Telegram Web Link
የቻምፒየንስሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቋል

ሊዮን 0-3 ባየርን ሙኒክ
#ጊናብሪ 18'33'
#ሊዋንዶስኪ 87'

"SHARE" @beakisport
ሮበርት ሊዮንዶውስኪ 15ተኛ የሻምፒዮንስ ሊግ ጎሉን ማስቆጠር የቻለ ሲሆን፤ 2017/18 በክርስቲያኖ ሮናልዶ የተያዘውን የ3ተኛ ደረጃ ሪከርድ መጋራትም ችሏል

#1_ክርስቲያኖ_ሮናልዶ [2013/14] 17ጎል
#2_ክርስቲያኖ_ሮናልዶ [2015/16] 16 ጎል
#3_ሮበርት_ሊዮንዶውስኪ [2019/20] 15 ጎል

#Respect

"share" @beakisport
የቻምፒየንስሊግ የፍፃሜ ጨዋታ

📆እሁድ, ነሀሴ-17
ፒኤስጂ vs ባየርን ሙኒክ

"SHARE" @beakisport
ባየርን ሙኒክ ለቻምፒዮንስሊግ ፍፃሜ ሲደርሱ ለ11ኛ ጊዜ ነው, በዚህም ኤሲ ሚላን ሪከርድ በመጋራት ብዙ ጊዜ ለፍፂሜ በመድረስ 2ኛ ሆነዋል።

ለ16 ጊዜ ለፍፃሜ በመድረስ ከፍተኛ በመሆን በአንደነት ሪያል ማድሪድ ተቀምጧል።

"SHARE" @beakisport
በዘንድሮ ቻምፒዮንስሊግ እንደ ጆሹዋ ኪሚች ብዙ የጎል እድሎችን የፈጠረ የለም። 27 እድሎችን መፍጠር ችሏል👏👏

"SHARE" @beakisport
በዘንድሮ ቻምፒዮንስሊግ ብዙ ቴክ-ኦን (ማታለል) ያደረጉ፡

✰ ሊዮኔል ሜሲ (57)
✰ ኔይማር (39)
✰ ሆሰም ኦዋር (34)

"SHARE" @beakisport
አርብ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ -
════════════════════════

👉 || አዲሱ የባርሴሎና አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማን በሊቨርፑል እየተጫወተ የሚገኘውን ሆላንዳዊውን አማካይ ጆርጂኒዮ ዋኒያልደምን ወደ ኑካምፕ መውሰድ ይፈልጋሉ።(Algemeen Dagblad, via Express)

👉 || የሊሉ ብራዚላዊ የመሀል ተከላካይ ጋብርኤል ማጋሌስ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር የነበረውን የመጨረሻ ውሳኔ እንዳዘገየ ተገልፁዋል ማንችስተር ዩናይትድ በመጨረሻ ሰዓት አዲስ ጥያቄ ይዞ መምጣቱን ተከትሎ። (Telegraph)

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ በ 29 አመቱ ብራዚላዊ የዩቬንቱስ የክንፍ መስመር ተጫዋች ዳግላስ ኮስታ ላይ የነበረውን ፍላጎት በማቀዝቀዝ ፊታቸውን ወደ 23 አመቱ የቦርንማውዝ ዌልሳዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ዴቪድ ብሩክስ አዙረዋል። (Manchester Evening News)

👉 || ዩናይትዶች ብሩክስን የግላቸው ለማድረግ የግድ ለቦርንማውዞች £40M መክፈል ይጠበቅባቸዋል።(Sun)

👉 || ፓሪሴንዤርመን የማንችስተር ዩናይትዱን ፖርቹጋላዊ የመስመር ተከላካይ ዲያጎ ዲያሎትን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው።(O Jogo - in Portuguese)

👉 || በተጠናቀቀው ሲዝን በውሰት ለሮማ ሲጫወት የነበረው የ 30 አመቱ እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግ ከሮማ ጋር ያለውን የውሰት ውሉን ቢጨርስም በድጋሚ ሮማዎችን የመቀላቀል ብርቱ ፍላጎት አለው። (La Gazzetta dello Sport, via Mirror)

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ ከ 23 አመቱ እንግሊዛዊ ግብ ጠባቂያቸው ዴን ሄንደርሰን ጋር እያደረጉ የሚገኙት አዲስ ኮንትራተ የማስፈረም ድርድር በተሳካ ደረጃ እየተጓዘ ይገኛል እንደተለያዩ ሪፖርቶች አዲስ በሚፈርመው ኮንትራትም ከ £100,000 በላይ ሳምንታዊ ደሞዝ ያገኛል ተብሏል።(Sky Sports)

👉 || የ32 አመቱ አጥቂ ትሮይ ዴኒ ወደ ቶተንሀም ያቀናል ቢባልም በዋትፎርድ መቆየት ምርጫው ነው።ምንም እንኳ ክለቡ ወደ ሻምፕዮን ሺፑ ቢወርድም።(Talksport)

👉 || ቶተንሀም ሆስፐር የ 22 አመቱን ሁለገብ የአርሰናል ተጫዋች ኤንስሌ ሜትላንድ ኔልስን ለማስፈረም እቅድ ይዟል።ባለፈው ሲዝን ለመድፈኞቹ በአማካይ እና በተከላካይ ስፍራ መጫወት ችሎ ነበር። (Mail)

👉 || ብራይተን ከሊድስ ዩናይትድ ለ 3ኛ ግዜ ለ 22 አመቱ እንግሊዛዊ ተከላካይ ቢን ዋይት የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ተዘግቧል ምክንያታቸው ደግሞ ተጫዋቹ ለገበያ የቀረበ አደለም በሚል ነው። (Argus)

👉 || በላዚዮ እየተፈለገ የሚገኘው ብራዚላዊው የአጥቂ አማካይ ፊሊፔ አንደርሰን ከዌስትሀም በዚህ ክረምት ለመልቀቅ እያጤነበት ይገኛል። (Sun)

👉 || አስቶንቪላ የብሬንፎርዱን እንግሊዛዊ አጥቂ ኦሊ ዋትኪንሰን ለማስፈረም £18m አቅርበዋል ነገር ግን ወደፕርምየርሊጉ ማደግ የተሳናቸው ብሬንፎርዶች ከ £25m በታች መሸጥ አይፈልጉም። (Mail)

👉 || ሬያል ቤቲስ ከብራይተን ጋር እየተነጋገረ ነው ስፔናዊውን የቀኝ መስመር ተከላካይ ማርቲን ሞንቶዪን ለማስፈረም።(Sky Sports)

👉 || ማንችስተር ዩናይትዶች እንግሊዛዊውን ኮኮብ ጄዳን ሳንቾ ለማስፈረም ለተጫዋቹ እና ለወኪሉ በሚከፈለው ክፍያ ጋር አጥጋቢ የሚባል ድርድር አለማድረጋቸው ተገልፃል። ዩናይትዶች ከተጫዋቹ በተጨማሪ ከዶርትሞንድ ጋር በዝውውር ሂሳብ አለመስማማታቸው ተገልፃል ነገር ግን ዩናይትዶች አሁንም ቢሆን እንግሊዛዊውን ወደ ኦልትራፎርድ እንደሚያመጡት እርግጠኝነት ይታይባቸዋል። [MEN]

👉 || ሮማዎች የናፖሊውን አጥቂ ሀርካዶዝ ሚሊክን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል። ለዝውውሩም ሮማ 15 ሚሊየን ዩሮ አቅርበዋል። ሮማዎችም ሴንጊዝ አንደርን የዝውውሩ አካል ለማድረግ እየሰሩ ነው።

👉 || የበርንሌው ተጨዋች ጄፍ ሄንድሪክ ለኒውካስትል ዩናይትድ ለመፈረም የጤና ምርመራውን እያደረገ እንደሆነ እና ዝውውሩም በጥቂት ቀናት ይፋ እንደሚሆን " SKY SPORT" አስነብቧል።

👉 || ጁሊያን ሎፕቴጌ ዛሬ በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር ሚላን እና ሴቪያ በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ አርጀንቲናዊው አጥቂ ሉካስ ኦካምፖስ ካጋጠመዉ የተረከዝ ጉዳት 100% አገግሞ ለጨዋታዉ ብቁ እንደሚሆን ተናገሩ።

👉 || አታላንታዎች የቼልሲውን ቤልጂየማዊ አጥቂ ሚቺ ባትሹዋይ ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል። ቤልጂየማዊው አጥቂ ፍራንክ ላምፓርድ ተፈላጊነት ማጣቱን ተከትሎ ስታምፎርድ ብሪጅን እንደሚለቅ ይገመታል። [Carefree Youth]

👉 || ቼልሲዎች የ35 ዓመቱን በቅርቡ ከክለቡ ፒኤስጂ ጋር የሚለያየውን ብራዚላዊውን ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ማሰባቸው ተገልጿል ።

👉 || አርሰናል አሁንም በድጋሚ በቻምፕዮን ሊግ አስደናቂ ግዜን ሲያሳልፍ የነበረውን የ 22 አመቱን ፈረንሳያዊ አማካይ Houssem Aouar ለማስፈረም ፍላጎት እያሳዩ ይገኛሉ።( L’Equipe)

👉 || ሳውዝሀምፕተን የስቶክ ሲቲውን ግብ ጠባቂ ጃክ ቡትላንድን ዝውውር በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚጨርስ ይጠበቃል።( The Times)

👉 || DEAL DONE: ሼፊልድ ዌንስዴይ የቸልሲውን አማካይ ኢዚ ብራወን በአንድ አመት የውሰት ውል ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(swfc )

👉 || ሊዮናል ሜሲ የእረፍት ግዜውን በማቋረጥ ከአዲሱ አሰልጣኝ ሮናል ኩማን ጋር ተገናኝቷል በቆይታቸው ሊዮኔል ሜሲ ራሱን በወደፊቱ ባርሴሎና ውስጥ በግልጽ እንደማያየው ለኩማን አሳውቋል፡፡በክለቡ ያለው የውል ሁኔታዎቹ ለመልቀቅ እንቅፋት ሊሆኑበት ቢችሉም እንኳ ከመቆየት ይልቅ ክለቡን ጋር ለመለያየት እያጤነበት መሆኑ ተገልጿል ፡፡

በሌላ በኩል ባርሴሎና አቋማቸው ግልፅ ሲሆን እስከ 2021 ከክለቡ ጋር ኮንትራት እስካለው ድረስ የመሸጥ ማንኛውም ፍላጎት እንደሌላቸው ይታወቃል።( RAC1)

👉 || አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ በሊድስ ዩናይትድ የሚያቆያቸውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።(Sky Sports)

👉 || DEAL DONE:ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ ቫለንቲኖ ላዛሮን ከኢንተር ሚላን በውሰት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(Borussia )

👉 || ዛላታን ኢብራሂምኦቪች በኤስሚላን በቀጣዩ ሲዝን የሚያስቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል።( Sky Sport)

👉 || DEAL DONE: ሼፊልድ ዩናይትድ የቦርንማውዙን አሮን ራምስዴልን በ £18.5m ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።( SheffieldUnited )


የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ...

የ2020/21 የዉድድር አመት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በቦርዶ እና ናንትስ ጨዋታ በይፋ የዉድድር አመቱን የሚጀመር ይሆናል። የመጀመሪያ ሳምንት መርሃግብሮች 👇

አርብ ነሃሴ 15/2012 ዓ.ም

2:00
ቦርደስክል ከ ናንቴስ

ቅዳሜ ነሃሴ 16/2012 ዓ.ም

10:00
ዲዮን ከ አንገርስ

4:00
ሊል ከ ሬንስ

እሁድ ነሃሴ 17/2012 ዓ.ም

8:00
ሞናኮ ከ ሬምስ

10:00
ኒምስ ከ ብረስት
ሎሪንት ከ ስህራስቦርግ

12:00
ኒስ ከ ሌንስ

ምንጭ:- Maraki sport

​• #ሼር@beakisport
🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ...

➩ የ2020/21 የዉድድር አመት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በቦርዶ እና ናንትስ ጨዋታ በይፋ የዉድድር አመቱን የሚጀመር ይሆናል። የመጀመሪያ ሳምንት መርሃግብሮች 👇

📆 አርብ ነሃሴ 15/2012 ዓ.ም
➠ 2:00/ ቦርደክስ ከ ናንቴስ

📆 ቅዳሜ ነሃሴ 16/2012 ዓ.ም
➠ 10:00/ ዲዮን ከ አንገርስ
➠ 4:00/ ሊል ከ ሬንስ

📆 እሁድ ነሃሴ 17/2012 ዓ.ም
➠ 8:00/ ሞናኮ ከ ሬምስ
➠ 10:00/ ኒምስ ከ ብረስት
➠ 10:00/ ሎሪንት ከ ስህራስቦርግ
➠ 12:00/ ኒስ ከ ሌንስ

"SHARE" @beakisport
ቅዳሜ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውርና ሌሎችም አጫጭር ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
────────────────────────────
▷ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጭዋቾች በዚህ ክረምት በጃደን ሳንቾ ዩናይትድ ይዛወራል የዝውውር ጭምጭምታ ተደስተዋል። እንደ እርሱ ያለ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ ክለቡን ለቀጣይ ሲዝን ለዋንጫ ተፎካካሪ ያደርገናል ብለው ያምናሉ። (The Athletic)

────────────────────────────
▷ የጁቬንቱሱ ዳይሬክተር ፋቢዎ ፓራቲቺ ትላንት ለንደን የዋሉ ሲሆን ማንቸተር ዩናይትዶች ዳግላስ ኮስታን እንዲገዟቸው ለማሳመን ሙከራ ቢያደርጉም የተሳካላቸው አይመስልም። (Tuttosport)

────────────────────────────
▷ ከዳግላስ ኮስታ ይልቅ ኦሌጉናር ሶልሻየር የመሃል ክፍል አማራጮቹን ለማስፋት ሲል ሌላኛው የጁቬንቱስ የቡድን አጋሩን አሮን ራምሴይን ለማስፈረም እያሰበ ነው። (Corriere Dello Sport)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች የ22 አመቱን ብራዚላዊ መሃል ተከላካይ ገብርኤል ማጋልሄስን ለማዛወር ተቃርበዋል። ተጭዋቹ ያለፈው ሃሙስ ለመድፈኞቹ የህክምና ምርመራውን አድርጎ አልፏል። ከሊል ጋር በ £27m የዝውውር ሂሳብ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የአምስት አመት ኮንትራትም አቅርበውለታል። (Times)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች የፒርኤምሬክ ኦበምያንግን አዲስ ኮንትራት ይፋ ለማድረግ ተቃርበዋል። በአዲሱ ውል መሰረት አጥቂው በሳምንት £250,000 ሂሳብ ደሞዝ የሚያገኝ ሲሆን ውሉ በቀጣይ ሳምንት መጀመሪያ ይፋ ይሄናል ተብሏል። (Marky MBryans)

────────────────────────────
▷ ናፖሊዎች የገብርኤልን ዝውውር የሚነጠቁ ከሆነ የአርሰናሉን ጀርመናዊ የ28 አመት አማካይ ሽኮድራን ሙስታፊን ለማስፈረም ይንቀሳቀሳሉ። (Daily Star)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች ሁሳም ኦውራን ለማስፈረም ሊዮንን አነጋግረዋል። የፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን በቻምፒየንስ ሊጉ በሊዮን 3ለ1 ሲሸነፍ ተጭዋቹ ባሳየው ብቃት ተገርመዋል። ሆኖም ለዝውውሩ ሲቲዎች ከሊዮኑ ስፓርቲንግ ዳይሬክተር ጁኒንዎ ጋር ንግግር ማድረግ ከጀመሩት አርሰናሎች ፉክክር ይጠብቃቸዋል። (ESPN)

────────────────────────────
▷ የካሊዱ ኩሊባሊ ወደ ማንቸስተር ሲቲ መዛወር የናፖሊዎችን የክረምት የዝውውር እቅዶች ማስጀመሪያ ፊሽካ ይሆናል። ናፖሊዎች በተቻለ ፍጥነት ኩሊባሊ ሲቲን እንዲቀላቀል ይፈልጋሉ።
(Sky Italia)

────────────────────────────
▷ ቼልሲዎች የካይ ሃቭሬዝን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተቃርበዋል። አሁን ለጀርመናዊው የ21 አመት ክንፍ ተጭዋች ዝውውር ባየር ሌቨርኩሰኖች የጠየቁትን ሂሳብ ለመክፈል ፍቃደኞች ሆነዋል። (Guardian)

────────────────────────────
▷ ዌስትሃሞች የ28 አመቱን እንግሊዛዊ አማካይ ጃክ ዊልሸር ከደሞዝ ቢላቸው ላይ መሰረዝ ይፈልጋሉ። የተጭዋቹን የመጨረሻ አመት ኮንትራት ውል £100,000 ሳምንታዊ ደሞዝ ገዝተው ያሰናብቱታል ወይም የሚወስደው ክለብ ካለ ደሞዙን በከፊል ለመሸፈን ፍቃደኞች ናቸው። (Times)

────────────────────────────
▷ ቼልሲዎች ከፒኤስዤዎች ጋር ለቲያጎ ሲልቫ ዝውውር ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። የ35 አመቱ ብራዚላዊ መሃል ተከላካይ እሁድ ክለቡ ከባየርን ጋር ከሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በኃላ ፓሪስን ይለቃል።
(The Athletic)

────────────────────────────
▷ የሊሉ ግብ ጠባቂ የ25 አመቱ ሚኬ ማይጋንን ማስፈረም የስታምፎርድ ብሪጁ ክለብ ቀጣይ ኢላማ ነው። (Le10 Sport via Star)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች የ29 አመቱን ሴኔጋላዊ መሃል ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን ለማስፈረም ከናፖሊ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። (Sports Illustrated)

────────────────────────────
▷ ኤቨርተኖች የ27 አመቱን ፈረንሳዊ አማካይ አብዱላዬ ዳኮሬን ለማስፈረም የ£120,000 ሂሳብ ደሞዝ በማቅረብ ከዋትፎርድ ሊያስፈርሙት ይፈልጋሉ። (Football Insider)

────────────────────────────
▷ ሊድስ ዩናይትዶች የ29 አመቱን ስፔናዊ የቫሌንሺያ አጥቂ ሮድሪጎን ለማስፈረም እየሞከሩ ነው። (Mail)

────────────────────────────
▷ የባርሴሎናው አማካይ ራፊሂና €12m የዝውውር ሂሳብ ላዚዎን ለመቀላቀል ተቃርቧል። (Gazzetta dello Sport)

────────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች ሉዊስ ሱዋሬዝን በመሸጥ የኢንተሩን ላውታሮ ማርቲኔዝ ማስፈረም ይፈልጋሉ። የሉዊስ ሱዋሬዝ ሰዎች ደግሞ በክለቡ እንደማይፈለግ በይፋ መነገሩ አላስደሰታቸውም። የሉዊስ ሱዋሬዝ የመልቀቅ ወሬ ብቻም ሜሲን በካምፕ ኑ እንዲቆይ የሚያደርገው ሃሳብ አይሆንም። ምንም እንኳን አሁንም ሜሲ በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ ቁጣ ላይ ቢሆንም በካምፕ ኑ ስለመቆየት ግን አሁንም ያስባል። (onda cero)

────────────────────────────
▷ ኮስታስ ቲሚካስ ዛሬ ስቱትጋርት ከሊቨርፑል በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ላይ የመጀመሪያውን ጨዋታ እንደሚካደርግ ይጠበቃል።
(Neil Jones - Goal)

────────────────────────────
▷ ሊቨርፑሎች ማርኮ ግሩጂችን በ£20m የዝውውር ሂሳብ ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው። ሄርታ በርሊኖች ተጭዋቹን ለማዛወር ከፊት ቢመሩም ሌሎች በርካታ ፈላጊዎቹን መርታት ይኖርባቸዋል። (neiljonesgoal)

────────────────────────────
▷ OFFICIAL: ቼልሲዎች የ18 አመቱን የቀድሞ ባርሴሎና አካዳሚ ውጤት ዣቪ ሙያምባን አስፈርመዋል። የሦስት አመት ውል ፈርሟል።

────────────────────────────
▷ ሃሪ ማጉዌር ከጓደኞቹ ጋር በመሆን በግሪክ በመዝናናት ላይ ሳለ በተፈጠረ ፀብ ታስሯል። ማይኮኖስ በምትባለው የግሪክ ቦታ ከመጠጥ ቤት ውጪ ጓደኞቹ ከሌሎች እንግሊዛውያን ቱሪስቶች ጋር በፈጠሩት ፀብ ፖሊሶች ጣልቃ ሲገቡ አፀያፊ ቃላችና ጉልበትን በመጠቀም የግሪክ ፖሊሶችን ተተናኩለዋል በሚል ተከሰዋል። (protothema)

────────────────────────────
▷ ዩናይትዶች ተጭዋቹ በፖሊስ ስለመከሰሱ ቢያሳውቁም የሃሪ ማጉዌር ጠበቆች ግን ተጭዋቹ ወደ ሳይሮስ የሚባል እስር ቤት ተዛውሯል የሚለውን ዘገባ ሃሰት ነው በሚል አጣጥለውታል።
(Sport Witness)

────────────────────────────


✏️ share @beakisport
ሰቪያ የዩሮፓ ሊግን 6 ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ቀዳሚ ክለብ ነው!

[2006 \ 2007 \ 2014 \ 2015 \ 2016 \ 2020

"SHARE @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
ጓደኛማቾች የሚያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

"SHARE" @beakisport
#ፒኤስጂ_ልምድ_አልባነት_ይጎዳው_ይሆን?


ዛሬ ምሽት 04:00 🇫🇷 ፒኤስጂ 🆚 ባየር ሙኒክ 🇩🇪


📌 እውነታ:- በሻምፒየንስ ሊጉ ለመጀመሪያ ግዜ ለፍፃሜ የደረሱ ያለፉት 6 ቡድኖች ውስጥ አንዳቸውም አላሸነፉም። ዛሬስ?

2000 ላይ ቫሌንሺያ በማድሪድ 3ለ0 ተሸነፈ
2002 ላይ ሊቨርኩሰን በማድሪድ 2ለ1 ተሸነፈ
2004 ላይ ሞናኮ በፖርቶ 3ለ0 ተሸነፈ
2006 ላይ አርሰናል በባርሴሎና 2ለ1 ተሸነፈ
2008 ላይ ቸልሲ በማን ዩናይትድ በፔናሊቲ ተሸንፏል
2019 ላይ ቶተንሃም በሊቨርፑል 2ለ0 ተሸንፏል
2020 ላይ ፒኤስጂ ምን ይገጥመው ይሆን?

📌 በዚህ መድረክ የመጀመሪያ የፍፃሜ ጫወታውን አድርጎ ሻምፒዮን የሆነው የመጨረሻው ቡድን ዶርትሙንድ ሲሆን ከ23 አመት በፊት በ1997 ጁቬንቱስን አሸንፎ ነበር።

#ዛሬስ_ፒኤስጂ_ያሳካል?

📌 ኔይማር ፣ ሞፓፔና ዲማርያ ይህም ታሪክ ይቀይሩ ይሆን?

📌 እስከ ጫወታው መዳረሻ ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን። እስከዛው LIKE እና ሼር በማድረግ ይከታተሉን

───────────────────────────

"SHARE" @beakisport
የባየር ሙኒክ አሰላለፍ።
የፒኤስጂ አሰላለፍ
────────────────────────────
📝 CLOSE DEALS: ጆርዳን ሁጊል ከዌስትሃም ወደ ኖርዊች በ£5m ሂሳብ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተቃርቧል። (Sky Sports)

────────────────────────────
📝 DEAL DONE: ጀምስ ማዲሰን በሌስተር ሲቲ የሚያቆየውን የአራት አመት ውል ተፈራርሟል። (LCFC)

────────────────────────────
📝 DEALS DONE: አርሰናሎች ፓብሎ ማሪን እና ሴድሪች ሶአሬስን በቋሚ ውል አስፈረሙ። የውሉ ዝርዝር አልተገለፀም። (Ar─────────
▷ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ42 ሺህ አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,851 የላብራቶሪ ምርመራ 1,472 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ ቅዳሜ ዕለት 267 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 42,143 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 692 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 15,262 ደርሷል።

▷ ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክልሎች መረጃዎች፦

#Afar

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 602 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በአፋር ፦
- 825 በቫይረሱ የተያዙ
- 231 ያገገሙ

#Somali

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።

#Oromia

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,514 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 236 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 70 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 42 ከምዕራብ ወለጋ
- 18 ከቄለም ወለጋ
- 13 ከነቀምቴ ከተማ
- 11 ከምስራቅ ሸዋ
- 10 ከአዳማ ከተማ ይገኙበታል።

አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 4,860 በቫይረሱ የተያዙ
- 41 ሞት
- 1,480 ያገገሙ

#BenishangulGumuz

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

-3 ከምዥጋ (በሎጂጋንፎይ) ወረዳ
-1 ከሸርቆሌ ወረዳ
-1 ከሆሞሻ ወረዳ

#Amhara

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,499 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 103 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከቦሩ ሜዳ ህክምና ማዕከል)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 24 ከደሴ ከተማ
- 23 ከደ/ወሎ ዞን
- 12 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 11 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 11 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 10 ከጎንደር ከተማ
- 9 ከባህር ዳር ከተማ ይገኙበታል።

#DireDawa

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 361 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 49 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

#Sidama

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 601 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 78 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰድ ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 22 ከሀዋሳ ከተማ
- 16 ከወንዶ ገነት ወረዳ
- 8 ከይርጋለም ከተማ
- 6 ከአለታ ጩኮ ከተማ ይገኙበታል።

አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 1,206 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 328 ያገገሙ

#Harari

በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 849 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 26 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 874 በቫይረሱ የተያዙ
- 17 ሞት
- 274 ያገገሙ

#SNNPRS

በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,623 የላብራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል (1 ከአርባ ምንጭ፣ 2 ከጌዴኦ ዞን)

በቫይረሱ የተያዙት ፦
- ከወላይታ 22 (14ቱ ከዳሞት ወይዴ፣ 4 ከሶዶ፣ 2 ኪንዶ ኮይሻ፣ 1 ኦቢቻና 1 ቦሎሶ ሶሬ)፣
- ከጋሞ 12 (4 ከአርባምንጭ፣ 5 ከጨንቻ፣ 1 ከገረሴና 1 ከቁጫ)፣
- ከደ/ኦሞ 4 (4ቱም ከሐመር)፣
- ከጉራጌ 3 (2 ከእነሞር እና 1 ከቀቤና)
- ከጌድኦ 3 (1 ከዲላና 2 ገገደብ)፣
- ከዳውሮ 3 (3ቱም ከተርጫ)፣
- ከሐዲያ 3 (2ቱ ከሚሻና 1 ከአንሌሞ)፣
- ከስልጤ 2 (1 ከሚቶና 1 ከሳንኩራ)፣
- ከምዕራብ ኦሞ 3 (3ቱም ከጋቺት ወረዳ)፣
- ከምባታ ጠምባሮ 1 (ከሺንሺቾ)፣
- ከሸካ 1 (ማሻ ከተማ) እና ከደራሼ ል/ወረዳ 2 ናቸው፡

share @beakisport
2025/10/26 05:34:05
Back to Top
HTML Embed Code: