This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መንግሥቱ ሃይለማርያም ኦሮሞ ነው አብዛኛውን የጦር ጀነራሎች ኦሮሞዎች እንደሆኑ ይታወቃል. ኦነግ ስዎች ውስጥ ገብተው ቢያግዙ ቢሰሩ ኖሮ ኦሮሞን ይጠቅሙ ነበረ ነገር ግን ሥልጣን እኛ ካልያዝን በሚል ከሻቢያ እና ወያኔ ጋር አብረው ተዋግተው. የራሳቸውን ወንድሞች አስወግደው የኦሮሞን ህዝብ ለሻቢያ እና ለወያኔ እጅ እና እግሩን አስረው ስጥተው ሀገር ጥለው ፈረጠጡ. የኦሮሞ ህዝብ በዘመኑ አይቶ በማያውቀው መልኩ በህውሃት ወያኔ በሻቢያ ተዘረፈ ተገደለ ተዋረደ. እድሜ ለቄሮ በታላቅ ተጋድሎ ጠላት ከሀገሩ አባረረ ።
ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ አሁን ያለው ኦነግ ካትልልቆች ስህተት መማር ያልቻለ በሥልጣን ጥማት ወይም ተያይዘን እንጥፋ በሚል ኦሮሞ ወንድሞቻቸው ላይ ድጋሚ ጠላት ለማምጣት ከሻቢያ ፣ ወያኔ እና ፋኖ ጋር እየሰሩ ነው ዛሬም ጠላት ህዝባችን ላይ አምጥተው ፈርጥጠው ለመጥፋት እየሰሩ ነው. አሁን ግን በቃቹ ሊባሉ ይገባል።
ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ አሁን ያለው ኦነግ ካትልልቆች ስህተት መማር ያልቻለ በሥልጣን ጥማት ወይም ተያይዘን እንጥፋ በሚል ኦሮሞ ወንድሞቻቸው ላይ ድጋሚ ጠላት ለማምጣት ከሻቢያ ፣ ወያኔ እና ፋኖ ጋር እየሰሩ ነው ዛሬም ጠላት ህዝባችን ላይ አምጥተው ፈርጥጠው ለመጥፋት እየሰሩ ነው. አሁን ግን በቃቹ ሊባሉ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
TikTok video ዳውሎድ ለማድረግ ዋጋ ኤርትራ ውስጥ
ሥራማ እየተሰራ ነው
በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል 1402 ትራክተሮች ለአርሶ አደሩ እና በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ እያስረከበ ይገኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል 1402 ትራክተሮች ለአርሶ አደሩ እና በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ እያስረከበ ይገኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቱለማ ኦሮሞ ወያኔ ቆዳውን ነው ከነነብሱ የገፈፈው ።
የሚያሳዝነው ኦነግ ሸኔ እና ዲያስፖራ ኦሮሞ ወያኔን እና ሻቢያን ለማምጣት ዳግም ሊያዘርፋን እየሰሩ ነው።
የሚያሳዝነው ኦነግ ሸኔ እና ዲያስፖራ ኦሮሞ ወያኔን እና ሻቢያን ለማምጣት ዳግም ሊያዘርፋን እየሰሩ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ አቶ ጌታቸው ረዳን አመስግነው አሰናበቱ
ጠቅላይ ሚኒስቴሩም በፅሁፋቸው እንዲህ ብለዋል
በህገ መንግስቱ 62 (9)፣ በአዋጅ 359/1995 አንቀጽ 15(3) እና ደንብ ቁጥር 533/2015 እና በፕሪቶሪያ የሰላም ፕሮፖዛል ስምምነት መሰረት አቶ ጌታቸው ረዳ ላለፉት ሁለት ዓመታት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መቆየታቸው ይታወቃል። በዚህም የፌዴራል መንግስት እና አመራሮች እውቅና ተሰጥቶታል። ስለ ቆይታቸው አመሰግናቸዋለሁ። ወደፊትም ተቀራርበን እንደምንሰራ አረጋግጣለሁ።
Abiy Ahmed Ali

