ማረፍያ Tube
@marefiatube
ይህ ቻናል የተለያዩ ድንቅ እውነታዊ ታሪኮች እና ከተለያዩ መፅሐፍት አስተማሪ የሆኑ ርዕሶች በማንሳት እንዲሁም ከደጋግ አንደበቶች የወጡ እውቀት መንፈሳዊ እና እውቀት ስጋዊን የምያስጨብጥ እና የምያስተምር ነው።
ሰብስክርያብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ😊
https://youtube.com/channel/UCKYptOUbNTlr1JLLpofTHcw?si=Ghw3Q3hq0ZkYrPhQ

YouTube
ማረፍያ Tube
Welcome to **Marefia Tube**, a channel dedicated to bringing you thought-provoking ideas, fascinating facts, and diverse perspectives drawn from a wide range of texts and human experiences. Our mission is to create a space where truth and wisdom are shared…
"ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ማርያምን እንዲህ አላት ' ባንቺ ያመነውን አድን ዘንድ የምሕረት ኪዳንን ካንቺ ጋር አደረኹ፡ በራሴም ማልኹልሽ። ለባርያዬ ለኖኅ ለወዳጄ ለአብርሃምም የማልኹ እኔ፤ የታመነ እንደልቤም ለሚሆን ለመረጥኹት ለዳዊት የማልኹ እኔ፤ በቅዱስ ሥጋዬ በክቡር ደሜም መሐላየን አላፈርስ ዘንድ በራሴ ማልኩልሽ'"
(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)
"ይቤላ ለእሙ ማርያም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካየድኩ ምስሌኪ ኪዳነ ምሕረት ከመ አድኅን ዘተአመነኪ መሐልኩ ለኪ በርእስየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለኖኅ ገብርየ ወለአብርሃም ፍቁርየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለዳዊት ኅሩይየ ብእሲ ምዕመን ዘከመ ልብየ በቅዱስ ሥጋየ ወበክቡር ደምየ መሐልኩ ለኪ በርእስየ ከመ ኢይኄሱ ማእኰትየ"
(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)
* እንኳን አደረሰን!

Forwarded from ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት
ዘወረደ ዕምላዕሉ፦
[፦ወረደ ለማለት በቅድምና ነበረ ማለት ይቀድማል።
[፦ ተፀነሰ ለማትም በነቢያት አድሮ ትንቢት አናገረ ማለት ይቀድማል።
[፦ተወለደ ለማለትም ተፀነሰ ማለት ይቀድማል።
[፦ ወንጌልን ዙሮ አስተማረ ለማለትም ተወለደ በ፴ ዓመቱ ተጠመቀ ማለት ይቀድማል።
[፦ተሰቀለ ለማለትም ሰው ሁኖ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ወንጌልን ዙሮ አስተማረ ማለት ይቀድማል።
[፦ተነሣ ለማለትም ተቀበረ ማለት ይቀድማል።
[፦ዓረገ ለማለትም ፵ ቀን ሐዋርያትን ለማስተማር ተመላለሰ ማለት ይቀድማል።
[፦ዳግም ይመጣል ለማለትም ወደ ሰማያት ዓረገ ማለት ይቀድማል።
ከዘወረደ የሚቀድመው በቅድምና ነበረ ማለት ነው።
መነሻ ከሌለው ህላዌው ተነስቶ መረዳት ጥሩ ነው።
ዘወረደ ብሎ ጾሙ መጀመሩ ግን ፵ መዓልት ፵ ሌሊት ጾመ ከማለት ወረደ ተወለደ ማለት ስለሚቀድም ነው።

ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Photo
በቤተክርስቲያን የአገልግሎት ሰዓት አገልጋዮች የእጅ ስልካቸውን ይዘው እንዳይገቡ ተከለከለ፡፡
(MK TV የካቲት 19/2017 ዓ.ም)
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዳስታወቀው በቤተክርስቲያን የአገልግሎት ሰዓት አገልጋዮች የእጅ ስልካቸውን ይዘው እንዳይገቡ ተከልክሏል ብሏል፡፡
የዐቢይ ጾምን አስመልክቶ አገልግሎቱ መከናነው በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከሁሉም ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ጸሐፍትና ሰባክያነ ወንጌልና ቄሰ ገበዞች ጋር ውይይት በተካሄደበት ወቅት የተለያዩ መመሪያዎች ተላልፈዋል።
በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚከናወኑ የጸሎተ ቅዳሴና ሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎቶች ጊዜ የእጅ ሞባይል ስልክ ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑ ከተላለፈው መመሪያዎች ውስጥ አንድ ነው፡፡
በዚህም አላስፈላጊ የእጅ ስልክ አጠቃቀም በረከትን ከሚያሳጡ እንዲሁም ጸጋን ከሚያስወስዱ ድርጊቶች መካከል አንዱ በመሆኑ ተከልክሏል ተብሏል፡፡
መመሪያው ለየገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሰበካ ጉባኤያት ጥብቅ ክትትል በማድረግ እንዲያስፈጽሙ ተእዛዝ ተላልፏል፡፡
መረጃው፡- የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ነው፡፡
የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ ማኅበራዊ የሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/eotcmkidusan
ዩትዩብ:- https://www.youtube.com/@EOTCMK
ቴሌ ግራም:- https://www.tg-me.com/+1fuTLjgAW882MjI8
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@eotcmktv?_t=8shN97IVQlp

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
"ፈተናዎች [ሕማማት] አንዳንድ ሰዎችን ከቀደሙ ኀጢአቶቻቸው ለማንጻት ይመጣሉ። ለአንዳንዶች ደግሞ አሁን ያገኙትን ፍጽምና (የበለጠ) ለማስዋብ ይመጣሉ። ለሌሎች ደግሞ ወደፊት ለሚገጥሟቸው ነገሮች ቀድሞ ለማዘጋጀት የሚመጡም አሉ። እንደ ኢዮብም፤ ሰው እምነትና ምግባርን እንዲጨምር የሚመጡም አሉ"
መክሲሞስ ተአማኒ
መክሲሞስ ተአማኒ
"ደመና ሳይኖር ዝናብ ሊዘንብ እንደማይችል ሁሉ በጎ ኅሊና ሳይኖረን እግዚአብሔርን ማስደሰት አንችልም።"
(ቅዱስ ማርቆስ መናኙ - 5ኛ ክ/ዘመን)
(ቅዱስ ማርቆስ መናኙ - 5ኛ ክ/ዘመን)
ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን የአበውን ልብ ገንዘብ ማድረግ ይገባናል፡፡ ይህም ማለት ሐሳባቸውን ማሰብ አለብን ማለት ነው፡፡ የእኛም ልብ ወደ አበው ልብ ይመለስ ዘንድ አስፈላጊ ነው፡፡ ከአበው የተለየ ልብ ክርስቶሳዊውን የእውነት አስተሳሰብ መቀበልና ማቀበል አይችልም፡፡ የሰው ሠራሽ ሥጋዊና ደማዊ አስተሳሰብ ማከማቻ ጎተራ ይሆናል እንጅ፡፡ በሀገር ታሪክ ብንመጣም ወደ አበው ልብ ብንመለስ ታሪክ ሠሪነትን፣ ታሪክ ጸሐፊነትን፣ ለሀገር፣ ለወገን መታመንን፣ እየታረዙ፣ እየተራቡና እየተጠሙ ቅርስ መጠበቅን፣ እየሞቱ ነጻነትን ማውረስን እናገኛለን፡፡ በክርስትናው ዓለም ውስጥ በአበው ልብ ውስጥ የክርስቶስን ልብ እናገኘዋለን፡፡ እንደ ክርስቶስ ሲያስቡ፣ ሲሠሩ . . . በሁሉ ነገር ሲመስሉት እናያለን፡፡ ወደ ዚያ ልብ መመለስ ይጠይቀናል፡፡ ከዚያ ልብ ስንለይ ከግንዱ የተለየ ቅርንጫፍ እንሆናለን፡፡ ከግንዱ የተለየ ቅርንጫፍ ይደርቃል፤ ለእሳት ይጣላል፡፡ ከክርስቶሳዊው የአበው ልብ መነጠልም እንዲሁ በኀጢአት መድረቅ ያመጣል፤ በሱታፌ መተባበርን ያሳጣል፡፡
" መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።" (ሚል 4፥6)
@ምሥራቀ ጸሐይ ጉባኤ ቤት

Forwarded from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"የተባረከ ሰው ማለት የራሱን ድክመት የሚያውቅ ሰው ነው። ምክንያቱም ይሄ የእውቀቱ መሠረትና የሁሉም መልካም ነገሮች መጀመሪያ ይሆንለታልና፡፡"
ማር ይስሐቅ
ማር ይስሐቅ
“በዚያም ጊዜ ትምረን ይቅርም ትለን ዘንድ በበላነው ሥጋህ በጠጣነውም ደምህ ተማጽነናል አንተ ሥጋዬን ለበላ ደሜንም ለጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ብለሃልና ። ዳግመኛም በእናትህ በማርያም ተማጽነናል ይህችውም አንተን በመውለድ እመቤታችንና የባሕርያችን መመኪያ ናት አንተ መታሰቢያሽን ያደረገ ስምሽንም የጠራ የዘላለም ድኅነትነ ይድናል ብለሃታል”
ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ
ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ
"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሽልተው ፊት እንደማይናገር እንደየዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፡፡ ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ፡ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት፡፡ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት ለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፡፡ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሽፍነው ከፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባርያ እጁን አፅንቶ ፊቱን መታው፡፡ የመላእክት ሰራዊት በፍፁም መደንገጥ ለሚሰግዱ እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡
ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው?
ይህን ያህል ትዕግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው?
ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው?
ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው?
ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው?
ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት ሕይወትን የሰራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፡፡ "
→ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደጻፈው

መጋቢት 29/2017 #ቅዱስ_በዐለ_ወልድ_ፅንሰተ_ኢየሱስ
#ጥንተ_ትንሣኤ_የጌታ_ትንሣኤ
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
መጋቢት ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ገብርኤል የምሥራች የነገረበት አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሰን
👉እንዲሁም በዚህች ቀን የጌታችን #ጥንተ_ትንሣኤ እና ልደቱን የምናሰብበት #አለም_የተፈጠረበት የጌታን #ዳግም_ምፅአቱን የምንጠባበቅበት የከበረ ቀን ነዉ
👉መጋቢት ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል #ማርያም_የከበረ_መልአክ_ገብርኤል የምሥራች የነገረበት ድኅነትን የተመላች ታላቅ በዓል ናት በዚህም የከበረ ወንጌል ምስክር ሁኗል
👉እንዲህ ሲል ኤልሳቤጥ ከፀነሰች በኋላ በስድተኛው ወር መልአኩ ገብርኤል የገሊላ ክፍል የሆነች ናዝሬት ወደምትባል አገር ከዳዊት ወገን ለሆነ ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደታጨች ወደ አንዲት ድንግል #ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ
👉የድንግሊቱም ስም ማርያም ነው መልአኩም ወደርሷ ገብቶ ደስተኛ የሆንሽ ደስ ይበልሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ #እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አላት እርስዋም አይታ ከንግግሩ የተነሣ ደንግጣ እንዴት እንዲህ ያለ ሰላምታ ይቀበሏል ብላ አሰበች
👉መልአኩም እንዲህ አላት ማርያም ሆይ #በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና አትፍሪ እነሆ #ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም #ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱ ታላቅ ነው የልዑል #እግዚአብሔር ልጅም ይባላል
👉#እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ለያዕቆብ ወገንም ለዘላለም ነግሦ ይኖራል ለመንግስቱም ፍጻሜ የለውም
👉ማርያምም መልአኩን ወንድ ሳላውቅ ይህ እንደምን ይሆናል አለችው መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት #መንፈስ_ቅዱስ መጥቶ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ያጸናሻል ከአንቺ የሚወለደው ከሶስቱ አካል አንዱ የልዑል #እግዚአብሔር ልጅ ይባላል
👉እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥም እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ፀንሳለች ወንድ ልጅም አገኘች ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው #ለእግዚአብሔር_የሚሳነው ነገር የለምና ማርያምም እነሆኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችው
👉ያን ጊዜም ድንግል ስትሆን ረቂቅ ፅንስን ተቀበለች የእግዚአብሔር አካላዊ ቃል #ወልድ_ዋህድ ለኩነተ ሥጋ ወርዶአልና ይህም አንድ ባሕርይ አንድ ህልውና ሲሆን ከሦስቱ አካላት አንዱ ነው ከዓለም መፈጠር አስቀድሞ የነበረ በማይመረመር ድንቅ በሆነ ተዋሕዶ እንዴትም እንደሆነ በማይታወቅ #በቅድስት_ድንግል_ማርያም ማሕፀን አደረ ፅንስ ሆኖ ተቀረፀ
👉በዚያን ጊዜም የኋላ ኋላ መለየት ከቶ የሌለውን ፍፁም ሰውነት ነሥቶ ተዋሐደ መለኮቱ ከትስብእቱ ጋራ ያለ መለያየት አንድ ሆኖአልና ይቺም ዕለት የበዓላት ሁሉ መጀመሪያ ወይም በኵር ናት በእርሷም #የዓለም_ድኅነት ተጀምሮዋልና
👉በዚህች እለት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፅንሰት ሲሆን በተጨማሪ #የቅድስት_ፍቅርተ_ክርስቶስ #የቅዱሳን_አብርሃ_ወአጽብሐ የነብዩ #ኢያሱ_የቅዱስ_ላሊበላ_የአቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ ፅንሰታቸው ታስቦ ይውላል
👉በዚህችም ዕለት ደግሞ በመድኃኒታችን በከበረችና ልዩ በሆነች ትንሣኤው የዓለም ድኅነት ሆነ በረቀቀ ጥበቡ ሠላሳ ሦስት ዓመት ያህል በምድር ላይ ሥራውን ሠርቶ በፈፀመ ጊዜ በፈቃዱ ሕማማተ መስቀልን ተቀብሎ ሙቶ ከተቀበረ በኋላ በሦስተኛው ቀን መጋቢት 29 #ከሙታን_ተለይቶ_ተነሥቷል
👉በዚች ቀን አስቀድሞ ደጅ ለሚጠኑት በዓለም ላሉ ሰዎች ሰው በመሆኑ ድህነታቸውን አበሠራቸው እንዲሁም ደግሞ በዚች ዕለት ከሲኦል በመዳን #ሙታንና_ሕያዋን ደስ አላቸው
👉በዚህም በጌታችንና በመድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በሥጋ መነሣት መነሣታቸውን አረጋገጡ የከበረ ጳውሎስ በመነሣቱ ክርስቶስ የሙታን በኵር ሆነ እንዳለ እርሱ #ለሙታን_በኵራቸዉ ነዉና
👉ይቺን እለት በያለንበት በፆምና በፀሎት በቅዳሴ እንደ የአቅማችን እንደ ጊዜያችን ሁኔታ እናክብራት #የበዐላት_ሁሉ_በኩር_ናትና አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከበዐሉ ረድኤት በረከት ሁላችንንም ያሣትፈን "አሜን"
👉ሰለሞን የገብርኤል መጋቢት 29/2017

የደውል ደንጊያ የቤተ መቅደስ ቃጭል አንቺ ነሽ እርሱም በተመታ ጊዜ ለሚሰሙት ያማረ የተወደደ ነው። በሕማም ጊዜ ቢመታ በምጥ የተያዘች ሴት ልቡናዋ ወደርሱ ይመሰጣል ብላቴናውንም እስክትወልድ ድረስ ሕማም አይሰማትም።... እንዲሁም ሰማዕታት የቅድስናሽን ወሬ (ገድል ተዓምርሽን) የልጅሽንም ወሬ (የምሥራች ወንጌልን)... ከመስማት የተነሣ በሰማዕትነት የሚያገኛቸውን መከራ እሳቱን ስለቱንም አያውቁትም::
የሰኞ አርጋኖን
የሰኞ አርጋኖን