Telegram Web Link
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ24 ሺህ አለፉ....

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 11,881 የላብራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 285 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 24,175 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 440 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,696 ናቸው።
ማን.ዮናይትድ በዶርትመንዱ ክንፍ በጃዶን ሳንቾ ለይ ሚያደርገውን ጥረት ቀጥሎበታል ግን በዝውውሩ ለይ ከክለቡ ጋር ከስምምነት መድረስ ካልተቻለ

የባርሴሎናውን ኦስማን ዴንቤሌ ተቀዳሚ ምርጫቸው ከድርገውታል በሱ ፈንታ ወደ ኦልትራፎርድ ለማስኮብለል።

"SHARE" @beakisport
ዎልቭስ vs ሲቪሊያ| ከ ማን.ዮናይትድ
ሻካታር vs ባዝል| ከ ኢንተር

ዛሬ ማታ 4 ሰአት በሚደረጉ ሁለቱ የዮሮፓ ሊግ ጨዋታዎች በግማሽ ፍፃሜው የማን.ዮናይትድ ና የኢንተር ሚላንን ተጋጣሚዎች ይለያል።

"SHARE" @beakisport
ዮሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ

📆ነሀሴ 11, ሰኞ
ኢንተር vs ሻካታር

"SHARE" @beakisport
ዮሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ

📆ነሀሴ 10, እሁድ
ሲቪሊያ vs ማን.ዮናይትድ

"SHARE" @beakisport
ማንችስተር ሲቲ ካሊዶ ኩሊባሊን ለማስፈረም ይፋዊ የሆነ ጥያቄ ለናፓሊ አቀረበ፡

ውሀ ሰማያዊዎቹ ለሴኔጋላዊው የመሀል ተከላካይ 63 ሚሊየን+ ቦነስ አቅርበዋል።

"SHARE" @beakisport
ከ17 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር ማን.ዮናይትድ ክርስቲያኖ ሮናልዶን በ18 አመቱ ያስፈረሙት።

🔴 292 ጨዋታ
⚽️ 118 ጎል
🎯 69 አሲስት

"SHARE" @beakisport
ዛሬ የሚደረግ የቻምፒየንስሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

4፡00
ፒኤስጂ vs አታላንታ

"SHARE" @beakisport
✓ አታላንታ ካለፉት 20 ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው የተሸነፉት።

✓ ፒኤስጂ ካለፉት 30 ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ነው የተሸነፈው።

ሁለቱም ምርጥ አቋማቸው ለይ ሆነው ነው ይህንን ጨዋታ የሚያደርጉት።

"SHARE" @beakisport
ከ5 አመት በፊት አታላንታ በሴሪዬው 17ኛ ደረጃን ይዘው ነበር ያጠናቀቁት, በ3 ነጥብ ብቻ ነበር ከፍ ብለው ከሊጉ ሳይባረሩ መቆየት የቻሉት።

ዘንድሮ የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል። አስገራሚ እድገት ነው👏

"SHARE" @beakisport
ፒኤስጂ ከ1 ለባዶ መመራት ተነስተው, ማርኪኒውስ አስቆጥሮ አቻ ሆነው ቹፖ-ሞቲንግ የማሸናፊያውን ጎል በማስቆጠር ግማሽ ፍፃሜውን ሲያስገባቸው, 149 ሴኮንድ ብቻ ነው የወሰደው። ድራማዊ ክስተት ነው የታየው 😍 የማይታመን

"SHARE" @beakisport
ሰን ሂንግ ሚን በ2019/20 ፕሪምየር ሊግ በርንሌ ያስቆጠራት ግብ የፕሪምየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች።

@beakisport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰን ሂንግ ሚን የአመቱ ምርጥ ግብ ⚽️

@beakisport
ዛሬ የሚደረግ የቻምፒዮንስሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

4:00
ባርሴሎና vs ባየር ሙኒክ

"SHARE" @beakisport
🔴 ብራዚላዊው አዲሱ የአርሰናል ፈራሚ ዊሊያን በመድፈኞቹ ቤት 12 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።

"SHARE" @beakisport
ሊዮኔል ሜሲ vs ሮበርት ሊዋንዶስኪ| 2019-20፡

ሊዮኔል ሜሲ ሮበርት ሊዋንዶስኪ 43 ጨዋታ 44 ጨዋታ
31 ጎል 55 ጎል
120 ጎል/ደቂቃ 73 ጎል/ደቂቃ
25 አሲስት 8 አሲስት