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ አልታይ ያላቸው ሻቢያ እና ወያኔ ካልመጡ ሞተን እንገኛለን የሚሉት በያጫካው ብረት ተሸክሞ እንዘጭ እንዘጭ የሚለው የባዕዳን ተላላኪ ባንዳ በትውልዱ ላይ ሊያመጡ ያስቡትን ድንቁርና በዚህ ማየት ይቻላል ኢትዮጵያ ትውልድ ከሥር የማነፅ ሥራ ሲሰራ ሻቢያ ደሞ ነገ ኢትዮጵያን የሚያምስ የጥፋት ሃይል እያሳደጉ ነው
አማራ የሚባል ደማዊ ማንነት በሌለበት ሁኔታ አማርኛን አማራ ፈጠረው የሚባለው ውሸት ፈጠራ ነው አማርኛን የፈጠሩት ኩሽ ነገዶች ሲሆኖ ኦሮሞዎች አማርኛ ሥነ ፁሁፍን አራቀውታል አሳድገውታል ተጠበውበታል አማርኛ የቋንቋ የኦሮሞ ነው።
"አማራ አማሪኛ የሚናገሩ 17 የኦሮሞ ዘሮች ሃገሁ፣ ቦጂኣ/ቤጃ፣ ከምአት/ቅማንት፣ ሐዊ፣ ዋታ፣ ጃዊ፣ 7 ቤት ወሎ ወራ ሂማኖ፣ ወራ ቃሉ፣ ወራ ኢሉ፣ ወራ ባቦ፣ ወራ ከራዩ፣ ወራ ኖሌ፣ ወራ አልቡኮና ከሰሜን ሸዋ ቡልጋ፣ ጡሙጋ/ዱሙጋ፣ ኢፋት፣ ሙረቴ፤ ዳራ ናቸው።"― የታሪክ ምሁር እና ፀሓፊ ቡልቶ ሁበቺሣ
"አማራ የሚባል ጎሳ አልነበረም፤ የለምም።"― ፖለቲከኛው አንዳርጋቸው ፅጌ
“አማራ የሚባል ህዝብ የለም፤ ኣማራ ማለት በኢብራይስጥ በተራራ የሚኖር ህዝብ ማለት ሲሆን፤ ይህም በቅርቡ ኢብራይስጥ ቱሪስቶች ሃገራችን ኢት/ያን በጎበኙበት ወቅት ያወጡት ስያሜ ነው።”― ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም
“አማራ የሚባል ህዝብ ድሮም ዘንድሮም የለም፤ አማራ የሃይማኖት እንጂ የብሄር መጠርያ ኣይደለም።”― ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
"አማራ አማሪኛ የሚናገሩ 17 የኦሮሞ ዘሮች ሃገሁ፣ ቦጂኣ/ቤጃ፣ ከምአት/ቅማንት፣ ሐዊ፣ ዋታ፣ ጃዊ፣ 7 ቤት ወሎ ወራ ሂማኖ፣ ወራ ቃሉ፣ ወራ ኢሉ፣ ወራ ባቦ፣ ወራ ከራዩ፣ ወራ ኖሌ፣ ወራ አልቡኮና ከሰሜን ሸዋ ቡልጋ፣ ጡሙጋ/ዱሙጋ፣ ኢፋት፣ ሙረቴ፤ ዳራ ናቸው።"― የታሪክ ምሁር እና ፀሓፊ ቡልቶ ሁበቺሣ
"አማራ የሚባል ጎሳ አልነበረም፤ የለምም።"― ፖለቲከኛው አንዳርጋቸው ፅጌ
“አማራ የሚባል ህዝብ የለም፤ ኣማራ ማለት በኢብራይስጥ በተራራ የሚኖር ህዝብ ማለት ሲሆን፤ ይህም በቅርቡ ኢብራይስጥ ቱሪስቶች ሃገራችን ኢት/ያን በጎበኙበት ወቅት ያወጡት ስያሜ ነው።”― ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም
“አማራ የሚባል ህዝብ ድሮም ዘንድሮም የለም፤ አማራ የሃይማኖት እንጂ የብሄር መጠርያ ኣይደለም።”― ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 ቻይና የዓለም ረጅሙን የድልድይ ግንባታ እያገባደደች ነው
በመጪው ሰኔ የሚከፈተው በጓንጁ ግዛት ሁዋጂያንግ ታላቅ ሸለቆ ላይ የተሠራው የብረት ድልድይ 2 ሺህ 890 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከባህር ጠለል በላይ የ625 ሜትር ከፍታ አለው።
ሌላው እንደዚህ ሀገሩን ያሳድጋል ሸኔ እና ፋኖ የጡት አባቶቻቸውን ሻቢያ እና ወያኔ ለማምጣት በየጫካው ተቀምጠው ደንቆሮ ትውልድ እንዲፈጠር መምህራንን ይገድላሉ ህፃናትን ይደፍራሉ ያግታሉ ይዘርፋሉ
እነዚህን የድንቁርና ጌቶች ህዝብ እና መንግሥት በማያዳግም መልኩ ልክ ሊያስገባቸው ሊያጠፋቸው ይገባል።

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 86.1 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል።
የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ መነሻውን ነቀምት ከተማ አድርጎ እስከ አንዶዴ የሚዘልቅ ነው።
ሥራማ እየተሰራ ነው !