Telegram Web Link
መልካም ዜና

በጅባት እና አመያ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የOLA ሰራውት የትግሉ መዳረሻ. ህውሃት እና ሻቢያን ለማምጣት መሆን የተረዱት ህዝባችን ዳግም ወደ ባርነት አይገባም በማለት ገብተዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«አ ከኤርትራና ህወሃት ጋር እንሰራለን» ~ፋኖ ተፈራ ማሞ::
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ወጣት እርቆ ሄዷል !!

የበሬ ግንባር በምታክል ካርታ ውስጥ አጉሬ ካላኖሩኩህ የሚለውን ጠባብ ሊሂቃን አልፏቸው ሄዷል ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ማለት ኢትዮጵያ ነው. ኢኮኖሚውን ሚሊተሪውን ደህንነቱን መያዝ ያለበት ኦሮሞ ነው ሌላውን በእኩልነት እያስተዳደረ ለህዝቦቿ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ይገነባል።
ዜና፡ በ #ኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን “የ #ፋኖ ታጣቂዎች” በፈጸሙት ጥቃት ከ20 በላይ ነዋሪዎች ተገደሉ

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ቱሉ ሞቲ ቀበሌ ባሳለፍነው ሳምንት አርብ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ/ም “የ #ፋኖ ታጣቂዎች” ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከ20 በላይ ነዋሪዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ሶስት ታፍነው መወሰዳቸውን የአካባቢው ኃላፊዎች እና ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።

ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ነዋሪ፤ "የፋኖ ታጣቂዎች ባለፈው አርብ ወደ ቀበሌው በመምጣት ሚሊሻዎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውንና የተኩስ ድምጽ ሰምተው ወደ ቤት በመሸሽ ላይ የነበሩ ሰዎችን በጥይት ማጥቃታቸውን" ተናግረዋል።

የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አያና ዋቄ፤ “ፋኖ” በሚል ስም ራሳቸውን ያደራጁት ታጣቂዎች መከላከያ ሠራዊት መውጣቱን ተከትሎ ጥቃት ማድረሳቸውን ለ #አዲስስታንዳርድ አረጋግጠዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7416
እነዚህ ሁለት ትግሬዎች ሥራቸው ቀኑን ሙሉ ኦሮሞን መስደብ ነው ቤተስቦቻቸው የኦሮሞን ሀብት ንብረት የዘረፉ በዘረፉት ህይወት ዘርተው ስው ተራ የተቀላቀሉ ናቸው ለማንኛውም ኦሮሞ ከማይወርድበት ማማ ላይ ነው 💪💪💪
“በሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ለመቀጠል ዛሬም ቁርጠኛ ነኝ!” ኦብነግ

የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር (አብነግ) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ባወጣው መግለጫ ነው በ2010 ዓ.ም የተደረሰውን ስምምነት አክብሮ ለመቀጠል መወሰኑን ይፋ ያደረገው።

የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፌደራል መንግሥት ጋር የተደረሰውን የሰላምስምምነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን እና በሀገሪቱ የፖለቲካ ሂደት ውስጥ በሰላማዊመንገድ መሳተፉን እንደሚቀጥል ይፋ አድርጓል።

በማከልም በፈረንጆቹ መጋቢት 30 በኦብነግ ሊቀመንበር አብዱራህማን መሀዲ የወጣውንና በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወሰድ የሚጠይቀውን ደብዳቤ አወግዘዋለሁ ብሏል።

መግለጫው ሲቀጥል - ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ሕዝብን የሚከፋፍል ለሰላምና መረጋጋት ጠንቅ የሆነ አመፅና ሁከትን የሚፈጥር ማንኛውም አይነት አመለካከት ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን ለተጎናፀፈው የሶማሌ ክልል ህዝብ የሚጠቅም ባለመሆኑ ተቀባይነት የለውም ብሏል።

የቀረበው የአመፅ ጥሪም የሊቀመንበሩን የግል አመለካከት እንጂ የድርጅቱን አቋም እንደማይወክል ነው የሞገተው።

የኦብነግ መግለጫ ሲቀጥል - የሰላም ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ በመንግስት በኩል ቁርጠኝነት አለ ብሏል።

በመሆኑም “በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ አገራት የሚገኙ ወገኖች የክልሉ ሰላም አሁንባለበት ሁኔታ ተረጋግቶ እንዲቀጥልና ልማት እንዲፋጠን በሚችሉት መንገድ ሁሉአስተዋፅኦ ለማበርከት እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርቧል።

መግጫውን ሲደመደምም - ፀረ ሰላም አመለካከት ያላቸው ግለሰቦች በፓርቲው ስም በሚፈፅሙት ኃላፊነት የጎደለው ድርጊት ምክንያት በፓርቲው ህጋዊነት እና በሚያደርገው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ በቅርቡ ተሰብስቦ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ብሏል - ኦብነግ።
" አዲስ አበባ ጆኦግራፊያዊ አቀማመጧ በሀገሪቱ እምብርት ላይ ስትሆን የኦሮሞ ብሄራዊ ህዝብ የምዕራቡና ምስራቁ መገናኛ ማዕከል ላይ የምትገኝ : ዙሪያዋን የኦሮሞ ህዝብ ያለባት : በኦሮሚያ ብሔራዊ ህዝብ የመሬት ክልል ( territory) ውስጥ የምትገኝ ናት : ከተማዋ ከመመስረቷ በፊት በቦታው ላይ ሙሉ በሙሉ የኦሮሞ ህዝብ ነበር "

የክልል 14 መስተዳደር የአምስት አመት መርሐ ግብር ረቂቅ ጥቅምት 5,1990 ዓ/ም
Negash Qemant
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሻቢያ ድንፋታ ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን ከማስመለስ አያስቀራትም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጆተኒ ይመስል ለከፈለው ሁሉ የሚሰራው ኢንጂነር ይልቃል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማፈር የሚባል ነገር ያልፈጠረበት በአማራ ህዝብ ደም ሻቢያን ለማንገስ እኛ አማራዎች ብሎ መጣ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ የሚባል ወገብ አልባ ባንዳ የህዝብ ጠላት ነው የጡት አባታቸው ሻቢያ እና ህውሃት ናቸው ብለን ስንናገር ቆይተናል በነገራችን ላይ የሸኔም የጡት አባት ናቸው ዋናው የፋኖ የሚዲያ ክንፍ ሀብታሙ አያሌው አውጥቶ በግልፅ መናገር ጀምሯል
" አዲስ አበባ ትናገር" በሚል በታጀበ በየነ በሃምሌ 1968 ዓ/ም በ138 ገጽ በተፃፈ ከፊል ተረት ተረት : ከፊል ታሪክ መጽሃፍ ላይ ፊንፊኔና ዙሪያ ገቡ ሸገር በወረራ ለመያዝ እንዲያመቻቸው ለአፄ ልብነ ድንግል ቅዱስ ራጉኤል በራዕይ ተገልጦ ፊንፊኔንና ዙሪያ ገቡን ሸገር ላይ አዲስ አበባ ከተማን እንደሚቆረቁሩና ቤተ መንግስትና የራጉኤል ቤተክርስቲያን እንደሚገነቡ ቃል የገባላቸው የክብረ ነገስት መጽሃፍ በባቱ ደሴት ለ350 አመታት በላይ ተደብቆ ቆይቶ ለእምዩ ምኒልክ ተሰጥቷቸው በቅዱስ ራጉኤል አማካኝነት አዲስ አበባ እንደ ተቆረቆረች አድርጎ ጽፎት እናገኛለን።

የዚህ ተረት ዋና አላማ በህዝቡ ዘንድ አዲስ አበባ የተቆረቆረችው መለኮታዊ ኃይል ባለው በእግዚአብሔር ፍቃድና እቅድ እንደሆነች ፣ አዲስ አበባም ተብላ በምናብ ከ350 አመት በፊት ተስላ በክብረ ነገስት መጽሃፍ በባቱ ገዳም ውስጥ የኃለኛዋ አዲስ አበባ ከተማ መቆርቆር በሚስጥር ተይዞና ተጠብቆ የእግዚአብሔር ቃል እንዲፈጸም አፄ ምኒልክ ምክንያት አድርጎ ከተማዋ እንደተመሰረተች አድርጎ ይገልፃል።

ይህ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ደብተራ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሃይማኖታዊ ካባን ደርቦ ይሰራቸውን የነበሩትን ፓለቲካዊ ደባና ተረት ተረትን ምናባዊ ፈጠራወችን ሆን ብለው እውነተኛ ታሪክ እንዲመስል በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት እንዲኖረው ተጽኖ ሲያደርጉ እንደኖሩ በግልጽ የሚያሳይ ነው። ፈጣሪ ወይም መላእክቱ ቅዱስ ራጉኤል ለአዲስ አበባ ከተማ መሰረት መቆርቆር ምን የተለየ መለኮታዊ ቅዱስ ስፍራ ሁኖ ነው ቃል ኪዳን የሚገባውና የመመስረቷ ተረትም በክብረ ነገስት መጽሃፍ ላይ ተጽፎ ለ350 አመታት በልዬ ጥበቃ በልዬ ትኩረት ገዳም ውስጥ መቀመጥ አስፈለገው ?

አዲስ አበባን ለመቆርቆር ከሌሎች ከተሞች እንደ ጎንደር : ባህርዳር : ሃረር : ደብረብርሃን : አክሱም : መቀሌ : ደብረማርቆስ ወይም ደብረታቦር በተለየ መልኩ መልኮታዊ ጣልቃ ገብነት ለምን አስፈለገው ? ለምንስ አዲስ አበባ ከተማን ብቻ በሌሎች ከተሞች ሆኖ የማያውቀው : ተፈጠረ ተብሎ ሰምተው የማናውቀው በቅርብ ለአለፊት 20 አመታት እስከ ቅርብ አመታት ድረስ በከተማዋ የአዳዲስ መንገድ ፕሮጀክትን : የአዳዲስ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት እየተከተሉ ከሰማይ ጽላት ወረደ : ከሰማይ የወርቅ መስቀል ወረዳ እያሉ ለአዲስ አበባ የተለየ መለኮታዊ ቅዱስ ቦታነት ለምን ይሰጣታል ? ያው ሚስጥሩ የፊንፊኔ ምድር ጣፋጭ ስለሆነች በሰበብ አስባቡ በድሪቶ ደብተራ ተረት መሬቷን ለመውረር ነው ።

በዚህ " አዲስ አበባ ትናገር" በሚል በታጀበ በየነ በተፃፈው ላይ ግን አንድ ያልካደው ትልቅ የታሪክ ሃቅ እንጦጦ የሚለውን የሰፋሪ ክርስትና ዳቦ ስም ከጥንት የቱለማ ኦሮሞ ርስት ምድር ስያሜ ዲልዲላ እንደሆነ እንደሆነ ስያሜው ተጠቅሶ እናገኛለን ።

በ Negash Qemant
DC ግብረሃይል አፄዎቹ ከመቃብር ካልወጡ በስተቀረ መቃወም አያቆሙም በደርግ ጊዜ White house በር ላይ የቀድሞዎች ግብረሃይሎች ሲቃወሙ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ በአማራ ደም ሻቢያን ለማንገሥ የሻቢያን የቤት ሥራ ለመስራት እኛ አማሮች ልዩ ተደርገን የተፈጠርን ህዝቦች ነን ያለን አንዳርጋቸው ትላንት "አማርኛ ቋንቋ ያሰባሰበው የተለያዩ መህበረሰቦች እንጂ አማራ የሚባል ጎሳ ወይም ብሄር የለም። በታርክም የለም። አይታወቅም። " ብሎን ነበረ

/-/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ማንም ይናገረው ማንም እውነት ነው !
ከለውጥ መንግሥት በዶ/ር አብይ የመጣው ለውጥ ብሄር ብሄረሰቦች አጋር ሳይሆኑ መስራች ሆነው ከፊት መምጣታቸው።
2025/07/04 20:18:58
Back to Top
HTML Embed Code: