Telegram Web Link
እንደ ማርካ ከሆነ የስፔን ሀያሎቹ ሪያል ማድሪዶች በቀጣዩ ክረምት ኪልያን ምባፔን ማስፈረም የሚያቅታቸው ከሆነ ፤ የ ዶርትመንዱን ኤርሊንግ ሀላንድን ለማምጣት አቅደዋል፡፡

"SHARE" @beakisport
ዛሬ የሚደረጉ ዩኤፋ ኔሽስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዋች

1:00
ሉቲኒያ vs አልባኒያ
ፊላንድ vs አየርላንድ

3:45
ፓርቹጋል vs ስዊዲን
ክሮሺያ vs ፈረንሳይ
ጣሊያን vs ኔዘርላንድ
ግሪክ vs ኮሶቮ
ኖርዊይ vs አይርላንድ
እግሊዝ vs ዴርማርክ
ሩስያ vs ሀጋሪ
አየስላንድ vs ቤልጅየም
ቡልጋሪያ vs ዌልስ
ቱርክ vs ሰርቢያ
ስኮትላንድ vs ቼክ ሪፐብሊክ
ፓላንድ vs ቦስንያ
✔️ ኔይማር ፔሩ ላይ በሰራው ሀትሪክ 2ኛ የብራዚል ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን ችሏል እንዲሁም በብራዚል በከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ፔሌ ሪኮርድ ለመጋራት 13 ጎሎች ብቻ ይቀሩታል።

🇧🇷 ኔይማር ጁኒየር
🏟 103 Games
⚽️ 64 Goals

"SHARE" @beakisport
✔️ ከ 2020 ጀምሮ በአውሮፓ ውስጥ ብዙ ግብ ና አሲስት በማረግ፦

1) ሮበርት ሉዋንዶቪስኪ (41)
2) ሊዮኔል ሜሲ (36)
3) ክርስቲያኖ ሮናልዶ (33)
4) ካይ ሃቨርዝ ( 31)

"SHARE" @beakisport
👶ሊዮነል ሜሲ በባርሴሎና ቆይታ

🏟 734 ጨዋታ
635 ጎል
🎯 279 አሲስት

10 🏆 ላሊጋ
8 🏆 ስፓኒሽ ሱፐር ካፕ
6 🏆 ኮፓ ዴላሬ
4 🏆 ቻምፒዮንስ ሊግ
3 🏆 ዩኤፍ ሱፐር ካፕ
3 🏆 የአለም የክለብ ዋንጫ
6 🥇 ባላንዶር

የባርሴሎና ምርጥ ጎል አግቢ🐐

"SHARE" @beakisport
✔️ የሊቨርፑል አሰልጣኝ ዩርገን ክሎፕ አዳማ ትራዎሬን በአንፊልድ መጨመር ይፈልጋል በጥር የዝውውር ማስፈረም ተጫዋቹን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

"SHARE" @beakisport
ትላንት የተደረጉ በአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች ውጤት

👉 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿5 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዋች

ኤቨርተን 2 vs 2 ሊቨርፑል
ቼልሲ 3 vs 3 ሳውዝሀምፕተን
ማንችስተር ሲቲ 1 vs 0 አርሰናል
ኒውካስል ዩናይትድ 1 vs 4 ማንችስተር ዩናይትድ

👉 🇮🇹 4 ሳምንት የጣልያን ሴሪኣ ጨዋታዋች

ናፖሊ 4 vs 1 አትላንታ
ኢንተር ሚላን 1 vs 2 ኤስሚላን
ሳምፒዶሪያ 3 vs 0 ላዚዮ
ክሮቶኔ 1 vs 1 ዩቬንቱስ

👉 🇪🇸 6 ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዋች

ግራናዳ 1 vs 0 ሴቪያ
ሴልታ ቪጎ 0 vs 2 አትሌቲኮ ማድሪድ
ሪያል ማድሪድ 0 vs 1 ካዲዝ
ጌታፌ 1 vs 0 ባርሴሎና

👉 🇩🇪 4 ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዋች

ሆፈንሄም 0 vs 1 ቦርሲያዶርትመንድ
ፍራይቡርግ 1 vs 1 ወርደርብሬመን
ኸርታበርሊንድ 0 vs 2 ስቱት ጋርት
ሜንዝ 0 vs 1 ባየርሊቨርኩሰን
ኦግስበርግ 0 vs 2 አርቢላይፕዚክ
አርሜን ቤስፊልድ 1 vs 4 ባየርሙኒክ
ቦርሲያሞንቸግላድባክ 1 vs 1 ወልፍስበርግ

👉 🇫🇷 7 ሳምንት በፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዋች

ሬምስ 1 vs 3 ሎሬንት
ማርሴ 3 vs 1 ቦርዶ
ተናፋቂው የአውሮፓ ቻፒዮንስ ሊግ ጫወታዋች ነገ ና ከነገ ወዲያ በሚደረጉ ጫወታዋች ይጀመሯል።

ማክሰኞ ለት የሚደረጉ ጫወታዋች👇

ምሽት 1:55 ላይ
ዳይናሞ ኬቭ vs ጂቬንቱስ
ዜኒት vs ክለብ ብሩጅ

ምሽት 4:00 ላይ
ባርሴሎና vs ፈረንስቫሮ
ቼልሲ vs ሲቪያ
ፒኤስጂ vs ማን ዩናትድ
ላዚዮ vs ቦርስያ ዶርትመንድ
ስታድ ሬንስ vs ክራስኖዳር
አርቤ ሌብዚንግ vs ኢስታቡል ባሳክሼር

እሮብ ለት የሚካሄዱ ጫወታዋች👇

ምሽት 1:55 ላይ
ሪያል ማድሪድ vs ሻካታር ዶኔስክ
ሳልዝቡርግ vs ሉኮሞቲቨ ሞስኮ

ምሽት 4:00 ላይ
ባየር ሙኒክ vs አትሌቲኮ ማድሪድ
ሚጅላንድ vs አታላንታ
ኢንተር ሚላን vs ቦርሲያ ሞንችግላድባ
ኦሎፒያኮስ vs ማርሴ
አያክስ vs ሊቨርፑል
ማንቺስተር ሲቲ vs ፓርቶ
📈በትላንቱ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች የተመዘገቡ አዳዲስ ሪከርዶች፡

ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ሲሸነፉ ለመጀመሪያ ጊዜአቸው ነው, በውድድሩ ያለፉትን 12 የመክፈቻ ጨዋታ ድል ካደረጉ በኃላ።

ሪያል ማድሪድ በተከታታይ ሶስት የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሲሸነፉ ከ1986 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ሪያል ማድሪድ ያለ ሰርጂዮ ራሞስ ካደረጉትን ያለፉት ስምንት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ7ቱ ተሸንፈዋል።

አትሌቲኮ ማድሪድ በዲዬጎ ሲሞኒ ስር ሁለተኛው ትልቁ ሽንፈታቸው ነው። ከዚህ ቀደም በቻምፒዮንስ ሊጉ vs ዶርትመንድ ጥቅምት 2018 በተመሳሳይ 4-0 ተሸንፈው ነበር።

ባየርን ሙኒክ በሀንሲ ፍሊክ ስር 4 እና ከእዛ በላይ ጎል ሲያስቆጥሱ ለ20ኛ ጊዜ ነው; ይህም ከህዳር 2019 ጀምሮ ከየትኛውም የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊግ ክለብ አሰልጣኞች በላይ ነው።

ባየርን ሙኒክ በቻምፒየንስ ሊጉ ታሪክ ለረዥም ጊዜ የማሸነፍ ጉዞን ወደ 12 ጨዋታ አድርሰውታል, ከኙህም በ7ቱ መረባቸውን ሳያስደፍሩ የወጡበት ነው።

