🔷 ለጉንችሬ ዳሩል ሂጅራ የቁርኣን ሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ተማሪዮች በሙሉ ፕሮግራም የሚጀመረው የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 7/2017 ስለሆነ ጁሙዓ ሰኔ 6/2017 እንድትገቡ ጥሪ እያቀረብን ያለ በቂ ምክንያት ሳይገባ የቀረ ተማሪ ከዚህ ቀን በኋላ የማንቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ሚዲያ የማይከታተሉ ተማሪዮች ስለሚኖሩ ጓደኞቻቸው እንዲተባበሯቸው ለማስታወስ እንወዳለን ።

✅ ከከራማ አይነቶች ሁሉ በላጩ ከራማ በሐቅ ላይ መፅናት ነው ።
قال الشيخ العلامة محمد أمان الجامي
رحمه الله تعالى :–
" أحسن نوع من أنواع الكرامة كما قال أهل العلم: أن يرزق الله عبده الاستقامة على دينه، فيبقى مستقيما حتى يلقاه ".
شرح قرة عيون الموحدين ( ٢٠ )
🔹 ታላቁ የሀበሻ ዓሊም አለ አማን አል ጃሚ እንዲህ ይላሉ :-
" ከከራማ ሁሉ ምርጡ የእውቀት ባለቤቶች እንዳሉት አላህ ባሪያውን በዲኑ ላይ ፅናት ሊሰጠው ነው ከሱ ጋር እስኪገናኝ ፀንቶ ሊቆይ ነው "
https://www.tg-me.com/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

👉 ወንዶች በሚስቶቻችሁ ላይ አላህን ፍሩ
ኢስላም ለትዳር በጣም ሰፊ ትርጉምና ትልቅ ቦታ ሰጥቶታል ። ይህ የሆነው ዝም ብሎ ሳይሆን ትዳር ለመልካም ህይወት ፣ ለሁለት ሀገር ስኬት ፣ ለጥሩ ማህበረሰብ መሰረት ስለሆነ ነው ። ትዳር በአላህ ቃል ኪዳን የሚገባበት የማህበረሰብ ግንባታ አካል ነው ።
ትዳር ሁለት ተቃራኒ ፆታዎች አብረው የሚኖሩበት ጠባብ ጎጆ ሳይሆን ትልቅ ተቋም ነው ። የዚህ ተቋም ማኔጅመንት ጥንካሬ ነው የዲን መሪ ፣ ወደ ሐቅ የሚጣራ የነብያት ፈለግ ተከታይ ዓሊም ፣ የሀገር ሽማግሌ ፣ የሀገር መሪ ፣ ሐኪም ፣ መሀንዲስ ፣ ፓይለት ፣ አምባሳደር ፣ የጦር መሪ … የመሳሰሉ የማህበረሰብ ሙሶሶዎች እንዲወጡ የሚያደርገው ።
ለዚህ ነው ኢስላም እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ ከናንተ ውስጥ የትዳር ሀላፊነት መወጣት የሚችል ያግባ ያለው ። ይሁን እንጂ የዚህን የማህበረሰብና የሀገር መሰረት የሆነውን ተቋም ጥልቅ ትርጉምና አላማ ተረድተው ወደዚህ የሚገቡት በጣም ጥቂቶች ናቸው ። አብዛኛዎች ወደዚህ የሚገቡት ለገንዘብ ፣ ለቁንጅና ወይም ጎሳን ፈልገው ነው ። በመሆኑም ነው ቶሎ ሲፈርሱ የሚታየው ። ከእነዚህ ደግሞ አብዛኛውን ድርሻ የሚዙት ለገንዘብ ብለው ወደ ትዳር የሚገቡት ናቸው ። በተለይ ዐረብ ሀገር ካሉ እህቶች ጋር ወደ ትዳር የሚገቡት የዚህኛው አይነቶቹ መሆናቸው ግልፅ ነው ።
ይህ ሲባል ሁሉም ማለት አይደለም ። ዐረብ ሀገርም ሆነው የሰመረ ትዳር የሚኖሩ እንዲሁም ሀገርም ሆነው ዐረብ ሀገር ካሉ እህቶች ጋር ትዳር መስርተው አላህን ፈርተው የሚኖሩ ቁጥራቸው ይነስ እንጂ አሉ ። አብዛኞች ግን ከሴቶቹ ከሚያገኙት ቁሳዊ ጥቅም ባሻገር ያለውን የትዳር ትርጉም የማያውቁ ናቸው ። እነዚህም በሁለት ይከፈላሉ ። ከፊሎቹ ከሷ የሚፈልጉትን ጥቅም ካገኙ በኋላ አይንሽ ላፈር ብለው ዞር የሚሉ ከዚህም በላይ ከራሳቸው የሚወለዱ ህፃናቶችን እንኳን መራብና መጠማት የማያሳስባቸው የሚገርሙ ፉጡሮች ናቸው ። ሌሎቹ ደግሞ ገንዘብ ያላት ይመስላቸውና የባጥ የቆጡን አውርተው ኒካሕ ካሰሩ በኋላ ያሰቡት እንዳልሆ ሲያውቁ የተረገዘው ልጅ ይጨናገፍ ብለው ራሳቸውን የሚያሸሹ አይነት ናቸው ። በእንደነዚህ አይነት ነዋይ አፍቃሪዮች መዳፍ የሚወድቁ እህቶች የሚቀምሱት የህይወት ስቃይ ገፈት እነርሱና አላህ ብቻ ነው የሚያውቁት ።
ከምንሰማቸው ዘግናኝ ታሪኮች ውስጥ ለብዙ አመት ዐረብ ሀገር ለፍተው ያፈሩትን ሀብት ተረክበው ሲያበቁ ከነልጆቻቸው አውጥተው ጥለውዋቸው ለልመና የሚዳረጉ ይገኙበታል ። ሌሎች ደግሞ ሀብታቸውን ከተረከቧቸው በኋላ ጥለው ሄደው ሌላ አግብተው ወይ አያስተዳድሯቸው ወይ አይፈቷቸው በእንጥልጥል ትተዋቸው የረሀብ እንባ የሚያነቡ እንዳሉ ሲታይ ቅስም ይሰብራል ። አይደለም በኒካሕ ተሳስሮ አንድ አንሶላ ለብሶ ስሜቱን ያረካባትና የአብራኩ ክፋይ ያሳየችውን ሴት ይቅርና ጤነኛ አእምሮ ላለው ማንም ተርቦ ማየት ይከብዳል ። እንዴት ሀብቷን ተረክቦ ከሱ ከወለደችው ህፃኗ ጋር ስትራብ እያየ ያስችለዋል ? ምን አይነት ልቦናና ስብእና ቢኖረው ነው ?
ይህ ምናባዊ ታሪክ ሳይሆን መሬት ላይ ያለ ይህን እየፃፍኩም ከነህፃናቸው የረሀብ እንባ የሚያነቡ እህቶች እውነተኛ ታሪክ ነው ። እንደዚህ አይነት ተግባር ፈፃሚ ወንዶች ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩንና አላህ ፊት የምትቆሙ መሆኑን የምታምኑ ከሆነ ተፀፅታችሁ ተመለሱ ። ካልሆነ ዱንያችሁም አኼራችሁም ትከስራላችሁ ። የእነዚህ ምስኪኖች አምላክ የሚዘነጋ እንዳይመስላችሁ ከያዛችሁ አያያዙ የበረታ ነው ። ለተፀፃቾች ደግሞ ምህረቱ ሰፊ ነውና ተመለሱ ለማለት እወዳለሁ ።
በእንደዚ አይነት የግፍ አለንጋ እየተገረፋችሁ ያላችሁ እህቶች ህመማችሁ ከባድ ቢሆንም ወደ ጌታችሁ ተመለሱ አዛኝ ነውና አይተዋችሁም ። ለጉዳያችሁ በትእግስትና ሶላት ( ዱዓእ) ታገዙ ። ተበድላችሁ በተሰበረ ቅስማችሁ የምታደርጉት ዱዓእ ሙስተጃብ ነውና ድል እንድታደርጉ በዳዮቹ አላህ ልቦና ሰጥተዋቸው እንዲመለሱና ህይወታችሁ ወዳማረ ትዳይ እንዲቀየር ዱዓእ አድርጉ ።
ወደ ትዳር የምትገቡ ወንዶች ትዳራችሁ የሰመረ እንዲሆን ንያችሁን አስተካክላችሁ የአላህ ውዴታ ፈልጋችሁ ተቋሙን አላህ ባዘዘው መልኩ መርታቸው አላህ ከሚሸልማቸው እንድንሆን ብላችሁ ግቡ ። ሴቶች የአላህ መልእክተኛ የመጨረሻ የኑዛዜ አደራዎች ናቸውንና ከሳሻችሁ ነብዩ እንዳይሆኑ ተጠንቀቁ ።
አላህ የተጣለብንን አደራ የምንወጣ ያድርገን ።

👉 ኢስቲግፋር ማብዛት
አንድ ሙእሚን መልካም ስራ ሰርቻለሁ ብሎ ሊመፃደቅ አይገባውም ። የትኛውም ያክል መልካም ስራ ቢሰራ ከወንጀል መራቅ ስለማይችል ሁል ጊዜ ኢስቲግፋር ሊያበዛ ይገባል ። ሙእሚን እንደማንኛውም ሰው በአይኑ ፣ በጆሮው ፣ በእጁ ፣ በምላሱ ፣ በልቡም ጭምር ወንጀል ሊሰራ ይችላል ። በየትኛውም ሰከንድ አውቆም ይሁን ሳያውቅ ለወንጀል የቀረበ ነው ። ምናልባት እሱ ቀላል ነው ያለው ንግግር ወይም ተግባር አላህ ዘንድ ከባድ ሆኖ ዱንያውም አኼራውም የሚያጠፋ ሊሆን ይችላል ። ለዚህ ነው አላህ ይህን አስመልክቶ በመለኮታዊ ቃሉ እንዲህ ያለን : –
« إِذْ تَلَقَّوْنَهُ بِأَلْسِنَتِكُمْ وَتَقُولُونَ بِأَفْوَاهِكُم مَّا لَيْسَ لَكُم بِهِ عِلْمٌ وَتَحْسَبُونَهُ هَيِّنًا وَهُوَ عِندَ اللَّهِ عَظِيمٌ »
سورة النور ( 15 )
" በምላሶቻችሁ በምትቅበባሉት ጊዜ ለእናንተም በእርሱ ዕውቀት በሌላችሁ ነገር በአፎቻችሁ በተናገራችሁና እርሱ አላህ ዘንድ ከባድ ኀጢአት ኾኖ ሳለ ቀላል አድርጋችሁ ባሰባችሁት ጊዜ (ከባድ ቅጣት በነካችሁ ነበር) ፡፡"
አንድ ሙእሚን የሚናገረውም ሆነ የሚሰራውን ሒሳብ ማድረግ ይጠበቅበታል ። ነገር ግን አዛኙ አምላካችን ይህ ከባድ እንደሚሆንበት ስለሚያውቅ በማንኛውም አጋጣሚ ኢስቲግፋር በማድረግ ወንጀሉን እንዲምረው መጠየቅ እንዳለበት ይነግረዋል ።
ስለኢስቲግፋር የመጡ የቁርኣንና ሐዲስ ኑሱሶች ተቆጥረው አይዘለቁም የተወሰኑትን ለማየት :–
« قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيم ُ»
سورة الزمر ( 53 )
" በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና ፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና ፡፡ "
ይህ ከአላህ ለአማኞች የተሰጠ ትልቅ የተስፋ ቃል ነው ። ከወንጀል እራሳችንን መጠበቅ ካቃተን ኢስቲግፋር ማድረግ እንዴት ያቅተናል ? አላህ ምህረትን ጠይቁኝ እያለን ?
ለዚህ ነው የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እኔ በቀን ከሰባ እስከ መቶ ጊዜ ወደ አላህ ተመልሼ ምህረት እጠይቃለሁ ያሉት ። ይህንንም በሚከተለው አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ ቡኻሪ በዘገቡት ሐዲስ እናገኘዋለን : –
عن أبي هريرة رضي الله عنه سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول : " والله إني لأستغفر الله وأتوب إليه في اليوم أكثر من سبعين مرة "
رواه البخاري
የአለህ መለእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም –
" በአላህ ይሁንብኝ እኔ በቀን ከሰባ ጊዜ በላይ ወደ አላህ ተመልሼ ምህረትን እጠይቃለሁ "
በሌላ አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢብኑ ማጃህ በዘገቡት ሸኽ አልባኒ ሶሒህ ባሉት ሐዲስ እንዲህ ይላሉ :–
" إني لأستغفر الله وأتوب إليه في اليوم مائة مرة "
رواه ابن ماجه وصححه الألباني
" እኔ በቀን መቶ ጊዜ ወደ አላህ ተመልሼ ምህረትን እጠይቃለሁ "
ይህ እንግዲህ እሳቸው ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀልህ ተምረሃል ተብለው ሳለ ነው ። !!! እኛስ ምን ያክል ጊዜ ይበቃናል ?
ስራችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከተለያዩ ስራን ከሚያበላሹ የወንጀል ቆሻሻዎች ለመፅዳት ኢስቲግፋር ማብዛት በጣም አስፈላጊ ነው ። ኢስቲግፋር ወንጀልን ለማሳበስ ብቻ አይደለም ጠቀሜታው ለተለያዩ ዱንያዊ ችግሮችም መፍትሄ ነው ። ለድርቅ ፣ ለሀብት ፣ ለልጅ ፣ ለሰብል ፣ ለሀይል ( ለአቅም ) እና ለመሳሰሉት እጦት ብቸኛ መፍትሄ መሆኑ በሚከተሉት የቁርኣን አንቀፆች መመልከት ይቻላል ።
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
سورة نوح ( 10)
«አልኳቸውም ፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት ፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና" ፡፡
يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا
سورة نوح ( 11)
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል" ፡፡
وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
سورة نوح ( 12 )
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል ፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል ፡፡»
" وَيَا قَوْمِ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ ثُمَّ تُوبُوا إِلَيْهِ يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا وَيَزِدْكُمْ قُوَّةً إِلَىٰ قُوَّتِكُمْ وَلَا تَتَوَلَّوْا مُجْرِمِين َ"
سورة هود ( 52 )
«ሕዝቦቼም ሆይ! ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት ፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተጸጸቱ፡፡ ዝናብን በእናንተ ላይ ተከታታይ አድርጎ ይልክላችኋልና ፡፡ ወደ ኃይላችሁም ኃይልን ይጨምርላችኋል ፡፡ አመጸኞችም ሆናችሁ አትሽሹ ፡፡»
እነዚህ የቁርአን አንቀፆች አማኞችን ወደ ኢስቲግፋር የሚጠሩና ከዱንያዊ ችግራቸው በኢስተግፋር መላቀቅ እንደሚችሉ ያመላክታሉ ። ልጅ ያጣ ፣ ሀብት ያጣ ፣ በድርቅ የተሰቃየ ፣ አቅም ያጣ ፣ ዝናብ ጠፍቶ ሰብል ወድሞ የተራበ ገበሬ ፣ ወደ አላህ ምህረት ፍለጋ ኢስቲግፋር ማድረግ በእጁ ያለ መፍትሄ ነው ። በመሆኑም የመልካም ስራችን መጨረሻ ያማረ እንዲሆን ኢስቲግፋር እናብዛ ።
አላህ ወንጀላቸውን ምሮ ስራቸውን ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን ።
http://www.tg-me.com/bahruteka

ናይክ 2020 ጫማ
ጣኦት አምላኪያን አላህ የሚለው ስም ህሌናቸውንም ዐቅላቸውንም ህልማቸውንም ያጨልምባቸዋል ። በመሆኑም ይህን ስም ላለመስማትና ላለማየት ሌላ ዐለም በኖሩ ይመኛሉ ግን አይችሉም እየተቃጠሉና ናላቸው እየዞረ ምኞታቸው እየከሰመ ህያው ሆነው በቁጭት እየሞቱ ይኖራሉ ። እነዚህ አካላት ከአላህ ስም ጋር ያላቸው ፀብ ምንም ነገር እንዲያደርጉ ያነሳሳቸዋል ። በተለያየ ጊዜ የአላህን ስም ለማዋረድ የማይሞክሩት ነገር የለም ። ይሁን እንጂ ራሳቸውን ከማዋረድ የዘለለ ውጤት አያመጡም ። አሁን ደግሞ ለዚህ እርካሽ አላማቸው ማሳኪያ ይሆናል በሚል ናይክ በሚለው 2020 ጫማ መርገጫ ላይ አላህ የሚል ፁሑፍ ፅፈው እንዲረገጥ ለገበያ አቅርበዋል ።
እነዚህ ዐቅለቢስ ኮተቶች የሰሩት ማይካ እንጂ የሚረገጠው የአላህ ስም አይደለም ። የአላህ ስም ባህሪው ሲሆን ከሱ የማይለይ ነውና ። በፊደል ተፅፎ ለባሮች ጌታቸውን ሊያወሱበትና ሊያወዱሱበት የቀረቡት የዐረብኛ ፊደላትን ከጫማ ስር ማድረግ የአላህን ስም ለማዋረድ መጠቀማቸው ውርደታቸውን ነው የሚያመለክተው ። ለማንኛውም ማንኛውም ነጋዴ ይህን ጫማ ወደሀገር አስገብቶ ሲሸጥ የእነዚህን ጣኦት አምላኪያን እርኩስ አላማ በማሰራጨት ላይ መተባበር ስለሚሆን ከዚህ መቆጠብ ያስፈልጋል ። የትኛውም የአላህን ስምና ባህሪ የሚያከብር ሙስሊም እንዲህ አይነቱን የከንቱዎች ስራ ውጤት የሆነውን ጫማ ገዝቶ ከማድረግ መቆጠብ ይኖርበታል ።
አላህ የስሙና የባህሪያቶቹን ጠላቶች የሁለት ሀገር ውርደት እንዲያከናንባቸው እንለምነዋለን ።

Forwarded from የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
አሁን ከደቂቃዎች በኋላ የሚደረግ ነሲሀ
ሸ
ይ
ኽ
አቡዘር ሀሰን ሀፊዞሁሏህ
ከ ሰላም መስጂድ ኮ/ቻ
https://www.tg-me.com/Wollo_un_selefiy_stud

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
ይህ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኙ ከ - አህባሽ ከ - ሱፍያ ከ- ኢኽዋን ከ - ሙመይዐ ከ - ሀዳዲያ ከ - ተክፊር ጀመአዎች የጠሩ ሰለፍይ ተማሪዎች የ ዳእዋ የደርስ ግሩኘ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹 ወሰጥያ ማለት ዲንን በሟሟት ሰዎች የሚስማማቸውን ማምጣት አይደለም ። ወሰጥያ ማለት የነብዩን ሱና መከተል ነው ። ሰዎች ሙተሸሺድ ቢሉህም ።
በሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊ – ሐፊዘሁላሁ –
http://www.tg-me.com/bahruteka
በሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊ – ሐፊዘሁላሁ –
http://www.tg-me.com/bahruteka
الجامع_لشبهات_الأحباش_في_فريتم_على_الله_تعالى_أنه_موجود_بلا_مكان.pdf
854 KB
👉 አዲስ pdf
🔹አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው ለሚነዙት ብዥታ የተሰጠ ምላሽ!
✍ الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى
"أنه موجود بلا مكان"
ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور ·
አዘጋጅ ፦
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
https://www.tg-me.com/HussinAssilty

🟣 ስለራስህ ከምታስበው በተቃራኒ ነህ
ታላቁ የዲን ሊቅ አል ፉደይል ኢብኑ ዒያድ – ረሒመሁላሁ – አንድ ሰው ስለራሱ ከሚያስበው በተቃራኒ መሆኑን ሲናገር እንዲህ ይላል :–
" يا مسكين أنت مسيء ، وترى أنك محسن، وأنت جاهل، وترى أنك عالم، وتبخل، وترى أنك كريم، أحمق، وترى أنك عاقل، أجلك قصير، وأملك طويل – قال الذهبي: إي والله صدق – ، وأنت ظالم، وترى أنك مظلوم، وآكل للحرام، وترى أنك متورع ، وفاسق، وتعتقد أنك عدل، وطالب العلم للدنيا، وترى أنك تطلبه لله "
سير أعلام النبلاء ( 8/440)
➡️ " አነተ ሚስኪን ሆይ
አንተ አጥፊ ነህ ነገር ግን የምታሳምር ይመሰለሃል ።
አንተ ጃሂል ነህ ነገር ግን ራስህን ዓሊም አድርገህ ታያለህ ።
ትሰስታለህ ነገር ግን ራስህን ቸር አድርገህ ታያለህ ።
ሞኝ ነህ ነገር ግን ራስህን አስተዋይ አድርገህ ታያለህ ።
እድሜህ አጭር ነው ምኞትህ ግን ረጅም ነው ።
– ኢማሙ ዘሀብይ በአላህ ይሁንብኝ እውነቱን ነው አለ
በዳይ ነህ ነገር ግን ተበዳይ ነኝ ብለህ ታስባለህ ።
ሐራም ትበላለህ ነገር ግን ጥንቁቅ ነኝ ብለህ ታስባለህ ።
ፍትህ አዛቢ ነህ ነገር ግን ፍትህ ጠባቂ ነኝ ትላለህ ።
የዲን አውቀትን ለዱንያ ብለህ እየፈለግህ ለአላህ ብዬ ነው የምፈልገው ትላለህ " ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
ታላቁ የዲን ሊቅ አል ፉደይል ኢብኑ ዒያድ – ረሒመሁላሁ – አንድ ሰው ስለራሱ ከሚያስበው በተቃራኒ መሆኑን ሲናገር እንዲህ ይላል :–
" يا مسكين أنت مسيء ، وترى أنك محسن، وأنت جاهل، وترى أنك عالم، وتبخل، وترى أنك كريم، أحمق، وترى أنك عاقل، أجلك قصير، وأملك طويل – قال الذهبي: إي والله صدق – ، وأنت ظالم، وترى أنك مظلوم، وآكل للحرام، وترى أنك متورع ، وفاسق، وتعتقد أنك عدل، وطالب العلم للدنيا، وترى أنك تطلبه لله "
سير أعلام النبلاء ( 8/440)
➡️ " አነተ ሚስኪን ሆይ
አንተ አጥፊ ነህ ነገር ግን የምታሳምር ይመሰለሃል ።
አንተ ጃሂል ነህ ነገር ግን ራስህን ዓሊም አድርገህ ታያለህ ።
ትሰስታለህ ነገር ግን ራስህን ቸር አድርገህ ታያለህ ።
ሞኝ ነህ ነገር ግን ራስህን አስተዋይ አድርገህ ታያለህ ።
እድሜህ አጭር ነው ምኞትህ ግን ረጅም ነው ።
– ኢማሙ ዘሀብይ በአላህ ይሁንብኝ እውነቱን ነው አለ
በዳይ ነህ ነገር ግን ተበዳይ ነኝ ብለህ ታስባለህ ።
ሐራም ትበላለህ ነገር ግን ጥንቁቅ ነኝ ብለህ ታስባለህ ።
ፍትህ አዛቢ ነህ ነገር ግን ፍትህ ጠባቂ ነኝ ትላለህ ።
የዲን አውቀትን ለዱንያ ብለህ እየፈለግህ ለአላህ ብዬ ነው የምፈልገው ትላለህ " ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
👉 በጅህልና የሚሰራ ከሚያሳምረው የሚያበላሸው ይበልጣል ።
قال ابن سيرين :
« إن قومًا تركوا طلب العلم ومجالسة العلماء وأخذوا في الصلاة والصيام حتى يبس جلد أحدهم على عظمه ثم خالفوا السنّة ·
فهلكوا وسفكوا دماء المسلمين ·
فو الذي لا إله غيره ما عمل أحد عملاً على جهل إلا كان يفسد أكثر مما يصلح »
الاستذكار لابن عبد البر صـ(٨/٦١٦)
➡️ ኢብኑ ሲሪን የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገራቸው ንግግሮች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል :–
" ሰዎች እውቀት መፈለግና ከዑለማዎች ጋር መቀማመጥ ትተው ወደ ሶላት ወደ ፆም ገቡ አንዳንዶቻቸው ከዒባዳ ብዛት ቆዳቸው ቅርፊት እስኪሆን ድረስ, ከዚያም ከሱና ወጡ ጠፉ
የሙስሊሞችን ደም ማፍሰስ ጀመሩ ።
በዚያ ከርሱ ሌላ አምላክ በሌለው ጌታ እምላለሁ
አንድ ሰው በጅህልና ላይ ሆኖ ዒባዳ አይሰራም ከሚያሳምረው የሚያበላሸው ቢበልጥ እንጂ "

🔷 የሱና ሰዎች እንግዶች ናቸው ።
ታላቁ ሊቅ ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
يقول ابن القيم – رحمه الله –
" فأهل الإسلام في الناس غرباء ، والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء ، وأهل العلم في المؤمنين غرباء ، وأهل السنة الذين يميزونها من الأهواء والبدع، والداعون إليها الصابرون على أذى المخالفين ، هم أشد هؤلاء غربة . ولكن هؤلاء هم أهل الله فلا غربة عليهم ، وإنما غربتهم بين الأكثرين الذين قال الله عز وجل عنهم :
" وَإِن تُطِعْ أَكْثَرَ مَن فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ اللَّهِ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَإِنْ هُمْ إِلَّا يَخْرُصُونَ "
الأنعام ( 116)
" ሙስሊሞች በሰዎች መካከል እንግዶች ናቸው ። ሙእሚኖችም በሙስሊሞች መካከል እንግዶች ናቸው ። የእውቀት ባልተቤቶችም በሙእሚኖች መካከል እንግዶች ናቸው ። የሱና ባልተቤቶች እነዚያ ሱናን ከቢዳዓና ከስሜት የሚለዩዋት ወደርሷ የሚጣሩት በተቃራኒዎች አዛ የሚታገሱት ከእነዚያ ሁሉ የበለጠ እንግዶች ናቸው ። ነገር ግን እውነተኛ የአላህ ባሮች እነርሱ ናቸው በእነርሱ ላይ እንግድነት የለባቸውም ። እንግድነታቸው አላህ ስለእነርሱ እንዲህ ብሎ በተናገረባቸው ብዙዎች መካከል ቢሆን እንጂ ።
" በምድርም ካሉት ሰዎች አብዛኞቹን ብትከተል ከአላህ መንገድ ያሳስቱሃል ፡፡ ጥርጣሬን እንጅ ሌላን አይከተሉም ፡፡ እነርሱም የሚዋሹ እንጂ ሌላ አይደሉም ። "
فأولائك هم الغرباء من الله ورسوله ودينه وغربتهم هي الغربة الموحشة وإن كانوا هم المعروفون المشار إليهم .
مداج السالكين ( 3/ 196 )
እነዚህ ( ብዙ የተባሉት ) ናቸው ለአላህም ለመልእክተኛውም ለዲኑም እንግዶቹ , ይሄኛው ነው እውነተኛ የሚያቦዝን እንግድነት ። ( ሰዎች ዘንድ ) እነርሱ ቢሆኑም ብዙዎቹ
ሰው የሚያመላክታቸው ። "

✅ ለልቦች ፋርማሲ አላቸው ።
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
" القلوب لها صيدليات فاذهب إليها وخذ منها الأدوية: صيدلية القرآن، صيدلية الذكر، صيدلية الأعمال الصالحة؛ خذ دواء لقلبك، مثل ما تذهب للصيدليات تأخذ أدوية لجسمك، لا تعتني بجسمك وتهمل قلبك ".
شرح إغاثة اللهفان
👉 ታላቁ የዘመናችን የሱና ኢማም ሸይኽ ፈውዛን – ሐፊዘሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" ልቦች ፋርማሲ ( መድሃኒት ቤት) አላቸው ሂድና መድሃኒት ውሰድ ። የቁርኣን መድሃኒት ቤት ፣ የዚክር መድሃኒት ቤት ፣ የመልካም ስራ መድሃኒት ቤት ሂድና ለልብህ መድሃኒት ውሰድ ። ልክ ማንኛውም መድሃኒት ቤት ሄደህ ለሰውነትህ መድሃኒት እንደምትወስደው ። ለሰውነትህ ትኩረት ሰጥተህ ልብህን ችላ አትበል " ።

🔷 የምቀኝነት እሳት አይጠፋም
قال أبو حاتم – رحمه الله:-
"الحسد من أخلاق اللئام، وتركه من أفعال الكرام. ولكلِّ حريق مُطفِئ، ونار الحسد لا تُطفَأ."
روضة العقلاء : (١٣٤)
👉 አቡ ሓቲም የተባለ ዓሊም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል፦
"ምቀኝነት የወራዶች ባህርይ ነው። ምቀኝነትን መተው ደግሞ የተከበሩ ሰዎች ተግባር ነው። ለሚነድ ነገር ሁሉ ማጥፊያ አለው። የምቀኝነት እሳት ግን አይጠፋም ‼።"
🔹 ይህ የማይጠፋው የምቀኝነት እሳት እያቃጠለ የሚጨርስው ባለቤቱን ነው ። ከዚህ ቃጠሎ ለመዳን አላህ ለሌሎች በሰጠው ነገር ለመደሰት ዱዓእ ማድረግና ከችሮታው እንዲለግሰን መለመን ጥሩ መፍትሔ ነው ።

👉በነብዩ ላይ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶላዋት ማብዛት
¯¯¯¯¯¯
📜عن أبى بن كعب قال: قلت يارسول الله፡-
إنى أكثر الصلاة عليك . فكم أجعل لك من صلاتى
فقال : "ما شئت" ؛ قلت: الربع
قال :"ماشئت , فإن زدت فهو خير لك".
قلت : فالنصف
,قال : ما شئت فإن زدت فهو خير لك" ,قلت :فالثلثين
قال : "ما شئت ,فإن زدت فهو خير لك"
قلت : أجعل لك صلاتى كلها قال :
«إذن يكفى همك ويغفر لك ذنبك»
📚السلسلة الصحيحة 954
🔷ኡበይ ኢብኑ ከዕብዐረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክኛ ሆይ እኔ በርሶ ላይ ሶለዋት አበዛለሁ ከሶለዋቴ (ከዱዓኤ) ምን ያክሉን ለርሶ ላድርገው አልኳቸው ይላል፦
☑️ «የፈለግከውን» አሉኝ
📝
🔖 የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ይሆንልሀል» አሉኝ
📜ግማሹን ላድርግሎት? አልኳቸው
➡ የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ነው»።
🏖ሁለት ሶስተኛውን ላድርግሎት?
🖼
➟ሶለዋቴን (ለዱዓእ የወሰንኩትን ጊዜ) በሙሉ ላድርግሎት ወይ አልኳቸው?
📚የዛን ጊዜማ የሚያስጨንቅህን ነገር ሁሉ አላህ ይበቃሀል ወንጀልህም ይማርልሀል» አሉኝ።
↪️
✅ ሶለዋት ሱቅ ላይ ፣ ቢሮ ውስጥ ፣ መኪና ውስጥ ፣ አየር ላይ ፣ ባሕር ላይ ተቀምጦም ፣ እየሄዱም ፣ ተጋድሞም ማድረግ ይቻላል እና እንጠቀምበት።
📱⇘⇘⇘⇘⇘

አንድ አራተኛውን ላድርግ? አልኳቸው "
🔖 የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ይሆንልሀል» አሉኝ
📜ግማሹን ላድርግሎት? አልኳቸው
➡ የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ነው»።
🏖ሁለት ሶስተኛውን ላድርግሎት?
🖼
«የፈለግከውን ብትጨምር ላንተ መልካም ነው» አሉኝ።
➟ሶለዋቴን (ለዱዓእ የወሰንኩትን ጊዜ) በሙሉ ላድርግሎት ወይ አልኳቸው?
📚የዛን ጊዜማ የሚያስጨንቅህን ነገር ሁሉ አላህ ይበቃሀል ወንጀልህም ይማርልሀል» አሉኝ።
↪️
ከዚህ ሐዲስ የምንረዳው ጠያቂው ለነብዩ ዱዓእ የሚያደርግበት የወሰነው ጊዜ እንዳለውና ምን ያክሉ በሳቸው ላይ ሶለዋት ለማውረድ እንደሚጠቀምበት ሲጠይቃቸው ያን ጊዜ በሙሉ በሳቸው ላይ ሶለዋት በማውረድ እንዲጠቀምበትና ይህን ካደረገ የሚያገኘውን ምንዳ የነገሩት መሆኑን ነው። ይህ ማለት በነብዩ ላይ ሶለዋት ማውረድ ምን አይነት አጅር እንደሚያስገኝ የሚያሳይ በመሆኑ ጊዜያችንን በዚህ ወደ አላህ በሚያቃርበን ስራ እናሳልፈ።
✅ ሶለዋት ሱቅ ላይ ፣ ቢሮ ውስጥ ፣ መኪና ውስጥ ፣ አየር ላይ ፣ ባሕር ላይ ተቀምጦም ፣ እየሄዱም ፣ ተጋድሞም ማድረግ ይቻላል እና እንጠቀምበት።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://www.tg-me.com/bahruteka
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
👌 ሽርክ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ?
◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◉
🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?
➷➴➴➷➘
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy/10888
👆👆👆👆👆👆
🎤 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»
✅ መልስ፦ ይህ አባባል የአህባሽን እምነት በግልጽ ያመላከተ አባባል ነው። አዎ አህባሽ ዲን ብላ የምትመራበት ከቁርኣንም ሆነ ከነብያችን ﷺ ሀዲስ የተያዘ አይደለም። ራሱ ሰውየው እንደመሰከረው መንዙማ ቡኻሪ አይገኝም። ቡኻሪ ማለት ከቁርአን ቀጥሎ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ሲሆን የውዱን ነብይ ﷺ ቃል ሰብስቦ የሚገኝ ኪታብ ነው። በዚህ ኪታብ አህባሾችና መሰሎቻቸው የዲን አካል አድርገው የያዙት መንዙሙ አይገኝም።
👌 وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِّنْ أَهْلِهَا
◈ ምን ይሄ ብቻ
◦ መውሊድም አይገኝም።
◦ የሸዋል ዒድም አይገኝም።
◦ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣትም አይገኝም።
◦ ሙታንን መማፀንም አይገኝም።
👌 ውጤት ፦ ስለዚህ አህባሾች እና መሰሎቻቸው የያዙት እምነት ከቡኻሪ (ከነብያችን ﷺ ሀዲስ) ሳይሆን ከግለሰቦች የመለጨ ሰዋዊ ቀመር እንጂ በአላህ የተደነገገው መለኮታዊ እምነት እስልምና አይደለም። ምንም እንኳን ቢሰግዱም ቢፆሙም ግን የያዙት እምነት በሽርክ በቢድዓ እና በመሳሰሉት ግፎች የበከሉት ዲን ነው።
🎤 ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦ «መንዙማ ማለት ምንድን ነው? የፍቅር ደብዳቤ ነው። መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃሪም አይደለም ተፈቃሪም አይደለም። ታዲያ የማያውቀው ሀገር እሱ ስለዛ መናገር አይችልማ እኛ አፍካሪ ነን ተፈቃሪ ነን።»
✅ መልስ፦ በዚህ ንግግር ከባባድ ንግግሮች ቀርበዋል። ሰውየው መርቅኖ ሳያስተውል የተናገረው ነው።
◈ ጥያቄዎችን ብቻ ላንሳ
⁉️ በመንዙማ ነብዩን ﷺ ማወደስ ብቻ ሳይሆን ሽርክም አለበት! ማንም አይክድም! ታዲያ እነዚያ የሽርክ ቃላት የፍቅር ደብዳቤ ናቸውን? ወይስ ፍቅራችሁ ከሸይጧን ጋር ነው? ያፈቀራችሁት ጀሃነምን ነውን?
⁉️ መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃራም ተፈቃሪም ካልሆነ
👌 መንዙማን
▣ ሶሃቦችም
▣ ታብዒዮችም
▣ አራቱ ኢማሞቻችንም
◈❲አል-ኢማሙ አህመድ
◈❲አል-ኢማም አሻፊዒይ
◈❲አል-ኢማሙ ማሊክ
◈❲አል-ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
▣ ሙሀዲሶቹም
◈❲ቡኻሪ
◈❲መስሊም ... ወዘተ
👌 እነዚህ ሁሉ መንዙማን አያውቁትም። ❨ቀደም ሲል ራሱ አህባሹ ቡኻሪ እንደማያውቁት መስክሯል።❩
👌 በዚህ መሰረት ይሄ ሁሉ የኢስላም እንቁ ትውልድ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደለም ማለት ነው? ወይስ ማፍቀር ሸይጧንን ሆኖ ነው? ከሆነ አዎ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደሉም። ነብዩን ﷺ ከሆነ ግን ከማናችንም በላይ አፍቃሪዎቹም ተፈቃሪዎችም መንዙማን የማያውቁት ሶሃቦች ናቸው።
🏝 مَّا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ وَلَا لِآبَائِهِمْ ۚ كَبُرَتْ كَلِمَةً تَخْرُجُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ ۚ إِن يَقُولُونَ إِلَّا كَذِبًا
🏝 ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም፡፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡
[ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 5]
☔️ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) በትኩረት ባልተሰጣት ወይም እኛ እንደ ቀላል በምንመለከታት ንግግር ምክንያት አንድ ሰው ወደ ጀሀነም ሊገባ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ይህን የሚያሳዩ በርካታ አስተማሪ ሀዲሶች አሉ።
ከእነዚህም መካከል፦
🌴 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: ((إِنَّ الْعَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بِالْكَلِمَةِ يَنْزِلُ بِهَا فِي النَّارِ أَبْعَدَ مَا بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ)).
🌴 "አንድ ባሪያ ሳያስብበት (ወይም ምንም ዋጋ የሌለው መስሎት) የሚናገረው ቃል አለ፤ በዚህ ቃልም ወደ ጀሀነም ከምስራቅና ምዕራብ ርቀት በላይ ይወርዳል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)
👉 ይህ ሀዲስ የሚያሳየው፣ የምንናገረው ቃል ምንም ያህል ቀላል ቢመስልም፣ በአላህ ዘንድ ክብደት ሊኖረውና ለከፋ ቅጣት ሊያደርስ እንደሚችል ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲያወሩ ትኩረት ሳይሰጡት የሚናገሩት ነገር (ለምሳሌ፣ ሀሜት፣ ውሸት፣ ስድብ፣ ወይም ያለ አግባብ ሰውን መተቸት) ወደ ጥፋት ሊያመራ ይችላል።
🌱 እውነት ለመናገር ይህ አህባሽ በጫት ሞቅታ መንጫጫት የለመዱ አጃቢዎቹን ሰብስቦ በዚህ መልኩ እያንጫጫ የተናገረው ከንቱ ንግግር አደገኛ ነው። ገና ለገና ውሃብያ የሚላቸውን ሰዎች ለማናደድ በሚል ያለአግባብ ትችት በማንሳቱ ከባድ ንግግር ተናግሯል።
👌 ውድ ወንድም እህቶቼ አህባሾች ማለት የሙስሊሞችን ትክክለኛ ዲን የሚሸረሽሩ ሲሆን ዋነኛውና ትልቁ መሰላላቸው ደግሞ መንዙማ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደአይን ብሌኑ በሚቆጥራቸው ነብይ ﷺ ያወደሱ እየመሰሉ ሽርክን የሚያስፋፉ የሽርኽ መጓጓዣዎች ናቸው። ይህንን አውቀን ከልባችን እንቀሳቀስ!
📝 ወንድማችሁ አቡ ዒምራን
👌 👉 ☔️ 🌱 👇👇👇
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy/10889

Abu Imran Muhammed Mekonn
👌 ሽርክ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ?
◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ◉
🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?
🌱 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»
✅ መልስ፦ ይህ አባባል…

👉 እየአንዳንዱ የሚቀንሰው እስትንፋስ ያንተ ክፋይ ነው ! ።
قال ابن قدامة – رحمه الله – :
" فاغتنم رحمك الله حياتك النفيسة ، واحتفظ بأوقاتك العزيزة ؛ واعلم أن مدة حياتك محدودة ؛ وأنفاسك معدودة ، فكل نفس ينقص به جزء منك؛ والعمر كله قصير، والباقي منه هو اليسير ."
غذاء الالباب
في شرح منظومة الآداب ( 448 )
➡️ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ቁዳማ እንዲህ ይላል : –
" ውድ የሆነውን ሓያትህን ተጠቀምበት , አሸናፊ የሆነውን ጊዜህን ጠብቅ , የህይወትህ ጊዜ የተገደበ መሆኑን እወቅ, እስትንፋስህም የሚቆጠር ነው ። እየአንዳንዱ የሚቀንሰው እስትንፋስ ያንተ ክፋይ ነው ። እድሜ ሁሉም አጭር ነው ። ከዚህ የተቀረው ጥቂቱ ነው " ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
قال ابن قدامة – رحمه الله – :
" فاغتنم رحمك الله حياتك النفيسة ، واحتفظ بأوقاتك العزيزة ؛ واعلم أن مدة حياتك محدودة ؛ وأنفاسك معدودة ، فكل نفس ينقص به جزء منك؛ والعمر كله قصير، والباقي منه هو اليسير ."
غذاء الالباب
في شرح منظومة الآداب ( 448 )
➡️ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ቁዳማ እንዲህ ይላል : –
" ውድ የሆነውን ሓያትህን ተጠቀምበት , አሸናፊ የሆነውን ጊዜህን ጠብቅ , የህይወትህ ጊዜ የተገደበ መሆኑን እወቅ, እስትንፋስህም የሚቆጠር ነው ። እየአንዳንዱ የሚቀንሰው እስትንፋስ ያንተ ክፋይ ነው ። እድሜ ሁሉም አጭር ነው ። ከዚህ የተቀረው ጥቂቱ ነው " ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
🔹 ዱንያ የትጋት ሀገር ናት ።
قال ﻳﺤﻴﻰ ﺑﻦ ﻣﻌﺎﺫ - رحمه الله - :
« اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺩاﺭ ﺃﺷـﻐﺎﻝ ، ﻭاﻵﺧﺮﺓ ﺩاﺭ ﺃﻫـﻮاﻝ ، ﻭﻻ ﻳﺰاﻝ اﻟﻌﺒـﺪُ ﺑﻴﻦ اﻷﺷـﻐﺎﻝ ﻭاﻷﻫـﻮاﻝ ﺣﺘﻰ ﻳﺴـﺘﻘﺮَّ ﺑﻪ اﻟﻘـﺮاﺭ ، ﺇﻣَّـﺎ ﺇﻟﻰ ﺟﻨﺔ ﻭﺇﻣَّـﺎ ﺇﻟﻰ ﻧﺎﺭ ».
شذراة الذهب ج ( 3 )
🔷 የህያ ኢብኑ ሙዓዝ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ዱንያ የትጋት አገር ናት
አኼራ ነገሮች የሚከሰትባት አገር ናት
አንድ ባሪያ በሁለቱ መካከል ነው
የሚያረጋጋ ነገር ወይ በጀነት ወይ በጀሀነም እስከ ሚያረጋጋው ድረስ "

ውድ የሱና ወንድምና እህቶች በዒደል አድሓ ምክንያት የቆሙ ደርሶች አላህ ካለ በሚቀጥለው ሳምንት የምንጀምር ይሆናል ። ይህ የፉሪ አቡ በከር መስጅድና አል ኢስላሕ ላይ የሚሰጡትን ደርሶች ያካትታል ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
🚫 የስልክ ንግግርን ደብቆ መቅዳት
እንከን የለሹ ኢስላም ለሙስሊሞች የዘረጋላቸው የህይወት መስመር እንከን የማይወጣለት ነው ። በየትኛውም እንቅስቃሴያቸው አላህን እንዲፈሩና ራሳቸውን ሒሳብ እንዲያደርጉ ያሳስባል ። የእስልምና ሸሪዓ ይህንም ጭምር አውስቶታል ወይ በሚያስብል ልክ ለሁሉም መመሪያና ህግ አስቀምጧል ። ከእነዚህ አስገራሚ መመሪያዎች ውስጥ ሰዎች በመተማመን የሚለዋወጡዋቸውን ሐሳቦች ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ወደ ሌላ አካል ማስተላለፍን አጥብቆ ይከለክላል ። ሐሳቡ በሁለት ሰዎችም መካከል ይሁን ከዛ በላይ ባሉ ሆኖ ከእነርሱ ውጪ እንዳይወጣ በማይፈልጉበት ጉዳይ ላይ የተነሳን ሓሳብ ከመካከል አንዱ ተነጥሎ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አማናን እንደመብላት ይቆጠራል ።
ከዚህ ውስጥ ሁለት ሰዎች በስልክ ያወሩትን ጉዳይ አንደኛው ሳያውቅ ቀድቶ ለሌሎች ማስተላለፍ ወሬ ማሳበቅና አማና መብላት ውስጥ ይገባል ። ከሁለቱ አንዱ የተነጋገሩበትን ነገር ወደ ሌላ መውሰዱ ሌላውን የሚገዳና አዛ የሚያደርገው ከሆነ የድርጊቱ ክልክልነት ደረጃ በዛው ልክ ይጨምራል ። የኢስላም ሊቃውንቶች ሸሪዓዊ ለሆኑ አገልግሎቶች ከአህሉል ቢዳዓ እንደማስጠንቀቅና ቃዲ ፊት ለመረጃ ማጠናከሪያነት ማቅረብን ለመሳሰሉት ካልሆነ የሚመለከተው አካል ሳይፈቅድ ወደ ሌላ አካል ማድረስ ክልክል መሆኑን ያስረዳሉ ። በዚህ ዙሪያ ከመጡ መረጃዎች ውስጥ በቀጥታ ተያያዥነት ያላቸውን የተወሰኑትን እጠቅሳለሁ ።
عن جابر بن عبد الله – رضي الله عنه – قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" إذا حدث الرجل الحديث ثم التفت فهي أمانة" .
رواه أبو داود والترمذي وحسنه الألباني
وفي رواية " المجالس بالأمانة "
ጃቢር የተባለ ሶሓብይ ባስተላለፈው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –
" አንድ ሰው ( ከሌላ ሰው ጋር ) በሆነ ጉዳይ አውርቶ ዞር ካለ ያ ወሬ አማና ነው "
በሌላ ዘገባ ደግሞ
" ሰዎች የሚቀማመጡበት ( ጉዳይ ) አማና ነው "
ምናልባት ያ የወጣው ወሬ ከሁለት አንዱን አዛ የሚያደርግ ከሆነ በሚከተለው የመልእክተኛው ንግግር ይገባል :–
عن عبد الله بن عمر – رضي الله عنه – قال
صعد رسولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم المنبر فنادَى بصوتٍ رفيعٍ فقال :
" يا معشرَ من أسلمَ بلسانهِ ولم يُفضِ الإيمانُ إلى قلبهِ ، لا تُؤذُوا المسلمينَ ولا تُعيّروهُم ولا تَتّبعوا عوراتهِم ، فإنه من يتبِعْ عورةَ أخيهِ المسلمِ تتبعَ اللهُ عورتَهُ ، ومن يتبعِ اللهُ عورتهُ يفضحْه ولو في جوفِ رحلهِ "
أخرجه الترمذي بسند حسن
ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ የአላህ መልእክተኛ ሜምበር ላይ ወጡና እንዲህ አሉ
" እናንተ በምላሳችሁ የሰለማችሁና ኢማን ወደ ልባችሁ ያልደረሰ ስብስቦች ሆይ ሙስሊሞችን አዛ አታድርጉ … "
እነዚህ በጥቅልና በዝርዝር ከመጡ የቁርኣንና የሐዲስ አማናን ስለመጠበቅ መረጃዎች በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ። የአማና ጉዳይ ኢስላም በጣም ትልቅ ትኩረት ከሰጣቸው ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች ውስጥ ሲሆን ማጓደሉ የሙናፊቅነት ባህርይ መሆኑን በማስጠንቀቅ አስተምሯል ።
ሁለት ሰዎች አንዱ ሌላውን አምኖ ያወራውን ወሬ ለእኩይ አላማ ብሎ አማናውን ክዶ ወደ ሌላ ማስተላለፍ ያውም ሸርና ተንኮል አስቦ የረከሱ ሰዎች ተግባር ነው ። ከረከሰ ሰው እርካሽ ነገር እንጂ አይጠበቅም ። ነገር ግን እንዲህ አይነቱን ተግባር ሰለፍይ ነኝ ከሚል ያውም አስተማሪ ነኝ ብሎ ሰዎች በዲናቸው ከሚያምኑትና ከሚከተሉት አካል ሲሆን በጣም ያስፈራል ። ይህ የሚያሳየው አብዛኛዎች የሚሰሙትንና የሚያውቁት የኢስላም አስተምሮ ከህይወታቸው እንቅስቃሴ ጋር እያገናኙ ሳይሆን የሚኖሩት በራሳቸው የዝንባሌ ውቅያኖስ ውስጥ እየተናወጡ መሆኑን ነው ።
የኢስላም ሊቃውንቶች ከሙስሊሞች ውስጥ ያለ እውቀት የሚሰራ ከነሳራዎች ይመሳሰላል ። ባወቀው የማይሰራ ደግሞ ከአይሁዶች ይመሳሰላል ይላሉ ። ለማንኛውም ደብቀን የምናራምደው እርካሽ አላማ ሜዳ መውጣቱ አይቀርምና ሰው ፊት ማፈርን ከመፍራት ይልቅ አላህ ፊት ማፈርን ፈርተን መጠንቀቁ ይበጃል ።
ራሴንና ሰለፍዮችን አደራ ለማለት የምወደው ከድብቅ እኩይ አላማ ወጥተን ወደ ግልፅ የስኬት አላማ እንሸጋገር ። ለዲናችን ታማኝ ለመሆን መጀመሪያ ለራሳችን ታማኝ እንሁን ። አላህን መፍራት የሚባለው ምን ማለት እንደሆነ ቀደምቶች ሲገልፁ እሾሃማ በሆነ ጭቃ ላይ በባዶ እግር እንደ መጓዝ ነው ይላሉ ። በመሆኑም ለየአንዳንዱ ተግባራችን የሸሪዓ ልጓም እናብጅለት ። ከማንም በፊት ተጠቃሚዮቹ ራሳችን ስለምንሆን ። ከጎናችን ሆነው ወደተለያየ ነገር የሚገፋፉን ሰዎች ለምን እንደተጠጉንና ምን ፈልገው እንደሆነ ለማጤን እንሞክር አዛኝ መስለው ለውደት እንዳይዳርጉን መጠንቀቁ ጥሩ ነው ።
አብዛኞቹ ንፁሃንን ወደ እኩይ ተግባይ የሚያስገቡ አካላት ከኢብሊስ ስራ ድርሻ ያላቸው ናቸው ። ኢብሊስ ተረግሞ ከአላህ እዝነት በተባረረ ጊዜ ብቻዬን መሆን የለብኝም ብሎ ንፁዃንን ከጎኑ ለማሰለፍ ያለ እንቅልፍ ይለፋል ።
አላህ ከእኩይ አስተሳሰብና ተግባር ይጠብቀን ።