@beakisport
Officially

ዊልያን ቦርገስ ዳ ሲልቫ በነፃ ዝውውር የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል። የ3 አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን በአርሰናል 12 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስም ተረጋግጧል።

🗣 " አርሰናልን የመረጥኩት አለም ላይ ካሉ ትላልቅ ክለቦች አንዱ ስለሆነ ነው። " ይህ ክለብ ድጋሚ መድመቅ ያለበት ይመስለኛል ከማይክል አርቴታ ጋር አዲስ ፕሮጀክት አላቸው የዛ አባል እና ቤተሰብ መሆን እፈልጋለሁ። አርሰናል ከአርቴታ ጋር ድጋሚ በአውሮፓ መድረክ መወዳደር የሚችል ይመስለኛል በዚህም ደስተኛ ነኝ"
ዊልያን የአርሰናል ተጫዋች ከሆነ በኋላ የተናገረው ነው።

🗣 " ለውጥ ማምጣት የሚችል ተጫዋች ይመስለኛል። ባለፉት ወራት ክትትል ስናደርግለት ቆይተናል የክንፍ መስመራችንን የተሻለ ለማድረግ ግልፅ የሆነ ተነሳሽነት አግኝተናል" በ 3 እና 4 ቦታዎች መጫወት ይችላል ብዙ ልምድ አለው አሁንም ቢሆን እኛን ለመርዳት እና ክለቡን ወደ ነበረበት ለመመለስ ትልቅ ፍላጎት አለው"
የክለባችን አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ከዝውውሩ በኋላ የተናገረው

🗣 " ለረጅም ግዜ በደንብ አውቀዋለሁ በብራዚል ቡድን ውስጥ አብረን ሰርተናል ስከታተለው ነበር ብዙ የግል ጥቅሞች ያለው ተጫዋች ነው 100% እርግጠኛ ነኝ" አርቴታ እና ተጫዋቾቱ በመልበሻ ክፍል ውስጥ በዊልያን ደስተኛ ይሆናሉ" የተወሰነ ግዜ ወስደናል በዚህ ክረምት ከዊልያን ጋር ትልቅ ሂደት ጀምረናል የቡድኑን ፍላጎት ለይተን አውቀናል እናም ቡዱኑን ወደ ፈለግነው የምንመልሰው መጀመሪያ በሱ ነው"
የአርሰናል ቴክኒካል ዳይሪክተር ብራዚላዊው የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ኢዱ ጋስፓር ከዊልያን ፌርማ በኋላ የተናገረው።

በመጨረሻም Welcome ብለናል መልካም እድል🙏

ምንጭ natty classic

"SHARE" @beakisport
ካንቴ 🔜 ኢንተር ሚላን

እንደ ጣሊያኑ ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ዘገባ ከሆነ የኢንተር ሚላኑ አሰልጣኝ አንቶኒዬ ኮንቴ ፈረንሳያዊውን የቼልሲ የአማካኝ ስፍራ ተጨዋች ኑጎሎ ካንቴን ወደ ሚላን የማዘዋወር ፍላጎት ፍላጎት እንዳላቸው በቀጣይ የውድድር አመት የእሱን ግልጋሎት ለማግኘት እንደሚፈልጉ እና በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ለመውሰድ ፅኑ ፍላጎት እንዳላቸው እያስነበበ ይገኛል.[ Gazzeta Dello Sport]

"SHARE" @beakisport
#የፕሪምየር_ሊጉ_የሲዝኑ_ምርጥ_ወጣት_ተጫዋች_ታውቋል
ታላቁን የሊቨርፑል ማልያ መልበስ ህልሙ ነበር አሳክቷል
በፕሪምየር ሊጉ መጫወትና ማስቆጠር ህልሙ ነበር አድርጎታል
በሻምፒየንስ ሊጉ መጫወትና ማስቆጠር ህልሙ ነበር አሳካው
ለብሔራዊ ቡድኑ መጫወት ህልሙ ነበር አደረገው
ለሀገሩ እንግሊዝ ጎል ማስቆጠር ተመኝቶ ነበር አሳካው
በአለም ዋንጫ መድረክ መጫወት ፈለገ ተሳካለትም
የአውሮፓ ጎልደን ቦይ ሽልማትም 2ኛ ሆኖ መጨረስ ቻለ

እሱ ባለፉት 12 አመታት ውስጥ በአንግሊዝ የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ሽልማትን የወሰደ ብቸኛ ፉል ባክ ነው

እሱ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በአንድ ሲዝን 13 ጎል የሆነ ኳስን በማቀበል ብቸኛ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው

እሱ በአለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ €110 ሚልየን የሽያጭ ዋጋ የተተመነበት የአለማችን የምንግዜም ውዱ ተከላካይ ነው

እሱ ካለፈው ሲዝን ጀምሮ በፕሪምየር ሊጉ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ 25 ጎል የሆኑ ኳሶችን ያቀበለ አስገራሚ ልጅ ነው

እሱ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በ2 ተከታታይ ሲዝን 12+ assist በማድረግ ብቸኛው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው

እሱ በሊቨርፑል ማልያ ለተከታታይ 2 ሲዝኖች በፕሪምየር ሊጉ 12+ assist ያደረገ ብቸኛ ተጫዋችም ነው

አው እሱ ባለፈው ሲዝን የፕሪምየር ሊጉ ፣ የሻምፒየንስ ሊጉ እንዲሁም የአውሮፓ የአመቱ ምርጡ የቀኝ መስመር ተመላላሽ ተብሎ የተመረጠ ሲሆን ሁሉም ቡድን እንዲኖረው የሚመኘው ስኬታማ ተከላካይ ነው።

እሱ ገና 21 አመቱ ነው ግን በሊቨርፑል ተወልዶ ገና በ6 አመቱ ከቀዮቹ ጋር ከርሞ በሊቨርፑል ከብሯል ሊቨርፑልም ከእሱ ብዙ አትርፏል።

ከሊቨርፑል ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ፣ ፕሪምየር ሊግ ፣ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ እና የአለም ክለቦች ሻምፒዮን በመሆን ጣፋጭ ታሪክ የፃፈው እንግሊዛዊው ወጣት በዚህ ሲዝን ደግሞ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ2019/20 ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

#አሌክሳንደር_አርኖልድ
───────────────────────────
ምንጭ

#እግር_ኳስ_The_Beautiful_Game በልዩነት በጥራት
───────────────────────────

"SHARE" @beakisport
#በአውሮፓ_ለተጫዋች_ደሞዝ_ብዙ_የሚከፍሉ_10_ክለቦች
8ኛ ሊቨርፑል ፣ 4ኛ ሲቲ ፣ 3ኛ ጁቬ ፣ 5ኛ ፒኤስጂ
ሊዮኔል ሜሲ በሳምንት £1.15 ሚልየን?
የሊቨርፑል ከፍተኛው ተከፋይ £200,000?
የማድሪድ ከፍተኛው ተከፋይ ቤል £600,000 እና የአርሰናል ከፍተኛው ተከፋይ ኦዚል £350,000 እየተቀበሉ ቤንች?

ክለብ.........................የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ
1. ባርሳ.......£9.37m......£1.15ሚ ሜሲ በሳምንት
2. ማድሪድ...£8.5m........£600,000 ቤል
3. ጁቬ.......£7.71m.......£540,000 ሮናልዶ
4. ሲቲ.........£6.98m......£320,000 ዴብሬይን
5. ፒኤስጂ...£6.81m......£600,000 ኔይማር
6. ሙኒክ......£6.19m......£275,000 ሎዋ
7. ዩናይትድ..£6.12m......£375,000 ዴጊያ
8. ሊቨርፑል..£5.51m......£200,000 ሳላህ
9. አትሌቲኮ..£5.37m......£350,000 ኦብላንክ
10. አርሰናል..£4.78m.....£350,000 ኦዚል

📌 የተጠቀሰው ደሞዝ ክለቦቹ በአማካይ ለአንድ ተጫዋች በአማካይ የሚከፍሉት አመታዊ ክፍያ ሲሆን የመረጃ ምንጭ ያደረኩት THE SUN ድህረ ገፅን ነው።

"SHARE" @beakisport
2025/10/26 15:11:13
Back to Top
HTML Embed Code: