Telegram Web Link
የጋቤላ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ አርሶ አደሩ ከተለመደዉ የግብርና አሰራር ወጥቶ ወደ ዘመናዊነት እንዲሸጋገር የግብርና ቴክኖሎጂዎችን የማላመድ ሥራ ይጠናከራል ብለዋል ።

ጋምቤላ ሥራ ላይ ነው !!

ጊዜው የሥራ እንጂ አሮጌ ብረት ተሸክሞ በየጫካው የመሮጫ አይደለም።
የምትመለከቱት ዘመናዊ እርሻ በቢሾፍቱ የተደራጁ ወጣቶች እያለሙት ያለ እርሻ ነው ። በመላ ኢትዮጵያ ወጣቶች እየተደራጁ ታሪክ የመቀየር ስራ ውስጥ እንዲገቡ ሊሰራ ይገባል።

አሮጌ ብረት ተሸክሞ ጫካ ለጫካ እንዘጭ እንዘጭ እያሉ ህዝባችንን ስላም መንሳት ፣መዝረፍ ከብት አርዶ መብላት መድፈር ማገት ሳይሆን በልማት ኢኮኖሚን ማዳበር ነው ኦሮሞ አንዴ በቄሮ ነፃ ወጥቷል ነፃ አውጪ አይፈልግም።
ሽመልስ አብዲሳ ወጥር !!
የአድዋ ሻቢያ ወኪል እስታሊን ገ/ሥላሴ ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን ነው ከጦርነት ውጪ አንፈልግም በሚል እየተቃወመ ነው

/-/
Washington DC ላይ የአማራ ሊሂቃን ለሻቢያ እና ለህውሃት ለመስራት በሚያስችል ሁኔታ ላይ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አዳርጋቸው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን በቦክስ አገላብጦ ነርቶታል 🥊
ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ 🥊 ቀምሶማ ዝም አይልም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራማ እየተሰራ ነው!
ምስጋና ለጠንካራ ገበሬዎቻችን 🙏
ልዩ መረጃ‼️

የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲራማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት አነሣ

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ አብዲራህማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀ መንበርነት አንሥቷል።

አብዲራህማን ማሃዲ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት ለመነሣታቸው የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን ማከናወናቸው በምክንያትነት ተጠቅሷል።

ግንባሩ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ከገባ ጊዜ አንሥቶ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ለሕዝብ የገባው ቃል ተግባራዊ እንዳይሆንም በግላቸው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ተጠቁሟል።

ኦብነግ በወርሃ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ዓ.ም ነበር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ወደ ሀገር የገባው።

ማዕከላዊ ኮሚቴው እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ በቀጣይ ለሚካሄደው ጉባኤ የጉባዔ አደራጅ ኮሚቴ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለራሱ ህዝብ ያሎሆነ ወያኔ እኔን ጋልቦ ሥልጣን ከያዘ በኃላ የዝርፊያ አጋሩ ያደርገኛል ብሎ ማስብ ቂልነት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ የሚባል የሽፍታ ስብስብ እርስ በእርስ እየተጫረሰ
በደቡብ ጎንደር ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ አለቃ ከፍያለው ደሴ ተገደለ!

የፀረ ሰላም ሃይሉ መሪ ከፍያለው ደሴ በገዛ ጓደኛው ሃብቴ ወልዴ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሉ ተሰምቷል!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት የኦሮሞን ህዝብ ከነ ነብሱ ቆዳውን ነው የገፈፈው ማለት ይቻላል ለትውልድ የሚተላለፍ ሀብት ነው የዘረፉት
የህወሓቱ ኮረኔል ተወልደ ከባንክ ጋር የሚያደርገው ንትርክና ለቅሶ:: ተወልደ በራሱ አንደበት የ500 ሚሊዮን ንብረት እንዳለው ይናገራል::
ጦርነት ቀስቃሹ የኢትዮጵያን ህዝብ ካልዘረፈ ካልገደለ ሀገር ካልሸጠ መኖር የማይችለው ህውሃት/ወያኔ መግለጫ።

ትርጉም

የተከበርክው በአገር ውስጥ እና ውጭ ያለህ የምትኖር በወራሪ ሃይል መሃል ሆነህ በስቃይ ያለኸው :የተከበርክ ከተመቸ ኑሮህ የተሰደድከው ወገን: ነባር ታጋይ እና ታጣቂዎቻችን ባደረጋችሁት እልህ አስጨራሽ ትግል የነበረው ከሃዲ ግዝያዊ መንግስት ገርስሳቹ ስልጣኑን ተረክበናል ወዘተ....... አሁንም ድርጅታቹ ህወሐት ትግሉ በማስቀጠል ታሪካዊ ስራ እንደሚሰራ ደግመን እናረጋግጣለን።
ዜና፡ በ #ሆሮ_ጉዱሩ ወለጋ ዞን ዳግም በተፈጸመ ጥቃት 7 ሰዎች ተገደሉ፤ በቀናት ልዩነት የሟቾች ቁጥር 27 ደረሰ

#ኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ገራሮ ቀበሌ፤ ረቡዕ ሚያዚያ 1/ 2017 ዓ/ም “የፋኖ ታጣቂዎች” በህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ላይ ፈጸሙ በተባለ ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።

በአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ገራሮ ቀበሌ የተፈጸመው ጥቃት፤ በተመሳሳይ ወረዳ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ/ም “የፋኖ ታጣቂዎች” ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከ20 በላይ ነዋሪዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ሶስት ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸውን ተከትሎ በቀናት ልዩነት የተፈጸመ ሁለተኛ ጥቃት ነው።

በተሽከርካሪው ውስጥ የነበረ እና ከጥቃቱ የተረፈ አይን እማኝ፤ ጥቃቱ "በፋኖ ታጣቂዎች" መፈጸሙን እና አብሮት የነበረ ጓደኛው በጥቃቱ “አጠገቡ መገደሉን” ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግሯል።  

“ከጓደኞቼ ጋር ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ እያለን የታጠቁ ሰዎች ከጫካ ውስጥ በመውጣት የተኩስ እሩምታ ከፈቱብን። አምስት ታጠቁዎች ነበሩ፣ ሦስቱ ወደ ተሽከርካሪው ቀርበው ሲተኩሱ ሌሎች ደግሞ ራቅ ብለው በክላሽ እና በስናይፐር እየተኮሱብን ነበር" ሲሉ አስረድቷል።

ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7566
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
[ይደመጥ]
📶

አንዱ ተወግ'ዷል። ሁለት የሚቀሩን አሉ....
2025/07/04 20:02:54
Back to Top
HTML Embed Code: