#BREAKING
ማንችስተር ሲቲዎች ከአርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት መስማማታቸው በስፋት እየተዘገበ ይገኛል ። [Vero Brunati]
@beakisport

ሊዮኔል ሜሲ በአንድ ክለብ ብዙ ጎሎችን በማርቆጠር የፔሌን ሪከርድ ለመስበር አንድ የውድድር ዘመን በባርሳ መቆየት በቂው ነው።
አሁን ለይ በ16 ብቻ ነው በብራዚላዊው ኮከብ ሚበለጠው።
"SHARE" @beakisport
አሁን ለይ በ16 ብቻ ነው በብራዚላዊው ኮከብ ሚበለጠው።
"SHARE" @beakisport
ቅዳሜ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ -
═════════════════════════
የሊዮናል አንድሬስ ሜሲ አባት ጆርጌ ለፓሪሴንዤርመን የ 33 አመቱ የ 6 ግዜ የባላንዶ አሸናፊው ልጃቸው ለማንችስተር ሲቲ ለመጫወት መወሰኑን ነግሯቸዋል።(L'Equipe - in French)
════════════════════════
ባለፈው ማክሰኞ ሊዮናል ሜሲ ለማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በመደወል ይህ ማለት ደግሞ ለባርሴሎና ከክለቡ እንደሚለቅ ከማሳወቁ በፊት ለፔፕ ቀጣዮቹን ሁለት የባላንድኦር ሽልማቶች ማሸነፍ ፈልጋለው ይሄን ደግሞ ማድረግ የምችለው ካንተጋር ብቻ ነው ሲል ነግሮታል በማለት ማርካ ዘግቧል።
════════════════════════
በስፔናዊው ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዚባልጋ ደስተኛ ያልሆኑት ቸልሲዎች የ 21 አመቱን የኤስሚላን ግብ ጠባቂ ጃንሉጂ ዳናሮማን ማስፈረም አይናቸውን ጥለውበታል። (Football Insider)
════════════════════════
የሊቨርፑሉ ሆላንዳዊ አማካይ ጆርጂኒዮ ዋንያልደም በባርሴሎና ቤት በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል። (Goal)
════════════════════════
ሊዮናል ሜሲ ከባርሴሎና ባለስልጣናት ጋር በግል ለመገናኘት ፍላጎት አለው የዝውውሩን ነገር ለመወያየት።በዚህ ውይይት ላይም ጠበቃው ሁሉ እንዲሳተፍ ይፈልጋል ነገሩንም ወኪሉ ለማመቻቸት እየጣረ ይገኛል ነገር ግን የሊዮን የውል ማፍረሻ የማይከፍል ቡድን እስካልመጣ ድረስ የመወያየት ፍላጎት እያሳዩ አለመሆናቸውን ተከትሎ ነገሩ ወደ ፍርድ ቤት የመሄዱ ጉዳይ አይቀሬ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።
════════════════════════
ኤስሚላን እና ሬያል ማድሪድ ወደ ስምምነት ደርሰዋል በቢራሂም ዲያዝ ዝውውር ዙሪያ ።ኤስሚላን አሁን ተጫዋቹን በውሰት በመውሰድ እንደ አማራጭ የማስፈረም መብት አለው።ነገር ግን ሬያል ማድሪድ በፈለገው ግዜ መልሶ የመግዛት መብት አለው።( @FabrizioRomano )
════════════════════════
ወልቭስ ለመስመር ተከላካዮ ማቲ ዶኸርቲ ከቶተንሀም የቀረበላቸውን £15m የዝውውር ሂሳብ ተቀብለዋል።(Telegraph)
════════════════════════
ቸልሲ ፈረንሳያዊ አማካዩን ኒጎሎ ካንቴን የሚፈልግ ማንኛውም ክለብ £60m የዝውውር ገንዘብ እንዲከፍል ሊለጥፉበት ነው።ሬያል ማድሪድ ደግሞ የተጫዋቹ ዋነኛ ፈላጊ ክለብ ነው።( Football Insider)
════════════════════════
ማንችስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ላስፈረሟቸው ናታን አኬ 6 ቁጥር ለፌራን ቶሬስ 21 ቁጥር መስጠታቸውን አረጋግጠዋል።(ManCity )
════════════════════════
ኮሎምቢያዊው አማካይ ሀሜስ ሮድሪጌዝ በግል ከኤቨርተን ጋር ከስምምነት ደርሷል።የሶስት አመት ኮንትራትም ይፈርማል በአመትም €4.5m አመታዊ ደሞዝ ያገኛል ተብሏል።(Gazzetta dello Sport/AS)
════════════════════════
ፓሪሴንዤርመን የላዚዮውን አማካይ ሰርጂዮ ሚሊንኮቪች ሳቪችን ለማስፈረም £54m አቅርበዋል።ከዚህ ቀደም ጁቬንቱስ እና ማንችስተር ዩናይትድም የተጫዋቹ ፈላጊ ክለቦች ነበሩ።(Corriere della Sera)
════════════════════════
ባርሴሎና ሳሙኤል ኡምቲቲን የሚገዛ ክለብ በመጥፋቱ በውሰት በመስጠት ሊሸጡት አስበዋል።( Mundo Deportivo)
════════════════════════
የቶተንሀም ሆስፐሩ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኒዮ እና ዲያጎ ኮስታ ምናልባት በድጋሚ ሊገናኙ ይችላሉ አትሌቲኮ ማድሪድ ትውልደ ብራዚላዊውን አጥቂ ለመሸጥ ማሰባቸውን ተከትሎ እና ቶተንሀም ለሀሪኬን አጋዥ አጥቂ መፈለጉን ተከትሎ።(Daily Mirror)
════════════════════════
📝 DEAL DONE:ሊድስ ዩናይትድ የአርሰናል ተጫዋች የነበረውን ሳም ግሪንውድን የዝውውር ገንዘብ ባልተጠቀሰ የ 3 አመት ኮንትራት መፈረሙ ተረጋግጧል።(LUFC )
════════════════════════
አትሌቲኮ ማድሪድ ቶማስ ሌማርን እና ዲያጎ ኮስታን ወይም ጃዎ ፌሊሽን የዝውውሩ አንድ አካል በማድረግ አንቶኒዮ ግሬዝማን በድጋሚ መመለስ ይፈልጋሉ ነገር ግን ባርቶሚዮ ግሬዝማን መልሰው መስጠት አይፈልጉም።(MARCA)
════════════════════════
ሴኔጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ ከሊቨርፑል በመልቀቅ ቀድሞ በሳውዝሀምፕተን አብሮት የሰራውን አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማን በባርሴሎና መቀላቀል እንደሚፈልግ እየተዘገበ ይገኛል። (Mundo Deportivo - in Spanish)
════════════════════════
ጀርመናዊው የፍራይቡርግ ተከላካይ ሮቢን ኮች በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። (Football Insider)
════════════════════════
ማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ስፔናዊ ወጣት የመስመር ተከላካዮችን ማርከስ ኡራዶን (16) እና አልቫሮ ፈርናንዴስን (17) ከባርሴሎና እና ከሬያል ማድሪድ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። (Sky Sports)
════════════════════════
ሬያል ቤቲስ የ 37 አመቱን ቺሊያዊ ግብ ጠባቂ ክላውዲዮ ብራቮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።(Marca)
════════════════════════
ኤስሚላን ባለፈው አመት በውሰት ከቦርንማውዝ ያስፈረሙትን የ 33 አመቱን ቦስኒያዊ ግብ ጠባቂ ለሁለተኛ አመት በውሰት ለመውሰድ እየተነጋገሩ ይገኛሉ።(Telegraph - subscription
required)
════════════════════════
ኢንተር ሚላን የድርድሩ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል በ £1.34m የሮማውን ሰርቢያዊ የግራ መስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ኮላሮቭን ለማስፈረም።(Gazzetta dello Sport - in Italian)
═══════════════════════
ምንጭ:- MARAKI SPORT

♻️እሁድ አመሻሽ የተሰሙ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች!
<><><><><><><><><><><><><><><><>
♨ ማንችስተር ዩናይትዶች እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ጄዳን ሳንቾ ማስፈረም የግድ 120 ሚ.ዩሮ ለቦርሲያ ዶርትሞንድ መክፈል አለባቸው። የጀርመኑ ክለብ ሳንቾን ከ120 ሚ.ዩሮ በታች ላለመሸጥ ወስኗል። [Fabrizio Romano]
♨ በዚነዲን ዚዳን ተፈላጊነትን ያጣው ኮሎምቢያዊው አማካይ ሀሜስ ሮድሪጌዝ በዚህ ሳምንት ከሪያል ማድሪድ ወደ ኤቨርተን በውሰት ውል የሚያደርገውን ዝውውር እንደሚጨርስ ተዘግቧል። [talkSPORT]
♨ ቼልሲዎች በክለባቸው መጥፎ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘውን ስፔናዊው ግጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ በማሰናበት አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ክለቡ ለማምጣት አማራጮችን እየተመለከቱ ይገኛል። የፍራንክ ላምፓርዱ ክለብ ቁጥር አንድ ምርጫ የአትሌቲኮ ማድሪዱ ያን ኦብላክ ነው ነገር ግን የስፔኑ ክለብ የለጠፈበት የዝውውር ዋጋ ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ ሌሎች አማራጮችን ለመመልከት ተገደዋል። [Guardian]
♨ ማንችስተር ዩናይትዶች ከሆላንዳዊው አማካይ ዶን ቫንዲ ቢክ ወኪል ጋር ለሳምንታት ያህል ግንኙነት ማድረጋቸውን እና ተጫዋቹን ለማስፈረም እየሰሩ እንደሆነ ታውቋል። ቫንዲ ቢክ ከማንችስተር ዩናይትድ በተጨማሪ በስፔኑ ክለብ ባርሴሎና እንደሚፈለግ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ባርሴሎናዎች ከተጫዋቹ ጋር በዝውውር ጉዳዮች ንግግር እያደረጉ አይደለም። [Fabrizio Romano]
♨ የላሊጋው አስተዳደር በሜሲ ዝውውር ላይ ባርሴሎናን የሚደግፍ መግለጫ አውጥቷል። የስፔን ላሊጋ አስተዳደር ይፋ ባደረገው መግለጫ ሊዮኔል ሜሲ ከክለቡ ጋር ሊለያይ የሚችለው በ700 ሚ.ዩሮ የውል ማፍረሻ የሚከፍል ክለብ ካለ እና የተጫዋቹ ውል ህጋዊ መሆኑን አሳውቆ ከዚህ ውጪ ተጫዋቹ ከላሊጋው እንደማይወጣ በደብዳቤው ተገልጿል።
♨ OFFICIAL: ቶተንሀም ሆትስፐሮች አይሪሻዊውን የዋልቭስ የመስመር ተከላካይ ማት ዶኃርቲ በ14.7 ሚ.ፓውንድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ዶኃርቲ በስፐርስ እስከ 2024 የሚያቆይ ኮንትራት ፈርሟል። [Tottenham Hotspur FC]
♨ ማንችስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን የባየር ሙኒክ አማካይ ቲያጎ አልካንትራ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅለዋል። ስፔናዊው አማካይ ከዩናይትድ በተጨማሪ በሊቨርፑል እና በአርሰናል እንደሚፈለግ ይታወቃል። [JanAageFjoroft]
♨ አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ ዛሬም የክለቡ ተጫዋቾች ከቅድመ ውድድር ዝግጅት በፊት ለነበረባቸው የኮሮና ቫይረስ ምረመራ ሳይገኝ ቀርቷል። ይሁንና የካታላኑ ክለብ ለመልቀቅ የወሰነው ሜሲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በራሱ ቤት መመርመሩን የክለቡ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ማርያ ባርቶሚያ ገልፀዋል።
♨ ባርሴሎናዎች አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል መወሰኑን ማመን ጀምረዋል። በዚህም የካታላኑ ክለብ 280 ሚ.ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል። [Mirror]
♨ ቼልሲዎች የሬንሱን ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ ለማስፈረም ያቀረቡት 16 ሚ.ዩሮ (14.2 ሚ.ፓውንድ) የዝውውር ሂሳብ በፈረንሳዩ ክለብ ውድቅ ተደርጎባቸዋል። [Guardian]
♨ ማንችስተር ዩናይትዶች አሁንም ቢሆን እንግሊዛዊውን የአስቶንቪላ አማካይ ጃክ ግሪሊሽ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ቀያይ ሴጣኖቹ ሆላንዳዊውን አማካይ ዶን ቫንዲ ቢክ ማስፈረም ቢችሉ እንኳ በተጨማሪነት ጃክ ግሪሊንሽን ከማስፈረም ፍላጎት አላቸው። [MEN]
• #ሼር➠ @beakisport

⚽ ሰኞ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውር እና ሌሎችም አጫጭር የእግርኳስ ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች የ23 አመቱን ዶኒ ቫን ደ ቤክን ከአያክስ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሱ። ተጭዋቹ የአምስት አመት ኮንትራት እስከ June 2025 ለመፈረም ተስማምቷል። የዝውውር ዋጋው €45M ነው። (Mike Verweij)
────────────────────────────
▷ ቶተንሃሞች የቫን ደ ቤክ ዩናይትድ ዝውውር ባለቀ ሰአት ለመጥለፍ ሞክረው ነበር ሆኖም ማት ጄጅን ወደ ስፍራው በመላክ በፍጥነት ዝውውሩን ማጠናቀቅ ችለዋል። (Mirror)
────────────────────────────
▷ ዶኒ ቫን ደ ቤክ ለቡድን ጓደኞቹ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊያመራ እንደሆነ በመንገር ከወዲሁ ተሰናብቷቸዋል። በዚህ ሳምንት የማንቸስተር ቦርድ የዝውውሩን ውል ወረቀት ስራዎች አጠናቆ የህክምና ምርመራውን በማድረግ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ እንግሊዝ እንደሚበር ተነግሯል።
(Sport)
────────────────────────────
▷ እንዲሁም ዩናይትዶች የ 24 አመቱን ጃክ ገርሊሽን ለማስፈረም ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርጉትን ድርድር ቀጥለዋል። ኦሌ ጉናር ሶልሻየር አንድ መሃል ተከላካይ፣ አንድ ቀኝ ክንፍ እና አንድ አጥቂ ማስፈረም ቀጣይ የዝውውር እቅዶች ናቸው። (Mail on Sunday)
────────────────────────────
▷ አርሰናሎች ሳይጠበቅ ሃሳባቸውን በመቀየር አንስሌይ ሜትላንድ ናይልስን በክለቡ ለማቆየት ተዘጋጅተዋል። ሚካኤል አርቴታ የ23 አመቱን እንግሊዛዊ ተከላካይ በክለቡ ማቆየት እንደሚፈልግ ነግሮታል። (mirror)
────────────────────────────
▷ ዊሊ ኦበምያንግ [የኦበምያንግ ወንድም]: “ሰኞ ወይ ማክሰኞ ወደ ለንደን እመጣለው፣ ለምን እንደሆነ ግን ልነግራችሁ አልችልም" (sky sports)
────────────────────────────
▷ የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ኢሚሊፓኖ ማርቲኔዝ በክለቡ የቀረበለትን አዲስ ውል ለመፈራረም ተቃርቧል። (mcgrathmike)
────────────────────────────
▷ ምንም እንኳን ከፒኤስዤ እና ጁቬንቱስ የዝውውር ጥያቄዎች ቢቀርቡለትም አውራ በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት ይፈልጋል። አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ሊያስፈርሙት ይፈልጋሉ። ሊዮኖች ተጭዋቹን ለመልቀቅ ከ €50m+ በላይ ሂሳብ ይፈልጋሉ። (abdellahboulma)
────────────────────────────
▷ መቼ ፊርማውን ያኖራል የሚለው ካልሆነ በቀር ካይ ሃቭራዝ ቼልሲን ይቀላቀላል። የ€100m ውል ስምምነቱ ከአንድ ሳምንት በፊት ነው የተጠናቀቀው። የሚቀረው የወረቀት ስራዎቹ እና ትክክለኛው ይፋ ማድረጊያ ሰአት ብቻ ነው። (Fabrizio Romano)
────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች ለአርጀንቲናዊው የ33 አመት አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ ዝውውር ለባርሴሎና £450m ሂሳብ ሊያቀርቡ ነው። የአምስት አመት ውል የሚሰጡት ሲሆን ከሲቲ በኃላ የሜጀር ሊግ ሶከሩን ኒውዮርክ ሲቲ እንዲቀላቀል ተፈልጓል። (Daily Star)
────────────────────────────
▷ ሊድስ ዩናይትዶች የዩዲኒዜውን አርጀንቲናዊ አማካይ ሮድሪጎ ዲ ፓውልን ለማስፈረም ጠይቀዋል። ሆኖም የ26 አመቱን ለማስፈረም እስከ £31m ሂሳብ መክፈል ይጠበቅባቸዋል። (Guardian)
────────────────────────────
▷ ቶተንሃም እና ኒውካስሎች የበርንማውዙን ኖርዌያዊ አጥቂ ጆሽ ኪንግን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ገልፀዋል። (Chronicle)
────────────────────────────
▷ ቫሌንሺያዎች የ21 አመቱን የአርሰናል ፈረንሳዊ አማካይ ማቲዮ ጉንዲዚን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል። (Super Deporte)
────────────────────────────
▷ የኢንተር ሚላኑ አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ፈረንሳዊውን የ29 አመት አማካይ ንጎሎ ካንቴ ከቼልሲ ማስፈረም ይፈልጋሉ። (Football Italia)
────────────────────────────
▷ የሮማው አማካይ አማዱ ዳዋራ ወንድም እንዳለው ከሆነ አርሰናሎች የ23 አመቱን ጊኒያዊ ተጭዋች ማዛወር ይፈልጋሉ። (Tuttomercato)
────────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች ሊዮኔል ሜሲ ለማንቸስተር ሲቲ እንደሚፈርም አምነዋል። ስለዚህ አሁን የ €280m የዝውውር ዋጋ ለመቀበል ፍቃደኞች ናቸው። (Daily Mirror)
────────────────────────────
▷ ላ ሊጋው ሜሲ እና ክለቡ በገቡበት እሰጣገባ ባርሴሎናን በመደገፍ ቆሟል። 'ያሁን ውሉ አሁንም ህጋዊ ነው የውል ማፍረሻ ሂሳቡ ሜሲ ክለቡን የሚለቅበት ብቸኛው መንገድ ነው' ሲሉ ድጋፋቸውን ለካታላኑ ክለብ አሳውቀዋል። (Fabrizio Romano)
