የእርዳታ ጥሪ

ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ።

ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ።

በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች።

በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ።

የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Hiruts Argaw

የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol
OGC MINING AIRDROP

በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡና አካውንት ክፈቱ👇
https://app.ogcom.xyz/invite/zvUoSt8B1f7urO7v

1: ኢሜይል ስታስገቡ Code ይላክላችኋል እሱን በማስገባት Verify አድርጉት እና Password በማስገባት Login አድርጉ
2: በየ24 ሰዓቱ በመግባት 25 OGC Grab ማድረግ ነው የሚጠበቅባችሁ
3: ሰውን Invite በማድረግ Reward ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ

💡 አሪፍ የሚባሉ Partners አላቸው ብትሰሩት ይጠቅማችኋል አዲስ ነገር ሲኖር ደግሞ ተከታትዬ አሳውቃችኋለው ✌️
ለቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።

@campus_handouts
🔔⚠️Scam alart!!

ይህ የቴሌግራም ቻናል @Habeshabusinessgroup 7500 አካባቢ ተከታይ አለው።

የሚሰሩበት መንገድ ከዚህ በፊት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ቻናሎችን አሰራር ስለሚከተል ብራችሁን እንዳትበሉ ተጠንቀቁ።

መጀመርያ አካባቢ ብር ሊልኩላችሁ ይችላሉ ነገር ግን ይህ ማዘናግያ ነው። ምንም ሳተሰሩ ደሞዝ መክፈል የሚባል ነገር የለም።

➡️ሌሎችም እንዳይበሉ መረጃውን #share አድርጉላቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ማይክሮሶፍት አዲሱን VASA-1 አስተዋወቀ❗️

🔺ማይክሮሶፍት ሪሰርች ቡድን VASA-1 ብሎ የሰየመውን የአንድን ሰው ፎቶ እና የንግግር ድምጽ በመጠቀም ወደ ከፍተኛ ደረጃ እውነተኛ ቪዲዮ የሚቀይር ቴክኖሎጂን ይፋ አድርጓል።

🔺ቴክኖሎጂው አንድ ነጠላ ፎቶ እና የንግግር ድምጽ በመጠቀም በትክክለኛ የከንፈር ድምጽ በማመሳሰል፣ ህይወት ያለው የፊት ባህሪ እና በእውነተኛ ጊዜ የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊ የጭንቅላት እንቅስቃሴዎች ያለው ፍፁም እውነት የሚመስል የንግግር የሚታይበት ቪዲዮ አዘጋጅቷል።

🔺ከላይ የተያያዘው ቪድዬ አንድን ፎቶ በመጠቀም የተሰራ ቪድዬ ሲሆን ብዙዎች እውነተኛነቱ አሳማኝ ሆኖ አግኝተውታል።
#Tech_New
@campus_handouts
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ ምዝገባን ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። ዜጎችም ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብ እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በማስጀመር በወር በአማካይ 1 ሚሊየን ዜጎችን በመመዝገብ እስከ 2018 ዓ.ም ለ90 ሚሊየን ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ማቀዱም ነው የተገለፀው።

@TikvahethMagazine
CAMPUS HANDOUT
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀመረ ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ ምዝገባን ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። ዜጎችም ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብ እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በማስጀመር በወር በአማካይ…
#Update: እድሜያቸው ከ5 ዓመት በላይ የሆናቸው ዜጎች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማከናወን እንደሚችሉ ተገለፀ

እድሜያቸው ከ5 ዓመት በላይ የሆናቸው ዜጎች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማከናወን ይፋ በተደረጉት የኢትዮቴሌኮም  የአገልግሎት ማዕከላት በአካል በመገኘት፣ ማንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እንደ ፦

ቀበሌ መታወቂያ፣
የታደሰ የመንጃ ፈቃድ፣
ፓስፖርት የመሳሰሉ ሰነዶችን በመያዝ ወይም የሰው ምስክር በማቅረብ በነጻ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጥባቸው ማዕከሎቻችን የትኞቹ ናቸው?

በአዲስ አበባ፦ ውሃ ልማት (ሃያ ሁለት)፣ ልደታ፣ ስታዲየም፣ ቦሌ መድኃኔዓለም፣ ገርጂ፣ አያት፣ ስድስት ኪሎ፣ ጉርድ ሾላ፣ ሽሮሜዳ፣ ሳሪስ፣  ቃሊቲ፣ አቃቂ፣ ጀሞ፣ ለቡ፣ ቤተል፣ አራዳ፣ ኮልፌ፣ ቡራዩ እና ቲፒኦ (ጥቁር አንበሳ) ናቸው።

በሪጅኖች ደግሞ ፦ በሐረር፣ ደብረብርሀን፣ ፊቼ፣ ለገጣፎኣ፣ አምቦ፣ ሰበታ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሰመራ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ አዘዞ፣ መቀሌ(ሁለት)፣ ባሕርዳር፣ ዓባይ ማዶ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሐዋሳ(ሁለት)፣ ሻሸመኔ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ ጅማ፣ ቦንጋ፣ ሚዛን፣ ጋምቤላ ነቀምቴ እና አሶሳ ናቸው።

ከከተማ እና የገጠር ነዋሪዎች በተጨማሪ የዩኒቨርስቲ፣ የከፍተኛ እና የብሔራዊ 2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ተፈታኞች፣ በተፈናቃዮች ጣቢያ የሚገኙ፣ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች እና በሀገራችን የሚገኙ ሕጋዊ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሃገር ዜጎች ምዝገባ ማከናወን ይችላሉም ተብሏል።

@TikvahethMagazine
ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI ቱሎች

🌟Academic Help
https://academichelp.net/ = Assists students and writers in creating high-quality essays
🌟Wisdolia
https://www.wisdolia.com/ = Generate flashcards and multiple choice questions in seconds.
🌟Grammarly
https://www.grammarly.com/
Real-time grammar, tone, and plagiarism checker
🌟Smodin
https://smodin.io/
Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual
🌟POE
https://poe.com/
Enhance user interactions with adaptable, intelligent
"እንደህፃን ካልሆናችሁ ገነትን አትወርሱም" እንዲል ቃሉ!
(አሌክስ አብርሃም)

ይህ የምታዮት በመስታወት ውስጥ የተቀመጠ 3 ሚሊየን ዶላር የእውነት ዶላር ነው! ባንክ እንዳይመስላችሁ፣ ካናዳ የህዝብ አውቶብስ መቆሚያ ላይ ነው የተቀመጠው፤ እና ማስታወቂያው ምን ይላል? "ይህን መስተዋት በፈለጉት መንገድ መስበር ከቻሉ 3 ሚሊየን ዶላሩን ይውሰዱ!" የመስታዋት አምራቹ ማስታወቂያ ነው ! መስታወቱ ጥይት የማይበሳው አስተማማኝ መስታወት! ማስታወቂያ ብሎ ዝም!

ይሄ ነገር በቲቪ ያየሁትን "ሶሻል ኤክስፐርመንት" አስታወሰኝ!በዛ ያለ ብር በመስታወት ውስጥ የህዝብ አደባባይ ላይ አስቀመጡና "ይህ መስተዋት ጥይት የማይበሳው ከብረት አራት እጥፍ የጠነከረ ነው ፤ መስተዋቱን የሰበረ ብሩን ይውሰድ" የሚል ፅሁፍ ለጠፉበት! ለ25 ቀናት አንድም ሰው አልሞከረውም! ማስታወቂያው ወኔ ይሰልባላ! አንድ ቀን ግን የ4 ዓመት ህፃን ልጅ ባዶ የጁስ ጠርሙዝ ይዞ ወላጆቹ ጋር በዛ በኩል ድክ ድክ እያለ ያልፋል ! መለይካው ሹክ ይበለው አልያም አጋጣሚው እንጃ፤ ብቻ በጠርሙዙ መስተዋቱን እንደቀልድ መታው፤ ተንኮታኩቶ ብሩ ተዘረገፈ! ህዝብ የማስታወቂያ እስረኛ ነው! መፅሐፉ "እንደህፃን ሁኑ" ሲል በምትሰሙትና በምታዩት ሳይሆን በልባችሁ ብርሐን ሂዱ ማለቱ እማይደል?

.Group @exitexam_and_freshman
👁ማሳሰቢያ👁
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም።
በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
#ScamAlert

እባካችሁ ከነዚህ ዘራፊዎችና ከሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ህዝብን ከሚያታልሉ ተጠንቀቁ! በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች በመክፈት በተለይ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ላይ አልባሳትና ጫማዎች በመለጠፍ ያሉበት እናደርሳለን ያለነው ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ .. በማለት በፖስታ ስለሚላክ ገንዘብ ላኩ የመረጣቹት ባሉበት ክልልሎች እናደርሳለን በማለት ካስላኩ በኃላ ደብዛቸውን እያጠፉ ብዙዎች ግለሰቦች መታለል ደርሶባቸዋል !

እነዚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው አንደኛው የአጭበርባሪዎች ገፆች ሲሆን በሚለጥፉት ምስሎች ከፍተኛ ዕይታ ያላቸው ስለሆነ ከዚሁ ህዝቡ መጠንቀቅ ስላለበት ዕቃዎቻቹ #እጃቹ_ሳይገባ በማንኛውም መልኩ ገንዘብ እንዳትከፍሉ!
2024/05/15 01:59:11
Back to Top
HTML Embed Code: