Alas is a surprising word. The dissolution, the helplessness in the sound of it.
And alas for all that could have been and didn't. Alas for all that happened but shouldn't have.
@coffeeandscribblings

I miss people.
I miss the awkwardness of greetings. Should I go for a hug or a handshake? Just a nod then?
I miss being short on money.
I miss waiting for the coffee or your food to arrive.
I miss being told I have gained weight.
I miss being late for breakfast.
I miss my bed at school.
I miss my envelopes I tucked on the bed above me.
I miss talking to people outside in the cold.
I miss my messy cupboard.
I miss waking my friends.
I miss not knowing what to wear.
I miss being late for class.
I miss boring lectures.
I miss waiting for your turn at the shop.
I miss the dogs although they are always sleeping.
I miss not being able to find seats where we eat.
I miss having bad tea.
I miss children who won't let you kiss them.
I miss taxis and everything about them.
I miss waiters.
I miss everything I took for granted.
(From stay at home days).

በዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መኃል ራስ ምታት የሚሆንብኝ የራሴ ራስ ምታት ነው። እኔ እንዴት ያለሁ ሰው ነኝ? ከዚህ ለሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?
@coffeeandscribblings
@coffeeandscribblings
Writers write. I sit here and think about writing. What am I to be called? Thriter.
(Hey that is actually a good word. The only thing I do which remotely resembles writing is inventing new words liberally).
I can't beseech the gods to give me ideas. (ሀሳብ አውርድልኝ እያልሁ). I have ideas... millions of them. It is actually fun to be one of my neurons. Oh but it is a pity to be my pens. Here they are awkwardly staring at me. Oh and they are everywhere and there is an awful lots of them.
(Me: Give me a break.
Pens: Oh we think you had a break alright).
What do I write?
Some of my ideas are too real (Are you sure you want to remember these agonies after a while? Do you really want to immortalize them?).
Others are too unreal. (Whoa there is no head and tail to this. Oh wait there literally is head and tail... that is the problem).
Some are too big. (You will need months to write this. And a lot of paper. And a lot of pens. And a lot of words. There can never be enough words. Maybe you should draw it oh yeah you can't draw. Drop it then. It climbs back to your brain oh that must suck. Carry it around then... it is yours anyway).
Some are too small. (Hey! Those are two words!) These ones actually make it to papers.
Some aren't too novel. (Hey who said that? Isn't it a song?)
Some I have already written. (You want to rewrite it? As if one time isn't enough for such a petite idea. Yeah sure. Create nothing new).
Oh the fun of being a thriter. It is like being on a merry-go-round which I really hate. (Yeah I hate merry-go-rounds... sue me... maybe I will write about the trial
Hey a trial!).

ሀገሬ ድሃ ባትሆን ሌላ ድሃ ሀገር ፍለጋ እሄዳለሁ። ዜግነቴ ከድሆች ጋር ነው። ቀላል ቢመስልም የሚያስፈራ እውነት ነው። ለነገሩስ የማያስፈራ እውነት አለ?
@coffeeandscribblings
@coffeeandscribblings
የቅዳሜ ጠዋት ወግ
ሁለት የሀበሻ ቀሚስ የለበሱ ሴቶች የኔ ቢጤዎችን በመጎትጎት ዳቦ ይሰጣሉ። አሁን ልደት ቢጤ መስሏል። የተሰደሩት የኔ ቢጤዎች ሁሉ ጉማጅ ጉማጅ የስንዴ ዳቦ ይዘዋል።
ወተት ሲቀዳ ሳይ ምን ቆርጦኝ ሻይ እንዳልሁ እየገረመኝ ነው። 'ዳቦ የመሰለ እርጎ አለ።' ተብሎ የተጠፈበት ቤት ሻይ ማዘዝ። ሲብስ የሚነከር ሻይ መጣ። አልወድም እንዲህ ያለ ሻይ። አያምርልኝም።
ሁለት ልጆች አንድ ከበሮ ለሁለት ይዘው ይሄዳሉ። በሰው ጉዳይ እየገባሁ መዘላበድ ብወድ ኖሮ 'ለአንድ የሚችሉትን ለሁለት' ምናምን ወይም ሌላ አሽሙር ነገር እላቸው ነበር።
አንዷ የኔ ቢጤ ህጻን አላት። ህጻን ሳይ ሆድ ይብሰኛል።
ሰው ሁሉ እየመጣ፣ ሻይ ፈጣን ሻይ ፈጣን ይላል። ሻይ ለወትሮስ ከመፍጠን ውጪ ምን ያውቃል?
መልካም እረኛ መጣ። እየገሰገሰ ሳለ ቀንድ የሌላቸው በጎቹ የታቆረ ውሃ አዩና መጠጣት ጀመሩ። ሊያስሄዳቸው በአየር ላይ ያነሳውን ልምጭ መልሶ አሳረፈው። ሰብሰብ ብለው ገሰሙ ውሃቸውን።
አጠገቤ ያለው ሰው እርጎ በእንቁላል ሳንዱች ሊበላ ነው። ከአንድ ልጅ ጋር እንደዚያ በልተናል በረንዳ ላይ ድሮ። አይኑ ያምር ነበር። አፍንጫዬ በብርድ ሊቆረጥ መስሎኝ ነበር። ደስ ብሎኝ ነበር። አሁን የት ነው? ማን ያውቃል?
ቆንጆ ልጅ መጣ። እስኪርቢቶ ቀጭ ቀጭ የሚያደርግ። ወተቱን በትልቅ እቃ ሲቀዳ እያየ ጉምዥትትትትት አለ። ደግሞ በጣም ያስጎመዣል ወተቱ። እኔ ራሴ አይኔ ተንከራተተ። 'እንጠጣ አይደል ወተት?' አለኝ። 'አዎ።' ጭንቅላቴን ነቀነቅሁ። ከየት እንደመጣች አንዲት ልጅ ትልቁን (ያ ሁሉ ወተት የተቀዳበት እቃ) ተሸክማ ወጣች። 'እንዴ! ልትወስጂው ነው?' አለ ቆንጆው ልጅ። ቆንጆ ነው። አይኑ ትናንሽ። ጣቱ ቆንጆ። ጥርሱ ነጭ፣ ድዱ ቀይ።ፐደግሞ በጠዋት የሚነሳ ልጅ ነው። ደጋግሞ ብሏታል። የኔ ጥንቅሽ።
አሁን እንግዲህ ወተት ካልጋበዝሁሽ አለ። በጣም ያምራል ወተቱም ልጁም። በሁለቱም ጨከንሁ። እኔማስ ወላውዬ ነበር። ግን የቤቱ ባለቤት (ደስ የሚሉ ሰውዬ) ቁርስም ተጋብዛ እንቢ ብላለች አሉ። 'መቼ?' ብዬ ልጮህ ዳዳኝ። ለካስ አንድ ፍርፍር የሚበላ ሰው እንብላ ስል እምቢ ብያለሁ። ኋላ ፍርፍር ታጥቤ ልገባበት ነው ወይስ? ለማንኛውም ቀረ። እንግዲህ ሰዎቹ ሳይታዘቡኝ ይሄን ወተት መጠጣት የምችለው እንዴት ነው?

Coffee and Scribblings pinned «የቅዳሜ ጠዋት ወግ ሁለት የሀበሻ ቀሚስ የለበሱ ሴቶች የኔ ቢጤዎችን በመጎትጎት ዳቦ ይሰጣሉ። አሁን ልደት ቢጤ መስሏል። የተሰደሩት የኔ ቢጤዎች ሁሉ ጉማጅ ጉማጅ የስንዴ ዳቦ ይዘዋል። ወተት ሲቀዳ ሳይ ምን ቆርጦኝ ሻይ እንዳልሁ እየገረመኝ ነው። 'ዳቦ የመሰለ እርጎ አለ።' ተብሎ የተጠፈበት ቤት ሻይ ማዘዝ። ሲብስ የሚነከር ሻይ መጣ። አልወድም እንዲህ ያለ ሻይ። አያምርልኝም። ሁለት ልጆች አንድ ከበሮ…»
Forwarded from አማዶን
የምትወደው ደራሲ አላት። ብታገኚውስ? አልኳት
ሳም... አለች
ሽማግሌውን ሰውዬ?
ጉንጩን ነው። እና ደሞ እኔን የመሰልሁ ጥንቅሽ አነብኃለሁ እና በርታ! እለዋለሁ
እንዴ ከዚህ በኋላም ይበርታ?
አዋ እንዴ ስንት ነው እድሜው?
ወደ 60 እያመራ አደል
ሁላችን ወደ60 እያመራን አ እንዴ
| ሎዛ ናት የምታወራው |

It is annoying when people say quote-unquote and then say whatever they want to get quoted. I mean isn't it supposed to be quote then whatever you want to get quoted then unquote.
I mean think about it.
@coffeeandscribblings
I mean think about it.
@coffeeandscribblings
የምትጠርግበትን መጥረጊያ እንደድምጽ ማጉያ ወደአፏ እያስጠጋች ትዘፍናለች። ከአስቴር አወቀ ጋር።
"የማስበው የለ የሚናፍቀኝ...
ትላንትና ወድዶ ዛሬ የረሳኝ...
ሆነ አልሆነ ብዬ የሚያስጨንቀኝ
ኧረ ኧረ የለም ነጻ ነኝ"
መጥረጊያውን ወደ ግድግዳቅ ደገፍ አድርጋ እጆቿን ደረቷ ላይ አደረገቻቸው። አንገቷን ወደላይ ቀና አደረገች። አይኖቿን ጨፈነች።
"ነጻ ነኝ... ነጻ ነኝ።" ጮህ ብላ ከአስቴር አወቀ ጋር።
በሙዚቃው እጆቿን እንደክንፍ እያርገበገበች ከቆመችበት ሳትናቀነቅ ደነሰች። ቁጥብ ዳንስ።
የለበሰችውን ረዥም ቀሚስ ሰብሰብ አድርጋ ከወገቧ ላይ ሰገሰገችው። እግሮቿ ተጋለጡ። ቀደም መለስ እያደረገቻቸው ከወገቧ ቀስ እያለች እየተውረገረገች፣
'እሹሩሩ በሉኝ ምንድነው
መጨናነቅ መዋከቡ ምንድን ነው
ጥሩ መጽሐፍ ይዞ ጥቅልል ነው
ኧረረረ ነጻ ነኝ።'
ፈገግ አለች። ተውረገረገች ድጋሚ። መጥረጊያው ተንሸራትቶ ወደቀ። የጠረገችውን በተነባት። 'ኡፍ' አለችና ሰብሰብ ሰብሰብ ማድረግ ጀመረች። ከጥቂት ጥርጊያ በኋላ መልሳ አስደግፋ የቁጥብ ዳንስ እና ከፍ ያለ ዘፈኗን ቀጠለች።
'ስልኩ ባይመታ ኧረ ምን ግድ አለኝ
ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደህና ነኝ
ራሴን በራሴ እያነጋገርሁ አሁን ብቻዬን ነኝ
ግን በጣም ደህና ነኝ።'
እግሯን ጠለፍ ፈታ እያደረገች ዘፈነች።
'አንቺ ልጅ ዝጊ እና አርፈሽ ስሪ! አሁኑኑ።' ሲሉ ተሰሟት እናቷ።
ሙዚቃውን ዘጋች። ቀሚሷን ዘርግታ እግሮቿን ሸፈነች። ፈገግታ እንዳረበባት መጥረግ ቀጠለች። 'ነጻ ነጻ ነኝ' እያለች።

Please help my sister who is an aspiring photographer win this thing. I think she deserves the shot... I wouldn't have asked you to vote had it not been the case. 😁
Forwarded from Awaqi 200k Challenge
Hi, it's me @Afu_101, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge
P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia

I clipped this part from a Hindi song. The phrase the kid says is 'Aao saiyaan'... which means... come beloved.
I liked it. I liked the longing the sound carried. I liked the word and how it actually felt like it is calling out to someone. Maybe you will too. 😁

Forwarded from Today I Learned 🎓
TIL of Lysistrata, an Ancient Greek Comedy where the women withheld sex to end a war. [Source]