────────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች የ33 አመቱን ኡራጕዊ አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝን ኮንትራት ማቋረጥ ከፈለጉ ለተጭዋቹ የ£12m ሂሳብ መክፈል አለባቸው። (Goal)
────────────────────────────
▷ ሉዊስ ሱዋሬዝ ምንም እንኳን ቤንች ላይ ቢሆንም በመቀመጥ ያሳልፋል፣ የውሉ የመጨረሻ አመት ኮንትራት ገንዘብ €14M ካልተከፈለው በቀር ክለቡን ለመልቀቅ አይገደድም። (GOAL)
────────────────────────────
▷ 📝 DEAL DONE: ሚካኤል ኪን በኤቨርተን አዲስ የአምስት አመት ውል ፈርሟል። (Everton)
────────────────────────────
▷ 📝 DEAL DONE: ቶተንሃሞች ማት ዶሃርቲን ከዎልቭስ በ£15m የዝውውር ሂሳብ አስፈርመዋል። (SpursOfficial)
────────────────────────────
▷ 📝 DEAL DONE: ፉልሃሞች ሃሪሰን ሬድን ከሳውዛምፕተን በአራት አመት ውል አስፈረሙ። (FulhamFC)
────────────────────────────
▷ 📝 DEAL DONE: በተጨማሪም ፉልሃሞች ማሪዮ ሌሚናን በውሰት ውል ከሳውዛምፕተን አዛውረዋል። (FulhamFC)

ዛሬ የሚደረጉ የኢሮፓ የሀገራት ሊግ ጨዋታዎች
⏰10፡00
ዌልስ vs ቡልጋሪያ
አዶራ vs ፋኦሪ አይስላንድ
⏰1፡00
ሀንጋሪ vs ሩሲያ
አየር ላንድ vs ፊንላንድ
ስሎቪኒያ vs ሞልዶቫ
⏰3፡45
ስፔን vs ዮክሬን
ሲውዘርላንድ vs ጀርመን
ሰርቢያ vs ቱርኪ
ኮሶቮ vs ግሪክ
ማልታ vs ላቲቪያ
"SHARE" @beakisport
⏰10፡00
ዌልስ vs ቡልጋሪያ
አዶራ vs ፋኦሪ አይስላንድ
⏰1፡00
ሀንጋሪ vs ሩሲያ
አየር ላንድ vs ፊንላንድ
ስሎቪኒያ vs ሞልዶቫ
⏰3፡45
ስፔን vs ዮክሬን
ሲውዘርላንድ vs ጀርመን
ሰርቢያ vs ቱርኪ
ኮሶቮ vs ግሪክ
ማልታ vs ላቲቪያ
"SHARE" @beakisport
🌀እንደ ጀርመኑ ጋዜጣ ቢልድ ከሆነ ስፔናዊው የኳስ አቀጣጣይ ቲያጎ አልካንትራ ባየርን ለመልቀቅ የተዘጋጀው ሲሆን በባየርን ሙኒክ የሚገኙ የቡድን አጋሮቹን እንደተሰናበተ እና ወደ አዲስ ክለብ ለመሄድ ከጫፍ መድረሱን ይፋ አድርጓል።
"SHARE" @beakisport
"SHARE" @beakisport
ይህን ያውቃሉ! የቀድሞው የቼልሲ ተጨዋች እና የአሁን የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ሆኖ 177 ጎሎችን ማሳረፍ ችሏል።
ይህም በፕሪሚየርሊጉ የመሀል ተጨዋቾች ሆኖ ከፍተኛ ጎል ያስቆጠረ ያደርገዋል።
"SHARE" @beakisport
ይህም በፕሪሚየርሊጉ የመሀል ተጨዋቾች ሆኖ ከፍተኛ ጎል ያስቆጠረ ያደርገዋል።
"SHARE" @beakisport
የቻምፒዮንስ ሊግ እና ኢሮፓ ሊግ ክፍያ በግማሽ ሚሊዮን በላይ ይቀንሳል በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት, ይህም የተገለጠው በአውሮፓ ክለቦች ማህበር መሪዎች ነው።
"SHARE" @beakisport
"SHARE" @beakisport
ጆዜ ሞሪኒሆ ስለ ጆሹዋ ኪሚች የተናገሩት፡
"በቀኝ ተመላላሽም, በግራም ተመላላሽ, በመሀል ተከላካይ, 6.ቁጥር, 8.ቁጥር, 10.ቁጥር, እንደ ኮከብ አየዋለሁ..."
"የሁሉም ነገር ችሎታ አለው! እኔ እንደማስበው እሱ እጅግ አስደናቂ ነው, ፍፁም አስደናቂ ተጨዋች።"
"SHARE" @beakisport
"በቀኝ ተመላላሽም, በግራም ተመላላሽ, በመሀል ተከላካይ, 6.ቁጥር, 8.ቁጥር, 10.ቁጥር, እንደ ኮከብ አየዋለሁ..."
"የሁሉም ነገር ችሎታ አለው! እኔ እንደማስበው እሱ እጅግ አስደናቂ ነው, ፍፁም አስደናቂ ተጨዋች።"
"SHARE" @beakisport
ዛሬ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የተወለደበት ቀን ነው, መልካም ልደት ብሩኖ😍🎉
በፕሪሚየርሊጉ ለማን ዮናይትድ ባደረገው 14 ጨዋታ 15 ጎሎች ለይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
👹14 ጨዋታ
⚽️8 ጎል
🎯7 አሲስት
"SHARE" @beakisport
በፕሪሚየርሊጉ ለማን ዮናይትድ ባደረገው 14 ጨዋታ 15 ጎሎች ለይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።
👹14 ጨዋታ
⚽️8 ጎል
🎯7 አሲስት
"SHARE" @beakisport
#የእንግሊዝ_ፕሪምየር_ሊግ_አንዳንድ_ሪከርዶች
✅ስድስት ክለቦች ብቻ ሁሉንም ሲዝን ተካፍለዋል
✅ከ2000 በላይ ነጥብ ያገኙት 2 ክለቦች ብቻ ናቸው
✅ዌስትሃም በርካታ ጫወታ የተሸነፈ ክለብ ነው
✅2 ሺህ ጎል ላይ የደረሰው ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ነው
✅በርካታ ጎል የተቆጠረበት ኤቨርተን ነው
✅ማን ዩናይትድ 1000+ የጎል ልዩነት ያለው ብቸኛ ክለብ ነው
✅የቸልሲ ቀጣዩ 1 ድል 2000 ነጥብ ላይ ያደርሰዋል
📌 ከ1992/93 ጀምሮ ሁሉንም ሲዝን የተካፈሉት 6 ክለቦች ብቻ ሲሆኑ እኩል 1,076 ጫወታ አድርገዋል
✅ ማንችስተር ዩናይትድ
✅ አርሰናል
✅ ቸልሲ
✅ ሊቨርፑል
✅ ቶተንሃም
✅ኤቨርተን
📌 በርካታ ነጥብ በመሰብሰብ ቀዳሚ የሆኑ 5 ክለቦች
✅ 2,234 ማንችስተር ዩናይትድ
✅ 2,011 አርሰናል
✅ 1,997 ቸልሲ
✅ 1,948 ሊቨርፑል
✅ 1,654 ቶተንሃም
📌 በርካታ ጎል በማስቆጠር ቀዳሚ የሆኑ 5 ክለቦች
✅ 2,055 ማንችስተር ዩናይትድ
✅ 1,901 አርሰናል
✅ 1,859 ሊቨርፑል
✅ 1,839 ቸልሲ
✅ 1,608 ቶተንሃም
📌 በርካታ ጫወታ በማሸነፍ ቀዳሚ የሆኑ 5 ክለቦች
✅ 666 ማንችስተር ዩናይትድ
✅ 579 አርሰናል
✅ 578 ቸልሲ
✅ 561 ሊቨርፑል
✅ 462 ቶተንሃም
📌 በርካታ የጎል ልዩነት ያላቸው 5 ክለቦች
✅ 1,090 ማንችስተር ዩናይትድ
✅ 840 አርሰናል
✅ 783 ቸልሲ
✅ 780 ሊቨርፑል
✅ 466 ማንችስተር ሲቲ
📌 በርካታ ጫወታ የተሸነፉ 5 ክለቦች
✅ 383 ዌስትሃም
✅ 380 ኤቨርተን
✅ 356 ኒውካስትል
✅ 354 አስቶን ቪላ
✅ 346 ቶተንሃም
📌 በርካታ ጎል የተቆጠረባቸው 5 ክለቦች
✅ 1,367 ኤቨርተን
✅ 1,353 ቶተንሃም
✅ 1,331 ዌስትሃም
✅ 1,293 ኒውካስትል
✅ 1,256 አስቶን ቪላ

🌀ጋዜጠኛ : ልጅህ የሮኒን ምስል ታቶ ተነቅሶ ብትመለከተው, ላንተ ምን ይሰማሃል?
💥ሮናልዶ : ኧረ ምንም አይመስለኝም ምንም ችግር የለብኝም.
🌀ጋዜጠኛ : እሺ የሊዬኔል ሜሲን ምስል ቢሆንስ እጁ ላይ የተነቀሰው?
💥ሮናልዶ : በዚህም ምንም አይከፋኝም እንደውም ልጄ ይህንን የሚያደርግ ከሆነ ልጄ በጣም ብልህ ነው ማለት ነው ምክንያቱም ምርጥ ተጨዋቾችን ጠንቅቆ ያውቃል።
"SHARE @beakisport

🌀ሊዬ እና መልካምነት 👏
ማይክ ይባላል የ10 አመት ልጅ እና የአርሰናል ደጋፊ እንዲሁም የሊዬኔል ሜሲ አድናቂ ነው, ማይክ አይኑ ላይ ችግር አለበት ይህንንም ተከትሎ ለመመልከት እጅግ ውድ የሆነው የአይን መነፅር ያስፈልገዋል ያ ግን ከእሱ የኑሮ አቅም በላይ ነው, ሊዬ ሜሲ ደግሞ በደግነት እጁን ዘርግቶለታል ሜሲ ይህንን የአይን መነፅር በ 4 ሺ 200 ፖውንድ በማውጣት ይህንን መነፅር ገዝቶ ሰጥቶታል።