Coffee and Scribblings pinned «https://lozadmasu.wordpress.com/2022/09/24/on-adulthood/»
Your own is published at Weyra. Enjoy and follow https://www.tg-me.com/weyra_writers_collective too
Forwarded from Weyra
Read our newest publication by Loza Alemberhan Admassu
Woman!!!!
You know what the eiffel tower looks like but not your cervix!
Tell you what the eiffel tower got nothing on your cervix!!
Your cervix is as round as a lemon, stronger than that hot guy’s abs, with a tiny opening right in
the middle, it is as thick as the tip of your nose.
It is strongly guarding your uterus from everything. By strongly I mean literally strongly. We try to
prime it sometimes and it makes us sweat big time. I always say it is like a strong adult man is
pushing the door against me. But what is a strong man compared to all the wonders your
beautiful cervix does!
https://www.beautifulcervix.com/ check out this! This is the only thing I could find which can
remotely show the wonders of your cervix!
I mean no one told me about this!!!! why am I just finding out?

አሁን እዚህ ቁጭ ብዬ ስለጂጂ እና ስለአስቴር ልዩነት እና አንድነት እያሰብሁ ነው።
እና የአንድ ለአምስቷ ታፈረች ትዝ አለችኝ።
ታፈረች፣ የተማረች የተወሳሰበች ናት። Date ወጥታ፣ ከአጎናፍር (ሰውየው ነው አጎናፍር) በአንዳንድ ሀሳቦች ላይ ሲከራከሩ፣ ያዘዙት ክትፎ ቀዝቅዞ ድጋሚ የሚያስሞቁት አይነት። (እንደዚህ አይነት date አስበኸዋል? ድገሙኝ ድገሙኝ ያስብላል። አሁን እንደዚህ አይነት ክትፎ የሚያቀዘቅዝ ጨዋታ የት ይገኛል?) አሜሪካ ተምራ ነው የመጣችው። እና መኪናዋን እየነዳች ስራ ገብታ ወጥታ አምሽታ ፈታ ብላ እናት አባቷ ቤት ትገባለች። ታፈረች ፍቅር ቢይዛት አስቴርን የምታዳምጥ ይመስለኛል። ቅብጥ እያለች፣ ብክንክን እያለች፣ ከተማ ቀመስ ግድየለሽነትም ይኖርባታል። (ጥቂት ቀን ናት ለእኔ ከሆዴ እስክትወጣ አይነት)
ደግሞ ደመቀች አለች። የልምዣቷ። በሻህን ትወደውና ግን ትደነግጣለች። የራሷ ምስቅልቅል መልሶ ራሷን የሚያሳድዳት፣ በልጅነቷ ልጅ አዝላ ክፉ ባል ሽሽት ከገጠር የወጣች ምስኪን። በሻህን ዋና ውድድር ብሎ ብቅ ጥልቅ ሲዋኝ ከአሁን ከአሁን ሰመጠብኝ ብላ ዋና ሳትችል ወደገንዳው የተወረወረች። እሷ ጂጂን የምታዳምጥ ይመስለኛል። አይ አይ ተሳስቻለሁ። አታዳምጥም።
ግን ታፈረችም አለች። ደመቀችም አለች። እጅጋየሁ አለች። ደግሞ አስቴር አለች።
@coffeeandscribblings

I just got my safaricom sim card and I can't keep calm 😁
It is exciting. I asked too many questions at the provider:
- What is my number?
- How do I recharge my phone?
- Where do I get the card?
- How much is the call price per minute?
- How about internet?
- Does it have packages?
It is all so exciting 😁
People get to choose which telecom service they want from now on.
And it has a lot of 7's in the service which is just a lucky number for everyone.
This could be the beginning of something good, even for Ethio telecom.
😊😊😊😊

ከተጻፈ ሺህ ወርቃማ ሀሳብ እዚህ ግባ የማይባል አንድ የተረሳ ሀሳብ ይበልጣል። ይበልጣል? ይበልጣል። የት ይገባ እንደነበር ስለማይታወቅ።
እዚህ ግባ የማይባል ሀሳብ አንድ
የጳጉሜ ሂሳብ አይከፈልም
የጳጉሜ ሀጢአት አይቆጠርም
እናም አይንአለሜ
ና ሳመኝ በጳጉሜ።
እዚህ ግባ የማይባል ሀሳብ ሁለት
በልጅነቴ ጸሀፊ መሆንን ከፈለግሽ ሰዎችን በደንብ እይ ብላኛለች ቲቸር። ተመኘኋታ ለማየት ሰዎችን። ልብ እንቅርት ይመኛል አሉ። አየኋቸው ሰዎችን። ሰማኋቸው ሰዎችን። ተሸከምኋቸው ሰዎችን። እንቅርት አለኝ ልቤ ላይ። የወደድኋቸውን ያህል እጠላቸዋለሁ። የጠላኋቸውን ያህል እወዳቸዋለሁ። ይናፍቁኛል። አይገርምም የማላውቃቸው እንኳ ይናፍቁኛል።
እዚህ ግባ የማይባል ሀሳብ ሶስት
የፊትህ ላይ ፈገግታ በልቤ ፋሲካ ነው ትላለች ዘፋኟ። (የውርስ ትርጉም)
ይገርመኛል። አፌን እያንሸራፈፍሁ ከማዳምጠው ውጪ ልቤ ላይ የሚያስፈስከኝ ባለመኖሩ። @amadonart የሰውለሰው ድራማን ድሮ እንደጠበቃችሁት የምትጠብቁት ነገር አለን ይላል?
የሚያስፈስከኝን እጠብቃለሁ። የኔ ሁዳዴ መቼ ነው የሚያልቀው?

እናፍቀኛለሁ።
እዚህ ተቀምጬ… አሁን ላይ… ዛሬ ላይ…
አንተን አስባለሁ።
አይንህን እያየሁ
ከሻይ ዱብ እንዳለ… ብስኩቱን ሆኛለሁ
ያልኹት ትዝ ይለኛል
አብሰለስላለሁ።
ዛሬ ላይ ቁጭ ብዬ
እነኚህ አባባሎች ታሚል ይመስሉኛል።
'ማይገቡኝ… የባዕድ… ከሌላ ሰው አንደበት…
አይቼ የማላውቀው… ቆዳው ነጣ ካለ…
ምሳው ዳል ከሆነ
ጀበና ከማያውቅ
ባህር ማዶዶዶ ካለ
አንደበት የወጡ… ባዕድድ ይመስሉኛል።
እናፍቀኛለሁ።
@coffeeandscribblings
እዚህ ተቀምጬ… አሁን ላይ… ዛሬ ላይ…
አንተን አስባለሁ።
አይንህን እያየሁ
ከሻይ ዱብ እንዳለ… ብስኩቱን ሆኛለሁ
ያልኹት ትዝ ይለኛል
አብሰለስላለሁ።
ዛሬ ላይ ቁጭ ብዬ
እነኚህ አባባሎች ታሚል ይመስሉኛል።
'ማይገቡኝ… የባዕድ… ከሌላ ሰው አንደበት…
አይቼ የማላውቀው… ቆዳው ነጣ ካለ…
ምሳው ዳል ከሆነ
ጀበና ከማያውቅ
ባህር ማዶዶዶ ካለ
አንደበት የወጡ… ባዕድድ ይመስሉኛል።
እናፍቀኛለሁ።
@coffeeandscribblings
Je te parlerai
De ces amants-là
Qui ont vu deux fois
Leurs cœurs s’embraser
Je te raconterai
L’histoire de ce roi
Mort de n’avoir pas
Pu te rencontrer
Ne me quitte pas
And I’ll tell you
About lovers
Who saw their
Hearts embrace twice
I’ll tell you about
The story of a king
Who died from having not
been able to meet you you.
Don’t leave me
©Jacques Brel
@coffeeandscribblings
De ces amants-là
Qui ont vu deux fois
Leurs cœurs s’embraser
Je te raconterai
L’histoire de ce roi
Mort de n’avoir pas
Pu te rencontrer
Ne me quitte pas
And I’ll tell you
About lovers
Who saw their
Hearts embrace twice
I’ll tell you about
The story of a king
Who died from having not
been able to meet you you.
Don’t leave me
©Jacques Brel
@coffeeandscribblings
በፍቅር አይደለም በህይወት አመንሁ።
በራሷ።
በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን። በኑ እንስራ ስጋ ቤት። በዳሽን ባንክ። በሚኪ ሲኖ ትራክና ጄንሊዮን። በአውቶብሶች። በትራፊክ መብራቶች። በህይወት በራሷ። ተጠመቅሁ።
@coffeeandscribblings
በራሷ።
በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን። በኑ እንስራ ስጋ ቤት። በዳሽን ባንክ። በሚኪ ሲኖ ትራክና ጄንሊዮን። በአውቶብሶች። በትራፊክ መብራቶች። በህይወት በራሷ። ተጠመቅሁ።
@coffeeandscribblings
Forwarded from Weyra
Buna sint new? by Loza Alemberhan Admassu
Read full story at Weyra.org/read
Or go to the link below
https://weyra.org/2022/12/15/ቡና-ስንት-ነው/
Read full story at Weyra.org/read
Or go to the link below
https://weyra.org/2022/12/15/ቡና-ስንት-ነው/
I asked a girl who came with a broken arm to the trauma center what her favorite subject is.
She said
የእይታና ክንዋኔ ጥበባት
I was surprised. I asked what they do there.
She said they watch movies, perform plays, draw and sing!
I am surprised.
I said,
በጣም ቀናሁ።
But I think she thought it is one of the things 'adults' say to younger ones.
'አንቺ ትምህርት ቤት ነኝ።'
'ሶስት አመቴ ነው።'
'ነገ እመጣለሁ።'
These things should be frowned upon by the way. It is never okay to lie to a child.
But oh የእይታና ክንዋኔ ጥበባት
😃😃😃😃😃😃

There are some days when I have just finished reading a book or watch a movie... and I am in complete silence. In awe of the art.
I think of all the things in my life... all my worries... all my love... all my hope... and I laugh at them for being so trivial. So insignificant.
Like right now I am so thirsty but that is so insignificant BECAUSE ART EXISTS.
I feel like I am in a beautiful synchronized movement with the entire species called human beings and nature and as if I am in the fearful presence of God.
I can cry like a baby or laugh hysterically because ART EXISTS.
But I am raving.
Friends,
I invite you to watch Qala on Netflix and just be in awe.
Oh glory to the Lord for human beings. Glory to the Lord for art. Glory to the Lord for the artist in you and the artist in me.
I am stupefied.
@coffeeandscibblings

Sometimes I say Being is weird which is a line from friends Chandler's
Bing is weird
and no one gets it and it gets kind of serious and gloomy because being is weird and now it is too late to explain about the friends thing.
But I agree with Bing being weird and being being weird too.
😂😂

ባየኋት ቁጥር እንደቡላ እወቀጣለሁ ይላል... አዳም ረታ። ሐምራዊ ሳቅ ላይ።
ባየኋት ቁጥር እንደቡላ እወቀጣለሁ።
ይወርድና
የደም ስሮቼ ተወጣጥረው በደም ፈንታ አጥሚት የሚሄድባቸው ይመስላሉ።
የአለማየሁ ታለ ደግሞ ሲፈን ስትመጣ እንደጥሬ እበተናለሁ ይላል።
ብቻ ቃላት ደስ ይላሉ። ሀሳብን እንዲህ መግለጽ ደስ ይላል።
እንደቡላ እየወቀጠ እና እንደጥሬ እየበተነ እንደዚህ የሚያጽፈኝ ሰው እፈልጋለሁ።