Telegram Web Link
የባየር ሙኒክ አሰላለፍ

ባርሴሎና ከ ባየር ሙኒክ / 4:00
የባርሴሎና አሰላለፍ

ባርሴሎና ከ ባየር ሙኒክ / 4:00
ባየርን ሙኒክ ና ባርሴሎና ከየትኛውም ክለቦች በላይ ሁለቱም ለ18 ጊዜ ለቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል (በ24 ና 23 ተሳትፎአቸው)።

"SHARE" @beakisport
ከእግር ኳስ መመለስ ቡሀላ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ግቦች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች:

🥇 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ - 17 (14 ግቦች እና 3 አሲስቶች) 🔴
🥈 ሊዮኔል ሜሲ - 16 (7 ግቦች እና 9 አሲስቶች) 🔵🔴

@beakisport
በዚህ የውድድር አመት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች + በሻምፕዮንስ ሊግ + ኢሮፓ ሊግ ሶስት ተጫዋቾች ብቻ 20+ አሲስቶችን አድርገዋል:

24 - ሊዮኔል ሜሲ
22 - ቶማስ ሙለር
22 - ኬቨን ዲብሮይን

ከነዚህ ሶስቱ አንድ ተጫዋች ብቻ ነው 20+ ግብ ያስቆጠረው። እሱም ሊዮ ሜሲ ነው።

@beakisport
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 982 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,769 የላብራቶሪ ምርመራ 982 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 322 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 29,876 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 528 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,359 ደርሷል።
ሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ -
═════════════════════════

👉 || የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጆሴፕ ባርቶሚዮ ዛሬ አሰልጣኝ ኬኬ ሴቴን ማሰናበታቸውን ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።(tjcope )

👉 || ሊዮናል ሜሲ ለባርሴሎናዎች በዚህ ክረምት ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ነግሯቸዋል ሲል አመሻሹ ላይ የወጣው Esporte Interativo ዘገባ ያሳያል።

👉 || ዳግላስ ኮስታ በልውውጥ ወደ ፕሪምየርሊጉ ሊመጣ ይችላል፤ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ የዚህ የ 29 አመቱ ብራዚላዊ ፈላጊ ናቸው፡፡ዩቬንቱስ ተጫዋቸን በገንዘ እስከ €40M እንዲያወጣ ተምነውበታል።(DiMarzio )

👉 || የባየርሙኒኩ አማካይ ሀቬር ማርቲኔዝ በዚሀ ክረምት በጣልያኑ ክለብ ፊዮረንቲና እየተፈለገ ይገኛል።ነገር ግን ተጫዋቹን የግላቸው ለማድረግ ይከብዳቸዋል እየተባለ ይገኛል ምክንያቱ ደግሞ የተጫዋቹ ደሞዝ ነው ተብሏል።(FabrizioRomano )

👉 || ሌስተር ሲቲ ከፊቱ ፈተና ተደቅኖበታል በመጨረሻ አመቱ ላይ የሚገኘውን እንግሊዛዊውን ተከላካይ ጆን ኢቫንስን ለማቆየት።(Mail )

👉 || የሆላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማን የአሰልጣኝ ኪኬ ሴቴን ቦታ በባርሴሎና ለመተካት እጩ ከሆኑት ውስጥ እየመሩ ይገኛሉ።የክለቡ ፕሬዝዳንት ፔፔ ባርቶሚዮም ወደ ኑካምፕ እንዲመጡ ከሚፈልጓቸው አሰልጣኞች ውስጥ ኮማን የመጀመሪያ ምርጫቸው ነው።( Sky Sports)

👉 || ቤኔፊካ ዩራጓዊውን አጥቂ ኤዲሰን ካቫኒን በነፃ ዝውውር የ 3 አመት ኮንትራት ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።( AS)

👉 || DEAL DONE: የማንችስተር ዩናይትድ ወጣቱን ተጫዋቻቸውን Tahith Chong በአንድ አመት የውሰት ውል ለጀርመኑ ክለብ ወደርደርብሬመን መስጠቱን ይፋ አድርጓል።

👉 || አትሌቲኮ ማድሪድ በዚህ ክረምት የናፖሊውን አማካይ አለን ለማስፈረም እየተደረገ ያለውን ውድድር እየመሩ ይገኛሉ።ፒኤስጂ እና ኤቨርተንም በተመሳሳይ የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው ነገር ግን አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኔ €40m የዝውውር ሂሳብም ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።( Corriere dello Sport)

👉 || ቸልሲ በ £40m የብራይተኑን ተከላካይ ሊውስ ዳንከን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።ቶተንሀምም የመሀል ተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር ተጫዋቹን እያደነው ይገኛል ነገር ግን ደንከን የቸልሲ የልብ ደጋፊ በመሆኑ ወደ ብሪጅ የማቅናቱ ጉዳይ ያቀለዋል ተብሏል።(Sun Sport)

👉 || አርሰናል የክለቡን አንበል ፔርኤሜሪክ ኦበሚያንግ አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተዘግቧል፤በተመሳሳይ ብራዚላዊውን ተከላካይ ጋብርኤል ማጋሌስን ከሊል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።(Telegraph)

👉 || ባርሴሎና ከአትሌቲኮ ማድሪድ በ £107m ከአንድ አመት በፊት ያዛወረውን የ 29 አመቱን ፈረንሳያዊ የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒዮ ግሬዝማን የሚቀርብላቸውን የዝውውር ጥያቄዎች ለመስማት ዝግጁ ናቸው።(Sport via Express)

👉 || የባየርሙኒኩ ስፔናዊ አማካይ ቲያጎ አልካንታራ ወደ ሊቨርፑል በአራት አመት ኮንትራት ለመዘዋወር ከስምምነት ደርሷል፤የቡንደስሊጋው ክለብም ለ 29 አመቱ አማካያቸው ከ £30m በላይ የዝውውር ገንዘብ ይፈልጋሉ።(RMC Sport, via Mirror)

👉 || ዩቬንቱስ የ 26 አመቱን ኮከባቸውን ፖል ዲባላን መሸጥ ይፈልጋሉ።ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ደግሞ የዚህ አርጀንቲናዊ ኳስ አቀጣጣይ ፈላጊ ናቸው። (Gazetta Dello Sport - in Italian)

👉 || የሴሪያው ሻምፕዮን የሆነው ዩቬንቱስ የአርሰናሉን ፈረንሳያዊ አጥቂ አሌክሳንደር ላካዜቲን ወይም የወልቭሱን ሜክሲኳዊ አጥቂ ራውል ሂሚኔዝን ለማስፈረም ጠንከር ያለ ፍላጎት አላቸው።(Sky Sports)

👉 || ኢንተር ሚላን ጠንከር ያለ ፍላጎት አለው በሮማ የተሳካ የሚባል የውሰት ግዜን ማሳለፍ የቻለውን የ 30 አመቱን እንግሊዛዊ ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግን በ £20m ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም። (Metro)

👉 || ሌስተር ሲቲ ከፓሪሴንዤርመን ፉኩኩር ይጠብቀዋል የ 24 አመቱን ቤልጄማዊ የመስመር ተከላካይ ቲሞቲ ካስታኛን ከአትላንታ ለማስፈረም።(Calciomercato viaLeicestershire Mercury)

👉 || ለፈረንሳይ ከ 19 አመት በታች የሚጫወተው የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ አሊዮ ትራወሬ በውሰት በፈረንሳይ ሁለተኛው ሊግ እየተሳተፈ ለሚገኘው ኬን ለመፈረም ከጫፍ ደርሷሷል። (Goal)

ምንጭ :- MARAKI SPORT

@beakisport
#በፈረንሳይ_እና_በ_ጀርመን_መካከል_የሚደረግ__እግርኳሳዊ_ጦርነት

ማክሰኞ

🔴RB ሌብዚንግ 4:00 ፒኤስጂ

እሮብ
⚫️ኦሎምፒ ሊዮን 4:00 ባየረሙኒክ⚪️

"SHARE" @beakisport
ማንችስተር ሲቲ ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ንግግር ጀምረዋል ኮንትራቱን ለማደስ

የውሀ ሰማያዊዎቹ አለቃ ከቻምጂዮንስሊግ ከተባረሩ በኃላ ቀደም ብሎ አዲስ ፈተናን እራሱን እያዘጋጀ ነው።

ግን ክለቡ በኢትሀድ እንዲቆይ እና በፔፕ ወደፊት ቆይታ ለይ ለሚፈጠር አላስፈላጊ ሁኔታ ለማስወገድ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።
ባርሴሎና በአንቶኒ ግሪዝማን በኩል የሚመጡ ጥያቄዎችን ለመስማት ተዘጋጅተዋል። እንደሚታወቀው የአለም ዋንጫ አሸናፊው አምና ነበር በ£107m ኑ-ካምፕ ደደረሰው።

"SHARE" @beakisport
ሳዲዮ ማኔ የ2019/20 ፕሪሚየርሊጉ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

🔴 35 ጨዋታ
⚽️ 18 ጎል
🎯 9 አሲስት

"SHARE" @beakisport
OFFICIAL፡ ኔይማር የሳምንቱ የቻምፒየንስሊጉ ኮከብ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

"SHARE" @beakisport
#DEAL_DONE

ባርሴሎና ሮናልድ ኩማንን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።

📝 Fabrizio Romano

@beakisport
ባርሴሎና ለሽያጭ ካቀረባቸው ምርጥ 11 ሲወጣ።

@beakisport
ኔይማር በቻምፒየንስሊጉ እሰከ ዛሬ በ58 ጎሎች ለይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል። 🔥

"SHARE" @beakisport
ዕለተ እረቡ በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውርና ሌሎችም አጫጭር ወሬዎች! ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
───────────────
─────────────
▷ በጃደን ሳንቾ ዝውውር ላይ አሁንም በማንቸስተር ዩናይትድ እና ዶርትመንድ መሃከል ንግግሩ ቀጥሏል። (Mail)
───────────────
─────────────
▷ በሳንቾ ዝውውር ላይ አሁንም ሁኔታው እንደ ቀድሞ ነው። ዩናይትዶች የ120M € ሂሳቡን ይከፍላሉ፣ ወይም ተጭዋቹን አያገኙትም። (Fabrizio Romano)
───────────────
─────────────
▷ ትክክለኛው የዝውውር ሂሳብ የሚቀርብላቸው ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትዶች ዩሃን ማታን ሊለቁት ተዘጋጅተዋል። (Mail)
───────────────
─────────────
▷ አርሰናሎች የገብርኤል ማጋልሄስን ዝውውር በ£22m የዝውውር ሂሳብ ለማጠናቀቅ እየሰሩ ነው። ሆኖም ናፖሊዎች ለዝውውሩ ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ እንቅፋት ሆነውባቸዋል። የተጭዋቹ ተደራዳሪ ወገኖች ገንዘብ ላይ ፍላጎታቸውን ያሳደሩ መስለዋል። ናፖሊዎች ለተከላካዩ ትልቅ የሚባል ደሞዝ ለመክፈል ፍቃደኛ ሆነው በፉክክሩ አርሰናልን ለመርታት ሞክረዋል። ሆኖም ተጭዋቹ አርሰናልን መቀላቀል ነው ሚፈልገው። (Di Marzio)
───────────────
─────────────
▷ ናፖሊዎች በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ላይ የአርሰናሉን ሶክራተስ ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል። (sky sports italy)
───────────────
─────────────
▷ በአርሰንል እና ሊል መሃከል በተጭዋቹ ዝውውር ሂሳብ ላይ ምንም ችግር የለም ቀድመው ስምምነት ላይ ደርሰዋል። አርሰናሎች እንደሚፈልጉት ነግረውታል፣ ዝውውሩን ያከበዱት ገንዘብ ፈላጊዎች የማጋልሄስ ተወካዮች ናቸው። አሁን ሁሉም ነገር በተጭዋቹ የመጨረሻ ውሳኔ በ22 አመቱ ብራዚላዊ የሚወሰን ይሆናል። (Fabrizio Romano)
───────────────
─────────────
▷ ቼልሲዎች የባየር ሌቨርኩሰኑን የ21 አመት ጨዋታ አቀጣጣይ ካይ ሃቭሬዝን ዝውውር በቀጣዮቹ አስር ቀናት ውስጥ ያጠናቅቃሉ። ጀርመናዊው አማካይ በለንደኑ ክለብ የአምስት አመታት ውል እንዲከፈለው ይፈልጋል። (Bild, via Express)
───────────────
─────────────
▷ ጁቬንቱሶች የ26 አመቱን አጥቂ ፖብሎ ዳይባላ ወደ ኦልትራፎርድ በመላክ፣ ፈረንሳዊውን አማካይ ፖል ፖግባን በልዋጭ ዝውውር ወደ ቱሪን ለማምጣት እየጣሩ ነው። አርጀንቲናዊው አጥቂ በጁቬንቱስ የሁለት አመት ቀሪ ኮንትራት ብቻ አለው። (Tuttosport)
───────────────
─────────────
▷ በተያያዘ ዜና ማንቸስተር ዩናይትዶች የ29 አመቱን ብራዚላዊ ክንፍ ዳግላስ ኮስታን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው። (Sky Sports)
───────────────
─────────────
▷ ዋትፎርዶች ለአማካያቸው የ27 አመት ፈረንሳዊ አማካይ አብዱላዬ ዱኮሬን ለማስፈረም ኤቨርተኖች ያቀረቡትን የመጀመሪያ ዙር ሂሳብ £25m ውድቅ አድርገውባቸዋል። (Standard)
───────────────
─────────────
▷ ላዚዎዎች የዴቪድ ሲልቫን ዝውውር ከተቀሙ በኃላ የዌስትሃሙን ብራዚላዊ የ27 አመት አማካይ ፊሊፔ አንደርሰንን ለማስፈረም እያጤኑ ነው። (Star)
───────────────
─────────────
▷ ቼልሲዎች ከኮነር ካልሃገር ጋር በአዲስ ኮንትራት ዙሪያ ድርድር ያደርጋሉ። ኒውካስል ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላሶች ተጭዋቹን ከስታምፎርድ ብሪጅ ለማስኮብለል እየጣሩ ነው። የ 22 አመቱ ተጭዋች ያለፈውን አመት በስዋንሴ በውሰት አሳልፏል። (Mail)
───────────────
─────────────
▷ ብራይተኖች የቡድኑ አምበል የ28 አመተ ሉዊስ ደክ እና ተከላካያቸው የ22 አመቱ ቤን ኋይት በክለቡ እንደሚቆዩ ተናግረዋል። የደክ ስም ከቼልሲ ዝውውር ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ኃይት በበኩሉ ከሊድስ ዩናይትድ ጥያቄ ቀርቦለታል። (Talksport)
───────────────
─────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች የናፖሊው ፕሬዝዳንት ዲ ላውሬንቲስን ለማሳመን ለካሊዱ ኩሊባሊ ዝውውር የ€70 million ሂሳብ ሊያቀርቡላቸው ተዘጋጅተዋል። (Il Mattino)
───────────────
─────────────
▷ ሲቲዎች ከቻምፒየንስ ሊጉ በሊዮን ከተሰናበቱ በኃላ በኩሊባሊ ላይ ያላቸው ፍላጎት አገርሽቷል። ሆኖም ለዝውውሩ ትልቅ እንቅፋት የሆነባቸው ነገር ናፖሊዎች ለሴኔጋላዊው ተከላካይ ዝውውር የጠየቁት የ £81m ዋጋ ነው። ሲቲዎች ለ29 አመቱ ተጭዋች ዋጋው እንደተጋነነ ያምናሉ። (La Repubblica)
───────────────
─────────────
▷ ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኴስ ታሪኩ ትልቅ የቁጣ ወቅት ላይ ይገኛል። በትልቅ ደረጃ ኳስ መጫወት ከጀመረ ወዲህ እንደዚህ በባርሴሎና ከፍቶት አያውቁም። (ffpolo)
───────────────
─────────────
▷ በቻይናዎች የሚተዳደረው ኢንተር ሚላን በሊዮኔል ሜሲ ዝውውር ላይ ከማንቸስተር ሲቲ እና ፒኤስዤ አረብ ባለሃብቶች ጋር ለመፎካከር ተዘጋጅተዋል። (Gazzetta dello Sport)
───────────────
─────────────
▷ ምንም እንኳን የካታላኑ ክለብ የሊዮኔል ሜሲን በወደፊት የእግርኳስ ውሳኔውን የሚያከብሩ ቢሆንም በካምፕ ኑ የሚያቆየው አንድ አመት ውል እና የ€700m ውል ማፍረሻ ሂሳብ ያለው መሆኑን ተከትሎ ግን ክለቡን በቀላሉ እንዲለቅ ግን አይፈቅዱለትም። (ffpolo)
───────────────
─────────────
▷ DEAL DONE: ሪያል ማድሪዶች ጂሰስ ቫሌጆን በአመት ውሰት ውል ወደ ግራናዳ ልከውታል። (GranadaCdeF)
───────────────
─────────────
▷ OFFICIAL: ክላውዲዮ ብራቮ ከአራት አመታት ቆይታ በኃላ ማንቸስተር ሲቲን ለቋል። (ManCity)
───────────────

▷ DEAL DONE: ቶተንሃሞች ጆ ሃርትን በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። (Spurs Official)
───────────────

▷ ባርሴሎናዎች የሚከተለትን ተጭዋቾች ለሽያጭ እንዳቀረቧቸው ተነግሯል..
• ሉዊስ ሱዋሬዝ
• ጆርዲ አልባ
• ሰርዢዎ ቡስኬት
• አርቱሮ ቪዳልA
• ኢቫን ራኪቲች
• ሳሙኤል ኡምቲት እና
• ዤራርድ ፒኬ (MARCA)
───────────────

▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች በበኩላቸው ለጀደን ሳንቾ ዝውውር በቂ የዝውውር ገንዘብ ለማመንጨት ሲሉ የሚከተለትን ተጭዋቾች ለሽያጭ እንዳቀረቧቸው ተነግሯል..
• ክሪስ ስሞሊንግ
• ዲያጎ ዳሎት
• ማርክስ ሮሆ
• ፊል ጆንስ
• እንድርያስ ፔሬራ እና
• ጄሲ ሊንጋርድ (Source: Daily Star)
───────────────

▷ ፓሪሴን ዠርሜ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሻምፒዮንስ ሊግ ለፍጻሜው መድረሱን ሲያረጋግጥ አመሻሹን በሊዝበን ደማቅ ታሪክን ጽፏል ።
በግማሽ ፍጻሜው የጀርመኑን አር ቢ ላይፕሽ የገጠመው ፓሪሴን ዠርሜ በማርኩንዮስ ፣ ዲማሪያ እና በርናት ጎሎች 3-0 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍጻሜውን ትኬት መቁረጡን አረጋግጧል።
በፓሪሱ ቱጃር ክለብ በኩል የኔይማር ፣ ምፓፔ እና ዲማሪያ የፊት መስመር ጥምረት እጅጉን የተለየ ትስስርን የፈጠረ ሲሆን በበርካቶች ውዳሴን አትርፏል።

@beakisport
ዛሬ የሚደረግ የቻምፒየንስሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

4፡00
ሊዮን vs ባየርን ሙኒክ

"SHARE" @beakisport
#UPDATE

የባርሴሎና ቤት ወቅታዊ መረጃዎች !

የክለቡ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ባርቶሚዮ በአሁን ሰዓት ከክለቡ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታን እያደረጉ ሲገኝ በክለቡ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገልፀዋል ።

ከተነሱት በርካታ ነጥቦች መካከል :-

• ሊዮኔል ሜሲ በ ባርሴሎና ይቆያል ፣ ሮናልድ ኩማን አዲሱ ቡድኑን በእሱ ላይ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል ።

• ሊዮኔል ሜሲ በባርሴሎና ቤት ጫማውን ይሰቅላል ፣ ከእሱም ጋር ሆነ ከወላጅ አባቱ ጋር ተነጋግረናል ።

• ክለቡ የተፈጠረውን ጊዜያዊ ችግር በመቀልበስ ወደ ቀድሞ ገናናነቱ እንደሚመለስ ገልፀዋል ።

• ባርሴሎና የገንዘብ ችግር ሳይሆን የስፖርት ፕሮጀክት ችግር እንዳለበት አሳወቀዋል ።

• ለክለቡ ጥቅም ሲባል እና ላሊጋው ለመጀመር አምስት ሳምንታት ብቻ መቅረታቸው ከፕሬዝዳንትነት ለመልቀቅ እንዳልፈለጉ ጠቁመዋል ።

• አቢዳል ክለቡን መልቀቅ ስለፈለገ ብቻ ለቋል ፣ ተጫዋቹን ላደረገው ነገር አመስግነው በአቢዳል ቦታ ራሞን ፕሌንስ ቦታውን እንደሚሸፍን አሳውቀዋል ።

• ከአንፊልዱ የሊቨርፑል ሽንፈት ማግስት ለውጦች ያስፈልጉን ነበር ነገር ግን በተጫዋቾቹ እና በዳይሬክተሮቹ ላይ እምነት እንደነበራቸው ተናግረዋል ።

• ኤርነስቶ ቫልቬርዲን በማሰናበታችን አልቆጭም ።

• ባርሴሎና ኔይማርን እንደማይገዛው ሲገልፁ እንደምክንያትነት የተነሳው ፒኤስጂ ተጫዋቹን መሸጥ እንደማይፈልግ አረጋግጠዋል ።
የኔይማር ስሜት ልዮ ነበር። ለቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ሲደርሱ 😍

"SHARE" @beakisport
አሳዛኙ ጂጂ ቡፎን የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫን ለማግኘት ወደ ሮናልዶው ዩቬንቱስ ቢሄድም ሳይሳቃለት ቀረ፣ አሁን ደግሞ የለቀቀው ቡድን ፒኤስጂ ፍፃሜ ደርሷል።

መጥፎ ውሳኔ 🤦‍♂

@beakisport
2025/10/26 08:17:00
Back to Top
HTML Embed Code: