👉 ዙል ሒጃ ገባ
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን ዛሬ ግንቦት 20/2017 የዙል ሒጃ የመጀመሪያው ቀን ሆኗል ። አላህ ካለ ዒደል አድሓ ግንቦት 29/2017 ይሆናል ማለት ነው ። በመሆኑም ኡድሒያ የምንነይት ሰዎች ከዛሬ ጀምሮ ከሰውነታችን ክፍል ፀጉርም ይሁን ጥፍር መንካት የለብንም ።
አንዳን ወንድሞች ክ/ሀገር ላሉ ቤተሰቦቻችን የኡድሒያ መግዣ የምንልከው እኛ ስለሆንን እኛ ነን ወይ መነየት ያለብን ይላሉ ። እነዚህ ወንድሞች ለቤተሰቦቻቸው ሀዲያ ( ስጦታ) ነው የሰጡት ባለቤቶቹ ቤተሰቦቻቸው ናቸው ። ስለዚህ መነየት ያለባቸው ቤተሰቦች ናቸውና እናንተ እራሳችሁ በምታርዱት ላይ ነው መነየት ያለባችሁ ። ነገር ግን ክ/ሀገር ሄደው ከቤተሰብ ጋር ዒዱን የሚያሳልፉ ወንድሞች ራሳቸው መነየት ይችላሉ ። በሚታረድበት ጊዜ ለአያቶቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ውክልና መስጠት እንደሚችሉ መርሳት አያስፈልግም ። ስለዚህ እናንተ ነይታችሁ እርዱን ለሌላ ማወከል ትችላላችሁ ማለት ነው ።
አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka

ወድ ወንድምና እህቶች ቴሌግራም የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ይለቃል። አሁን የተለቀቀው ማስታወቂያ እኔን አይወክልም። ማስታወቂያውን ሪፖርት አድርጋችሁ ለማስጠፋት ከጎን ያለውን ሶስት ነጥብ ነክታችሁ ምጫዎች ሲመጡ spam ብላች ላኩ።

🔷 ተክቢራን አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች
ቀጥሎ ያሉት መረጃዎች ተክቢራ በሁለት የሚከፈል መሆኑን ያሳዩናል ። ልቅ የሆነና የተገደበ
1 – ልቅ የሆነው የዙል ሒጃ ወር ከገባበት ቀን ጀምሮ የዒድ ሶላት ለመስገድ ኢማሙ እስከሚወጣና በዒደል ፊጥር ደግም ለሊቱን ጨምሮ ኢማሙ ለዒድ ሶላት እስኪወጣ
የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ የሚደረግ ሲሆን,
2 – የተገደበው ደግሞ ሐጅ ላይ ያልሆ ሰው ከ9ኛው የዙልሒጃ ቀን የፈጅር ሶላት ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን የዐስር ሶላት ድረስ በሐጅ ላይ ያለ ሰው ደግሞ ከ10ኛው የዙል ሒጃ ቀን የዙህ ሶላት ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን ( የመጨረሻ አያመተሽሪቅ ) ድረስ የሚደረግ ነው ።
قال أهل العلم:
التكبير نوعان: مطلق، ومقيد.
– أما المطلق :
(وهو غير المقيد بأدبار الصلوات) فيشرع في ليلتي العيدين، وفي كل عشر ذي الحجة، وعند الخروج لصلاة العيد حتى يأتي الإمام.
والأدلة على ذلك :
- وقال النبي _صلى الله عليه وسلم _ :
"ما من أيام أعظم عند الله سبحانه ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد"
رواه أحمد.
- وقال البخاري في صحيحه:
"كان ابن عمر وأبو هريرة يخرجان إلى السوق في أيام العشر يكبران ويكبر الناس بتكبيرهما ".
أخرجه البخاري معلقاً بصيغة الجزم وصححه الألباني، الإرواء 3/124.
- وقال أحمد :
"كان ابن عمر يكبر في العيدين جميعاً"
أي في ليلتي العيدين.
- وعن ابن عمر _رضي الله عنهما_ (أنه كان يخرج للعيدين من المسجد فيكبر حتى يأتي المصلى، ويكبر حتى يأتي الإمام)
أخرجه الدارقطني وابن أبي شيبة، وصححه الألباني موقوفاً ومرفوعاً
(إرواء الغليل 3/122)
- وقال شيخ الإسلام (أما التكبير – يعني المطلق – فإنه مشروع في الأضحى بالاتفاق وفي عيد الفطر عند مالك والشافعي وأحمد)
مجموع الفتاوى 24/221.
وقال النووي في المجموع 5/32:
التكبير نوعان مرسل وهو المطلق ومقيد.
فالمطلق هو الذي لا يتقيد بحال بل يؤتى به في المنازل والمساجد والطرق ليلاً ونهاراً مشروع في العيدين جميعاً...) انتهى كلامه.
2 – وأما التكبير المقيد :
فهو المشروع عقب كل صلاة مكتوبة بعد الاستغفار.
ويبدأ من صلاة الفجر يوم عرفة إلى عصر آخر يوم من أيام التشريق والمحرم يبدؤه من صلاة الظهر يوم النحر.
وأدلته:
- وأخرج البيهقي والحاكم عن علي رضي الله عنه "أنه كان يكبر من صلاة الفجر يوم عرفة إلى صلاة العصر من آخر أيام التشريق ويكبر بعد العصر"
صححه الألباني 3/125.
وروي عن عباس وابن مسعود مثله
فقد قال الإمام النووي
(وأما التكبير المقيد فيشرع في عيد الأضحى بلا خلاف بإجماع الأمة).
وقال شيخ الإسلام – رحمه الله –
(التكبير في النحر أوكد من جهة أنه يشرع أدبار الصلوات، وأنه متفق عليه .
(ينظر المبسوط 2/42،
والتاج والإكليل 1/198،
ومغني المحتاج 1/314،
والمغني لابن قدامة 3/287).
أما وقته وصفته:
قال شيخ الإسلام :
" أصح الأقوال في وقت التكبير الذي عليه جمهور السلف والفقهاء من الصحابة والأئمة أنه يكبر من فجر عرفة إلى آخر أيام التشريق عقب كل صلاة،
لما في صحيح الترمذي
" يوم عرفة ويوم النحر وأيام منى عيدنا أهل الإسلام وهي أيام أكل وشرب وذكر لله ".
وصفة التكبير المنقول عن أكثر الصحابة أن يقول :
"الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر الله أكبر ولله الحمد.. وإن قال الله أكبر ثلاثاً جاز" ا.هـ.
مجموع الفتاوى 24/220.

👉 የዒደል አድሓ ተክቢራ
🔍 የዒደል አድሓ ተክቢራ ዙል ሒጃ ከገባበት ቀን (የዙል ቂዕዳ ወር አልቆ የዙል ሒጃ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ) ጀምሮ እስከ አያሙ ተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ ይፈቀዳል።
🔎 ይህ ልቅ የሆነው ተክቢራ (በማንኛውም ሳአተ የሚባለው) ሲሆን የተገደበው ወይም ከሶላት በኋላ የሚባለው ደግሞ የዙል ሒጃ 9ኛ ቀን ፈጅር ሶላት ላይ ተጀምሮ የመጨረሻው አያመ ተሽሪቅ ዐስር ሶላት ላይ ያበቃል። ወሩ የዚክርና የመልካም ስራ ስለሆነ ከተክቢራ እንዳንዘናጋ እንጠቀምበት።

Forwarded from አልኢስላሕ ኦንላይን (ALISLAAH ONLINE)
🔵ልዩ ሴቶች በሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም
ነገ እለት ሐሙስ በቀን 21/9/2017 በመድረሳችን አልኢስላሕ ልዩ የደዕወህ ፕሮግራም ለሴቶች ተዘጋጅቷል‼️
የዳዕዋ ርዕስ
1. አራቱ ነጥቦች
مسائل الأربعة
2. ትልቁ አላህ ያዘዘበት እና ትልቁ አላህ የከለከከለው ነገር
أعظم ما أمر الله به وأعظم ما نهى عنه
ሰዓት፡- ልክ 3:00 ይጀምራል፡፡
በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!!
ማሳሰቢያ:- ወላጆችና ባለቤቶች ሴቶችን በፕሮግራሙ ተሳትፈው ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣ።
{يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ قُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًۭا..}
{እናንተ ያመናችሁ ሆይ :ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡...}
https://www.tg-me.com/medresetulislah

Audio
የሸርሑ ሱና ኪታብ ደርስ ክፍል 16
ከመንገድ (ከሱና) መውጣት በሁለት መልኩ ነው የሚለው ነጥብ የተብራራበት ።

የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ የአል አዕራፍ ምእራፍ የመጨረሻውና ክፍል 13
ምንም የማይፈጥሩና ራሳቸውም የተፈጠሩ አካላትን ያጋራሉን የሚለው አንቀፅና ሌሎችም የተብራሩበት ።

@haraselefi
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህ ግሩፕ የሀራ ሰለፍዮች የመስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ነው ። የሀራ ሰለፍዮችን ከመስጂዱ በፊት ሞራላቸውን እንገንባ ። ሸይኽ ሙሐመድ ሐያትንና ተማሪዮቻቸውን ወደ ሀራ እንመልስ ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህ ግሩፕ የሀራ ሰለፍዮች የመስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ነው ። የሀራ ሰለፍዮችን ከመስጂዱ በፊት ሞራላቸውን እንገንባ ። ሸይኽ ሙሐመድ ሐያትንና ተማሪዮቻቸውን ወደ ሀራ እንመልስ ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
👉 በውጭም በሀገርም ላሉ ሰለፍዮች
አላህ ካለ የፊታችን ሰኞ ግንቦት 25/2017 ለሀራ ሰለፍዮች ሀገር አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ የሀገራችን ሰለፍይ መሻኢኾች አደራ ብለዋል ። በመሆኑም በዚሁ እለት ለሀራ ሰለፍዮች የቦታ ግዢና የመስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖራል ።
አላህ ካለ በዚህ ፕሮግራም ላይ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ መሻኢኾች የሚሳተፉ ይሆናል ። የተለመደው አይነት ተራ ፕሮግራም ሳይሆን በአይነቱ ለየት ያለ ለመላው የሀገራችን ሰለፍዮች የሀራ ወንድሞቻችን ላቀረቡት ከጎናችን ሁኑ አንገታችንን ቀና እንድናደርግ አድርጉን ለሚለው ጥሪ ምላሽ የሚሰጥበትና በወሎ ምድር ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሸይኽን አስሮ ደረሶችን የማባረር ጥቁር ታሪክ ፍቀን ሌላ ታሪክ የምንሰራበት ቀን ነው ። ታዲያ ውድ የሀገራችን ሰለፍዮች በሙሉ በየሰፈራችንና መንደራችን ያሉትን ፕሮግራሞች ለአንድ ሳምንት ቆም አድርገን በዚህ ታሪካዊ የሰለፍዮች ርብርብ አሻራችንን ለማኖርና የሸይኻችንን የተሰበረ ቅስም ለመጠገን የምንችለውን እናድርግ ።
በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ታሪክ ሰርተን ሀራ ላይ የተከሰተውን አሳዛኝ ክስተት ወደ አስደሳች ታሪክ በመቀየር የተባረሩ ደረሶች እንዲመለሱ እናድርግ ። ወኔና ፍላጎት ከሌለ ገንዘብ ምንም አይሰራም ። ፍላጎት ካለ ተባብሮ የማይሰራ ነገር የለምና ከልባችን እንነሳ ።
https://www.tg-me.com/haraselefi

የሀራ ሰለፍዮች የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290 ወይም 0921522566
የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
ንግድ ባንክ, 1000698600822
አቢሲኒያ, 226744533
አዋሽ, 014251183859001
ሂጅራ, 1009603930001
ያካዉንቱ ተጠሪዋች
☞ ጉማታ ሰይድ
☞ ሙሀመድ ሲሳይ
☞ ሰይድ አበይ
ማሳሰቢያ
ገንዘብ የምታስገቡ እህት ወንድሞች ያካዉንቱን ተጠሪዋች ስም ዝርዝያ ሳታረጋግጡ እንዳታስገቡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን

👉 በተክቢራ አንዘናጋ
አብዛኞቻችን ልቅ የሚባለውን ተክቢራ
እየተቅምንበት አይደለም ። ከዱንያ ቀኖች ሁሉ በላጭ በሆኑ ቀናቶች ውስጥ ነው ያለነው ። የትም ሆነን ዚክር ማድረግ እንችላለን ። አንዘናጋ ተክቢራ እንበል ከላይ በሐዲሱ ላይ እንዳየነው ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር በየሱቁ እየዞረ ተክቢራ እያለ ሌሎችን ያስታውስ ነበር ። ገንዘብም ሆነ ጉልበት እንዲሁም ልዩ እውቀት የማይፈልገውና አላህ ፊት የቂያማ ቀን ባለ ፀጋ የሚያደርገውን ተክቢራ ሳንሰስት እንበል ሌሎችንም እናስታውስ ።
አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
አብዛኞቻችን ልቅ የሚባለውን ተክቢራ
እየተቅምንበት አይደለም ። ከዱንያ ቀኖች ሁሉ በላጭ በሆኑ ቀናቶች ውስጥ ነው ያለነው ። የትም ሆነን ዚክር ማድረግ እንችላለን ። አንዘናጋ ተክቢራ እንበል ከላይ በሐዲሱ ላይ እንዳየነው ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር በየሱቁ እየዞረ ተክቢራ እያለ ሌሎችን ያስታውስ ነበር ። ገንዘብም ሆነ ጉልበት እንዲሁም ልዩ እውቀት የማይፈልገውና አላህ ፊት የቂያማ ቀን ባለ ፀጋ የሚያደርገውን ተክቢራ ሳንሰስት እንበል ሌሎችንም እናስታውስ ።
አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
👉 እንዲህ ነበሩ ሰለፎች በሙብተዲዕ ላይ
كان أبو جعفر أحمد بن عون الله
– رحمه الله –
" محتسباً على أهل البدع غليظاً عليهم مذلاً لهم طالباً لمساوئهم مسارعاً في مضارهم شديد الوطأة عليهم مشرداً لهم إذا تمكن منهم على حالٍ ولا يسالمه،وإن عثر على منكر وشهد عليه عنده بأنحراف عن السنة نابذه وفضحه وأعلن بذكره والبراءة منه وعيره بذكر السوء في المحافل وأغرى به حتى يهلكه أو ينزع عن قبيح مذهبه وسوء معتقده،ولم يزل دؤوباً على هذا جاهداً فيه ابتغاء وجه اللهَ إلى أن لقي الله عز وجل"
تاريخ الدمشق ( 5/11 )
አቡ ጀዕፈር አሕመድ አውነላህ — ረሒመሁላሁ –
" የቢዳዓ ባልተቤቶችን የሚያዋርድ ፣ በእነርሱ ላይ ብርቱ ፣ ጥፋታቸውን የሚፈልግ ፣ እነርሱን በሚጎዳ ነገር የሚቻኮል ፣ ብርቱ ቅጣት የሚያደርስ ፣ ከተቻለውና ሁኔታዎች ከተመቻቹለት የሚያባርራቸው ፣ ሰላም የማይላቸው ፣ እሱ ዘንድ ከሱና ወጥቶ መጥፎ ነገር ሲሰራ ካገኘው ይታገለዋል ፣ ሁኔታውን ስሙን ጠርቶ ግልፅ ያደርጋል ፣ ከሱ ራሱን ያጠራል ። መጥፎ ጎኑን ህዝብ በተሰበሰበበት ይጠቅሳል ። ሰዎችን ያነሳሳበታል ።
እስኪጠፋ ድረስ ወይም ከመጥፎ ዐቂዳውና መዝሀቡ እስኪመለስ ድረስ ። በዚህ ሁኔታ ከመሆን አይወገድም ትግል ያደርጋል ። የአላህን ፊት ፈልጎ ከጌታው እስከተገናኘ ድረስ "።
ሱብሃነላህ !!!
ይህ ሰለፎች በመልካም ዝናው ላይ ነው የሚጠቅሱት ። ዛሬ ላይ በሙብተዲዕ ላይ ጠንካራ መሆን እንደነውር የሚያዩ ሰለፍይ ነን የሚሉ ጉዶችን ማየትና መስማት እየተለመደ ነው ። በሙብተዲዕ ላይ ጠንካራ መሆን ክብር ነበር ሰለፎች ዘንድ ። ሙመዪዓዎችና እንባ ጠባቂዎቻቸው ሙብተዲዖችን ማዋረድና ማሳነስ ሳይሆን ለእነሱ ጥብቅና መቆምና አንገታቸውን ቀና እንዲያደርጉ በተቃራኒው ደግሞ ሰለፍዮች እንዲሸማቀቁና አንገታቸውን እንዲደፉ እየለፉ ይገኛሉ ። ልፋታቸው ከንቱ ሆኖ ሙብተዲዖችና የእንጀራ ልጆቻቸው አንገታቸውን የሚደፉበት ጊዜ አላህ ካለ ቅርብ ነው ።

👉 በነብዩ ላይ– ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ሶላዋት ማብዛት
عن أبى بن كعب قال: قلت يارسول الله :
إنى أكثر الصلاة عليك . فكم أجعل لك من صلاتى
فقال : "ما شئت" ؛ قلت: الربع
قال :"ماشئت , فإن زدت فهو خير لك".
قلت : فالنصف
,قال : ما شئت فإن زدت فهو خير لك" ,قلت :فالثلثين
قال : "ما شئت ,فإن زدت فهو خير لك"
قلت : أجعل لك صلاتى كلها قال :
" إذن يكفى همك ويغفر لك ذنبك"
السلسلة الصحيحة 954
🔷 ኡበይ ኢብኑ ከዕብ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክኛ ሆይ እኔ በርሶ ላይ ሶለዋት አበዛለሁ ከሶለዋቴ ( ከዱዓኤ ) ምን ያክሉን ለርሶ ላድርገው አልኳቸው ይላል : –
" የፈለግከውን " አሉኝ ። አንድ አራተኛውን ላድርግ ? አልኳቸው " የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ይሆንልሀል " አሉኝ ። ግማሹን ላድርግሎት ? አልኳቸው ። " የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ነው " አሉኝ ።
ሁለት ሶስተኛውን ላድርግሎት ? " የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ነው " አሉኝ ።
ሶለዋቴን( ለዱዓእ ) በሙሉ ላድርግሎት ወይ አልኳቸው ? " የዛን ጊዜማ የሚያስጨንቅህን ነገር ሁሉ አላህ ይበቃሀል ወንጀልህም ይማርልሀል " አሉኝ ።
↪️ ከዚህ ሐዲስ የምንረዳው :–
ጠያቂው በነብዩ ላይ ሶለዋት የሚያወርድበት ( ዱዓእ የሚያደርግበት የወሰነው ጊዜ እንዳለው )ና ምን ያክሉ በሳቸው ላይ ሶለዋት ለማውረድ መጠቀም እንዳለበት ሲጠይቃቸው ያን ጊዜ በሙሉ በሳቸው ላይ ሶለዋት በማውረድ እንዲጠቀምበትና ይህን ካደረገ የሚያገኘውን ምንዳ ነው የነገሩት ።
ይህ ማለት በነብዩ ላይ ሶለዋት ማውረድ ምን አይነት አጅር እንደሚያስገኝ የሚያሳይ በመሆኑ ጊዜያችንን በዚህ ወደ አላህ በሚያቃርበን ስራ እናሳልፈው ።
ሶለዋት ሱቅ ላይ ፣ ቢሮ ውስጥ ፣ መኪና ውስጥ ፣ አየር ላይ ፣ ባሕር ላይ ተቀምጦም ፣ እየሄዱም ፣ ተጋድሞም ማድረግ ይቻላልና እንጠቀምበት ።

Forwarded from أبو عبيدة بحرو تكا
✅ ታላቅ ቀጠሮ ከመሻኢኾች ጋር
የፊታችን ሰኞ ግንቦት 25/2017 በሀራ ሰለፍዮች የመስጂድ ግንባታ ላይ ከመሻኢኾቻችን ጋር አላማው የሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችንን ቅስም ለመገንባት የሆነ የገቢ ማሰባሰቢያ ቀጠሮ ተይዟል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከብርቅዬ የሀገራችን የሰለፍይ መሻኢኾች ልዩና አንገብጋቢ ምክሮች ይለገሳሉ ።
የንያና የጨረታ ፕሮግራም ፣ የጥያቄና መልስ ( ፈታዋ) ፕሮግራም ጊዜ ተይዞለታል ። ይህ ፕሮግራም ያጠቃላይ የኢትዮዽያ ሰለፍዮች ፕሮግራም ነው ። አላህ በተከበረው ቃሉ ወንድሞቻችሁ በዲን ጉዳይ እርዳታ ከጠየቋችሁ በናንተ ላይ መርዳት አለባችሁ ብሎ በሚቀጥለው አንቀፅ ይነግረናል : –
« وَإِنِ اسْتَنصَرُوكُمْ فِي الدِّينِ فَعَلَيْكُمُ النَّصْرُ »
الأنفال ( 72 )
" በሃይማኖትም እርዳታን ቢፈልጉባችሁ በናንተ ላይ መርዳት አለባችሁ ፡፡ »
የሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን ለመላው የሀገራችን ሰለፍዮች በውጭም በሀገርም ላሉ ከጎናችን ቁሙ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል ። ለጥሪው ምላሽ መስጠት የሁሉም ሰለፍይ ግዴታ ነው ። ምክንያቱም በሀራ ሰለፍዮች ላይ የደረሰውን የማያውቅ ኢትዮዽያዊ ሰለፍይ የለምና ሁሉም ወንድምነቱን በተግባር ማሳየት ግድ ይለዋል ።
አላህ ካለ በዚህ አጓጊ ፕሮግራም ላይ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ መሻኢኾች የሚሳተፉ ይሆናል ።
ፕሮግራሙ አላህ ካለ በኢትዮዽያ አቆጣጠር ከቁኑ 8 ሳአት – ምሽቱ 6 ሳአት የሚቆይ ይሆናል ። የመሻኢኾቹ ስም ዝርዝር ከነ ርእሳቸውና የሚቀርቡበት ሳአት የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።
https://www.tg-me.com/haraselefi
የፊታችን ሰኞ ግንቦት 25/2017 በሀራ ሰለፍዮች የመስጂድ ግንባታ ላይ ከመሻኢኾቻችን ጋር አላማው የሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችንን ቅስም ለመገንባት የሆነ የገቢ ማሰባሰቢያ ቀጠሮ ተይዟል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከብርቅዬ የሀገራችን የሰለፍይ መሻኢኾች ልዩና አንገብጋቢ ምክሮች ይለገሳሉ ።
የንያና የጨረታ ፕሮግራም ፣ የጥያቄና መልስ ( ፈታዋ) ፕሮግራም ጊዜ ተይዞለታል ። ይህ ፕሮግራም ያጠቃላይ የኢትዮዽያ ሰለፍዮች ፕሮግራም ነው ። አላህ በተከበረው ቃሉ ወንድሞቻችሁ በዲን ጉዳይ እርዳታ ከጠየቋችሁ በናንተ ላይ መርዳት አለባችሁ ብሎ በሚቀጥለው አንቀፅ ይነግረናል : –
« وَإِنِ اسْتَنصَرُوكُمْ فِي الدِّينِ فَعَلَيْكُمُ النَّصْرُ »
الأنفال ( 72 )
" በሃይማኖትም እርዳታን ቢፈልጉባችሁ በናንተ ላይ መርዳት አለባችሁ ፡፡ »
የሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን ለመላው የሀገራችን ሰለፍዮች በውጭም በሀገርም ላሉ ከጎናችን ቁሙ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል ። ለጥሪው ምላሽ መስጠት የሁሉም ሰለፍይ ግዴታ ነው ። ምክንያቱም በሀራ ሰለፍዮች ላይ የደረሰውን የማያውቅ ኢትዮዽያዊ ሰለፍይ የለምና ሁሉም ወንድምነቱን በተግባር ማሳየት ግድ ይለዋል ።
አላህ ካለ በዚህ አጓጊ ፕሮግራም ላይ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ መሻኢኾች የሚሳተፉ ይሆናል ።
ፕሮግራሙ አላህ ካለ በኢትዮዽያ አቆጣጠር ከቁኑ 8 ሳአት – ምሽቱ 6 ሳአት የሚቆይ ይሆናል ። የመሻኢኾቹ ስም ዝርዝር ከነ ርእሳቸውና የሚቀርቡበት ሳአት የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።
https://www.tg-me.com/haraselefi
Telegram
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290 ወይም 0921522566
የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
ንግድ ባንክ, 1000698600822
አቢሲኒያ, 226744533
አዋሽ, 014251183859001
ሂጅራ, 1009603930001
ያካዉንቱ ተጠሪዋች
☞ ጉማታ ሰይድ
☞ ሙሀመድ ሲሳይ
☞ ሰይድ አበይ
ማሳሰቢያ
ገንዘብ የምታስገቡ እህት ወንድሞች ያካዉንቱን ተጠሪዋች ስም ዝርዝያ ሳታረጋግጡ እንዳታስገቡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን
ንግድ ባንክ, 1000698600822
አቢሲኒያ, 226744533
አዋሽ, 014251183859001
ሂጅራ, 1009603930001
ያካዉንቱ ተጠሪዋች
☞ ጉማታ ሰይድ
☞ ሙሀመድ ሲሳይ
☞ ሰይድ አበይ
ማሳሰቢያ
ገንዘብ የምታስገቡ እህት ወንድሞች ያካዉንቱን ተጠሪዋች ስም ዝርዝያ ሳታረጋግጡ እንዳታስገቡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን
Forwarded from ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
💎አስደሳች ዜና
💎ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
➠ተመላላሽ የወንዶች ሂፍዝ ማእከል
💎እንደሚታወቀው ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ላለፉት ሶስት አመታት ሴት የሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። አሁን ላይ ደግሞ በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት የወንዶች ተመላላሽ የሂፍዝ እና የቂርአት ፕሮግራም ዝግጅት ጨርሰን ምዝገባ መጀመራችን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
➠መሟላት ያላባቸው መስፈርቶችን
➣የመድረሳውን ህግ እና ደንብ የሚያከብር
➣ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል
➣እድሜው ከ10 አመት በላይ የሆነ።
➣የሚሰጠውን ፈተና ማለፍ የሚችል።
➣ከየትኛውም ቋሚ በሽታ ነፃ የሆነ።
➣የራሱ የሆነ የቂርአት ፍላጎት ያለው።
🗂 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
💎 ቁርአን ነዞር (በእይታ በተጅዊድ)
💎ቁርአን ሂፍዝ
💎 የተጅዊድ
💎የአቂዳ ና የመንሀጅ
💎የፊቂህና የሐዲስ
💎 እንዲሁም የአህካም ኪታቦች በደረጃ ይሰጣሉ
❗️ ማሳሰቢያ ፦
💎 ምዝገባው ቋሚም ለክረምትም ብቻ ፈላጊ የተመቻቸ ነው።
💎 የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት
ከግንቦት 25/2017 እስከ ሰኔ 15/2017
ድረስ ተመዝጋቢ ተማሪውን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
💎 የምዝገባ ቦታ :- ካራ ቆሬ ሳሌ ህንጻ ጀርባ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (ቁጥር 4)
📱 ለበለጠ መረጃ:– 0990588294
- 0722832859
https://www.tg-me.com/bilalibnurebahmedresa

✅ በመልካም ስራ መቻኮል
በእነዚህ መተኪያም ሆነ ልክ በሌላቸው ቀናቶች እድሉን በመጠቀም በመልካም ስራ መቻኮል ።
የሞት ቀጠሮ ድንገት መጥቶ ሳያስቸኩል በፊት ቀድሞ በመልካም ስራ መቻኮል ።
ወደ ኋላ ያለ ሰው በድክመቱ ከመፀፀቱ በፊት በመልካም ስራ መቻከል ።
ያመለጠውን ለመተካት መመለስን ጠይቆ የለም ከመባሉ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
ባሰቡት ነገር በመድረስና በሀሳብ መካከል ሞት መጥቶ ከመለየቱ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
የሰው ልጅ የሰራውን ይዞ በቀብር ውስጥ እስረኛ ከመሆኑ በፊት በተሰጠው እድል ትርፋማ ለመሆን በመልካም ሰራ መቻኮ ።
ለሞተ ሰው ዒደል ፊጥርም ሆነ ዒደል አድሓ ወይም 10ሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች የሌሉት ሆኖ ከመፀፀት በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
ከሀብት ከንብረቱ ፣ ከሚስት ከልጆቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ርቆ በጨለማ ቀብር ከመያዙ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
በእነዚህ መተኪያም ሆነ ልክ በሌላቸው ቀናቶች እድሉን በመጠቀም በመልካም ስራ መቻኮል ።
የሞት ቀጠሮ ድንገት መጥቶ ሳያስቸኩል በፊት ቀድሞ በመልካም ስራ መቻኮል ።
ወደ ኋላ ያለ ሰው በድክመቱ ከመፀፀቱ በፊት በመልካም ስራ መቻከል ።
ያመለጠውን ለመተካት መመለስን ጠይቆ የለም ከመባሉ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
ባሰቡት ነገር በመድረስና በሀሳብ መካከል ሞት መጥቶ ከመለየቱ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
የሰው ልጅ የሰራውን ይዞ በቀብር ውስጥ እስረኛ ከመሆኑ በፊት በተሰጠው እድል ትርፋማ ለመሆን በመልካም ሰራ መቻኮ ።
ለሞተ ሰው ዒደል ፊጥርም ሆነ ዒደል አድሓ ወይም 10ሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች የሌሉት ሆኖ ከመፀፀት በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
ከሀብት ከንብረቱ ፣ ከሚስት ከልጆቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ርቆ በጨለማ ቀብር ከመያዙ በፊት በመልካም ስራ መቻኮል ።
አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
👉 የኡድሒያ ቱሩፋት
ኡድሒያ በዙል ሒጃ 10ኛ ቀን የሚታረድ እርድ ሲሆን በጣም ተወዳጅና ብዙ ቱሩፋት ያለው ዒባዳ ነው ። ኡድሒያ የገንዘብ ፣ የአካልና የቀልብ ዒባዳን አጠቃሎ የያዘ አስገራሚ ዒባዳ ነው ። አንዳንድ ዑለሞች አቅም ባለው ሰው ላይ ዋጂብ ነው የሚሉ ሲሆን ጁሙሁሮቹ ግን ሱና ሙአከድ ነው ይላሉ ።
የአላህ መልእክተኛ ኡድሒያ ስላለው ምንዳ የተናገሩትን ያየና ይህን በአመት አንድ ጊዜ የሚመጣ እንዲህ አይነት ቱሩፋት ያለውን ዒባዳ ለመተው ሞራል አይኖረውም ። የአላህ መልእክተኛ የኡድሒያን ቱሩፋት አስመልክተው እንዲህ ይላሉ : –
عن عائشة رضي الله عنها قالت : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –:
" ما عمل ابن آدم يوم النحر أحب إلى الله من إهراق الدم، وإنه ليؤتى يوم القيامة بقرونها وأشعارها وأظلافها، وإن الدم ليقع من الله بمكان قبل أن يقع بالأرض، فطيبوا بها نفسا ".
قال الألباني في تحقيق مشكاة المصابيح : صحيح
እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ትላለች :–
" የኣደም ልጅ የዙል ሒጃ 10ኛ ቀን ላይ ከሚሰራው ስራ ደም እንደማፍሰስ ( በአጅር የሚደርስ ) የለም ። ይህ የታረደው ከብት የቂያማ ቀን በቀንዱ ፣ በፀጉሩና በጥፍሩ ይመጣል ። ደሙ መሬት ላይ ከመፍሰሱ በፊት ቀድሞ አላህ ዘንድ ይደርሳል !!! ። በምታርዱት ነገር ነፍሳችሁ ደስ እንዲለው አድርጉ " ።
🔹 ኡድሒያ እንዲህ አይነት ምንዳ ያለው ትልቅ ዒባዳ ነው ። አጅሩ በሚወጣው ገንዘብ ልክ ነው ። የኡድሒያው ከብት በተለቀና ባማረ ቁጥር አጅሩ እየጨመረ ይሄዳል ። ስለዚህ ለኡድሒያ በምንገዛው ነገር መሰሰት የለብንም ። ደስ ብሎን መግዛት ይኖርብናል ። አላህ ከተጠቃሚዮች ያድርገን ።

👉 ውድ የፉሪ አቡ በከር መስጂድ የቅዳሜና እሁድ የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ታዳሚዮች የዚህ ሳምንት ደርሳችን ብዙ ወንድሞችና እህቶች የዙል ሒጃ ፆም እየፆሙ በመሆኑ የማይኖር መሆኑን ስናሳውቃችሁ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው ። ደርሳችን አላህ ካለ ከአያመ ተሽሪቅ በኋላ የምጀምር ይሆናል ።
http://www.tg-me.com/bahruteka
http://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
👉 የዙል ሂጃ 10 ቀናት ትሩፋቶች
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ይህን አስመልክተው እንዲህ ብለዋል : –
" ምንም ቀን የለም መልካም ስራ በእነርሱ ውስጥ አላህ ዘንድ በላጭ የሆነበት ከእነዚህ አስሩ ቀኖች ውጪ "
በኣላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን ያ ረሱሉላህ ተብለው ተጠይቀው "
በአላህ መንገድም ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን ምናልባት ሰውየው በህይወቱና በገንዘቡ ወጥቶ በዛው ከቀረ እንጂ "
ዘጠኙን ቀን መፆም በተመለከተ እናታችን ሀፍሳ ባወራችው ሀዲስ ነብዩ መፆማቸውን ሰትገልፅ ዓኢሻ ደሞ ፆመው አያውቁም ትላለች ።
አንዳንድ የዲን ሊቃውቶች የሀፍሳ ሀዲስ እንከን አለበት ሲሉ ሌሎች ደግሞ ሁለቱንም ሶሂህ ናቸው ብለው ለማሰማማት ሞክረዋል ።
ሁሉም የሚስማሙት ፆም መልካም ስራ በሚለው የሚገባ በመሆኑ ነው ። ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ዘጠኙን ቀን መፆም ቢዳዓ ነው የሚል አለ ይህ እንዴት ይታያል ተብለው ተጠይቀው መልስ ሲሰጡ እንዲህ የሚል ጃሂል ነው ማስተማር ያስፈልጋል ብለዋል ።
በእነዚህ ቀናቶች ከሚወደዱ ስራዎች ውስጥ በጢቂቱ ለማየት ፣ ፀደቃ ማብዛት ፣ ዝክር ማብዛት በተለይ ልቅ የሆነው ተክቢራ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማለቱ ሱና ነው ። በጣም የሚገርመው ዘፈኞች ሳያፍሩ ፣ በሽርክና ቢዳዓ የተሞላው መንዙማና ነሺዳ የሚሉት ሳያፍሩ ፣ ዒሳ አላህ ነው የሚሉት ሳያፍሩ አላህ ክብሩ የላቀ አምላክ መሆኑን በምናውጅበት ተክቢራ ማፈራችን ነው ። ዚያራ ማብዛት ፣ ዳዕዋ ማድረግ ፣ ከመጥፎ መከልከልና በመልካም ማዘዝ ፣ ፆመኞችን ማስፈጠር ፣ ዝምድና መቀጠል ፣ የተጣላን ማስታረቅ ፣ ስጦታ መሰጣጠት ፣ ለተቸገሩ ሙስሊሞች ኡድሒያ አንድ በሬ ለሰባት ሰዎች ማከፋፈል ፣ አና የመሳሰሉት ይገኝበታል ።
ማስታወሻ :–
የዘጠነኛውን ቀን መፆም በተመለከተ የአላህ መልእክተኛ
" አላህ ዘንድ ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምርልኛል ብዬ ተስፋአደርጋለሁ " ብለዋል ።