Telegram Web Link
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

“እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል፤”
  — ኢሳይያስ 43፥16

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
Forwarded from Christsbelievers (የፍቅር ጠቢብ)
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንድን ነገር በተሳሳተ መንገድ የመሥራት ፍርሃት ፣ ወደፊት እንዳንሄድ ሊያግደን ይችላል።

ውድቀት ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የጉዞው ወሳኝ አካል መሆኑን መረዳት አለብን ።

ከህይወት መማር የምንችለውም ከሞከርናቸው እና ከተሳሳትናቸው ነገሮች ነው።

ከእኛ የሚጠበቀው ምርጥ የምንለውን ውጤት ለማምጣት መትጋት ብቻ ነው።

ወደፊት ለመራመድ ቆርጠን የማንቀሳቀስ ከሆነ ወደኋላ በፍጥነት እየተመለስን ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው።

ህይወት ሁለትና ሶስት ከዚያም በላይ እድልን ልትሰጥህ ትችላለች ነገር ግን እድሎችን ባባከንክ ቁጥር በህይወት ሳለህ እራስህን የምትቀብርበት መቃብር በራስህ እጆች መቆፈር ትጀምራለህ።

ውድቀትን ወይም ስህተትንን ሳይሆን በደረስክበት ተደላድሎ መቀመጥን አምርረህ ልትጸየፈው ይገባል።


     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
  — ኢሳይያስ 9፥6
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በእግዚአብሔር እምነትህ ሲጨምር በእውነት እረፍት ይሰማሃል። #የሚያስጨንቁህ ጉዳዮች ባንተ ዘንድ ቦታ ያጣሉ። #ልብህ በምስጋና አንደበትህ በእልልታ ይሞላል። #ዝም ቡሎ ጸልይ ጸልይ ይልሃል። #በህልውናው ውስጥ መኖር ይናፍቅሃል። #የልብ ምትህ ይጨምራል። #ልክ የናፈከውን ሰው ከረጅም አመታት በሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ልታገኘው ስትል የሚሰማህ አይነት ስሜት። #ጉድለቶችህ ጠፍተው ሙሉነትን ትላበሳለህ። ይሄ ግን #በእግዚአብሔር ለሚያምን እምነቱ #እግዚአብሔር የሆነ ሰው የሚሰማው እውነተኛ #የእግዚአብሔር አብርሆት ነው።

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ነገ ምን እንደሚሆን በእርግጥ አላውቅም ፤ ነገር ግን #አንድ_ነገር ፈጽሜ አውቃለሁ #ነገ እግዚአብሔር በእርግጥ #ከኔ_ጋራ ነው።

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#መኖር በራሱ የሚያስተምርህ ነገር አለ። በዚህ አለም ላይ #ከሰው የተለየ ምንም አዲስ ነገር #አንተ የምታደርገውም ሆነ የምትሆነው ነገር የለም።

ነገር ግን ደግሞ ሁልጊዜ
#በሰው አለም ውስጥ የህይወት ሚስጥራዊው ገጽታ ሁሉም ነገር #ላንተ አዲስ ነው።

#አይምሮ መልስ የሚፈልግላቸው አዳዲስ ጥያቄዎችን በየጊዜው ይፈጥራል!
#ልብ አዳዲስ አይተናቸው የማናውቃቸውን እና አሁን እጃችን ላይ ሊገኙ የማይችሉ ነገሮችን የኛ እንደሚሆኑ በተስፋ ያምናል!
#ነፍስ አሁን የኛ የሆኑ ነገሮችን ትርጉም አልባ አድርጎ በሰው እጅ ያሉ ነገሮችን ይመኛል!

#የሰው_ህይወቱ በምድር አድካሚና አሰልቺ እንዲሆን ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ መኖር ነው።

ታዲያ
#የሰው_ተስፋው በዚህ አለም ውስጥ ምንድነው?

😀 #ለእኔ_ግን_ተስፋዬ_እግዚአብሔር_ነው😍

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

“ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥”

#መዝሙር 64፥6
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል ፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል ፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።

#መዝሙር 55:22
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

"እውቀት" በመጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ

እውቀት (Knowledge) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከእግዚአብሔር ፍቅር እና ጥበብ ጋር የተያያዘ የሕይወት መረጃ እንደሆነ ይታያል። የእውቀት ጠንካራ መረጃ የሚሰጠው በእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ ላይ መታመን ነው።

1. እውቀት የመጽሐፍ ቅዱስ እንደምን ይተረጐማል?
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትን በብዙ መንገዶች ይሰራጨዋል። ከዚህም በተነሳ፣ እውቀት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአራት ዋና መንገዶች ይቀመጣል፦

1.1. እውቀት እንደ የእግዚአብሔር ስጦታ
"የጥበብና የእውቀት መናፍስትን አድርጎባችሁ ይሰጣችሁ ዘንድ እልሃለሁ።" (ኤፌሶን 1:17)
ይህ እውቀት የእግዚአብሔር ምስጢርን ለማወቅ የሚያደርገን እውቀት ነው።

1.2. እውቀት እንደ መታሰቢያ እና መማር
"ሰንጠረፉን ይማሩ፥ በአእምሮአቸውም ይረዳሉ።" (ምሳሌ 1:5)
የሰው እውቀት የሚያደግ የቀድሞ ትምህርቶችን ማጥናት እና መጥፎ ነገሮችን ማስወገድ ነው።

1.3. እውቀት እንደ መንፈሳዊ የተረፈ ስሜት
"እውቀት ታበዛለች፤ ሆኖም፣ በእግዚአብሔር ፍቅር ሳይሆን ምንም አይጠቅም።" (1 ቆሮንቶስ 8:1)
ይህ እውቀት በስራ ላይ የተቀመጠ ትምህርት እና ጥበብ ነው።

1.4. እውቀት እንደ መቀጠል ወይም መንገድ
"አምላኩን የሚያስተውሉ እውቀት እየጨመሩ ይሄዳሉ።" (ቆላስይስ 1:10)
ይህ እውቀት ቀጥታ በህይወት ውስጥ የሚተገበር ነው።

2. እውቀት ምን ይማረናል?
እውቀት የሰው ሕይወትን ማቅረብ እና የእግዚአብሔርን ፍቅር ለማወቅ ይረዳል። ለዚህም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ የእውቀት ሥርዓት እንዲህ ይሆናል፦
እውቀት ሊሰጥ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው"እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣል፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ።" (ምሳሌ 2:6)*
እውቀት ሳይኖር ሰው ይሞታል"ሕዝቤ ስለማይወቅ ይጠፋል።" (ሆሴዕ 4:6)*
እውቀት ሳይኖር ሰው የሚያደርገው በስድብ ነው"እውቀት የሌለው ሰው የብልሃትን ሥራ ይሰራል።" (ምሳሌ 19:2)*
እውቀት በእግዚአብሔር ፍቅር ማደግ አለበት"ሕዝቤ እውቀትን እየጨመረ ይኖራል።" (ቆላስይስ 3:10)*

3. የእውቀት አስተማማኝ መንገዶች
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትን የሚያሳይ አስፈላጊ መንገዶች፦
በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ማጥናት – መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ።
በመንፈሳዊ አመለካከቶችን መማር – በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መማር።
በሕይወታዊ ልምድ መማር – የሕይወት ፈተናዎችን መማር።

መደምደሚያ
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ለሰው የእግዚአብሔር የዘላለም እውነትን ለማየት የሚያግዝ ነው። እውቀት ብቻ አይበቃም፤ ይህ እውቀት ከፍቅር እና ከመንፈሳዊ ስራ ጋር ሊሰራጨው ይገባል


#መዝሙር 55:22
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

" #የሰው_ልጅ እራሱን መዋሸት የሚችል #ፍጡር ነው።"

#መሰረት_አበጀ
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በህይወት ውስጥ #ፍላጎት እጅግ ትልቁን ስፍራ ይይዛል።

ሰዎች ለመኖር እንዲጓጉ ከሚያደርጓቸው ነገሮች መካከል ዋንኛው #ፍላጎቶቻቸው ናቸው። ሰው #ለፍላጎቱ የሚያስፈልገውን ዋጋ ሁሉ ይከፍላል።

#ፍላጎት ሲጠፋ ሰው  የመኖር ትርጉሙ ይጠፋል።

#የምትፈልጓቸው ነገሮች ምንድናቸው?

ሰው #የፍለጋው ባሪያ ነው።

ሁልጊዜ #እግዚአብሔር_ፈልግ ሁልጊዜ ይገኝልሃል።

አንድ ነገር ላስጠነቅቅህ እፈልጋለሁ....

"ፈጽሞ የማታገኘውን እና በፍጹም ልትሆን የማትችለውን ነገር አትፈልግ። እንደዚህ አይነት ፍላጎት ካለህ ከህይወትህ አውጥተህ ጣለው። ያለዚያ ይህ ፍላጎትህ የደስታ ማጣት ፣ የተስፋ መቁረጥ እና በጭንቀት ማዕበል የምትዋጥበት ምክንያት ይሆናል።"


@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#የሐዋርያት_የሐይማኖት_መግለጫ

እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ  በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡
ድግሞም በአንድ ልጁ፣ 
በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፣
ከድንግል ማርያም በተወለደ፣
በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣
በተሰቀለ፣ በሞተ እና በተቀበረ፤
ወደ ሲዖልም በወረደ፡፡
በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሣ፡፡
ወደ ሰማይም በወጣ
ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣
ከዚያም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በሚመለስ፣
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡
ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ፣
በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣
በኀጢአት ስርየት፣
በሥጋ ትንሣኤ፣
በዘላለም ሕይወት አምናለሁ፡፡ አሜን፡፡


Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#የእውነተኛ_ሰዎች_ባህሪ


1. #ቅንነትእውነቱን ማመን ይመርጣሉ፣ በማንኛውም ሁኔታ ሐሜተኛ አይሉም።


2. #ታማኝነትከሰዎች ጋር እስከመጨረሻ የመቆየት ባህሪ አላቸው ፣ በማንኛውም ሁኔታ የማይለዋወጥ ማንነት አላቸው።


3. #አመስጋኝነትራሳቸውን ከሌሎች ጋር አያነጻጽሩም ፤ ንግግራቸው የሰውን ልብ ያበረታል።


4. #ልበ_ንጹሕሰዎችን በቀላሉ ያምናሉ ፣ አሳባቸውን በነፃነት ይገልጻሉ ፣ የሌሎችን አስተያየት አያቃልሉም።


5. #ርህራሄለሌሎች ያስባሉ ፣ ለሰዎች ይጨነቃሉ ፣ የሚጎዳ ነገር ሲሆን ይቆጣሉ እንጂ ሸፋፍነው ማለፍ አይፈልጉም።


6. #ለቃላቸው_ታማኝ_ናቸውየሚናገሩትን ያደርጋሉ ፣ ለሚናገሩት ነገር ይጠነቀቃሉ።


7. #የብሩህ_አእምሮ_ባለቤትለችግሮች መፍትሔ አፍላቂዎች ናቸው ፤ አዲስና የተለያዩ አስተሳሰቦችን ያመነጫሉ ፤ ያመኑበትን አዲስ አሳብ ከማድረግ ወደኋላ አይሉም።

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#መጽሐፍ_ቅዱስ_ስለ_ቅን_ሰው

“ቅኖች ቅንነታቸው ትመራቸዋለች፤ ወስላቶችን ግን ጠማማነታቸው ታጠፋቸዋለች።”— ምሳሌ 11፥3

“እግዚአብሔር የጽድቅ ጋሻዬ ነው ልበ ቅኖችን የሚያድናቸው።”— መዝሙር 7፥10

“ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ።”— መዝሙር 97፥11

“የቅኖች መንገድ ከክፋት መራቅ ነው፤ መንገዱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታል።” — ምሳሌ 16፥17

“ሰነፉ በኃጢአት ያፌዛል፤ በቅኖች መካከል ግን ቸርነት አለች።”— ምሳሌ 14፥9

“ጠማማ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ርኩስ ነውና፤ ወዳጅነቱ ግን ከቅኖች ጋር ነው።” — ምሳሌ 3፥32

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
ስለማይበልጥ ስሜት ከእውነት፤ አስተምረኝ እምቢ ማለት
None
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

🗣    #አስተምረኝ
sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯
      @christsbelievers
      @christsbelievers
      @christsbelievers
        🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶአልና
==============================

📌1 ቆሮንቶስ 5 ፡7፤ ...... ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤

📌ቆላስይስ 2
16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ።
17፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።

👉#መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_የፍሲካ_በዓል_አከባበር ምን ይመስላል?

✍️ በብሉይ (በአሮጌው) ኪዳን ፋሲካ እግዚአብሔር በክርስቶስ ለሚሰራው የቤዛነት ሥራ ምሳሌ ሆኖ አገልግሏል።

✍️  #በአዲስ_ኪዳን_ፋሲካ_ማንነት
( #person) #እንጂ_አመት_ጠብቀን #የምናከብረው_ቀን_ወይም_በዓል #አይደለም......

✍️ቆላስይስ 2
16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ።
17፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።

📌ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዷል 1 ቆሮ 5፡7

✍️ፋሲካ ማለት የቃሉ ትርጉም  ማለፍ ሲሆን
Hebrew: פֶּסַח
Transliteration: peçach
Pronunciation: peh'-sakh
In English ፡ passover ማለፋ , አንድ ፍርድ በአንድ ነገር ምክንያት ሲያልፍህ ማለት ነው።

✍️ በብሉይ (በአሮጌው) ኪዳን እግዚአብሔር በግብፅ ሀገር በባርነት ቀንበር ለሚኖሩ እስራኤላውያን ከፈርዖን የጭቆና  አገዛዝ ነፃ የሚወጡበትን እና በግብጻውያን ከመጣው ከእግዚአብሔር የሞት ፍርድ ማምለጥ የሚችሉበትን መንገድ አዘጋጅቶ ሲያድናቸው የምንመለከትበት ነው።

✍️ እስራኤላውያን በግብፅ ላይ የሚመጣው የእግዚአብሔር ቁጣ እንዴት አለፋቸው??  
✍️  በግብፅ ላይ ከሚደርሰው መቅሰፍትስ በምን አመለጡ??

ደሙ ያላችሁበትን ቤት ለይቶ የሚያሳይ ምልክት ይሆንላችኀል ደሙን ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ። ዘፀ 12፡12-13

   📌ግብፅ የማያምነውን አለም ስትወክል
   📌 የግብፅ ንጉስ ፈርዖን የዚህን አለም ገዥ ዲያቢሎስን ሲወክል
   📌 የፈርዖን ሰራዊት ደግሞ አጋንንቶችን ይወክላሉ
   📌 በግብፅ የሚኖሩ እስራኤላውያን የአዲስ ኪዳን አማኞችን ይወክላሉ

✍️ እስራኤላውያን በበግ ጠቦት ደም በግብፅ ላይ ከሚመጣው ከእግዚአብሔር ቁጣ እና መቅሰፍት ካመለጡ እና ከዳኑ....የአዲስ ኪዳን ቅዱሳን በሚበልጠው እና ክቡር በሆነው በእግዚአብሔር በግ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከእግዚአብሔር ቁጣ እና ከዘላለም ሞት እንዴት አይድኑ።

የፋሲካ በዓል አከባበር
(ዘፀ 12፡1-13 & 1ቆሮ 5፡7 ,ዕብ 10)
=============================
📌መመሪውን ያወጣው እግዚአብሔር መሆኑ የመዳናችን አጀንዳ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሆነ ያሳያል። ዘፀ 12፡1- ,ዮና 2፡9, ዮሐ 3፡14-18

📌አዲስ የሆነ የዘመን አቆጣጠር የጀመረበት ። 2ቆሮ 5፡17

📌ለእያንዳንዱ ቤተሰብ እና ሰው አንድ ጠቦት እንዳስፈለገ ይህም በአዲስ ኪዳን አንዱ ኢየሱስ ብቻ ማዳን እንደሚችል ከኢየሱስ ውጪ በየትኛውም መንገድ እና በየትኞቹም መልካም ሰዎች መዳን እንደማይቻል ያሳያል። ዮሐ 14፡6, ገላ 2፡16,  ኤፌ 2፡18

የሚቀርበው መስዋዕት ይዘት
=======================
📌የአንድ አመት የበግ ጠቦት ( የኢየሱስ  ወጣትነት... ሉቃ 3፡23)                   
📌 ነውር የሌለበት(የኢየሱስ ሃጥያት የማያውቀው የንፅሕና ሕይወት.. 1ጴጥ 2፡21-23 ,ዕብ 7፡26 ,1ዮሐ 3፡5 )

📌 ተባዕት ( አዳኙ ወንድ መሆኑ... ኢሳ 9:6,ሉቃ 1፡31)

📌የታረደውን በግ ደም በቤታቸው የበር 2 መቃኖች እና የላይኛው ጉበን ላይ መቀባት አለባቸው። ደሙ ያላችሁበትን ቤት ለይቶ የሚያሳይ ምልክት ይሆንላችኀል ደሙን ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ። ዘፀ 12፡12-13
ደሙ ክቡር ስለሆነ ምድር ላይ አይቀባም የደህንነት ስራውም በሥላሴ የተከናወነ ነው።

የፋሲካው እራት አመጋገብ
========================
   👉 ሲመሽ እስራኤላውያን በቤታቸው ውስጥ (ጨለማውን አለም የሚያሳይ ነው)
   👉 ልብሳቸውን ለብሰው ( ክርስቶስን ለብሰው.. ገላ 3፡27 )
   👉 በትራቸዉን ይዘው ( ክርስቲያኖች ተጓዥ መሆናቸውን... ፊሊ 3፡20)
   👉 የተጠበሰውን የጠቦቱን ሁለንተና (የተሰቀለውን ኢየሱስን ብቻ ...1 ቆሮ 1፡23 ,ገላ 6፡ 14 )
   👉 ከመራራ ቅጠል ጋር ( በወንጌል ምክንያት የምንቀበለው መከራ ሐ.ሥራ 9፡16 2 ጢሞ 1፡8,12 ,2 ጢሞ2፡3 ,3፡10,4፡5 1ጴጥ 4፡16 ራዕይ 1፡9 )
   👉 ሳይነጋ በፍጥነት መበላት አለበት (ከመነጠቃችን በፊት 1 ተሰ 4፡13-5፡9)

ስለዚህ ፋሲካ እግዚአብሔር በክርስቶስ ለሚሰራው የቤዛነት ሥራ ምሳሌ ሆኖ አገልግሏል በአዲስ ኪዳን ግን ፋሲካ ማንነት ነው...... እርሱም ኢየሱስ ነው።
1 ቆሮንቶስ 5 ፡7፤ ...... ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤

✍️ቆላስይስ 2 (Colossians)
16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ።
17፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።

✍️ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ሰላም ብዙ ምህረት ለሁላችንም ይብዛ። አሜን።
አንተማ አትሞት - ቢንያም ደሳለኝ Antema Atmot - Biniyam Desalegn[OFFICIAL…
None
.      #ድቅ_መዝሙር

         #አንተማ_አትሞት
   ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
         | ዘማሪት ቢኒያም |

      sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯
      @christsbelievers
      @christsbelievers
      @christsbelievers
        🔺🀄️🀄️ሉን🔺
2025/06/28 08:27:17
Back to Top
HTML Embed Code: