ኦሮሞን ለመዝረፍ ሰሜነኞች እየተጠራሩ ነዉ ... ችግራቸዉ ከዐቢይ ጋር ከመሠለህ ገና ፖለትካ አልገባህም
ሻዕቢያ ያን ሁሉ ፍጅት በትግራይ ላይ ፈጽሞ ዛሬ ከሕወሓት ጋር ተጣምረዋል...
ጥቅም እንጂ ዘላለማዊ ጠላት በፖለትካ አሰላለፍ እንደለሌ ይግባህ
የዐቢይ መንግስት መጥፎና ክፉ ነዉ ... አንተ ወይም የእኔ የምትለዉ ኃይል ካልተካዉ የመንግስቱ መወደቅ ምን ይጠቅምሃል ?
የሻዕቢያ-ሕወሓት- የፋኖ ጥምረት ኦሮሞን ነጻ ለማዉጣት ከመሠለህ አንተ የመጨረሻ ጅል ነህ ....
( Hawwii Daraaraa)

በለው!
"ብርቱኳን ተመስገን ከበደ የምትባለው ግለሰብ በEBS ቀርባ ስለተማረችበት የተናገረችው ፍፁም ውሸት ነው፣ እኛም አናውቃትም" የምስ/ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ ወሬው ከተነዛበት ቀን ጀምሮ በወረዳው ባሉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ሁሉ ባስፈልጋትም ባንዱም ላገኛት አልቻልኩምና የተናገረችው ፍፁም ውሸት ነው ብሏል።
ምን ይሻላል ጎበዝ?

አለሁ አልሞትኩም የብርቱካን እናት!
ብርቱካን በ EBS ላይ በቀረበችበት ወቅት እናቷ እንደሞቱ ተናግራ የቤተሰቦቿን አድራሻ ለውጣ ነበር የተናገረችው::

የኢንተርቪዋ በኃላ ብሩቱካንን ሊገሏት እቅድ ሁሉ ነበር::
የሻዕቢያ፣ የህወሓት አንጃ፣ የአማራና የኦሮሞ ሸኔዎች በጋራ የተጣመሩበት የጥፋት እቅድ ለጊዜው ቢከሽፍም በቀጣይ በሌሎች የጥፋት ተግባሮች ላይ መሰማራታቸው ሳይታለም የተፈታ ስለሆነ ከወትሮው የተለየ ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትጥቅ ትግልን ቢዝነስ ያደረጉ ታጋይ ነን ባይ ነጋዴዎች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይነገር እውነቱ ‼️ የብርቱካን ‘’እውነታው ስሟና ፎቶዋ ብቻ ነው’’ ለብርቱካን ተመስጌን ጽፎ የሰጣት ድራማ፡፡ EBS ላይ እንዴት ተወነችው እንዴትስ ተላለፈ? እመለስበትለሁ እስከዛው ብርቱካን ማነች? 👇
👉ብርቱካን ተወልዳ ያደገችው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ ሰዴ ወረዳ፣ ሰረቀ ብርሃን፣ ቀበሌ ነው! በኢንተርቪው ላይ ብርቱካን የቤተሰቦቿን አድራሻ ዋሽታ ነበር ለምን?
👉የብርቱካን እናትና አባቶች ዛሬም ደረስ በህይወት የሚገኙ ሳይማሩ የተማሩ የብሩህ አእምሮ ባለቤቶች ናቸው!! ብርቱካን በኢንተቪዋ ላይ እናቷ በህይወት እንደሌሉ ገልጻ ነበር ለምን?
👉የብርቱካን ቤተሰቦች አርሶ አደሮች ቢሆኑም ስምንት ልጆቻቸውን በብቃት ያስተማሩና ለወግ ለማእረግ ያበቁ ሲሆን የመጨረሻ ልጃቸውን በዚህ አመት በዩኒቨርሲቲ አስተምረዉ ያስመርቃሉ!!
👉ብርቱካን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ተምራ የጨረሰችው በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን በ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ወስዳ የዩኒቨርሲቲ ማስገቢያ ውጤት ያገኘች በመሆኗ ትምህርት ሚኒስቴር ሃሮሚያ ዩኒቨርሲቲ የመደባት ነበር!! ይሁን እንጅ በወቅቱ በነበረዉ የጸጥታ ችግር ምክንያት ቤተሰቦቿ ተመካክረው ደብረማርቆስ ከተማ ከሚገኘው አጎቷ ጋር ሆና በደብረ ማርቆስ ከተማ የአብማ ቤተክርስቲያንን ህንጻ ተከራይቶ በሚያስተምረው ጊዮን ቴክኒዮሎጅ ኮሌጅ በ2013 ፋርማሲስት ትምህርት እንድትማር ትምህርርት አስጀመሯት!!
👉ይሁን እንጅ ብርቱካን ከአጎቷ ጋር እያለች የኋላ ኋላ የልብ ችግር መሆኑ የተረጋገጠው ራሷን እየሳተች ስለተቸገረች ሃዋሳ ከተማ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚሰሩት ሁለቱ እህቶቿ ለመንከባከብ እኛ እንሻላለን እኛ ላይ ትምጣ ብለው በመጠየቃቸው በመምህርነት ሙያ የሚያገለግለው ወንድማቸዉ ሃዋሳ ከተማ አድርሷት እንዲመለስ ተደረገ፡፡ በዚህ ምክንያት የብርቱካን የጊዮን ቴክኒዮሎጅ ኮሌጅ ቆይታዋ በሁለት ወር ብቻ ተቋጨ!!
👉ብርቱካን ሃዋሳ ከገባች በኋላ በ2014 የትምህርት ዘመን እንደ አዲስ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኤክስቴንሽን ፕሮግራም በአካውንቲንግ ኢንድ ፋይናንስ ትምህርት በድጋሜ ለመማር ተመዘገበች!!
👉በዚህ ላይ እንዳለች ነዉ ብርቱካን በሃዋሳዋ ቆይታዋ የዛሬው ባሏ፣ የልጇ አባት የዛኔ ፍቅረኛዋንና አብሮ አደጓን የቡና ባንክ ሰራተኛውን ወጣት ስማቸው ሹመትን ያገኘችዉ!!
👉አብሮ አደጎቹ ብርቱካንና ስማቸው በጎጃም ወግና ባህል መሰረት ለቤተሰብ ሽማግሌ ተልኮ ተቀባይነት በማግኘቱ ጥር 10 ቀን 2015 ዓም በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ ሰረቀ ብርሃን ቀበሌ ወዳጅ ዘመድ ተጠርቶ ድል ባለ ሰርግ ተጋቡ!!
👉ፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ሁለቱን ያጣመረ አምላክ ወንድ ልጅ ሰጣቸው፡፡ እነዚህ ጥንዶች የሞቀ ሂወት እየኖሩ ነበር!! ብርቱካን የልጇን አወላለድ ከጥቃቱ ጋር በማድረግ ዋሽታ ነበር ለምን?
የብርቱካን ህይወት ይህ ከሆነ:-
✅እናትና አባቷ በህይወት ያሉና በቂ አቅም ካላቸው
✅ የእናቷ ወንድሞች ዶክተሮችና ኢንጅነሮች ከሆኑ በስም በቀጣይ ይዘረዘራሉ
✅ የአባቷ ወንድም እህቶች ከራሳቸው አልፈው የአካባቢውን ችግር የመፍታት አቅም ያላቸው ሆነው ሳለ
✅ እህት ወንድሞቿ አቅም እያላቸው ይዘው እያስተማሯት
✅ ባሏ የቡና ባንክ ሰራተኛ ወንድሞቹ ሃኪሞች ሆነው ሳለ ስለምን በኢቢኤስ ይህንን ማስተላለፍ ፈለገች??

በትግራይ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም ተባለ
በትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ የወደሙ እና ወደ ሥራ ያልተመለሱ ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ስዩም ሀጎስ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም ምዕራብ ትግራይ በሌሎች ኃይሎች ቁጥጥር ሥር በመሆኑ ትምህርት ለማስጀመር እንዳልተቻለ የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ እንደ እቅድ ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ከታሰበው 2 ነጥብ 45 ሚሊየን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን ወደ ትምህርት መመለስ የተቻለው 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ያክል ተማሪዎችን ብቻ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ከነዚህም ውስጥ ባለው ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡"በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ቢሞከርም፤ ባለው የምግብ አቅርቦት ችግር እና በሌሎችም ተደራራቢ ጫናዎች ምክንያት ታዳጊዎቹ ለልመና እና ለቀን ሥራ እየተዳረጉ በመሆኑ ጥረቱን አስቸጋሪ አድርጎታል" ብለዋል፡፡
"በመጠለያ ውስጥ ያለው የእርዳታ አቅርቦት የሚፈለገውን ያህል ባለመሆኑ ወላጆቻቸውም ሰርተው ልጆቻቸውን ማስተማር የሚችሉበት ሁኔታ ላይ ባለመሆናቸው፤ በተለይም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት ምግብ ለማግኘት ወደ ልመና ይሰማራሉ" ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በኢትዮጵያ ግጭት ብሎም ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋ በተከሰተባቸው ክልሎች በርካታ ሕጻናት እና ወጣቶች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው የሚገለጽ ሲሆን፤ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዚህ ዓመት እንደ ሀገር ከ7 ነጥብ 8 ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወሳል።

ሻቢያ ( ህግደፍ) ቅንጥብጣቢ ሚጥልላቸው የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ይዞ ሀገር ለማበጣበጥ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የራሱን ስላም ማስጠበቅ አለበት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ጊዜ ነገሮች በግልፅ ከኛ ወገን ስለማይነገር እና ወያኔ ጉያ ስር የተወሸቁ የኦሮሞ ሊሂቃን ኢትዮጵያ ትግራይን እንደበደለች ያለማቋረጥ ስለጮሁ እውነታው ይደበቃል ማለት አይደለም
ህውሃት ሥልጣን ይዞ ኦሮምያ እና ደቡብን እስከ ጥግ ባይዘርፍ ኖሮ ዛሬ በውጪ እና በሃገር ውስጥ ሀብታም ትግሬ ልናይ አንችልም ትግሬ ሪሶርስ የለው ተፈጥሮ ደሀ እንዲሆን አድርጋዋለች በምንም ሁኔታ ሀብታም ሊሆን አይችልም ነበረ እድሜ ለህውሃት ዛሬ በድፍረት በተጋሩ ሀብት እያለች ስታወራ ሰርተው ያመጡት ታስመስለዋለች ወደ ህሊናቸው እንዲመለሱ በኦሮሞ እና ደቡብ ህዝብ ላይ ሰርተው የሄዱትን ማስታወስ ያስፈልጋል።

Media is too big