከገዙ 2.02 ብር 💰
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ሶስት የቀድሞ ተሰናባች ጄነራሎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጥሪ ወደ ሰራዊቱ እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል እነኚም
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ ናቸው
©BBC
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ ናቸው
©BBC
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ይህ በዋልታ ስም በተከፈተ የሀሰተኛ ፔጅ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ከእውነት የራቀ ስለሆነ ህብረተሰቡ እራሱን ከሀሰተኛ መረጃ እንዲጠነቀቅ እንጠይቃለን‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#22 ኛውን አመታዊው የጤና ዘርፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሲካሄድ ዋሏል፡፡
በጉባኤ የማይበገር የጤና ስርአት ግንባታ ለጠንካራ የህብረተሰብ ጤና ስጋት ዝግጁነትና ምላሽ በሚል ርእስ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከተውጣጡ የጤናው ዘርፍ አካላት ጋር ውይይት አካሂድዋል፡፡
በዚህ ጉባኤ ላይ ያለፈው የ 5 አመት የጤናው ዘርፍ አፈጻጸምና የ 2012 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል፡፡〰〰〰〰〰〰〰〰

ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ!
በዛሬው ዕለት ከህወሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በጋምቤላ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችን ለማጋጨት አሲረው ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል የተጠረጠሩ ጸጋዬ መብርሃቱ (ካህሳይ)፣ ገብረ ማሪያም አናንያ፣ ዋስትና ተሾመ (ጃል ሴና)፣ አብርሃም መሃሪ፣ ኮሎኔል ተስፋዬ (ባሌስትራ) እና ሌሎች 19 የህወሃትና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በክልሉ ብሄር ብሄረሰቦችን በማጋጨት አካባቢውን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ አሲረውት የነበረው ሴራ ከሽፏል፤ ግለሰቦቹም በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በተመሳሳይ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ተፈጽሞ የነበረ ተመሳሳይ ጥፋት በዚያው በክልሉ ውስጥ በአሶሳና ካማሼ ዞኖች ብሔር ብሄረሰቦችን በማጋጨት አካበቢውን የትርምስ ቀጠና በማድረግ እልቂት ለመፈጸም የህወሃት የጥፋት ቡድን አባል ከሆነው አባይ ጸሃዬ ተልዕኮ ወስደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ዮሃንስ ግርማይና ርዕሶም ግርማይ ከሌሎች 20 ግብረ አበሮቻቸው ጋር በቁጥር ስር ውለዋል።
በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እነዚህን የጥፋት ሃይሎች በቁጥጥር ስር ለማዋልና ሴራቸውን ለማክሸፍ በተፈጸመ ኦፐሬሽን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እንዲሁም የየክልሎቹ የጸጥታ አካላት በቅንጅት ተሳትፈዋል።
በሌሎች ክልሎችም ተመሳሳይ ጥፋት ለመፈጸም ተልዕኮ ወስደው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የጥፋት ሃይሎች ላይ ጥብቅ ክትትል እየተደረገ ነው።
አጠቃላይ የጥፋት ሴራውን በማክሸፍ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በተመለከተ በተከታታይ መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል። #NISS
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነው ዛሬ የሚያካሂደው፡፡ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያካሂዳል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከጎረቤት ሶማሊያ ማስወጣት ጀመረች‼️
በትግራይ ክልል ልዩ ሀይልና በፌደራሉ መንግስት ወታደሮች መካከል ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከጎረቤት ሶማሊያ ማስወጣት መጀመሯን በቦታው ከሚገኙ ምንጮች ስምተናል ሲል ዋዜማ ራዲዮ ዘገበ።
ወታደሮቹ በትግራይ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ድጋፍ እንዲሰጡ ዕቅድ ስለመኖሩም ተነግሯል።