Telegram Web Link
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ፉልሃም 0-3 አርሰናል
ክ. ፓላስ 1-0 ሳውዛምፕተን
ሊቨርፑል 4-3 ሊድስ
ዌስትሃም 0-2 ኒውካስል

🇪🇸በስፔን ላ ሊጋ

ኤይባር 0-0 ሴልታ ቪጎ
ግራናዳ 2-0 አት. ቢልባኦ
ካዲስ 0-2 ኦሳሱና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔልዬ 3-1 ኒስ
ሰን ኤትዬን 2-0 ስትራስቡርግ

🤝የወዳጅነት ጨዋታ

ባርሴሎና 3-1 ጂምናስቲክ ዴ ታራጎና

ማን ዩናይትድ 0-1 አስቶን ቪላ

"SHARE" @beakisport
#ሞሐመድ_ሳላህ
📌 ሞሐመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በአንፊልድ 50+ ጎል ያስቆጠረ 4ኛው የሊቨርፑል ተጫዋቾች ሆኗል።
85 - ሮቢ ፋውለር
69 - ስቴቨን ጄራርድ
63 - ማይክል ኦዌን
52 - ሞሐመድ ሳላህ

📌 ይህን ያውቃሉ? በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በሲዝኑ የመክፈቻ ጫወታ ሃትሪክ የሰራ የሊቨርፑል ተጫዋች ታይቶ አይታወቅም ነበር። ከምሽቱ ጫወታ በኋላ ግን ሞሐመድ ሳላህ ይህን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

🇪🇬 ሞሐመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ለሊቨርፑል ባደረገው 109 ጫወታው 103 ጎሎች ላይ አስተዋፅኦ አድርጓል።
⚽️ 75 ጎል አስቆጥሮ
🅰️ 28 ለጎል አመቻችቷል

📌 ሞሐመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በሜዳው 50 ጎል ላይ የደረሰ 2ኛው ፈጣኑ ተጫዋችም ሆኗል
50 ጎል በ47 ጫወታ አለን ሽረር
50 ጎል በ63 ጫወታ ሞሐመድ ሳላህ

📌 ሞሐመድ ሳላህ ትላንት ከሊድስ ጋር በነበረው ጫወታ

◉ Most touches (87)
◉ Most completed passes in final third (35) ◉ Most shots (9)
◉ Most take-ons completed (7)
◉ Most chances created (4)
◉ Most shots on target (3)
◉ Most goals (3)

📌 ሞሐመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ሃትሪክ ሲሰራ ለ3ኛ ግዜው ሲሆን አፍሪካዊ ሆኖ በሊጉ 4 ሃትሪክ በሰራው ያኩቡ ብቻ ይበለጣል።

📌 ይህን ያውቃሉ? ዋይኒ ሮኒ በፕሪምየር ሊጉ ከሴፕቴምበር 2008 እስከ ፌብሯሪ 2011 ጎል ባስቆጠረባቸው 34 ተከታታይ ጫወታው ማንችስተር ዩናይትድ ያሸነፈበት ሪከርድ ነበር። ነገር ግን ሞሐመድ ሳላህ ጎል ባስቆጠረባቸው ያለፉት 35 የሊቨርፑል ጫወታው ድል በማድረግ ሪከርዱን ተረክቧል።

📌 ሞሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች
🏟 154 ጫወታ
⚽️ 97 ጎል አስቆጥሮ
🅰️ 41 ለጎል አመቻችቷል

📌 ይህን ያውቃሉ? በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኖ 4 ተከታታይ ሲዝኖች ላይ በሲዝኑ የመክፈቻ ጫወታ ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ታይቶ አይታወቅም ነበር። ሞሐመድ ሳላህ ግን ይህን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።
2017
2018
2019
2020

🌍 በነገራችን ላይ ፎርብስ በ2019-20 ከእግር ኳስ ተጫዋቾች ከፍተኛ ገቢ በማግኘት ሞሐመድ ሳላህ 4ኛው ተጫዋች ነው ይለናል።
🇵🇹 $105ሚልየን ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇦🇷 $104ሚልየን ሊዮኔል ሜሲ
🇧🇷 $95.5ሚልየን ኔይማር ጁንየር
🇪🇬 $35.1ሚልየን ሞሐመድ ሳላህ

"SHARE" @beakisport
እሁድ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ!
ከተመቻቹ ደግሞ ሼር ያርጉት።

═════════════════════════
የ 28 አመቱ ግብፃዊ አጥቂ መሀመድ ሳላህ የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ዋነኛ የዝውውር ኢላማ ሆኗል።(Sunday Express)
════════════════════════
ማንችስተር ዩናይትድ የ 20 አመቱ እንግሊዛዊው የክንፍ መስመር ተጫዋች ጄደን ሳንቾ ዝውውር የማይሳካላቸው ከሆነ የሬያል ማድሪዱን ዌልሳዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ጋሬዝ ቤልን በአማራጭነት ይዘውታል።(Sunday Express)
════════════════════════
የሬያል ማድሪድ ንብረት የሆነው ስፔናዊው የግራ መስመር ተከላካይ ሰርጂዮ ሪጉሊኖ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ከመዘዋወር ይልቅ ባለፈው አመት በውሰት ወዳሳለፈበት ሲቪያ በድጋሚ በውሰት መሄድ ምርጫው ነው።(AS - in Spanish)
════════════════════════
ቶተንሀም የ 26 አመቱን ጣልያናዊ አጥቂ አንድሪያ ቤሎቲን ከቶሪኖ በውሰት ለማስፈረም ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል።(Sky Italia - in Italian)
════════════════════════

ማንችስተር ዩናይትዶች £23m ለሞናኮ ለመክፈል አዘጋጅተዋል ፈረንሳያዊውን የ 19 አመት ተከላካይ ቤኖይታ ባዲጄሊን ለማስፈረም።(L'Equipe, via Sunday
Express)
════════════════════════
የኢንተር ሚላኑ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በቸልሲ ቤት ያሰለጠኑትን ስፔናዊውን የግራ መስመር ተከላካይ ማርኮስ አሎንሶን ወደ ሴሪያው የመውሰድ ፍላጎት አላቸው።(Sky Italia, via Mail on Sunday)
════════════════════════
ቶተንሀም ሆስፐር ፖርቹጋላዊውን የ 27 አመት አጥቂ ፖሊኒዮን ከብራጋ ለማስፈረም ጥብቅ የሆነ ፍላጎት አላቸው። (90min)
════════════════════════
ማንችስተር ሲቲ የተከላካይ ክፍሉን በሚገባ ለማጠንከር ካሊዶ ኩሊባሊን ከናፖሊ ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ አሁን እንደሚወጡ ሪፖርቶች ደግሞ ውሃ ሰማያዊዎቹ ዩኩሬናዊውን አማካይ የዝውውሩ ንድ አካል የማድረግ እቅድ አላቸው።(Radio Marte, via
Sun)

════════════════════════
አይቬሪኮስታዊው የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ አማካይ ያያ ቱሬ ጫማ የመስቀል እና ወደ ጣልያን ሴሪያ ሄዶ የመጫወት እቅድ እንደሌለው ተዘግቧል።የ 37 አመቱ አማካይ ባለፈው ጥር ላይ ከቻይናው ክለብ Qingdao Huanghai ጋር ከተለያየ ቡኃላ እስከ አሁን ክለብ አልባ ነው።(Tuttomercato via Goal)
════════════════════════
ዌስትሀም ዩናይትድ የ 26 አመቱን እንግሊዛዊ የብራይተን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሶሊ ማርችን ለማስፈረም ከወዲሁ ንግግር ጀምረዋል።(90min)
════════════════════════
የዲጆኑ ፈረንሳያዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሙኒር ቻዊሪ የእንግሊዞቹ ሊድስ፣ወልቭስ እና አርሰናል ኢላማ ሆኗል።(France Football - in French)
════════════════════════
ሊድስ ዩናይትድ የቸልሲውን እንግሊዛዊ አማካይ ኮነር ጋላግርን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።(Mail on Sunday)
════════════════════════
አስቶንቪላ 17M ዩሮ በማቅረብ ቡርኪናፋሷዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች በርትራንድ ትራወሬን ከሊዮን ለማስፈረም ያቀረቡት የዝውውር ሂሳብ ውድቅ ተደርጎባቸዋል።(Footmercato - in French)
════════════════════════
በርንሌ ከሜንዝ ሲውዲናዊውን ኳስ አቀጣጣይ ሮቢን ኩዋሶን ለማስፈረም £8m ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።(Mail on Sunday)
════════════════════════
ሊቨርፑል የ 17 አመቱን ብራዚላዊ የፍሉሜንሴ ግብ ጠባቂ ማርሴሎ ፒታሉጋን በ £1.8m ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።(Globo Esporte, via Mail on Sunday)
════════════════════════
አስቶንቪላ በ 20million የአርሰናሉን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል ሲል የስፖርት ፀሀፊው Simon Collings ዘግቧል።
═══════════════════════
የክሪስታል ፓላሱ አሰልጣኝ ሮይ ሆድሰን ትላንትና ሳውዝሀምፕተን 1-0 ሲያሸንፉ የአሸናፊነቱን ግብ ያስቆጠረላቸው ዊልፍሬድ ዛሀ በዚህ ክረምት ይለቃል ብለው እንደማያስቡ ተናግረዋል።

═══════════════════════

እንደ ማንችስተር ሲቲው ኳስ አቀጣጣይ ኬቨን ደብሮይና እምነት አሁንም የዋንጫ ተፎካካሪያችን ሊቨርፑል መሆኑን ጠቁማል በዝውውር ገብያው ያን ያህል እስካሁን ባለው ገበያ ባይሳተፉሙ::(Mirror)

═══════════════════════
ጃክ ዊልሻየር ከዌስትሀም በግድ የመልቀቅ ፍላጎት የለውም ክለቡ £100,000 ሳምንታዊ ደሞዙ የመክፈል ፍላጎት ስሌለው ኮንትራቱን ለመሰረዝ ንግግር ለማድረግ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።

═══════════════════════
አርሰናል ትላንትና ፉልሀምን 3-0 በረታበት ጫወታ ከጫወታው አስቀድሞ በነበረ ማሟሟቅ የተጣሉት ኤዲ ኔኪታ እና ዳኒ ሴባዮስ ከጫወታው መጠናቀቅ ቡኃላ ዳኒ ሴባዮስ በኢንስታግራም ገፁ በሁለታችን መሀከል ምንም አይነት የተፈጠረ ችግር የለም በማለት መታረቃቸውን የሚገልፅ ፖስት ፖስቷል።

═══════════════════════
ቸልሲ በ £25m የሬንሱን ግብ ኤድዋርድ ሜንዴይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።(Sun)

═══════════════════════
የሌስተር ሲቲ ኢላማ የሆነው ዌስሊ ፎፋና ከሴንቲቴን የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ውድቅ አድርጓል ወደ እንግሊዝ ለመሄድ ካለው ፍላጎት የተነሳ።

═══════════════════════

"SHARE" @beakisport
📌 ቅዳሜ ጅማሮውን ያደረገው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6 ጨዋታዎችን እስካሁን አስተናግዷል።

📸 እሰከ ዛሬ ያለውን የደረጃ ሰንጠረዥ በምስሉ ላይ ተመልከቱት።

📌 የተከናወኑ ጨዋታዎች ውጤት
FT▪️ፉልሃም 0-3 አርሰናል
FT▪️ክ. ፓላስ 1-0 ሳውዛምፕተን
FT▪️ሊቨርፑል 4-3 ሊድስ
FT▪️ዌስትሃም 0-2 ኒውካስል
FT▪️ዌስትብሮም 0-3 ሌስተር
FT▪️ ቶተንሀም 0-1 ኤቨርተን

ቀሪ ጨዋታዎች #ሰኞ_መስከረም_4
12:00
ብራይተን VS ቼልሲ
4:15
ሼፊልድ VS ዎልቭስ

📍 በሳምንቱ የማይካሄዱ ጨዋታዎች
በርንሌይ VS ማን.ዩናይትድ
ማን.ሲቲ VS አስቶን ቪላ


"SHARE" @beakisport
ሳላህ ወደ ባርሴሎና !!

ከዚህ ቀደም ስሙ ከባርሴሎና ጋር ተያይዞ የማያውቀው ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ከትናንት ምሽት ጀምሮ እየወጡ ባሉ መረጃዎች ሞ ሳላህ ወደ ባርሴሎና የሚሉ ናቸው።

ይህን የሚያጠናክር ዜናም ከወደ ሆላንድ የቀድሞ የሆላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው ስጃክ ስዋርት አንድ መረጃን ሹክ ብሏል ኮማን ሞሀመድ ሳላህን ወደ ብሉ ግራናዎቹ ማስኮብለል ይፈልጋል እንዲውም ሳላህ ወደ ካታላን መምጣትን ይመርጣል ሲል ተናግሯል።

ሊውዝ ስዋሬዝ ክለቡን ሊለቅ ተዘጋጅቷል እሱ የሚለቅ ከሆነ ላውታሮ ማርቲኔዝ የሱን ቦታ ይተካ ዘንድ ይመረጣል ነገር ግን ስጃርት እንደተናገረው ግብፃዊው ኮከብም ኢላማቸው ነው ሲል ተናግሯል።

እንደ ኮሬይሮ ዴሎ ስፖርት ዘገባ ባርሴሎና ታዋቂውን ወኪል ዮርጌ ሜንዴዝን እንዲረዷቸው የጠየቁ ቢሆንም ምንም አይነት እንቅስቃሴ ሊደረግ አልተቻለም።

ሳላህን ወደ ካታላን ማስኮብለል አልጋ በ አልጋ የሚሆን ነገር አደለም ነገር ግን ባርሴሎና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕን ለማሳመን ሊሞክሩ ይችላሉ እሱም የሚሆነው ኡስማን ዴምቤሌን በቅያሪ መስጠት እንደሆነ ማርካ ዛሬ ላይ አስነብቧል።

"SHARE" @beakisport
BREAKING:

ባርሴሎና ሜምፊስ ዲፓይን ከሊዮን ለማስፈር ተስማምተዋል አሁን የሚቀረው ይፋ ማድረግ ብቻ ነው

"SHARE" @beakisport
♨️አንደ Fabrizio Romano ዘገባ ከሆነ ፍራንክ ላምፓርድ " በኬፓ በጣም ደስተኛ ነኝ " ቢልም ! ቼልሲ የግብ ጠባቂውን ኤዶዋርድ ሜንዲን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል ፡፡

#ሼር@beakisport
ወልቭስ እና ቸልሲ ከሜዳቸው ውጪ ድል አድርገዋል
ሊዮኔል ሜሲ ከሮናልዶ ቀጥሎ 2ኛው ቢሊየነር ሆኗል
ዴፓይ ለካታሎኑ ባርሴሎና ለመጫወት ተስማምቷል
ጆርጂንሆ በላምፓርድ ስር 100% ፔናሊቲ ማሳካት ችሏል
ከ8ቱ የፕ. ሊግ ጫወታዎች 6ቱ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል
ዶርትሙንድ በጀርመን ዋንጫ ጎል ተንበሽብሾ ወጥቷል

🔴 በመጀመሪያ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጫወታ በርካታ ፔናሊቲ የተሰጠው በ1995/96 (ስድስት) እንዲሁም በ2003/04 (ሰባት) ሲሆን በዚህ ሲዝን የተሰጠው 5 ፔናሊቲ ደግሞ በሶስተኛነት ተቀምጧል።

🔵 ይህን ያውቃሉ? ቸልሲ በፕሪምየር ሊጉ ያገኛቸውን ያለፉት 16 ተከታታይ ፔናሊቲ ወደ ጎልነት መቀየር ችሏል። ለመጨረሻ ግዜ የሳቱት በአፕሪል 2017 ነው

🔴 ሊዮኔል ሜሲ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በመቀጠል $1 ቢልየን ሀብት ላይ የደረሰ 2ኛው እግር ኳስ ተጫዋች ሆኗል። እንደ ፎርብስ ዘገባ ከሆነ በ2020 ያገኘው ገቢም ከየትኛውም ተጫዋች በላይ ነው
$126ሚልየን ሊዮኔል ሜሲ
$117ሚልየን ክርስቲያኖ ሮናልዶ
$96ሚልየን ኔይማር ጁንየር
$42ሚልየን ኬይላን ሞፓፔ
$37ሚልየን ሞሐመድ ሳላህ

🔵 ጆርጂንሆ በላምፓርድ ስር ያገኛቸውን የፔናሊቲ አጋጣሚ በሙሉ ወደ ጎልነት በመቀየር 100% ስኬት አለው
✓ vs. ሊቨርፑል
✓ vs. ሊቨርፑል (በመለያ ምት)
✓ vs. ብራይተን
✓ vs. አያክስ
✓ vs. አያክስ
✓ vs. በርንሌይ
✓ vs. አርሰናል
✓ vs. ብራይተን

🔴 ወልቭስ ትላንት ከሜዳው ውጪ ተጉዞ 2ለ0 አሸንፎ የተመለሰ ሲሆን 2ቱንም ጎሎች ያስቆጠረው በመጀመሪያው 6 ደቂቃ ውስጥ ነበር። ይህም በፕሪምየርሊግ ተሳትፎው 2 ጎሎችን ያስቆጠረበት ፈጣኑ አጋጣሚው ሆኗል።

🔵 ባርሴሎና ከኦሎምፒክ ሊዮን ሆላንዳዊው አጥቂ ዴፓይን ለማስፈረም ተስማምቷል። ለዝውውሩ $25ሚልየን እና ተጨማሪ $5ሚልየን ደግሞ በሚቀጥለው ሲዝን ለመስጠት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በርካታ ምንጮች ዘግበዋል።

🔴 ኮቪድ-19 ተመልካች አልባ ጫወታዎችን ማስመልከት ከጀመረ በኋላ የሜዳ አድቫንቴጅ ትፅዕኖ እምብዛም ሆኗል። በ2020/21 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከተደረጉ 8 የመክፈቻ ጫወታዎች ውስጥ 6ቱ ያሸነፉት ከሜዳቸው ውጪ ተጫውተው ነው።
ፉልሃም 0-3 አርሰናል
ክ. ፓላስ 1-0 ሳውዛምፕተን
ሊቨርፑል 4-3 ሊድስ
ዌስትሃም 0-2 ኒውካስትል
ዌስትብሮምዊች 0-3 ሌስተር
ቶተንሃም 0-1 ኤቨርተን
ሸፊልድ 0-2 ወልቭስ
ብራይተን 1-3 ቸልሲ



#LIKE, #COMMENT, #SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ
───────────────────────────
ምንጭ

#እግር_ኳስ_The_Beautiful_Game በልዩነት በጥራት
───────────────────────────

"SHARE" @beakisport
የባርሴሎናው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ማሪያ ባርቶሚው ደሞዙን እንዲቀንስ ተጠይቋል። [Deportes Cuatro]

"SHARE" @beakisport
እሮብ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ እና የተቃረቡ የዝውውርና ሌሎችም አጫጭር የእግርኳስ ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ/ኮሜንትና/ሼር ማድረጉን አይርሱ!
──────────────────────────
▷ በሰርጂዎ ሬጉሊየንን ዝውውር ላይ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ለመድረስ በሪያል ማድሪድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ መሃከል የሚደረገው ድርድር ቀጥሏል። ሁለቱ ክለቦች ዩናይትዶች ማካተት ማይፈልጉትን መልሶ መግዛት የሚለውን ‘buy-back clause’ ላይ ንግግር ላይ ናቸው። ሬጉሊየን እና ወኪሉ ዝውውሩ እንደሚጠናቀቅ ተስፋ ያደርጋሉ። [Fabrizio Romano]

──────────────────────────
▷ ጃደን ሳንቾ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጓደኞቹ ግልፅ እንዳደረገው ከሆነ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ላይ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድን ይቀላቀላል። [Duncan Castles]

──────────────────────────
▷ ጋሬዝ ቤል አቋሙን ቀይሯል። አሁን ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኗል። ምንም እንኳን ዌልሳዊው አጥቂ በዚነዲን ዚዳን ስር በቂ የመሰለፍ እድል ሳይሰጠውም ቢሆን ቢቆይ እንደማይከፋ ቢያውቅም ለቀሪ የእግር ኳስ ህይወቱ ሲል ግን በቋሚነት ወደሚጫወትበት ክለብ ለመዛወር ወስኗል። (Cadena SER)

──────────────────────────
▷ ቤል ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በውሰት ዝውውር መሄድ የሚለው ሃሳብን ተቀብሎታል። ሆኖም ዩናይትዶች ዌልሳዊውን አጥቂ እሚያመጡት የሳንቾ ዝውውር በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ላይ ሙሉ ለሙሉ እንደማይሳካ ካረጋገጡ በኃላ ነው።
(Cadena SER)

──────────────────────────
▷ ጋቦናዊው የአርሰናል አጥቂ ፒር ኤምሬክ ኦበምያንግ በአርሰናል አዲሱ የሦስት አመታት ኮንትራት ቆይታ ጥቅማ ጥቅሞችን ጨምሮ እስከ £55m ድረስ ሂሳብ እንደሚያገኝ ተገልፆአል። አጥቂው በሳምንት 350,000 ፓውንድ ደሞዝ በመከፈል ከሜሱት ኦዚል እኩል ተከፋይ ሆኗል። (Times)

──────────────────────────
▷ አርሰናሎች አሁንም በቀሪ የዝውውር መስኮቱ ቀናት ላይ ተጨማሪ ተጭዋቾችን ለማዛወር አቅደዋል። የአትሌቲኮ ማድሪዱ የ27 አመት አማካይ ቶማስ ፓርቴይ እና የሊዮኑ የ22 አመት ፈረንሳዊ አማካይ ሁሴም አዋር የመድፈኞቹ የዝውውር ኢላማዎች ሆነው ቀጥለዋል። (Mirror)

──────────────────────────
▷ አርሰናሎች ሩናር አሌክስ ሩናርሰንን የኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ምትክ በማድረግ እንደሚያስፈርሙት ይጠበቃል። (Fabrizio Romano)

──────────────────────────
▷ አርሰናሎች ሼፊልድ ዩናይትዶች ለአጥቂው ፎላሪን ባሎጉን ዝውውር ያቀረቡትን የ£3m ሂሳብ ውድቅ አድርገውባቸዋል። [mail]

──────────────────────────
▷ ሼፊልዶች መድፈኞቹ ለ19 አመቱ ታዳጊ ዝውውር እስከ £15m የዝውውር ሂሳብ መጠየቃቸው አስደንግጧቸዋል። ተጭዋቹ በኤምራትስ የአንድ አመት ውል ብቻ ይቀረዋል። [mail]

──────────────────────────
▷ ቶተንሃሞች በበኩላቸው ለጋሬዝ ቤል ዝውውር ድርድር ማለስለሻ በሚል የ 24, አመቱን እንግሊዛዊ አማካይ ዴል አሊ ለሪያል ማድሪድ ለማቅረብ እያሰቡ ነው። (Mail)

──────────────────────────
▷ ኤቨርተኖች ለበርካታ ተጭዋቾቻቸው የሚቀርቡላቸውን የዝውውር ጥያቄዎች ያደምጣሉ። የ 31 አመቱ እንግሊዛዊ ክንፍ ቲዎ ዋልኮት፣ የ24 አመቱ ናይጄሪያዊ አጥቂ አሌክስ ኤዎቢ እና የ20 አመቱ ጣሊያናዊ አጥቂ ሞይሴ ኪንን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ከቀረበላቸው ይለቋቸዋል። (Mirror)

──────────────────────────
▷ ባየር ሙኒኮች በቼልሲው የ19 አመት እንግሊዛዊ ክንፍ ካሉም ሁድሰን ኦዲ ዝውውር ላይ ያላቸው ፍላጎት በድጋሚ አገርሽቷል። የአውሮፓው ሻምፒየን ክለብ ቼልሲዎች የክለባቸው አካዳሚ ውጤት ተጭዋችን ሊሸጡ ይችላሉ የሚል ተስፋ አሳድረዋል። (Mail)

──────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች ፈረንሳዊውን የ26 አመት መሃል ተከላካይ ሳሙኤል ኡምቲቲ እና የ20 አመቱን ጂያን ክላር ቶዲቦን መሸጥ እሚችሉ ከሆነ፣ የማንቸስተር ሲቲውን የ19 አመት ስፔናዊ መሃል ተከላካይ ኤሪክ ጋርሺያን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋሉ። (Mail)

──────────────────────────
▷ ምንም እንኳን የጣሊያን ፓስፖርት ለማግኘት ከባድ ቢሆንበትም ጁቬንቱሶች አሁንም የ33 አመቱን ኡራጓዊ የባርሴሎና አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ ወደ ጣሊያን ሴሪአው ክለብ እንደሚያመጡት ይተማመናሉ። (Goal)

──────────────────────────
▷ ቼልሲዎች ሴኔጋላዊውን የሬንስ ግብ ጠባቂ ኤድዋርዶ ሜንዲን ለማስፈረም ተቃርበዋል። ግብ ጠባቂው ወደ ቼልሲ እስኪጠራ እየጠበቀ ይገኛል።
(Star)

──────────────────────────
▷ ሮማዎች እንግሊዛዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ ተከላካይ ክርስቶስ ስሞሊንግ ለማስፈረም በዝውውር ዋጋው ላይ ከስምምነት መድረስ ባለመቻላቸው ፊታቸውን ወደ ሌሎች ኢላማዎች ያዞራሉ ተብሏል። (Mail)

──────────────────────────
▷ ሼፊልድ ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላሶች ሪያን ብሬውስተርን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ድርድር ላይ ናቸው። ሆኖም ቀያዮቹ ተጭዋቹን በቋሚ ዝውውር መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን የ20 አመቱን ተጭዋች መልሶ የመግዛት አማራጭ አንቀፅ ማካተት ይፈልጋሉ። (Sky Sports)

──────────────────────────
▷ አትሌቲኮ ማድሪዶች ለያኒክ ካራስኮው ዝውውር በቋሚነት ለመቀየር የ £25m ሂሳብ ይከፍላሉ። (GOAL)

──────────────────────────
▷ አርቱሮ ቪዳል የባርሴሎና የቡድን አጋሮቹን በይፋ ተሰናብቷል። ባርሴሎና እና ኢንተር ሚላኖች በ€500,000 + ጉርሻ የዝውውር ሂሳብ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ባርሴሎናዎች እስከ መጨረሻ አመት ኮንትራቱ ድረስ ደሞዙን በከፊል እንደሚከፍሉ ታውቋል። ቺሊያዊው ዛሬ ወደ ሚላን ይጓዛል። (RAC 1)

──────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች ከናፖሊ ጋር በቀጥታ ለመደራደር ፍላጎት ማጣታቸው የካሊዶ ኩሊባሊን ዝውውር ያጓተተው ምክንያት ነው። ሆኖም በሴኔጋላዊው ተከላካይ ወኪል ራመዳኒ እና ዲ ሎሪንቲንስ መሃከል ድርድሩ እንደቀጠለ ነው። [Sport Witness]

──────────────────────────
▷ ሚራለም ፒዣኒች ወደ ባርሴሎና ከተዛወረ በኃላ ትላንትና በይፋ ዝውውሩ ተገልፆአል። ፒዣኒች በባርሴሎናው ሮናልድ ኪውማን ቡድን የ 8 ቁጥር ማሊያም ይለብሳል። (FCBarcelona)

──────────────────────────
📝 DEAL DONE: ጃክ ገርሊሽ በአስቶን ቪላ ለተጨማሪ አምስት አመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። በክለቡ እስከ 2025 ድረስ ይቆያል። (AVFCOfficial)

────────────────────
#ጎል_አዳኞቹ

ከ2017/18 ሲዝን በኋላ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በርካታ የሊግ ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

🇦🇷 95 ሊዮኔል ሜሲ
🇵🇱 85 ሮበርት ሎዋንዶውስኪ
🇮🇹 80 ሲሮ ኢሞቢሌ
🇵🇹 78 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇪🇬 76 ሞሐመድ ሳላህ
🇬🇦 68 ኦባሚያንግ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 65 ሃሪ ኬን
🇫🇷 64 ኬይላን ሞፓፔ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 63 ጄሚ ቫርዲ
🇺🇾 62 ሉዊስ ሱዋሬዝ

"SHARE" @beakisport
🏴ዛሬ የሚደረጉ 2ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

8፡30
ኤቨርተን vs ዌስትሀም

11፡00
ሊድስ ዮናይትድ vs ፉልሀም

1፡30
ማን.ዮናይትድ vs ክሪስታል ፓላስ

4፡00
አርሰናል vs ዌስትሀም

"SHARE" @beakisport
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

FT▪️ ሳውዝሀምፕተን 2-5 ቶተንሀም
FT▪️ ኒውካስትል 0-3 ብራይተን
FT▪️ ቼልሲ 0-2 ሊቨርፑል
FT▪️ ሌስተር ሲቲ 4-2 በርንሌይ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

FT▪️ኒስ 0-3 ፒኤስጂ
FT▪️ስቴድ ብሬንቶኢስ 3-2 ሎሬንት
FT▪️ሜትዝ 2-1 ስቴድ ዴ ሬምስ
FT▪️ ሞንትፒለር 4-1 ኤንጀርስ
FT▪️ ስታርስቦርግ 1-0 ዲዮን
FT▪️ ናንትስ 2-2 ሴንት ኢቴይን
FT▪️ ማርሴ 1-1 ሊል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

FT▪️RB ሊፕዚግ 3-1 ሜንዝ
FT▪️ዎልፍስበርግ 0-0 ሌቨርኩሰን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

FT▪️ፓርማ 0-2 ናፖሊ
FT▪️ጂኖአ 4-1 ክሮቶን
FT▪️ሳሱሎ 1-1 ካግሊያሪ
FT▪️ጁቬንቱስ 3-0 ሳምፕዶሪያ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

FT▪️ሁሴካ 0-2 ካዲስ
FT▪️ሪያል ቤቲስ 2-0 ቫላዶሊድ
FT▪️ግራናዳ 1-2 አላቬስ
FT▪️ሪያል ሶሲዳድ 0-0 ሪያል ማድሪድ

የ8ኛ እና የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፦

የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ/ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው።

በተመሳሳይ ደግሞ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁ እና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ/ም እንደሚሰጥ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።

የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን በተመለከተ ለመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚወጣው መመዘኛ በግል ትምህርት ቤቶችም ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል።
እሁድ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ -
═════════════════════════
👉 || ሊዮን ለአማካዩ ሆሳም ኦዋር የቀረበውን የ32.8 ሚ. ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ውድቅ በማድረግ 46 ሚ. ፓውንድ እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ አርሰናል በድጋሜ ለተጫዋቹ 36.5 ሚ. ፓውንድ እና 9 ሚ. ፓውንድ በተጨማሪ የሚከፈል ሂሳብ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፡፡( Football London)

👉 || ቸልሲ ለዌስትሃሙ አማካይ ዴክላን ራይስ ከ40 ሚ. ፓውንድ ከፍ ያለ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፡፡ ዌስትሃም ገንዘብ ስለሚፈልግ ተጫዋቹን ሊሸጠው ይችላል፡፡( Sun)

👉 || ዌስትሃሞች የቸልሲውን ተከላካይ አንተኒዮ ሩዲገር በውሰት ማስፈረም ይፈልጋሉ፡፡( Sun)

👉 || ባርሴሎና ለ17 አመቱ አጥቂ አንሱ ፋቲ የቀረበውን የ125 ሚ ዩሮ የዝውውር ሂሳብ እና ብቃቱ እየታየ የሚጨመረ 25 ሚ. ዩሮ ተጨማሪ ገንዘብ ቀርቦለት ውድቅ ማድረጉ ተዘገበ፡፡ ይሁንና የክለቡ ስም አልተገለፀም፡፡ በርካታ ጋዜጦችም ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂውን በጣም ሲፈልገው እንደነበር አስነብበዋል፡፡ (Marca)

👉 || ቶሪኖ የአርሰናሉን አማካይ ሉካስ ቶሬራ እንደማይፈልግ አስታወቀ፡፡ ቶሪኖ ተጫዋቹን በውሰት ነው የሚፈልገው አርሰናል ግን በቋሚነት መሸጥ ነው እቅዱ፡፡ አትሌቲኮ ማድሪድ የተጫዋቹ ፈላጊ ሲሆን እሱም በውሰት ነው ለመውሰድ ያቀደው፡፡( Football London)

👉 || የቸልሲው አማካይ ንጎሎ ካንቴ ለዝውውር ራሱን አዘጋጅቷል፡፡ ካንቴ በቸልሲ ጨዋታዎች ላይ በቋሚነት እየተሰለፈ ቢሆንም የዌስትሃሙ ዴክላን ራይስ መምጣት ቦታውን ሊያሳጣው ይችላል፡፡ በቀጣይ አመት ለሚደረገው የአውሮፓ አህጉር ውድድር ለመመረጥ በቂ የመሰለፍ ጊዜ ስለሚያስፈልግ ወደ ሌላ ክለብ ለመሄድ ተዘጋጅቷል፡፡( express)

👉 || ኢንተር ሚላን የቸልሲውን አማካይ ንጎሎ ካንቴ ለማስፈረም፣ ስሎቫኪያዊውን ተከላካይ ሚላን ስክሪኒር፣ እንዲሁም ክሮዒሺያዊውን አማካይ ማርሴሎ ብሮዞቪች ለቸልስ ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡(90 min)

👉 || የሊቨርፑሉ ወጣት አጥቂ ርያን ብሪውስተር ከክሪስታል ፓላስ ጋር ንግግር ሊጀምር ነው፡፡ ሼፈልድ ዩናይትድ እና አስቶንቪላም ተጫዋቹን ይፈልጉታል፡፡ (Mail)

👉 || ዩድኒዜ ከሊድስ ዩናይትድ ለአማካዩ ርድሪጎ ዴ ፓውል የሚቀርበው ሂሳብ 40 ሚ. ፓውንድ መሆን እንዳልበት አስታውቋል፡፡ ሊድሶች 25 ሚ. ፓውንድ ነበር
ያቀረቡት፡፡ (90 min)

👉 || ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዛዊውን የ20 አመት አማካይ ፊል ፎደን ኮንትራት ለማራዘም ተዘጋጅቷል፡፡ ሳምንታዊ ደሞዙንም ከ30 ሺ ፓውንድ ወደ 150 ፓውንድ ሊያሳድግለት ነው፡፡ 90 min

👉 || ሊቨርፑል፣ ሊድስ እና ብራይተን ለ16 አመቱ የማዘርዌል ተከላካይ ያቀረቡት የዝውውር ሂሳብ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ሶስቱ ክለቦች አሁን ለተጫዋቹ የሚያቀርቡት ጥቅማ ጥቅም ነው የሚጠበቀው፡፡ ሊቨርፑል ከተከላካዩ ወኪል ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ይዟል፡፡ (Football Insider)

👉 || በ17 አመቱ ለፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ተሰልፎ የተጫወተው እና በሪያል ማድሪድ የሚፈለገው የሬኔው አማካይ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ በሬኔ እስከ 2021 ለመቆየት ፍላጎት አለው፡፡(Marca)

👉 || ሪያል ማድሪድ ሰርቢያዊውን አጥቂ ሉካ ዮቪች በውሰት መልቀቅ ይፈልጋል፡፡የቀድሞ ክለቡ ኢንትራክት ፍራንክፈርት ግን ተጫዋቹን መውሰድ አይፈልግም፡፡(AS)

👉 || ሀርታ በርሊን በቦሩሺያ ዶርትንድ የተለቀቀውን ማርዮ ጎትዜ ማስፈረም ይፈልጋል፡፡ (Bild)

👉 || የአያክሱ ተከላካይ ሰርጂኖ ዴስት ወደ ባርሴሎና ለመዘዋወር ተቃርቧል፡፡ የ19 አመቱ የቀኝ ተመላላሽ ሰኞ ባርሴሎና እንደሚደርስ እና ክለቡም ከ21 ሚ. ፓውንድ በላይ እንደሚክፈል ይጠበቃል፡፡ (De Telegraaf)

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ የፖርቶውን ተከላካይ አሌክስ ቴሌስ እንደሚያስፈረመው ተስፋ አድርጓል፡፡ ነገር ግን ሁኔታዎች ቀስ ብለው እየሄዱ ይገኛሉ፡፡ (Fabrizio)

👉 || የዋትፎርዱ አማካይ ኢቴን ካፖ ወደ ቫሌንሺያ ለማምራት ተዘጋጅቷል፡፡( Mirror)

​•share @beakisport
​ዛሬ የተሰሙ እጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች

👉 || ፓሪሴንዤርመን አርሰናሎች ለማስፈረም ሙከራ እያደረጉ የሚገኙትን የ 22 አመቱን ፈረንሳያዊ አማካይ ሁሴም ኦውርን ለማስፈረም ወደ ዝውውሩ እራሳቸውን ማስገባታቸው ተነግሯል። (L'Equipe, via Metro)

👉 || ሌስተር ሲቲ በኮንትራቱ የመጨረሻ አመቱ ላይ ለሚገኘው ለ 24 አመቱ እንግሊዛዊ የክንፍ መስመር ተጫዋቹ ዴማርያ ግሬይ አዲስ ኮንትራት ማቅረቡ ተሰምቷል።(Mirror)

👉 || ኢንተር ሚላን የ 29 አመቱን የቸልሲ ስፔናዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ማርኮስ አሎንሶን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል። (Sky Sports)

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ የአትላንታውን አይቬሪኮስታዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አማዱ ትራወሬን ለማስፈረም ሙከራ እያደረጉ ይገኛሉ። (Manchester Evening News)

👉 || በስኮት ፓርከር የሚመራው ፉልሀም ከ 3 ቀናት ቡኃላ ከሚዘጋው የዝውውር መስኮት በፊት ሁለት የመሀል ተከላካይ ማስፈረም ይፈልጋሉ፤ለዚህም የ 24 አመቱን የፒኤስቪኤይንዶቨን ጀርመናዊ ተከላካይ ቲሞ ባውምጋሪትን ኢላማቸው አድርገውታል።(Telegraph)

👉 || ፓሪሴንዤርመን የቶተንሀም ሆስፐሩን የ 24 አመት እንግሊዛዊ አማካይ ዴሊ አሊን በውሰት ለመውሰድ £1.5m ቢያቀርቡም ውድቅ ተደርጎባቸዋል። (Guardian)

👉 || ነገር ግን የሊግ 1 ሻምፕዮን በድጋሚ የመጨረሻ ብለው ያሰቡትን የውሰት ውል ለአሊ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።(Telegraph)

👉 || ቶተንሀምም በተመሳሳይ የቸልሲውን ጀርመናዊ ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገርን በውሰት ለመውሰድ ከሰማያዊዎቹ ጋር እየተነጋገሩ ይገኛሉ። (Nicolo Schira, via Express)

👉 || አትሌቲኮ ማድሪድ የአርሰናሉን ዩራጓዊ አማካይ ሉካስ ቶሬራን በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።በተመሳሳይ መድፈኞቹ ደግሞ ትክክለኛውን የዝውውር ዋጋ ከፍለው ሁሴም ኦውርን ከሊዮን እንዲደያስፈርሙ ፈቃድ አጊንተዋል።(AS, via Mirror)

👉 || የካራቧ ካፕ ቀጣይ ጫወታዎች፦

ኒውካስል ዩናይትድ ከ ብሬንፎርድ

አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ

ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ቶተንሀም ከ ስቶክ ሲቲ

@beakisport
​ማክሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ -
════════════════════
👉 || ትላንትና ባለቀ ሰዓት ባርሴሎና ስፔናዊውን ተከላካይ ኤሪክ ጋርሺያን በ £15.4m ለማስፈረም ጥያቄ ቢያቀርብም በማንችስተር ሲቲ ግን ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል።(Sky Sports)

👉 || ሊቨርፑል ለሲውዘርላንዳዊው የክንፍ መስመር ተጫዋቻቸው ዤርዳን ሻኪሪ በዚህ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ምንም አይነት ይፋዊ የሆነ ጥያቄ እንዳልቀረበላቸው እና እስከ ጥር ጠብቀው ሊሸጡት እንደሆነ ተዘግቧል ምክንያቱ ደግሞ ለማንኛውም ክለብ በውሰት የመስጠት ፍላጎት ስለሌላቸው።(Goal)

👉 || እንግሊዛዊው የማንችስተር ሲቲ ተከላካይ ጆን ስቶንስ ከቶተንሃ የመጣለትን የውሰት ውል ውድቅ አድርጓል ምክንያቱ ደግሞ ወደዛ መሆድ ለቤተሰቦቹ ስለማይመች ነው ተብሏል። (Star)

👉 || ዌስትሀም ከዋትፎርዱ የ 30 አመት እንግሊዛዊ ተከላካይ ክሬክ ዳውሰን ጋር እየተነጋገረ ይገኛል።በነገራችን ላይ እዛው በእንግሊዝ ቡድኖች መሀከል የሚደረግ ዝውውር እስከ ቀጣዮቹ 10 ቀናት ይቀጥላል። (Football Insider)

👉 || ባርሴሎና ማግኘት የነበረበትን £181m ገቢ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ማጣቱ ተገልፁዋል። (Telegraph)

👉 || የፓሪሴንዤርመኑ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ክለባቸው በዝውውር ገበያው ላይ የነሰ እንቅስቃሴ በማሳየቱ ብዙም ደስተኛ አለመሆናቸው ተዘግቧል። (Guardian)

👉 || ኤቨርተን ከኖርዊች ሲቲ እንግሊዛዊውን ታዳጊ የመሀል ተከላካይ ቢን ጎድፍሬሬ በ £20m ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።በጉዲሰን ፓርክም የሚያቆየውን የ 5 አመት ኮንትራት ፈርሟል።

👉 || DEAL DONE: ኢንተር ሚላን ማቲዮ ዳርሚያን በውሰት ከፓርማ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።በአመቱ መጨረሻም በግዴታ የመግዛት ግዴታ አለባቸው።(Inter )

👉 || DEAL DONE:ፒኤስጂ የፖርቶውን የተከላካይ አማካይ ዳንኤል ፔሬራን በውሰት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(PSG_inside )

👉 || DEAL DONE: ሆፈንሄም የቶተንሀም ሆስፐሩን ሁለገብ ተጫዋች ሬያን ሴሴኞልን በውሰት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(tsghoffenheimEN )

👉 || ቸልሲ ከኒስ በነፃ ያዘዋወረው ተከላካይ ማላንጋ ሳርን በውሰት ለፖርቶ መስጠቱን ጂያንሉኮ ዲማርዚዮ ዘግቧል።

👉 || ኤሪክ ማክስ ቾፖሞቲንግ ከፒኤስጂ በነፃ በመልቀቅ ባየርሙኒክን መቀላቀሉ ተረጋግጧል የአንድ አመት ኮንትራትም ፈርሟል።

👉 || ባየርሙኒክ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ብራዚላዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ዳግላስ ኮስታን ከዩቬንቱስ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

👉 || የአርሰናሉ ፈረንሳያዊ አማካይ ማቲዮ ጉንዱዚ ወደ ጀርመኑ ክለብ ኸርታ በርሊን በውሰት ውል መዘዋወሩ ተረጋግጧል።

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ የፖርቶውን የግራ መስመር ተከላካይ አሌክስ ቴላስን በ €15m ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል በኦልትራፎርድም የሚያቆየውን የ 5 አመት ኮንትራት ፈርሟል።

ከፊርማው ቡኃላ፦

" በእግር ኴስ ዘመን ይህንን መሰል እድል ለማግኘት ጠንክረህ መስራት ይጠበቅብሀል፤ እነሆ አሁን እኔም ይህንን እድል አግኝቼ እዚህ ክለብ ተገኝቻለሁ። እኔ ለማንችስተር ዩናይትድ ስኬትን ለማምጣት ሁሉንም ነገሬ ለመስጠት ከልቤ ቃል እገባለሁ። ከፖርቶ ጋር በርካታ ዋንጫዎችን ማንሳት ችያለሁ ይህንንም በማንችስተር ዩናይትድ ማስቀጠል እፈልጋለሁ። ዝነኛውን የማንችስተር ዩናይትድ ማሊያ እስክለብሰው ጓግቻለሁ። "

👉 || እንግሊዛዊው ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግ ወደ ጣሊያኑ ክለብ ሮማ በቋሚ ዝውውር ማምራቱ ታውቋል። ሮማዎች ለተጫዋቹ ዝውውር 15 ሚልዮን ይሮ በቀጥታ የሚከፍሉ ሲሆን ሁኔታዎች እየታዩ ደግሞ 5 ሚ.ዩሮ ይጨምራሉ።

👉 || ማንችስተር ዩናይትድ ኡራጋዊውን የ33 አመት ድንቅ አጥቂ ኤዲንሰን ካቫኒ በአንድ አመት ኮንትራት ያስፈራሙት ሲሆን ብቃቱን እየተመለከቱ ተጨማሪ የአንድ አመት ኮንትራት እንደሚያቀርቡለት ተገልፃል። ካቫኒ በዩናይትድ የ 7 ቁጥር ማሊያ እንደሚለብስ ተረጋግጧል።

👉 || ናፖሊ የቸልሲውን ፈረንሳያዊ አማካይ ቲም ባካዮኮን በአንድ አመት የውሰት ውል ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

👉 || ጀስቲን ክላይቨርት ላይፕዚሽን በውሰት ስምምነት ከሮማ ተቀላቅሏል ፡፡

👉 || አትሌቲኮ ማድሪዶች ከላሊጋው አርሰናል የቶማስ ፓርቴን የውል ማፍረሻ መክፈላቸው የሚያረጋግጠው መልዕክት የደረሳቸው የዝውውር መስኮቱ ለመዘጋት 32 ደቂቃ ሲቀረው ነበር።(AtletiFrancia_ )

ቶማስ ፓርቴ በአርሰናል ለ 4 አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል።በሳምንትም ወደ £260,000 ገደማ ሳምንታዊ ደሞዝ ያገኛል።18 ቁጥር ማለያን ደግሞ ይለብሳል ተብሏል።


👉 || DEAL DONE: አርሰናል ቶማስ ፓርቴን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ያስፈረመው €50m የውል ማፍረሻውን በመክፈል ነው።(Arsenal )

👉 || DEAL DONE:ፉልሀም ከማንችስተር ሲቲ ቶሲን አደርባዮን በ 3 አመት ኮንትራት አስፈርመውታል።(FulhamFC )

👉 || DEAL DONE: ማንችስተር ዩናይትድ የ 18 አመቱን ዩራጓዊ አጥቂ ፉኩንዶ ፔሌስትሪን ከፔናሮል በ 5 አመት ኮንትራት ማስፈረማቸው ተረጋግጧል።(ManUtd )

👉 || DEAL DONE: ፒኤስጂ በ €3m ከባርሴሎና ራፊኒያን ማስፈረሙን አረጋግጧል።(PSG_Inside )

👉 || DEAL DONE:ጄፍ ሬን አዴላይድ ከሊዮን በውሰት ወደ ኒስ ተቀላቅሏል ከተመቻቸው በአማራጭነት በ €25m የማስፈረም አማራጭ አላቸው።(ogcnice_eng )

👉 || DEAL DONE: ኤቨርተን ሮቢን ኦልሰን በአንድ አመት የውሰት ውል ከሮማ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(Everton )

👉 || DEAL DONE:የአርሰናሉ አማካይ ሉካይ ቶሬራ በአንድ አመት የውሰት ውል አትሌቲኮ ማድሪድን ተቀላቅሏል።(atletienglish )

👉 || የማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ኤሪክ ጋርሺያ ለሲቲዝኖቹ በቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማለትም ጥር ላይ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ከወዲሁ ነግሯቸዋል።(FabrizioRomano )

👉 || DEAL DONE:ፉልሀም ከሊዮን በውሰት የመሀል ተከላካዩን ጆዋኪም አንደርሰን ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

👉 || DEAL DONE: ሊድስ ዩናይትድ ብራዚላዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ራፊኒያን €17m ከሬንስ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

👉 || DEAL DONE: ሳውዝሀምፕተን ቲዮ ዋልኮትን በአንድ አመት የውሰት ውል ከኤቨርተን ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።(SouthamptonFC )

👉 || DEAL DONE: ባርሴሎና ጂያንክላር ቶዲቦን ለቤኔፊካ ለሁለት አመታት በሚቆይ የውሰት ውል እና የውሰት ውሉ ሲያበቃ ደግሞ €20M የግድ በሆነ ግዥ መስጠቱን አረጋግጧል።(FCBarcelona )

@beakisport
#ብቻ_ታገስ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ እንደናፈቃት አልቀረም.... ከ31 አመት በኋላ የጋሽ ሰውነት ስብስብ አሳክቷል

ቸልሲዎች የሊግ ዋንጫ እንደናፈቃቸው አልቀረም ከ50 አመት በኋላ ቱጃሩና ሞሪንሆ ከህልማቸው ጋር አገናኟቸው።

ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒዮንነት እንደናፈቃት አልቀረም....በውድድሩ ላይ ተሳታፊ ከሆነች ከ76 አመት በኋላ አሳክታዋለች

ሊቨርፑል የሊግ ዋንጫ እንደናፈቀው አልቀረም.... ከ30 አመት በኋላ ባለ መነፅሩ ሻምፒዮን አድርጓቸዋል

ቶተንሃም በማችስተር ሜዳ ላይ 6 ጎል ለማስቆጠር ከተመሰረተ ጀምሮ 121 ዓመታት ቢታገስም እሑድ ግን አሳክቶታል።

አስቶን ቪላ ሊቨርፑል ላይ 7 ጎል ማስቆጠር እንደናፈቀው አልቀረም ከ195 ጫወታና ከ126 አመት በኋላ አሳክቶታል

ኢትዮጵያም አባይን መገደብ እንደቋመጠች አልቀረችም.... ይኸው የኛ ትውልድ እውን ለማድረግ እየሰራ ነው

እናም እላችኋለው #አርሰናልም የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እንደናፈቀው አይቀርም..... አንድ ቀን ሻምፒዮን ይሆናል
ቅዳሜ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የዝውውር እና ሌሎችም በርካታ አጫጭር የስፖርት ዜናዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ/ኮሜንትና/ሼር ማድረጉን አይርሱ!
──────────────────────────
▷ አማድ ትራኦሬ የማንቸስተር ዩናይትድ ህክምና ምርመራውን ትላንት አድርጎ በስኬት አጠናቋል። የፓስፓርት እና የስራ ፍቃድ ወረቀቶቹ ጉዳይ ላይ እየተሰራ ሲሆን በጥር ወደ ኦልትራፎርድ የሚመጣ ይሄናል። [ምንጭ: Fabrizio Romano]

──────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች በቀጣይ ክረምት የዝውውር መስኮት ላይ የ 33, አመቱን አርጀንቲናዊ አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ ለማዛወር ሙከራ ያደርጋሉ። ይሄን ያሉት የክለቡ ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኢፊሰር ኦማር ቤራዳ ናቸው። (ምንጭ: Manchester Evening News)

──────────────────────────
▷ የቦሩሲያ ዶርትመንዶቹ የ, 20 አመት ኖርዌያዊ አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ እና እንግሊዛዊው የክንፍ መስመር ተጭዋች ጃደን ሳንቾ የማንቸስተር ዩናይትድ ቀዳማይ ቀጣይ የዝውውር ኢላማዎቻቸው ናቸው። (ምንጭ: ESPN)

──────────────────────────
▷ ሶልሻየር ክለቡ ባለፉት 12 ወራት የዝውውር መስኮቶች ላይ ሳያሳካ በቀሯቸው ሁለት የዝውውር ኢላማዎች ሃላንድ እና ሳንቾ ተበሳጭቷል። እንደ ሶሳሻየር እምነት ከሆነ ምንም እንኳን ሃላንድ የመልቀቂያ ውል ቢፈልግም ለክለቡ ፋይናንስ እና ስፓርታዊ እድገት ላይ ቢፈርም ሚና እንደሚኖረው ያምን ነበር። [ምንጭ: ESPNFC]

──────────────────────────
▷ ሪያል ማድሪዶች የ27 አመቱን ፈረንሳዊ አማካይ ፖል ፖግባ ያዛውራሉ መባላቸውን አስተባብለውታል። ተጭዋቹ ለሎስብላንኮው ክለብ መጫወት ህልሙ እንደሆነ መናገሩ ይታወሳል።
(ምንጭ: AS - in Spanish)

──────────────────────────
▷ ቤልጂየማዊው የማንቸስተር ሲቲ የ29, አመት አማካይ ኬቨን ዲ ብርየን በክለቡ ሳምንታዊ £300,000 ደሞዝ የሚያገኝበትን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ተቃርቧል። (ምንጭ: Sun)

──────────────────────────
▷ የአርሰናሉ £27m ግዢ ፈረንሳዊ ተከላካይ ዊሊያም ሳቤላ እስካሁን ለክለቡ ምንም ጨዋታ ያላደረገ ሲሆን የሻምፑየንሺፕ ክለቦችን በውሰት ውል ሊቀላቀል እንደሚችል ይገመታል። ብሬንትፎርዶች ፈላጊዎቹ ናቸው። የ 19 አመቱ ተከላካይን ማስፈረም ይፈልጋሉ። (ምንጭ: Goal)

──────────────────────────
▷ የቼልሲው ፈረንሳዊ የ34, አመት አጥቂ ኦሊቨር ዥሩድ በጥር እና በክረምት የዝውውር መስኮቶች ላይ ወደ ሴሪአው ለመዛወር ተቃርቤ ነበር ብሏል። (ምንጭ: RMC Sport, via Football London)

──────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቡ ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት እንደሚፈርምላቸው ይተማመናሉ። ሆኖም ክለቡን እንደሚለቅ ፍንጭ ካሳየ ምትኩን ከወዲሁ እንደሚያፈላልጉ ተገልፃል። (ምንጭ: Telegraph)

──────────────────────────
▷ የ24, አመቱ ስፔናዊ አማካይ ዳኒ ሴባሎስ እንዳለው ከሆነ ምንም እንኳን እናት ክለቡ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል በቆይታው ዙሪያ እንዲታገሷቸው ቢጠይቁትም እርሱ ግን ወደ አርሰናል ለመመለስ ቁርጠኛ እንደነበር ተናግሯል። (ምንጭ: Marca)

──────────────────────────
▷ እንግሊዛዊው የ28, አመት አማካይ ጃክ ዊልሸር በዌስትሃም ዩናይትድ ከተለቀቀ በኃላ ለላ ሊጋው ወይም ለሴሪአው ክለቦች መጫወት ይፈልጋል። (ምንጭ: Telegraph)

──────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች እንደተባለው የ 29 አመቱን ሴኔጋላዊ መሃል ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊ ከናፖሊ ለማስፈረም ጠንከር ያለ ጥያቄ ለክለቡ አላቀረቡም። (ምንጭ: The Athletic, via Inside Futbol)

──────────────────────────
▷ የማንቸስተር የናይትዱ የ 22, አመት የቀኝ ተመላላሽ ተከላካክ አሮን ዋን ቢሳካ ከኢንስታግራም ባዮ ላይ የእንግሊዝ ብሄራዊ ባንዲራን በማንሳት በምትኩ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ባንዲራ ተክቶበታል። ተጭዋቹ ለሁለቱም ታዳጊ ብሄራዊ ቡድኖች በመጫወቱ የፈለገው ዋና ብሄራዊ ቡድን መርጦ መወከል ይችላል። (ምንጭ: Goal)

──────────────────────────
▷ የቀድሞው የአርሰናል ዴንማርካዊ የፊት አጥቂ ኒኮላስ ቤንድትነር እንደ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት በአርሰናል ቤት ትልቅ ገንዘብ ማግኘት መጀመሩ የኑሮ ዘዬውን እንዳበላሸውና እንደግለሰብ እንደጎዳው አምኖ ተናግሯል። (ምንጭ: Guardian)

──────────────────────────
▷ በኮሮና ቫይረስ ወቅት ደሞዙን እንዲቀንስ ነግረው ፍቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት እስካሁን ለክለቡ ምንም የመጫወት እድል ያልተሰጠው ሜሱት ኦዚል ኤምሬትስን የሚለቅበት ብዙ ጥያቄ ቢቀርብለትም የቀሪ ውሉ ሙሉ ደሞዝ እንዲከፈለው በመጠየቅ ሳይወጣ ቀርቷል። (ምንጭ: john cross mirror)

──────────────────────────
▷ ሮናልድ ኪውማን እንደተረዱት ከሆነ ዴምቤሌይ በዚህ ሲዝን የባርሴሎና ቁልፍ ተጭዋች ይሆናል ምክንያቱም ሜምፒስ ዴፓይ አልፈረመም። ሆላንዳዊው አለቃ ዴምቤሌይ በእረፍት ቀኑም ልምምድ መስራት መጀመሩ አስደስቷቸዋል። [ምንጭ: jose Alvarez]
──────────────────────────

#ሼር@beakisport
ከ መስከረም 2006 በኋላ ለስፔን ብሔራዊ ቡድን በአንድ ጨዋታ ላይ 10+ ድሪብል እና 10+ ክሮሶችን ያደረገ ብቸኛ ተጨዋች ነው #አዳማ #ትራኦሬ፡፡ ምን አይነት ማይደክም ተጨዋች!

"SHARE" @beakisport
2025/10/22 08:03:14
Back to Top
HTML Embed Code: