Telegram Web Link
የቀድሞውን የ #ኢትዮጵያ ፕ/መንግሥቱ ሃይለ ማርያም አውሮፕላን ከተጣለበት ጥሻበማንሳት አፕግሬድና ኦቨር ሆል በማድረግ ከ37ዓመት በኋላ የበረራ አገልግሎት እንዲሠጥ ማድረጋችን በተቋሙ በሁሉም መስክ ውጤታማ ሥራ እየተሠራ ሥለመሆኑ ማሳያ ነው :: #ENDF
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና: በምስራቅ ወለጋ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባል በመንግስት የጸጥታ ሀይል መገደሉን ተከትሎ ታጣቂዎቹ በወሰዱት የበቀል ጥቃት 29 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሐሮ ሊሙ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባል እና የቡድኑ መሪ ኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ) "የቅርብ ሰው" የነበሩት ሾዴ በመንግስት የጸጥታ አካላት መገደላቸውን ተከትሎ በተፈጸመ የበቀል ጥቃት 29 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የሟች ቤተሰቦች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።

እንደ ነዋሪዎች እና የሟች ቤተሰቦች ገለጻ፣ መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም በሐሮ ሊሙ ወረዳ ጎርባ ጉዲና እና ሱጌ ቀበሌዎች የተፈጸሙት ጥቃቶች "የሾዴን ሞት ለመበቀል በኦነሠ ታጣቂዎች ተፈጽመዋል" ብለዋል።

ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ እና በጋብቻ ከሟች ቤተሰቦች ጋር ዝምድና እንዳላቸው የገለጹልን በጎርባ ጉዲና ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ አንድ ግለሰብ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት፣ ከመጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በተፈጸሙ ተከታታይ ጥቃቶች ