በ ሰላሌና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው የኦነግ/ሸኔ ታጣቂ ትግሉ ሻቢያ እና ህውሃትን ወደ ፊንፊኔ እንዲመጡ መንገድ መጥረግ ብቻ እንደሆነ የተገለፀላቸው ደማችንን ከስክስን ጠላት ቀዬአችን ላይ አናመጣም በማለት እጃቸው ከነ ትጥቃቸው ለመከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ መንግስት አስረክቧል::
የጠላት ሴራ ይከስሽፋል ኦሮምያ ስላም ይሆናል ።
የጠላት ሴራ ይከስሽፋል ኦሮምያ ስላም ይሆናል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብይ አህመድ ልክ እንደ መለስ አባይን የደፈረ መሪ እንደተባለው ቀይ ባህርን ያስመለሰ መሪ ሊባል ነው ችግሩ ተጋሩ የሸጠውን ቀይ ባህር ኦሮሞ አስመለስው ተብሎ ተጋሩ እድሜ ልክ እንደ ባንዳ ይቆጠራል ብላ የቀይባህር የማስመለስ ጥያቄ በኦሮሞ መሆን እንደሌለበት ኦሮሞ ስሙን መትከል እንደሌለበት ትናገራለች
እዚህ ጋር ነው እንግዴ እነሱ ስር የተወሸቁ ሸኔ እና ደጋፊው ይሄ ነገር ይገባቸዋል ወይ ? የራሱን ህዝብ ከብት አርዶ ደሚበላ የኦሮሞ እናቶችን መቀነት ሲፈታ የሚውል ተጓዦችን ሲያግት የሚውል የኦሮሞ ህፃናት እና አሮጊቶችን ሲደፍር የሚውለው ሸኔ ይሄ ይገባዋል ወይ ???
ሸኔ ለኦሮሞ ህዝብ እርግማን ነው !!
እዚህ ጋር ነው እንግዴ እነሱ ስር የተወሸቁ ሸኔ እና ደጋፊው ይሄ ነገር ይገባቸዋል ወይ ? የራሱን ህዝብ ከብት አርዶ ደሚበላ የኦሮሞ እናቶችን መቀነት ሲፈታ የሚውል ተጓዦችን ሲያግት የሚውል የኦሮሞ ህፃናት እና አሮጊቶችን ሲደፍር የሚውለው ሸኔ ይሄ ይገባዋል ወይ ???
ሸኔ ለኦሮሞ ህዝብ እርግማን ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ አርቲስት ብርቱካን ተመስገን ቸግሮኞል በረንዳ ላይ ወድቂያለው ብላ ነው ፕሮግራም እንዲሰራላት ኢቢኤስን የጠየቀችው "
የEBS ባለቤት የሆኑት ኤርትራዊው አቶ አማን
ህውሃት ሻቢያ እና የኦሮሞ የአማራ ሸኔዎች በቀጣይ ጥፋት ሊያደርስ የሚችል ነገር በጋራ ሰሚሰሩ ህዝብ ጥንቃቄ ያድርግ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በማዓዛ አርክቴክትነት የተቀናበረውን የቡርቴን የጥፋት ፕሮጀክት በተመለከተ ተጨማሪ የድምፅ ማስረጃ ደርሶኛል!
የድራማው መሪ ተዋናይ ብርቱካን ድራማው በኢቢኤስ ከተላልፈ በኋላ ከቅርብ ዘመዷ ጋር ያደረገችው ንግግር ነው :: በዚህ የስልክ ንግግር ቡርቴ እንዲህ ትልልሃለች :
👉አቢኤስ ለተውኔት ብሎ እንደወሰዳት፣ ገንዘብም እንደከፈላት ፣ እሷም ስራ ብላ እንደሰራች ፣
👉አዲስ ምዕራፍ የተባለው ፕሮግራም ላይ እንደሚቀርብ እራሱ የማታውቅ መሆኑ ፣
👉 በድራማ ላይ የታያው ታሪክ እራሱ ቀድሞ እንዳልተነገራት ፣ ይልቁንም መነባነብ ስታቀርብ እንደነበር ፣
👉 በጣም የሚቆጫት ቤተሰቧን በውሽት መግደሏ መሆኑ እና ብዙ ብዙ ድራማዋን ከጅምሩ እስከ መጨረሻ አንድ በአንድ እንድንገዘብ የሚያስችል ነገሮችን ዘርዝራ ትናገራለች።
እነ መሳይ (ቦምቡ ፍቅርሽ) ሲባነንባቸው እዚህ አጀንዳ ላይ ብዙ አንቆይ ቢሉም እኔ የሀሰትን ግምብ እያፈራረስኩ መቆየትን መርጫለሁ::
ህዝቤ ሆይ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ነው እያልክ እራስህን ማሞኘት፣ እራስህን ማታለል መብትህ ነው ። እኔ ግን ሀሰትን በእውነት ማስረጃ ማጋለጤን እቀጥልበታለሁ። በቀጣይ ደግሞ እነ ማዓዛ ሀገር ውስጥ ባለው ግብራበሮቻቸው ወደ ደብረ ብርሃን እናስወጣሽ እንዳሏት ብርቱካን የምትናገርበትን ድምፅ አቀርባለሁ። ይሄው ነው!

ከብርቱካን ሴራ በስተጀርባ ያለው ሴራ ይሄ ነው!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደም ነጋዴ እሬሳ ሻጮች ፀረ ህዝብ እና ፀረ ሀገር ከ ወንጀል አጋራቸው ዘመድኩን በቀለ አንደበት
በ28/03/25 #በሆሮ_ጉድሩ_ወለጋ አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ቱሉ ሞቲ በተባለ ሥፍራ ላይ #የጽንፈኛው_ፋኖ መሣሪያ የሌለውን 15 ሰላማዊ ሰው በአንድ ቦታ ጨፍጭፈዋል.
የኦሮሞ ሥልጣን ጥመኛ ተገራጅ ከፋኖ ጋር እንሰራለን የሚሉን በህዝባችን ደም ተረማምደው ነው
የኦሮሞ ሥልጣን ጥመኛ ተገራጅ ከፋኖ ጋር እንሰራለን የሚሉን በህዝባችን ደም ተረማምደው ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት የአፍሪካ ቀንድ ክፉ ቡድን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እንዴት አምርሮ እንድደሚጠላ በመዝረፍ በመግደል እና እርስ በእርስ ሲያባላን የከረመ ሃይል ነው ይሄ አልበቃ ብሎት የህወሓት አርሚ 70 በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የተልኮ ጦርነት እያካሄዱ መሆናቸው በራሳቸው አንደበት እየገለፁ ነው!! ያሳዝናል!!
/-/
/-/
ዜና: በክልሉ ያለው የጸጥታ ችግር በዚህ ከቀጠለ “ነገ የአማራ እናት ከዩኒቨርሲቲ የምታስመርቀው ልጅ አይኖራትም” - #የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
በጸጥታ ችግር ምክንያት የዘንድሮ የትምህርት ዘመን ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም አራዝሞ የነበረው የአማራ ክልል አሁንም ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው አስታወቀ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ እንዳስታወቁት በክልሉ በጸጥታ ችግር ከሶስት ሺ 600 በላይ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ብለዋል።
“ችግሩ በዚህ ከቀጠለ ነገ የአማራ እናት ከዩኒቨርሲቲ የምታስመርቀው ልጅ አይኖራትም” ያሉት ሃላፊው፤ “እንደ እስካሁኑ አስተምረን በተለያዩ የአለም ክፍሎች የምናሰማራቸው ልጆች አይኖሩንም” ሲሉ ገልጸዋል።
https://addisstandard.com/Amharic/?p=7382
በጸጥታ ችግር ምክንያት የዘንድሮ የትምህርት ዘመን ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም አራዝሞ የነበረው የአማራ ክልል አሁንም ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው አስታወቀ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ እንዳስታወቁት በክልሉ በጸጥታ ችግር ከሶስት ሺ 600 በላይ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ብለዋል።
“ችግሩ በዚህ ከቀጠለ ነገ የአማራ እናት ከዩኒቨርሲቲ የምታስመርቀው ልጅ አይኖራትም” ያሉት ሃላፊው፤ “እንደ እስካሁኑ አስተምረን በተለያዩ የአለም ክፍሎች የምናሰማራቸው ልጆች አይኖሩንም” ሲሉ ገልጸዋል።
https://addisstandard.com/Amharic/?p=7382
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር ባለቤት ለመሆን እያደረገች ያለችውን ጥረት እስራኤል ትደግፋለች። ለፍትህ የቆመ መንኛውም ሃገር/ወገን የኢትዮጵያን ጥያቄ ሊቃወም አይችልም።” — ዶ/ር አብርሃም ንጉሴ፣ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር
🇪🇹🤝🇮🇱
🇪🇹🤝🇮🇱
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የህውሃት አርሚ 70 ጦር በሱዳን እርስ በእርስ ጦርነት ገብቶ ያወደመው ነው ። በተለይ የኢትዮጵያ ህዝብ ጊዜ ሳይረፍድ ሀገራቹሁን ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር በመሆን ጠብቁት. ኦነግ ሸኔን፣ፋኖ፣ህውሃት እና ሻቢያ ሀገራችንን እንደዚህ ሊያደርጉት ነው እየተጣመሩ ያሉት በኃላ ሀገር አልባ ከመሚያደርጉሁ አሁን መከላከያን ተቀላቀል ደግፍ