ሰርጂዮ አግዌሮ በየትኛውም ውድድር የመጀመሪያውን ጎል ነው ያስቆጠረው, መጋቢት ለይ ከሽፊልድ ወንስደይ ጋር ጉዳት ካጋጠመው ከ231 ቀን በኃላ።

ኒኮላስ ታግላፊኮ በእራሱ ለይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የአያክስ ተጨዋች ነው, ከቩሮኖን አኒታ vs ሪያለል ማድሪድ መስከረም 2010 በኃላ።

ሮሜሎ ለካኩ ለኢንተር ባደረጋቸው ያለፉት ዘጠኝ የአውሮፓ ውድድር ጨዋታዎች በሁሉም ለይ ኳስ እና መረብን አገናኝቷል, 10 ጎል አስቆጥሯል።

ሮሜሎ ሊካኩ ኢንተር ባስቆጠሯቸው ባለፉት ስድስት የቻምፒየንስ ሊግ ጎሎች ለይ በሁሉም ለይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል [4 ጎል, 2 አሲስት]።

@beakisport
የዛሬው የወዳጅነት ጨዋታ /

INTERNATIONAL FRIENDLY MATCH

🔴ኢትዮጲያ ከ ዛምቢያ

@ በ10:00 ሰአት

ቦታው :- በአዲስ አበባ ስታዲየም

እስካሁን ባለው መረጃ ጨዋታው በምንም የቴሌቪዥን የቀጥታ ሽፋን አይተላለፍም ።

"SHARE" @beakisport
የዋልያዎቹ አሰላለፍ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሰዓታት በኋላ ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታውን ሲያካሂድ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመሪያ ቋሚ አሰላለፍ የሚከተሉት እንደሚሆኑ ይጠበቃል ።

ግብ ጠባቂ] ጀማል ጣሰው

ተከላካይ] ረመዳን የሱፍ ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ሱሌማን ሰሚድ

መሀል] ይሁን እንዳሻው ፣ ታፈሰ ሰለሞን ፣ መስዑድ መሀመድ

አጥቂ] አማኑኤል ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ ሱራፌል ዳኛቸው, [hatricksport]
🔴🔴 #ኤል_ክላሲኮ ⚪️⚪️

ባርሴሎና vs ሪያል ማድሪድ
11፡00 ቀን
📆[ነገ] ቅዳሜ
🏟ካምፕ ኑ
🇪🇸የስፔን ላሊጋ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ

@beakisport
ነገ ቅዳሜ እለት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴6ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች፡

8፡30|| ዌስትሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ
11፡00|| ፋልሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
1፡30|| ማን ዮናይትድ ከ ቼልሲ
4፡00|| ሊቨርፑል ከ ሼፊልድ ዮናይትድ

🇪🇸7ኛ ሳምንትየስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች፡

11፡00|| ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ
1፡30|| ኦሳሱና ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
1፡30|| ሲቪላ ከ ኢባር
4፡00|| አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ

🇮🇹5ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪዬ ጨዋታዎች፡

10፡00|| አታላንታ ከ ሳሚፒዶሪያ
1፡00|| ጂኖዋ ከ ኢንተር
3፡45|| ላዚዮ ከ ቦሎኛ

🇩🇪5ኛ ሳምንት የጀርመን ቦንደስሊጋ ጨዋታዎች፡

10፡30|| ባየርን ሙኒክ ከ ኢ.ፍራንክፈርት
10፡30|| ሜንዝ 05 ከ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህ
10፡30|| አርቢ ሌፕዚግ ከ ሄርታ በርሌን
10፡30|| ዮኒየን በርሌን ከ ፍሪቡርግ
1፡30|| ቦሪሲያ ዶርትመንድ ከ ሻልክ 04

🇫🇷|| 8ኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች፡

12፡00|| ሎሪየንት ከ ማርሴል
4፡00|| ፒኤስጂ ከ ዲጆን

@beakisport
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዋች ውጤት

ፉልሀም 1 vs 2 ክሪስታል ፓላስ
ዌስትሀም 1 vs 1 ማንችስተር ሲቲ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 vs 0 ቼልሲ
ሊቨርፑል 2 vs 1 ሼፊልድ ዩናይትድ

🇮🇹 5ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኣ ጨዋታዋች ውጤት

አትላንታ 1 vs 3 ሳምፒዶሪያ
ጄኖዋ 0 vs 2 ኢንተር ሚላን
ላዚዮ 2 vs 1 ቦሎኛ

🇪🇸 7ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዋች ውጤት

ሲቪያ 0 vs 1 ኢባር
ኦሳሶና 1 vs 0 አትሌቲኮ ቢልባኦ
ባርሴሎና 1 vs 3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲኮ ማድሪድ 2 vs 0 ሪያል ቤቲስ

🇩🇪 5ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዋች ውጤት

ባየርሙኒክ 5 vs 0 ኢ. ፍራንክፈርት
አርቢ ላይፕዚክ 2 vs 1 ኸርታ በርሊን
ኡኔን በርሊን 1 vs 1 ፍራይቡርግ
ሜንዝ 2 vs 3 ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ
ቦርሲያ ዶርትመንድ 3 vs 0 ሻልክ 04

🇫🇷 8ኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዋች ውጤት

ሎረንት 0 vs 1 ማርሴ
ፒኤስጂ 4 vs 0 ዲጆን
እሁድ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ!
ከተመቻቹ ደግሞ ሼር ያርጉት።
═════════════════════════
ሊቨርፑል ቨርጅል ቫንዳዬክ ለረጅም ግዜ ከሜዳ ስለሚርቅ በጥሩ የዝውውር መስኮት በ £20m ከሻልካ 04 ቱርካዊውን ተከላካይ ኦዛን ካባካን ማስፈረም ይፈልጋሉ።(sunday Mirror)
════════════════════════
ከዌስትሀም ጋር የተለያየው የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ጃክ ዊልሻየር ወደ አሜሪካን ኤሜሌስ ለማቅናት እየተመለከተ ይገኛል።(Sunday Mirror)
════════════════════════
ከፕሪምየርሊጉ ስብስብ ውጪ እንደተደረገ በማህበራዊ ሚዲያ የሰማው አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ሰርጂዮ ሮሜሮ ኮንትራቱን በስምምነት በማፍረስ ከዩናይትድ ሊለቅ ይችላ።(star on sunday)
════════════════════════
ሬያል ማድሪድ የቀድሞ የቶተንሀም እና የሳውዝሀምፕተን አሰልጣኝ የነበሩትን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን ማነጋገራቸው ተገልፁዋል ምናልባትም የአሰልጣኝ ዜኔዲን ዚዳን ተተኪ ለማድረግ። (El Transistor)
════════════════════════
የፉልሀሙ አሰልጣኝ ስኮት ፓርከር የአሰልጣኝነት ሀላፊነቱ ከእጅ መውጣቱን ተናግሯል በ 6 የፕሪምየርሊግ ጫወታዎች በ 5 ሽንፈት ማስተናገዱን ተከትሎ።(Sports)
════════════════════════

የፕሪምየርሊጉ ክለቦች ወልቭስ፣ዌስትሀም፣ሳውዝሀምፕተን እና ኒውካስል ዩናይትድ የ 27 አመቱን የሬዲን አንበል ሊዬ ያም ሞሬን እየተከታተሉት ይገኛሉ። (TeamTalk)
════════════════════════
አሰልጣኝ ኦሊገነር ሶልሻየር ትላንትና ከቸልሲ ጋር 0-0 ከተለያዩ ቡኃላ ሆላንዳዊው አማካይ ዶኒ ቫንደርቤክ ለምን እንደማይሰለፍ ተጠይቀው ምንም ሚያሳስብ ነገር የለውም ይሰለፋል በማለት ማረጋገጫ ሰተዋል።(Manchester Evening News)
════════════════════════
ኦሊገነር ሶልሻየር የትላንቱ ጫወታ ከመካሄዱ በፊት ሁሉም ተጫዋቾች በአንድ ላይ በሎውሪ ሆቴል ነበሩ ተብሏል።ከዚህ ቀደም ይህን ያደረጉት በማርች ወር ማንችስተር ሲቲን 2-1 ባሸነፉበት ጫወታ ነው ተብሏል።(Star on Sunday)
════════════════════════
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ እንግሊዛዊውን የ 20 አመት አጥቂ ሬያን ብሪዊስተርን ለሼፊልድ ዩናይትድ መሸጥ እጅግ በጣም ከብዷቸው እንደነበር ተናግረዋል። (Sunday
Express)
════════════════════════
የቶተንሀም ሆስፐሩ ደቡብ ኮሪያዊ አጥቂ ሶን ሆንግሚን በሳምንት £200,000 ሳምንታዊ ደሞዝ እየተከፈለው በዋይት ሀርትሌን የሚያቆየውን የ 5 አመት ኮንትራት ሊፈርም መሆኑ ተገልፁዋል።እንደብቃቱ ተጨማሪ ጉርሻዎችም እንዳሉት ተያይዞ ተዘግቧል።(Football Insider)
════════════════════════
የቶንሀሙ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኒዮም ሶን በቅርብ አዲስ ኮንትራት ይፈርማል ብለው እንደምያምኑ ተናግረዋል። (London Evening Standard)
════════════════════════
የሚሱት ኦዚል ወኪል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ሚሱት ኦዚል ከፕሪምየርሊጉ እና ከኢሮፓ ሊግ ስብስብ ውጪ የተደረገበትን ምክንያቱ ያብራራው በሀሰተኛ መልኩ መሆኑን ተናግሯል።(Guardian)
════════════════════════
የቸልሲው ጣልያናዊ የግራ መስመር ተከላካይ ኤመርሰን ፓልሜሪ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከሰማያዊዎቹ ቤት ለመልቀቅ እየተመለከተ ይገኛል ኢንተር ሚላን፣ሮማ እና ናፖሊ ደግሞ ፈላጊ ክለቦቹ ናቸው።(Sky Sports
Italia, via Express)
════════════════════════
ፓሪሴንዤርመን በመርህ ደረጃ ኔይማርን በፓርክ ደፕሪንስ ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም እየሞከሩ ይገኛሉ። (Le10 Sport - in French)
════════════════════════
የቸልሲው ጣልያናዊ አማካይ ጆርጊኒዮ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከአርሰናል ጋር ለመደራደር በሩን ክፍት አድርጎ እንደነበር ተናግሯል። (ESPN Brazil - in
Portuguese)
════════════════════════
የሳውዝሀምፕተኑ የግራ መስመር ተከላካይ ሬያን በርትራንድ በቅዱሳኖቹ ቤት የ 3 አመት ኮንትራት ለመፈረም ከጫፍ ደርሷል። (Goal)
════════════════════════
የበርንሌው እንግሊዛዊው ተከላካይ ጀምስ ታርኮዊስኪ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ ዌስትሀም ለመዘዋወር አለመቃረበኑን የበርንሌው አለቃ ሼያን ዳች ተናግረዋል።(Talksport)
════════════════════════
እጅጉን እየተሻሻለ የሚገኘው ስፔናዊው የግራ መስመር ተከላካይ አንጀሊኖ ለማያስፈልጉ ነገሮች ትኩረት እየሰጠ በማንችስተር ሲቲ ቤት በቂ የመጫወቻ ግዜ እንዳላገኘ እና አሁን ግን በውሰት በሚገኝበት በአርቢላይፕዚክ መነቃቃቱን ተናግሯል። (Marca, via Inside Futbol)
════════════════════════

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ

FT| አስቶንቪላ 0-3 ሊድስ ዩናይትድ

FT| ዌስትሀም ዩናይትድ 1-1 ማንችስተር ሲቲ
FT| ፉልሀም 1-2 ክሪስታል ፓላስ
FT| ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ቸልሲ
FT| ሊቨርፑል 2-1 ሼፊልድ ዩናይትድ

እሁድ| ሳውዝሀምፕተን 11:00 ኤቨርተን
እሁድ| ወልቨርሃምፕተን 1:30 ኒውካስል ዩናይትድ
እሁድ| አርሰናል 4:15 ሌስተር ሲቲ

ሰኞ| ብራይተን 1 : 30 ዌስትብሮሚች
ሰኞ| በርንሌ 5:00 ቶተንሀም ሆስፐር
═══════════════════════
የፈረንሳይ ሊግ ኧ

FT| ሬንስ 1-2 አንገር
FT| ሎረንት 0-1 ማርሴ
FT| ፒኤስጂ 4-0 ዲጆን

እሁድ| ሌንስ 9:00 ናትስ
እሁድ| ቦርዶ 11:00 ኒምስ
እሁድ| ብሬስት 11:00 ስትራስቡርግ
እሁድ| ሜትዝ 11:00 ሴንቲቴን
እሁድ| ሞንፔሌ 11:00 ሬምስ
እሁድ| ኒስ 1:00 ሊል
እሁድ| ሊዮን 5:00 ሞናኮ

═══════════════════════

የጀርመን ቡንደስሊጋ

FT| ስቱት ጋርት 1-1 አንገር
FT| ባየርሙኒክ 5-0 ኢንትራንክ ፍራንክፈርት
FT| አርቢ ላይፕዚክ 2-1 ኸርታ በርሊን
FT| ኡኔን በርሊን 1-1 ፍራይቡርግ
FT| ሜንዝ 2-3 ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ
FT| ቦርሲያ ዶርትመንድ 3-0 ሻልክ 04

እሁድ| ወልፍስበርግ 11:30 አርሜን ቤስፊልድ
እሁድ| ወርደር ብሬመን 2:00 ሆፈንሄም

ሰኞ| ባየርሊቨርኩሰን 4:30 ኦግስበርግ
═══════════════════════
የጣልያን ሴሪኤ

FT| ሳሱሎ 3-3 ቶሪኖ
FT| አትላንታ 1-3 ሳምፒዶሪያ
FT| ጄኖዋ 0-2 ኢንተር ሚላን
FT| ላዚዮ 2-1 ቦሎኛ

እሁድ| ካግላሪ 8:30 ክሮቶኔ
እሁድ| ቤኔቬንቶ 11:00 ናፖሊ
እሁድ| ፓርማ 11:00 ስፔዝያ
እሁድ| ፊዮረንቲና 2:00 ኡዱኑዜ
እሁድ| ዩቬንቱስ 4:15 ሄላስ ቬሮና

ሰኞ| ኤስሚላን 4:45 ሮማ
═══════════════════════
የስፔን ላሊጋ

FT| ኢልቼ 2-1 ቫሌንሺያ
FT| ባርሴሎና 1-3 ሬያል ማድሪድ
FT| ኦሳሶና 1-0 አትሌቲኮ ቢልባኦ
FT| ሲቪያ 0-1 ኢባር
FT| አትሌቲኮ ማድሪድ 2-0 ሬያል ቤቲስ

እሁድ| ሬያል ቫላዶሊድ 10:00 ዲፖርቲቮ አላቬስ
እሁድ| ካዲዝ 12:00 ቪያርያል
እሁድ| ጌታፌ 2:30 ግራናዳ
እሁድ| ሬያል ሶሲዳድ 5:00 ሁሴክ

ሰኞ| ሌቫንቴ 5
🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት በምስሉ ላይ ተመልከቱ።👊

"SHARE" @beakisport
🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ በምስሉ ላይ ተመልከቱ።

"SHARE" @beakisport
🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ ያለውን የደረጃ ሰንጠረዥ በምስሉ ላይ ተመልከቱ።

"SHARE" @beakisport
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት በምስሉ ላይ ተመልከቱ።👊

"SHARE" @beakisport
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ በምስሉ ላይ ተመልከቱ።

"SHARE" @beakisport
2025/10/21 22:56:58
Back to Top
HTML Embed Code: