Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
🌱 ወላሂ ምስጋና ደጋግም
👌¯¯¯¯¯☔️¯¯¯¯¯👌
👉 በኩላሊት እጥበት ግዜ ደም ከሰውነታችን በቀዩ ቱቦ ይወጣና በ #dialysis machine አልፎ በሰማያዊው ቱቦ ተመልሶ ወደ ሰዉነታችን ይገባል።
እንዲህ እያለ ለ4 ሰዓታት ይቆያል። ይህ #dialysis በሳምንት 3 ጊዜ፣ በወር 12 ግዜ ይደረጋል። በአጠቃላይ በወር ለ 48 ሰዓታት ታማሚው ሳይንቀሳቀስ #dialysis ያደርጋል።
👉 እኔ እና አንተ ግን ኩላሊታችን ያለምንም ህመም እና ስቃይ በቀን 36 ግዜ ራሱን በራሱ ያጥባል።
👌 #እና_አላህን_እናመስግን!!!
ፈጣሪ የዋለልንን ፀጋ እናስታውስ።
በዚህ ህመም ለሚሰቃዩትም ሀያሉ ጌታ አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው።
✉️ ምናልባት አንተ ሼር ባረከው አይቶ ቢያንስ 1ሰው አይቶ ይማርበታል። ሌሎችን ሼር በማረግ እናስተምር መልካም ቀን
©️𝕠py
🌱 ✉️ ✉️ 🌴 👇👇👇
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy/10901

🔹 ዐቅለኛ ማለት ኸይርና ሸርን የሚያውቅ ማለት አይደለም ። ነገር ግን ዐቅለኛ ማለት ኸይር ሲያይ የሚከተልና ሸር ሲያይ የሚርቅ ነው ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
https://www.tg-me.com/bahruteka
✅ ፊትና አላህ ያዘዘውን በመተው እንጂ አይመጣም ።
قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله -:
ولا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله بـه
فإنـه سبحانه أمر بالحق وأمر بِالصّــبر
فالفتنة إما من ترك الحق
وإما من ترك الصبر
الاستقامة ( ١ /٣٩ )
↪️ አሁንም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ፊትና የሚከሰተው አላህ ያዘዘውን ነገር በመተው እንጂ በሌላ አይደለም ። አላህ ጥራት የተገባው ጌታ በሐቅና በሶብር አዟል ።
ፊትና የሚከሰተው ደግሞ ወይ ሐቅን በመተው ነው ወይም ሶብርን በመተው ነው " ።

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

🔹 ኸይር ያልተሰራበት እድሜ ፀፀት
قال الحسن البصري رحمه الله :
" يعرض على ابن آدم يوم القيامة ساعات عمره ، فكل ساعة لم يحدث فيها خيراً تقطعت نفسه عليها حسرات "
[حفظ العمر]
☪ ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ለአደም ልጅ የቂያማ ቀን የእድሜው ሰዓቶች ይቀርቡለታል ። እያንዳዱ መልካም ስራ ያልሰራበትን ጊዜ በፀፀት ነፍሱ ትቆረጥበታለች "

🔷 አስገራሚ ቅናት
አቡ ዓብዲላህ ሙሀመድ ኢብኑ አህመድ ኢብኑ ሙሳ አልቃዲ የተባለ ሰው የቃዲ ሙሳ ኢብኑ ኢስሃቅ የፍርድ ሸንጎ ላይ በ286 የሂጅሪያ አቆጣጠር ተገኝቼ ነበር ይላል ።
አንዲት የተፈታች ሴት ወደ ቃዲው መጣች
ወልይዋ በባልዋ ላይ 500 ዲናር መህር አለበት ሲል ሞገተ ። ባልየው የለብኝም አለ ። ቃዲው ምስክር ጠየቃት ። ቀርበዋል ተባለ ። ቃዲው ከምስክሮቹ ውስጥ አንዱን ጠርቶ ቃሉን እንዲሰጥ ጠየቀው ። ምስክሩ ቀርቦ ሴትየዋን ጠርቶ እንድትቆም ጠየቀ ። ሚስቱን የፈታው ባል ምን ልታደርጉ ነው ሲል ጠየቀ ።
ወልይዋ ፊቷን ተከፍታ ሊያዩዋት ነው የምስክርነት ቃላቸው ካዩዋትና ካወቁዋት በኃላ ሊሰጡ አለው ።
ሰውየውም :– እኔ ቃዲውን በራሴ ላይ ምስክር አድርጌያለሁ ያለችው 500 ዲናር አለብኝ እከፍላለሁ ፊቷን እንዳትከፍት አለ ።
ከዛም ሴትየዋ ወደ ቦታዋ እንድትመለስና የፈታት ባልዋ ምን እንዳለ ተነገራት ። እሷም እንዲህ አለች :– እኔም ቃዲውን ምስክር አድርጌያለሁ ይህንን መህሬን ለሱ ስጦታ አድርጌለታለሁ ። በዱንያም በአኼራም ከሀቄ ነፃ እንዲሆን አድርጌዋለሁ አለች ።
ጂልባቡል መርአቲል ሙስሊማ
( 113 - 114) ሊሸይኽ አልባኒ

👉 የነብያት ዳዕዋ ለምን ይተዋል ?
አላህ ከመላኢኮችና ከሰዎችም መልእክተኛን መርጧል ። የእነዚህ ከሰዎች ምርጦች ተልእኮ የሰውን ልጅ ፍጡርን ከማምለክ አውጥቶ አላህን ወደማምለክ ማሸጋገር ነው ።
ይህ የምርጦቹ ምርጥ ተልእኮ ነው በዱዓቶች ጫንቃ ላይ የተጣለው ። ዳዒ ማለት ተልእኮ የነብያት ተልእኮ ነው ። የሰዎችን ነፍስ ለማዳን ሰበብ መሆን ነው አላማው ። ሰው ምን ይለኛልን ቸል ብሎ ለሰው ልጆች የዘላለማዊ ስኬት መንገድ ማሳየት ፣ ወደ ሐቅ መጣራት ፣ ሐቅና ባጢልን ፣ ተውሒድና ሽርክን ፣ ሱናና ቢዳዐን ለይቶ ማስተማር ለዚህ ተልእኮ ነብያት የከፈሉትን ዋጋ መልክፈል የዳዒ ግብ መሆን አለበት ። ዳዒ የነብያቶች ወራሽ ከሆነ ነብያት ለተልእኳቸው ተርበዋል ፣ ተጠምተዋል ፣ ክብራቸው ተነክቷል ፣ ተሰደዋል ፣ ተደብድበዋል ፣ ተወግረዋል ፣ ከዚህ አልፎም በመጋዝ ለሁለት ተከፍሏል ፣ ተገድለዋል ። ይህ ነው ነብያቶች ክብራቸው ከፍ እንዲል ያደረገውና ትውስታቸው በአማኞች ልቦና ህያው ሆኖ እንዲኖር ምክንያት የሆነው ።
ዳዕዋው ተውሒድን ማወጅና ሽርክን ማውገዝ ግቡ የሰው ልጆችን ፍጡርን ከማምለክ አውጥቶ ፈጣሪን ወደ ማምለክ ማሸጋገር ያልሆ ዳዒ የነብያት ወራሽ አይደለም ። በዳዕዋው የአላህን ውዴታ የሚፈልግና ከዱንያዊ ጥቅም ርቆ አኼራን ከፊት ለፊቱ ያደረገ ዳዒ ዳዕዋው በሰዎች ልቦና ህይወት ይዘራል ። አላህ ክስረት የሻለት ካልሆነ ልቡ ለሐቅ ተከፍቶ በተውበት ብርሃን ወደ ስኬት ጎዳና ያመራል ። የዚህ አይነቱ ዳዒ አላማና ግቡን ተረድቶ ወደ ሂዳያው ሜዳ የወረደ ነው ።
በተቃራኒው በጌታው ያልተመካ ጫንቃው ከተቋሙ በሚደረግለት ድጎማ ግዞት ስር የሆነና ዳዕዋው በአለቆቹን የልብ ትርታ ላይ የተመረኮዘ ዳዒ ከዳዒነት ስሙ እንጂ አልወረሰም ። ጭንቀቱ አለቆቹ ምን ይሉ ይሆን ነው ። አላማው ሁሉንም ማስደሰት ነው ።‼ የነብያቶች ዳዕዋ እሱ ዘንድ አላዋቂነትና ቂልነት ነው ። የዚህ አይነት ዱዓቶች ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተብራክተው ይታያል ። ድሮ የተብሊጎች ዳዕዋ ሲባል የነበረው ፈዳኢልና ረቃኢቅ ላይ ያተኮረ ዳዕዋ አላህ ካዘነለት ውጪ የሁሉም ሆኗል ።
የአላህ መልእክተኛ ቆመው ከሽርክና ቢዳዓ ያስጠነቀቁባቸው ሶሓቦች ፈለጋቸውን ተከትለው ተውሒድ እያወጁ ሽርክን ያንኮታኩቱባቸው መድረኮች ዛሬ መጅሊስ በሚያስተዳድራቸው መስጂዶች ላይ የዚህ አይነቱ ዳዕዋ እንደሰማይ ርቋቸዋል ። በየትኛውም ቋንቋ የሚደረገው ዳዕዋ የነሲሐዎች 30 የእንቅልፍ ክኒኖች አይነት ሆነዋል ። ሰዎች እየሰሙ እንቅፍ ይወስዳቸዋል ። በቀብር ላይ ጠዋፍ የሚያደርጉ ፣ አንዬ ፣ ዳንዬ ፣ ሾንክዬ ፣ ጌታው ሸይኽዬ ፣ አባድርዬ ፣ ሑሰይንዬ ፣ ጫልዬ ፣ አልከስዬ ፣ ቃጥባርዬ ፣ አብሬትዬ …… እያሉ ጉታዳቸውን ፣ ችግራቸውን ፣ ጭንቃቸውን ለሙታን የሚናገሩና ከእነርሱ ፈረጀት የሚለምኑ ጀለብያና ኮፍያ ውስጥ ያሉ ቀብር አምላኪዮች ፊት ለፊታቸው ተደርድረው ጥሩ መሰረት ላይ ካልቆሙ ንፋስ እንደበተነው ብናኝ የሚሆኑ እንደ ስለመልካም ፀባይ ፣ ስለ ወንድማማችነት ፣ ስለረመረዳዳት፣ ስለጎረቤት ሐቅና ስለሀሜት የመሳሰሉ ዳዕዋዎችን ያደርጋሉ ። የእንደነዚህ አይነት ዳዒዎች ምሳሌ አላህ በሰጠው እውቀቱ የሰዎችን ህይወት ለማዳን ሰበብ ለማስገኘት በሞያው ቃል ገብቶ ነጭ ገዋን ለብሶ አንገቱ ላይ ማዳመጫ አድርጎ ደረቱ ላይ ዶ/ር እገሌ የሚል ታፔላ ለጥፎ ከጠረዼዛ በስተጀርባ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ በሽተኛ ፊት ለፊቱ ሲቀመጥ ስለቀጠረው የሆስፒታል ባለቤት ጥቅም እንደሚያስብ ሐኪም ነው !!! ።
ዳዒ ነኝ ካልክ የነብያት ወራሽ ነህና የነብያቶችን ዳዕዋ አድርግ !

🔹ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
" يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".
الزهد الكبير للبيهقي ١٢
🔷 አል ሐሰኑል በስሪይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።

➡️ የአላህ ባሮችና ዱንያ
قال الحسن البصري – رحمه الله:-
"خطب عمر بن الخطاب وهو خليفة وعليه إزار فيه ثنتي عشر رقعة."
حلية الأولياء (1/53)
👉 ሐሰኑል በስርይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል፦
"ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ከሊፋ በነበረበት ጊዜ 12 ቦታው የተለጠፈ (ተቀዶ) ሽርጥ ለብሶ ኹጥባ አድርጓል።"

🎤 ሙስሊምና ወቅት
ጊዜ አላህ ለሰው ልጆች በእኩል ከሰጠው ፀጋዎች አንዱ ነው ። የሰው ልጅ ህይወቱ በጊዜ የተገደበ ነው ። ጊዜ መቆሚያው እስከሚደርስ በረቀቀ ስርአት ከመጓዝ አይታቀብም ። ወደ ፊትም ሆነ ወደ ኃላ ማድረግ አይቻልም ። በተወሰነለት መስመር ወደ ተወሰነለት ፌርማታ ይጓዛል ። በጊዜ መርከብ ተሳፋሪዎች ብዙ ናቸው ። ነቅተው ጉዞዉን የሚከታተሉት ጥቂቶች ሲሆኑ የጉዞዉን እንቅስቃሴ አላይም ብለው የተኙት ግን ብዙዎች ናቸው ። እነዚህ ከእንቅልፋቸው የሚነቁት መውረጃችሁ ደርሳችኃል የሚል ተጣሪ መጥቶ ድንገት ሲቀሰቅሳቸው ነው ።
ኢስላም ጊዜ ማለት ምን ማለት እንደሆነና ሙስሊሞች ጊዜያቸውን በምን መልኩ መጠቀም እንዳለባቸው ትኩረት ሰጥቶ አስተምሯል ። ጊዜ የህይወት መርከብ መሆኑን በግልፅ መርህ አስቀምጧል ። ጊዜውን የተጠቀመ የህይወት ሚስጢር የገባው ሲሆን ጊዜውን ያልተጠቀመ የህይወት ትርጉም ያልገባው መሆኑን አስረድቷል ። ህይወት ማለት የሰከንዶች፣ የደቂቃዎች ፣ የሳአታት ፣ የቀናት ፣ የሳምንታት ፣ የወራትና የአመታት ውጤት መሆኑን በተጨባጭ ማስረጃ አረጋግጧል ።
ቀደምት የኢስላም ሊቃውንት ሰለፎች ይህን ተገንዝበው ጊዜያቸውን በአግባቡ ተጠቅመዋል ። የአላህ መልእክተኛን " ሁለት ፀጋዎች ብዙ ሰዎች ይሞኙባቸዋል , ጤንነትና ክፍት ጊዜ "
ብለው በአግባቡ አስገንዝበዋል ። ከዚህ በመነሳት ነው ታላቁ ሊቅ አል ሐሰኑል አል በስሪ እንዲህ የሚለው : –
" ሰዎችን አግኝቻለሁ አንዳቸው በእድሜው ከወርቁና ከብሩ የበለጠ ስስታም ሆኖ " ።
ኢማሙ አሽሻፍዕይም – ረሒመሁላሁ እነዲህ ይላሉ :–
" ከሱፍዮች ጋር በቆየሁበት ጊዜ የተጠቀምኩት " ጊዜ ሰይፍ ነው ። ካልቆረጥከው ይቆርጠሃል" ። የሚለውን ነው "።
ታዲያ እኛ ለጊዜ ያለን ቦታ ምን ይመስላል ? ጊዜ ህይወታችን ነው ወይስ ጠላታችን ? ምክንያቱም ብዙ ሙስሊሞች ጊዜ እናጥፋ ብለው አልባሌ ተግባር ሲከውኑ ይታያል !!! ። ከላይ እንዳልኳችሁ ጊዜ አለህ ለሰዎች እኩል ከሰጣቸው ፀጋዎች አንዱ ነው ። አንዳንዱ ጊዜውን ተጠቅሞ የሁለት ሀገር የስኬት ማማ ላይ ሲወጣ ሌላው ጊዜውን አጥፍቶ የጀሀነም አዘቅት ይወርዳል ።
ጊዜ ሶስት ነው ይላሉ ጠበብቶች ።
🔹 ትላንት አልፏል ።
🔹 ነገ መድረሳችን አይታወቅም ።
🔹 ዛሬ እንጠቀምበት ።
http://www.tg-me.com/bahruteka

Forwarded from ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
🔖 አስደሳች ዜና ለሁሉም
🎙 በተወዳጁ ሸኻችን በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (አቡጦልሀ)
🕌በኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ በተከታታይ ከመግሪብ እስከ ኢዕሻ የሚሰጡትን ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት (በቴሌግራም ላይቭ ) በሰላም መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕላይ የምናስተላልፍላችሁ መሁንን በታላቅ ደስታ እናሳውቃለን።
📚የሚሰጡት የደርሶች አይነት እና ፕሮግራም ፦
1⃣, ጁሙአ፣ ቅዳሜ እና እሁድ = ቁረአን ተፍሲር
2⃣, ሰኞ እና ማክሰኞ = ኢዕላሙ ዱአት ቢሲማቲል ሙመይአቲ ወል ሀዳዲየቲል غُላት
(إعلام الدعاة بسمات المميعة والحدادية الغلاة)
3⃣, እረቡዕ አና ሀሙስ = ፈትሁል መጂድ (የኪታቡ ተውሂድ ሸርህ )
💧ሁላችሁም ሸር ማድረግና ከታችያለውን ሊንኩን እየተጫናችሁ በመግባት የድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘነዎታል።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.tg-me.com/kombolcha_selam_mesjd

✅ ከሱና ለመውጣት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች
يقول الإمام ابن بطة - رحمه الله -
" إعلموا إخواني أني فكرت في السبب الذي أخرج أقواما من السنة والجماعة ، واضطرهم إلى البدعة والشناعة ، وفتح باب البلية على أفئدتهم وحجب نور الحق عن بصيرتهم ، فوجدت ذلك من وجهين : أحدهما : البحث والتنقير ، وكثرة السؤال عما لا يغني ، ولا يضر العاقل جهله ، ولا ينفع المؤمن فهمه ، والآخر : مجالسة من لا تؤمن فتنته ، وتفسد القلوب صحبته ....."
الإبانة الكبرى ( 1/390)
🔷 ታላቁ ሊቅ ኢብኑ በጣህ - ረሒመሁላሁ - እንዲህ ይላል :-
" ወንድሞቼ እወቁ እኔ ሰወችን ከሱናና ጀማዓህ ያወጣውና ወደ ቢዳዓና ጥፋት ያስገባቸው በልባቸው ላይ የበላእ ፈተና የከፈተባቸው የሐቅን ብርሃን ከቀልብ አይናቸው የጋረደባቸው ነገር ምን እንደሆነ አሰብኩ ። ( ከዛም) በሁለት ነገር አገኘሁት :–
አንደኛ -
መፈላፈል ስለማይጠቅም ነገር
ዓቂል የሆነን ሰው አለማወቁ የማይገዳው አማኝንም የሱ ግንዛቤ የማይጠቅመው የሆነን ነገር ጥያቄ ማብዛት ።
ሁለተኛ -
ፈተናው የማይታመንና ጓደኝነቱ ልብን የሚያበላሽ ሰው ጋር መቀማመጥ ነው "
http://www.tg-me.com/bahruteka
يقول الإمام ابن بطة - رحمه الله -
" إعلموا إخواني أني فكرت في السبب الذي أخرج أقواما من السنة والجماعة ، واضطرهم إلى البدعة والشناعة ، وفتح باب البلية على أفئدتهم وحجب نور الحق عن بصيرتهم ، فوجدت ذلك من وجهين : أحدهما : البحث والتنقير ، وكثرة السؤال عما لا يغني ، ولا يضر العاقل جهله ، ولا ينفع المؤمن فهمه ، والآخر : مجالسة من لا تؤمن فتنته ، وتفسد القلوب صحبته ....."
الإبانة الكبرى ( 1/390)
🔷 ታላቁ ሊቅ ኢብኑ በጣህ - ረሒመሁላሁ - እንዲህ ይላል :-
" ወንድሞቼ እወቁ እኔ ሰወችን ከሱናና ጀማዓህ ያወጣውና ወደ ቢዳዓና ጥፋት ያስገባቸው በልባቸው ላይ የበላእ ፈተና የከፈተባቸው የሐቅን ብርሃን ከቀልብ አይናቸው የጋረደባቸው ነገር ምን እንደሆነ አሰብኩ ። ( ከዛም) በሁለት ነገር አገኘሁት :–
አንደኛ -
መፈላፈል ስለማይጠቅም ነገር
ዓቂል የሆነን ሰው አለማወቁ የማይገዳው አማኝንም የሱ ግንዛቤ የማይጠቅመው የሆነን ነገር ጥያቄ ማብዛት ።
ሁለተኛ -
ፈተናው የማይታመንና ጓደኝነቱ ልብን የሚያበላሽ ሰው ጋር መቀማመጥ ነው "
http://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
🔷 ባወቁት እውቀት አለመስራት መጨረሻው
قال علي – رضى الله عنه – :
" سيأتي على الناس زمان لا يبقى من الإسلام إلا اسمه، ولا من القرآن إلا رسمه، مساجدهم يومئذ عامرة وهي خراب من الهدى، علماؤهم شر من تحت أديم السماء، منهم خرجت الفتنة وفيهم تعود ".
موسوعة ابن أبي الدنيا (4/431)
ዐልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ – ረዲየላሁ ዐንሁ – በዒልማቸው የማይሰሩ ሰዎችን ሁኔታ ሲነግረን እንዲህ ይላል : –
" በሰዎች ላይ ጊዜ ይመጣል ። ከእስልምና ስሙ እንጂ አይቀርም ። ከቁርኣንም ፁሑፉ እንጂ አይቀርም ። መስጂዶቻቸው በዛ ዘመን ያጌጡ ናቸው ። ነገር ግን ከትክክለኛው መንገድ የፈረሱ ናቸው ። ዑለማኦቻቸው ከሰማይ ስር ካሉ ( ኸልቆች ሁሉ ) ሸረኞች ናቸው ። ፈተናው ከእነርሱ ነው የወጣው በእነርሱም ላይ ይመለሳል " ።

✅ የአላህን ሐቅ አቅልሎ ማየት ውጠ ት
قال حذيفة – رضى الله عنه – قال :
" ما استخف قوم بحق الله - عزَّ وجلَّ - إلا بعث الله - عزَّ وجلَّ - عليهم من يستخف بحقهم.
موسوعة ابن أبي الدنيا ( 4/441 )
ሑዘይፋ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : –
" ሰዎች የአላህን ሐቅ ቀለል አያደርጉም አላህ በእነርሱ ላይ ሐቃቸውን የሚያቀልባቸው ቢልክባቸው እንጂ " ።

✅ ሙብተዲዕን ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ይነሳበታል።
قال محمد بن النضر الحارثي – رحمه الله :-
"من أصغى سمعه إلى صاحب بدعة، وهو يعلم أنه صاحب بدعة، نزعت منه العصمة، ووكل إلى نفسه".
الإبانة (471)
🔹 መሐመድ ኢብኑ ነድር አል ሓሪሲ – ረሒመሁላሁ – የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል፦
"ወደ ቢዳዓ ባለቤት የቢዳዓ ባልተቤት መሆኑን እያወቀ ጆሮውን ሰጥቶ ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ከሱ ላይ ይነሳል። ወደራሱም ይጠጋል"።
↪️ አብዛኛዎች ሰለፍዮች ከቢዳዓ ባልተቤቶች መራቅ ሲባል በአካል አለመገናኘት ብቻ ይመስላቸዋል። ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ከሙብተዲዕ መራቅ ሲባል በአካል መራቅን፣ ትምህርቶቹን በማንኛውም መንገድ አለማዳመጥን፣ ፁሑፎቹን አለማንበብን፣ ከግሩፑም ይሁን ከቻናሉ መራቅን ያካትታል።
➧
♻️ ይህ ፍፁም የተሳሳተ ሀሳብ ነው። ምክንያቱም ሀገራችን ውስጥ ያሉ ሙኻሊፎች የሚያሰራጩዋቸው ሹብሀዎች እራሳቸው ከትክክለኛ አቋም እንዲንሸራተቱ ያደረጉዋቸው ሹብሀዎች ናቸው። በመሆኑም በፍፁም ለእንደዚህ አይነት የሸይጣን ጉትጎታ መንገድ መክፈት አያስፈልግም። በመረጃ ያወቅነውን ዐቂዳና ሚንሀጃችን ካፒታላችን ነውና እንጠብቀው።

ይሁን እንጂ ብዙ ሰለፍዮች የቢዳዓ ባልተቤቶች ናቸው ብለው የሀገራችን ዑለሞች ያስጠነቀቁዋቸውን ሰዎች ቻናል ተቀላቅለው የተለያዩ ፁሑፎችን ሲያነቡና ድምፆችንም ሲሰሙ ይታያል ለምን ሲባሉ ምን እንደሚል ለመስማት ነው ይላሉ!!!።
♻️ ይህ ፍፁም የተሳሳተ ሀሳብ ነው። ምክንያቱም ሀገራችን ውስጥ ያሉ ሙኻሊፎች የሚያሰራጩዋቸው ሹብሀዎች እራሳቸው ከትክክለኛ አቋም እንዲንሸራተቱ ያደረጉዋቸው ሹብሀዎች ናቸው። በመሆኑም በፍፁም ለእንደዚህ አይነት የሸይጣን ጉትጎታ መንገድ መክፈት አያስፈልግም። በመረጃ ያወቅነውን ዐቂዳና ሚንሀጃችን ካፒታላችን ነውና እንጠብቀው።
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
Forwarded from مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
🔵ውድ ቀናቶች ደረሱ።
ሰባተኛው ዙር ወርሐዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ (13/10/2017) ከዐስር ሰላት በኋላ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ይቆያል ኢን ሻእ አላህ።
የኪታቦቹ ዝርዝር ለማስታወስ
١. أصول في التفسير
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/7645
٢. الأصول من علم الأصول
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/6634
٣. مختصر سيرة الرسول ﷺ
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/6639
٤.التوسل والوسيلة (بين فهم السلف وفعل الخلف)
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/8485
٥. بلوغ المرام
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/6630
٦. متممة الآجرومية في علم العربية
የኪታቡ pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬
https://www.tg-me.com/medresetulislah/6624
المدرس:- 🎙 فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي
🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ
https://www.tg-me.com/medresetulislah

🚫 ተንኮለኛ አይደለሁም ተንኮለኛም አይሸውደኝም ።
የባጢል ሰዎች ለባጢላቸው መረጃ ሲያጡ ወደ ዱላ መዞር ልማዳቸው ነው ። ይህ በተለያየ ዘመን በተላኩ ነብያቶች ህዝቦች የታየ እውነታ ነው ። ነብያቶች ህዝቦቻቸውን ከተለያየ ባእድ አምልኮ ወጥተው አላህን ብቻ እንዲያመልኩ ዳዕዋ ሲያደርጉላቸው ዳዕዋውን እንዲያቆሙ ለማድረግ ሁሉንም አይነት የሀይል አካሄድ ተጠቅመዋል ። ማስፈራራት ፣ ይህ ካልሆነ ስም ማጥፋ ፣ ካላዋጣ አስቁሙልን ብሎ ሰው መላክ ፣ ይህ ካላለፈ ወደ ሀይል እርምጃ መሄድ ፣ ማሳደድ ፣ ማሳሰር ፣ ከዛም አልፎ እስከ መግደልም ጭምር ርቀው ሄደዋል ። ይሁን እንጂ የነብያቱ ተልእኮ እንኳን ሊቆም በደማቸው ለምልሟል ። በእንባቸው ፀድቋል በአደራቸው ከአጥናፍ አጥናፍ ደርሷል ።
ይህ የሐቅና የባጢል ትግል እስከ ዐለም ፍፃሜ ይቀጥላል ። የሐቅ ሰዎች ሐቅን ለሰው ልጆች ለማድረስ በተጉ ቁጥር የባጢል ሀይሎች መንገድ ላይ ከመቆምና ከማደናቀፍ አይወገዱም ። አላህ ይህ እንዲሆን የፈቀደበት የራሱ ሒክማ አለው ። የሐቅ ተጣሪዮችን ደረጃ ከፍ ሊያደርግበትና የባጢል ሀይሎችን ማንነት ለሰዎች ግልፅ እንዲሆን ማድረግ ከጥበቡ ውስጥ ሊካተቱ ይችላሉ ። በመጨረሻ ሐቅንና የሐቅ ባልተቤቶችን መርዳቱ አይቀርም ።
እንደሚታወቀው በአሁኑ ጊዜ የሰለፍያን ዳዕዋ ሁሉም የባጢል ሀይሎች ይዋጉታል ። ይህም የሆነው የባጢል ስምምነታቸውን ድባቅ እየመታ ማንነታቸውን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ግልፅ የሚያደርገው ብቸኛው የነብያት ውርስ የሆነው ዳዕዋ የሰለፍያ ዳዕዋ ስለሆነ ነው ። ሌላው ዳዒ ነኝ ባይ የግል ጥቅሙን ለማስከበር በተውሒድ ዳዕዋ ሒሳብ ያወራርዳል ። በመሆኑም የባጢል ሀይሎች የሰለፍያ ዳዕዋ ህያው እስከሆነ ሁሌም ስጋት ውስጥ ናቸው ። ከዚህ ስጋታቸው ለመውጣት የሰለፍያን ዳዕዋ ማጥፋት አማራጭ የሌለው መፍትሄ አድርገው ይንቀሳቀሳሉ ። ይሁን እንጂ ይህ ምኞታቸው ምኞት ሆኖ ከመቅረት ውጪ እውን ሊያደርጉት አይችሉም ። ምክንያቱም የሰለፍያ ዳዕዋ ሐቅ ነው ሐቅን ማጥፋት ደግሞ የህልም እንጀራ ነው ። በዋነኝነት የዚህ የጥፋት ተልእኮ ሀላፊነቱን ወስደው እየተንቀሳቀሱ ያሉት የነሲሓ አመራሮችና ሙሪዶቻቸው ናቸው ።
ድሮ ነሲሓዎች ከኢኽዋን ጋር ሆድና ጀርባ በነበሩ ጊዜ ኢኽዋኖች የሱናውን ዳዕዋ ለማጨናገፍ ሲጠቀሙበት የነበረው እስትራቴጂ ከአንዳንድ ለጥቅም ካደሩ የፀጥታ አባላት ጋር ኔት ወርክ ፈጥረው የተውሒድ ዳዕዋ በሚደረግበት ቦታ የተወሰኑ ብጥብጥ የሚያነሱ ሙሪዶችን በማስቀመጥ ፕሮግራም መሀል ላይ ተነስተው ሁከት እንዲፈጥሩ ያደርጉና በኔት ወርክ የተያዙት አካላት መጥተው ሰላማዊውን ሰው አፍሰው እንዲያስሩና ፕሮግራሙ እንዲቋረጥና እንዳይቀጥል ያደርጉ ነበር ። በጣም የሚገርመው ይህ ያረጀና የወደቀ እስትራቴጂ ነሲሓዎች አሁን የሰለፍያ አስተምሮ በሚሰጥባቸው መስጂዶች ላይ ለመተግበር እየዳከሩ መሆኑን ከውስጣቸው መረጃዎች እየወጡ ነው ። ለማንኛውም ይህ ድራማ ፋሽኑ ያለፈበት ስለሆነ ይቅርባችሁ ነው የምንላቸው ። ቢሳካላችሁ እንኳን በዚህ መንገድ ሰውን ትጎዱ ይሆናል እንጂ ዳዕዋውን ማስቆም አትችሉም ። የተውሒድ ዳዕዋ እንኳን ሸይኽና ኡስታዝ ታስሮ አይደለም ነብዩም ወደ አኼራ ሄደው አልቆመም ። አላህ ለዚህ ያጫቸው ባሮቹ በየዘመኑና ቦታው ይተካል ። በእንደዚህ አይነት ሁለት ሀገር ከሚያጠፋ የረከሰ ሴራ ጊዜን ከማባከን የሚጠቅም ነገር መስራት ሳይሻል አይቀርም ። ለማንኛውም ሰለፍዮች ጠላቶቻችሁ በማሱት ጉድጓድ ራሳቸው እንዲገቡ ሰለፍዮች ነገሮችን በሰከነና በረጋ ሁኔታ ተከታተሉ ። በደርስ ቦታዎች ላይ ውቃቤ እንደያዘው ሰው የሚያጓራ ብታዩ ውቃቤው አውጥቶ እስኪጥለው አለያም እስኪደክመው ዝም በሉት ። አብዛኛውን ጊዜ በዚህ መልኩ የሚላኩ ሰዎች አላህ ሂዳያ ሰጥቷቸው ወደ ሐቅ ይመለሳሉ ። ይህ የሚሆነው ለአላህ ተብሎ ሐቅ ግልፅ ሲደረግ ነውና በዚህ ላይ እንበርታ ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
የባጢል ሰዎች ለባጢላቸው መረጃ ሲያጡ ወደ ዱላ መዞር ልማዳቸው ነው ። ይህ በተለያየ ዘመን በተላኩ ነብያቶች ህዝቦች የታየ እውነታ ነው ። ነብያቶች ህዝቦቻቸውን ከተለያየ ባእድ አምልኮ ወጥተው አላህን ብቻ እንዲያመልኩ ዳዕዋ ሲያደርጉላቸው ዳዕዋውን እንዲያቆሙ ለማድረግ ሁሉንም አይነት የሀይል አካሄድ ተጠቅመዋል ። ማስፈራራት ፣ ይህ ካልሆነ ስም ማጥፋ ፣ ካላዋጣ አስቁሙልን ብሎ ሰው መላክ ፣ ይህ ካላለፈ ወደ ሀይል እርምጃ መሄድ ፣ ማሳደድ ፣ ማሳሰር ፣ ከዛም አልፎ እስከ መግደልም ጭምር ርቀው ሄደዋል ። ይሁን እንጂ የነብያቱ ተልእኮ እንኳን ሊቆም በደማቸው ለምልሟል ። በእንባቸው ፀድቋል በአደራቸው ከአጥናፍ አጥናፍ ደርሷል ።
ይህ የሐቅና የባጢል ትግል እስከ ዐለም ፍፃሜ ይቀጥላል ። የሐቅ ሰዎች ሐቅን ለሰው ልጆች ለማድረስ በተጉ ቁጥር የባጢል ሀይሎች መንገድ ላይ ከመቆምና ከማደናቀፍ አይወገዱም ። አላህ ይህ እንዲሆን የፈቀደበት የራሱ ሒክማ አለው ። የሐቅ ተጣሪዮችን ደረጃ ከፍ ሊያደርግበትና የባጢል ሀይሎችን ማንነት ለሰዎች ግልፅ እንዲሆን ማድረግ ከጥበቡ ውስጥ ሊካተቱ ይችላሉ ። በመጨረሻ ሐቅንና የሐቅ ባልተቤቶችን መርዳቱ አይቀርም ።
እንደሚታወቀው በአሁኑ ጊዜ የሰለፍያን ዳዕዋ ሁሉም የባጢል ሀይሎች ይዋጉታል ። ይህም የሆነው የባጢል ስምምነታቸውን ድባቅ እየመታ ማንነታቸውን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ግልፅ የሚያደርገው ብቸኛው የነብያት ውርስ የሆነው ዳዕዋ የሰለፍያ ዳዕዋ ስለሆነ ነው ። ሌላው ዳዒ ነኝ ባይ የግል ጥቅሙን ለማስከበር በተውሒድ ዳዕዋ ሒሳብ ያወራርዳል ። በመሆኑም የባጢል ሀይሎች የሰለፍያ ዳዕዋ ህያው እስከሆነ ሁሌም ስጋት ውስጥ ናቸው ። ከዚህ ስጋታቸው ለመውጣት የሰለፍያን ዳዕዋ ማጥፋት አማራጭ የሌለው መፍትሄ አድርገው ይንቀሳቀሳሉ ። ይሁን እንጂ ይህ ምኞታቸው ምኞት ሆኖ ከመቅረት ውጪ እውን ሊያደርጉት አይችሉም ። ምክንያቱም የሰለፍያ ዳዕዋ ሐቅ ነው ሐቅን ማጥፋት ደግሞ የህልም እንጀራ ነው ። በዋነኝነት የዚህ የጥፋት ተልእኮ ሀላፊነቱን ወስደው እየተንቀሳቀሱ ያሉት የነሲሓ አመራሮችና ሙሪዶቻቸው ናቸው ።
ድሮ ነሲሓዎች ከኢኽዋን ጋር ሆድና ጀርባ በነበሩ ጊዜ ኢኽዋኖች የሱናውን ዳዕዋ ለማጨናገፍ ሲጠቀሙበት የነበረው እስትራቴጂ ከአንዳንድ ለጥቅም ካደሩ የፀጥታ አባላት ጋር ኔት ወርክ ፈጥረው የተውሒድ ዳዕዋ በሚደረግበት ቦታ የተወሰኑ ብጥብጥ የሚያነሱ ሙሪዶችን በማስቀመጥ ፕሮግራም መሀል ላይ ተነስተው ሁከት እንዲፈጥሩ ያደርጉና በኔት ወርክ የተያዙት አካላት መጥተው ሰላማዊውን ሰው አፍሰው እንዲያስሩና ፕሮግራሙ እንዲቋረጥና እንዳይቀጥል ያደርጉ ነበር ። በጣም የሚገርመው ይህ ያረጀና የወደቀ እስትራቴጂ ነሲሓዎች አሁን የሰለፍያ አስተምሮ በሚሰጥባቸው መስጂዶች ላይ ለመተግበር እየዳከሩ መሆኑን ከውስጣቸው መረጃዎች እየወጡ ነው ። ለማንኛውም ይህ ድራማ ፋሽኑ ያለፈበት ስለሆነ ይቅርባችሁ ነው የምንላቸው ። ቢሳካላችሁ እንኳን በዚህ መንገድ ሰውን ትጎዱ ይሆናል እንጂ ዳዕዋውን ማስቆም አትችሉም ። የተውሒድ ዳዕዋ እንኳን ሸይኽና ኡስታዝ ታስሮ አይደለም ነብዩም ወደ አኼራ ሄደው አልቆመም ። አላህ ለዚህ ያጫቸው ባሮቹ በየዘመኑና ቦታው ይተካል ። በእንደዚህ አይነት ሁለት ሀገር ከሚያጠፋ የረከሰ ሴራ ጊዜን ከማባከን የሚጠቅም ነገር መስራት ሳይሻል አይቀርም ። ለማንኛውም ሰለፍዮች ጠላቶቻችሁ በማሱት ጉድጓድ ራሳቸው እንዲገቡ ሰለፍዮች ነገሮችን በሰከነና በረጋ ሁኔታ ተከታተሉ ። በደርስ ቦታዎች ላይ ውቃቤ እንደያዘው ሰው የሚያጓራ ብታዩ ውቃቤው አውጥቶ እስኪጥለው አለያም እስኪደክመው ዝም በሉት ። አብዛኛውን ጊዜ በዚህ መልኩ የሚላኩ ሰዎች አላህ ሂዳያ ሰጥቷቸው ወደ ሐቅ ይመለሳሉ ። ይህ የሚሆነው ለአላህ ተብሎ ሐቅ ግልፅ ሲደረግ ነውና በዚህ ላይ እንበርታ ።
https://www.tg-me.com/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tg-me.com/bahruteka
✅ ጁሙዓ የሙስሊሞች ቀን ነው ።
አላህ ይህንን ኡማ አይሁዶችና ነሳራዎች ለተናጉበት ጁሙዓ ቀን መራው ። የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – ይህን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ : –
عن أبي هريرة رضي الله قال : قال رسول – صلى الله عليه وسلم –
" نحن الآخرون الأولون يوم القيامة ونحن أول من يدخل الجنة بيد أنهم أوتوا الكتاب من قبلنا وأوتناه من بعدهم فاخلفوا فهدانا الله لما اختلفوا فيه من الحق ، فهذا يومهم الذي اختلفوا فيه هدانا الله له قال : يوم الجمعة فاليوم لنا وغدا لليهود وبعد غد للنصارى "
متفق عليه
" እኛ የመጨረሻዎቹ ስንሆን የቂያማ ቀን የመጀመሪያዎቹ ነን ። እኛ መጀመሪያ ጀነት የሚገቡት ነን ። እነርሱ ( አይሁዶችና ነሳራዎች ) መፅሐፍ ቅድሜያ ከመሰጠታቸውና ለኛ ከኋላቸው ከመሰጠቱ ጋር ለተናጉበት ሐቅ አላህ መራን !!! ። ይህ እነርሱ የተናጉበት ቀን ነው አላህ እኛን ለርሱ መራን ። የጁሙዓ ቀን ።
ዛሬ የኛ ነው, ነገ ( ቅዳሜ ) ለአዩሁዶች ነው, ከነገወዲያ ( እሁድ ) ለነሳራዎች ነው "
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ።

👉 ከሰለፍ ዑለሞች ነፀብራቅ
ሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ
ኩንያው አቡ ሙሐመድ ስሙ ሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ኢብኑ ሐዝን ይባላል ። አያቱ የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - ስምህ ማን ነው ሲሉት ሐዝን ነው አላቸው ። እሳቸውም አንተ ሰህል ነህ አሉት ። እሱም ይህ ስም የምታወቅበትና እናትና አባቴ ያወጡልኝ ስም ነው አላቸው ። ዝም አሉት ሰዒድ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ከቤታችን ሐዘንና ትካዜ አልጠፋም ይላል ።
የተወለደው በዑመር ዘመነ መንግስት ነበር ።
መክሑል የተባለው ታበዕይ እውቀት ፍለጋ ሁሉ ቦታ ሄጃለሁ ከሰዒድ የበለጠ በእውቀት የጠለቀ አላየሁም ይል ነበር ።
ሰዒድ በዚህ ምድር ላይ በነፍሴ ላይ ከሴት ፈተና የበለጠ የምፈራው ነገር የለም ይል ነበር ።
ለሰላሳ አመት አዛን አልተባለም መስጂድ ውስጥ ሆኜ እንጂ , ለሃምሳ አመት በዒሻ ውዱእ ፈጅር ሰግጃለሁ , ለሃምሳ አመትም ተክቢረተል ኢሕራም አላመለጠኝም , ለሃምሳ አመትም በሶላት ላይ ሆኜ የሰው ጀርባ አላየሁም ሰፈል አወል ነበር የምሰግደው ይለናል ። መዲና ውስጥ ከቤቴ ውጪ የማንም ቤት አጥሎኝ አላውቅም አንዳንዴ ሴት ልጄ ጋር ሄጄ ሰላም ከማለቴ ውጪ ።
ከበይተል ማል የሚደርሰው ከሰላሳ ሺህ ዲርሀም በላይ ነበር አንድም ቀን አልተቀበለም በኔና በበኒ መርዋኖች አላህ እስከሚፈርድ ( በመሪዎቹ ) አልፈልገውም ይል ነበር ።
ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ ሶላት ሲያበላሽ አይቶት አሸዋ በተነበት እሱም ሶላቴን ለማስተካከል ሰበብ ሆነኝ ይል ነበር ። ልጁን ለንጉሱ ልጅ ለአልጋ ወራሹ ለወሊድ እንዲሰጠው ዐ/መሊክ ኢብኑ መርዋን ( ንጉሱ ) ሲጠይቀው እንቢ አለው ። በዚህም የመጣ መቶ ግርፋት እንዲገረፍ ተደረገ
ይህን ነበር አላህ እንዲፈርደው የሚፈልገው ።
ኢብኑ አቢ ወዳዓ የሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ተማሪ እንዲህ ይላል :–
ለአንድ ወር ከደርስ ጠፋሁ ከወር በኃላ ተገናኘን
ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው አለኝ ባለቤቴ ሞታብኝ ነው በዚህ ምክንያት መሽጉል ነበርኩኝ አልኩት ።
ሰዒድም ለምን አልነገርከንም እንቀብራት ነበር አለኝ ። ከዛም ሌላ ሚስት አገባህ እንዴ ታዲያ አለኝ ? አላህ ይዘንልህ አባ ሙሐመድ ሆይ ለኔ ማን ነው ልጁን የሚሰጠኝ ከሁለት ወይም ሶስት ዲርሃም ውጪ እንደሌለኝ የሚያውቅ ሰው አልኩት ። ሰዒድም እኔ አለኝ ታደርገዋለህን ? አልኩት ። አው አደርገዋለሁ አለኝና አላህን አመስግኖ በነብዩ ላይ ሶለዋት አውርዶ ባለኝ ዲርሀም ልጁን ሰጠኝ ።
በደስታ ምን እንደማደርግ አላውቅም ።
ወደ ቤት ሄድኩኝ ከማን እንደምበደር እያሰብኩኝ መግሪብ ደረሰ መስጂድ ሄጄ ሰግጄ ወደ ቤት ተመለስኩ ። ፆመኛ ነበርኩኝ ቂጣ በዘይት አድርጌ እያፈጠርኩኝ የቤቴ በር ተንኳኳ ። በጣም ደነገጥኩ ማን ነው በዚህ ሰዓት የሚመጣው ብዬ እያሰብኩ ማን ነው ? አልኩኝ ሰዒድ አለኝ
የማውቀው ሰዒድ የሚባል ሰው ማሰብ ጀመርኩ
ሸኼ ከሆነ እኔ ጋር አይመጣም ከቤቱና ከመስጂድ ውጪ አያውቅም አልኩኝ ። በሩን ከፈትኩት ። ለካ እሱ ነው ሰላምታ ተለዋወጥን
ከዛም አንተ ወንደላጤ ነህ አሁን አግብተሃል ብቻህን ልታድር አይገባም ብሎ እጇን ሳብ አድርጎ ወደ ቤት አደረጋትና ተመልሶ ሄደ ። የማደረገው ጠፋብኝ የምበላበትን እቃ እንዳታየው
በኩራዙ ጥላ ስር አድርጌው ወጣሁ ከዛም ጎረቤቶቼን ተጣራሁ ምን ሆንክ ብለው መጡ
የሆንኩትን ነገርኳቸው ወደርሷ ገቡ እናቴ መጣች ፊቴ በፊትህ ላይ እርም ነው ለሶሰት ቀን ከነካሃት እኔ አዘጋጅቼልህ እስከምሰጥህ አለችኝ ። በሶስተኛው ቀን እናቴ ዛሬ አግኛት አለችኝ
ገባሁ ሳያት በዐለም ላይ እንደርሷ ቆንጆ የለም ቁርኣን ሐፍዛለች የነብዩንም ሐዲስ እንደዚሁ በጣም ሳሊህ የባልዋን ሐቅ ጠባቂ አላህን ፈሪ ነች ። ከወር በኃላ ሸኼ ጋር ሄድኩኝ
ደርስ ላይ ነው መስጂድ ቁጭ አልኩ
ሰው ወጥቶ ካለቀ በኃላ ሰውየው እንዴት ነው አለኝ ። ወዳጅ በሚወደውና ጠላት በሚጠላው ሁኔታ አልኩት ። የማይመችህ ነገር ካየህ ዱላ አለህ አለኝ ተሰናብቼ ወደ ቤት ሄድኩኝ
እሱም ሃያ ሺህ ዲርሃም ላከልኝ ።
ሰዒድ በ94ኛ አመተ ሂጅሪያ
መዲና ላይ በ75 አመቱ ወደ አኼራ ሄደ ።
ታሞ እያለ ተማሪዎቹና ጓደኞቹ ተሰብስበው ባሉበት ራሱን ሳተ ። እነሱም የተኛበትን ፍራሽ ወደ ቂብላ አዞሩት ሲነቃ ፍራሹ ዞሮ አየው ከዛም እንዲህ አላቸው ። ቂብላ ላይና ትክክለኛ መንገድ ላይ ካልሆንኩኝ የናንተ ፍራሽ ማዞር አይጠቅመኝም !!! :: ረሒመሁላሁ ራሕመቱላሂ ዐለይሂ ራሕመተን ዋሲዐን ።

👉 የሙሐረም ወርና ሙስሊሞች
የሙሐረም ወር ከሂጅሪያ ወሮች የመጀመሪያውና አላህ ለይቶ ካላቃቸው አራቱ ወራቶች አንዱ ነው ። ይህ ወር የሂጅሪያ ወር መጀመሪያ ቢሆንም ሙስሊሞች የዘመን መለወጫ ብለው በዚህ ወር መግቢያ ላይ የተለየ የሚሰሩት ነገር የለም ።
ይልቁንም ሙስሊሞቸው ህይወታቸው የሰከንዶች ሽርፍራፊ ጥርቅም መሆኑንና እየአንዳንዱ ሽርፍራፊ በተቀነሰ ቁጥር ከእድሜያቸው እየተቀነሰና ወደ ቀብር እየተጠጉ መሆናቸውን ነው የሚያውቁት ። በመሆኑም በየትኛውም ዘመን ፣ አመት ፣ ወር ፣ ሳምንት ፣ ሳአት ፣ ደቂቃና ሰከንድ ለሚቀጥለው ዐለም መዘጋጀት እንዳለባቸው ያውቃሉ ።
ከዚህ ዝግጅታቸው አንዱ ምንዳና ቱሩፋት አለባቸው በተባሉ ቦታና ጊዜያቶች የታዘዙትን መልካም ስራዎች መስራት ነው ። በመሆኑም በሙሐረም ወር ውስጥ የታዘዙ የአምልኮ አይነቶችን ይፈፅማሉ ምንዳውንም ከጌታቸው ይጠብቃሉ ።
የሙሐረም ወር ከአራቱ የተከበሩ ወራቶች ለመሆኑ በመልእክተኛው ሐዲስ የተረጋገጠ ሲሆን ከ12ቱ አራቱ የተከበሩ መሆናቸው ደግሞ አላህ በተከበረው ቃሉ በተውባ ምእራፍ 36ው አንቀፅ እንዲ ብሎ ይነግረናል : –
« إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ »
" የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው ፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው ፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው ፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ፡፡ አጋሪዎችንም በአንድ ላይ ኾነው እንደሚዋጉዋችሁ በአንድ ላይ ኾናችሁ ተጋደሉዋቸው ፡፡ አላህም ከሚፈሩት ጋር መኾኑን ዕወቁ ፡፡"
የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – የተከበሩት ወራት የተኞቹ እንደሆኑ በሚከተለው በሐዲሳቸው ነገረውናል : –
عن أَبي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أنه قَالَ :
" إنَّ الزَّمَانَ قَدْ اسْتَدَارَ كَهَيْئَتِهِ يَوْمَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ "
متفق عليه
አቡ በክረተ የተባለ ሶሐብይ እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –
" ዘመን አላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር ወደ ነበረበት ተመልሷል ። ( የሐጅ ወር አላህ በዙል ሒጃ አድርጎታል ። መሀይማኖች የቀየሩት ውድቅ ሆኖ ወደዛው ተመልሷልና ይህን ያዙ ) ። አመት አስራ ሁለት ወር ነው ። ከእነሱ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው ። ሶስቱ ተከታታዮች ናቸው ። ዙል ቀዕዳ ፣ ዙል ሒጃ ፣ ሙሐረም , ረጀብ ደግሞ በጁማደ ሳኒና በሻዕባን መካከል ነው ። "
ከእነዚህ ከአራቱ ደግሞ ሙሐረም ይበልጥ የተከበረ ወር መሆኑን ሲነግሩን የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –
عن أبي ذر رضي الله عنه قال :
سألت النبي – صلى الله عليه وسلم – : أي الليل خير وأي الأشهر أفضل؟ فقال :
" خير الليل جوفه وأفضل الأشهر شهر الله الذي تدعونه المحرم "
አቡ ዘር የተባለ ሶሐብይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ መልእክተኛን የትኛው ለይል ይበልጣል ? የትኛውስ ወር በላጭ ነው ብዬ ጠየቋቸው ። እሳቸውም እንዲ አሉ : –
" ከለሊቱ ውስጥ በላጩ ድቅድቁ ( ከመካከለኛው በኋላ) ያለው ነው ። ከወሮች ደግሞ እናንተ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ነው ። "
በዚህ ወር ውስጥ ተወዳጅ የሆው መልካም ስራ ደግሞ ፆም ነው ። ይህንንም መልእክተኛው እንዲህ በማለት ይነግሩናል : –
عن أبي هريرة أن النبي صلى الله عليه وسلم قال :
" أفضل الصيام بعد شهر رمضان شهر الله الذي تدعونه المحرم وأفضل الصلاة بعد الفريضة قيام الليل " .
رواه مسلم
አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ እንዲህ ብለዋል : –
" ከፆሞች ሁሉ በላጩ ከረመዳን ወር በኋላ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ወር ( መፆም ነው) ከሶላት ሁሉ በላጩ ከፈርድ ሶላት በኋላ የለይል ሶላት ነው ። "
የአላህ መልእክተኛ በሙሐረም ወር መፆም ( የቻሉትን ማለት ነው) ከረመዳን ወር ፆም ቀጥሎ የተወደደ መሆኑን እየነገሩን ነው ። በመሆኑም አንድ ሰው በሙሐረም ወር ውስጥ የቻለውን ያክል ቢፆም በጣም ተወዳጅ ነው ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት ከረመዳን ውጪ ወሩን ሙሉ መፆም እንደማይቻል ነው ።
በዚህ በሙሐረም ወር የዐስረኛውን ቀን መፆም ያለፈውን አመት ወንጀል የሚያስምር መሆኑን መልእክተኛው በሚቀጥለው ሐዲሳቸው ነግረውናል ።
عن أبي قَتادة رضي الله تعالى عنه ، عن الرّسول - صلّى الله عليه وسلّم - قال :
" صوم عاشوراء يكفِّر السّنة الماضية "
رواه النسائي
አቡ ቀታዳ የተባለ ሶሐብይ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –
" የዓሹራእ ቀንን መፆም ያለፈው አመት ወንጀል ያስምራል ። "
ከእነዚህ መረጃዎች በመነሳት ሙስሊሞች በሙሐረም ወር ከፆም የበለጠ የተወደደ ስራ አለመኖሩን ያውቃሉ ። በቻሉት አቅም በፆም ወደ አላህ ይቃረባሉ ከዚህ ውጪ አላስፈላጊ አመለካከትና እምነት ከኢስላም አንፃር ቦታ የለውም ።
አላህ ከተጠቃሚዮች ያድረገን ።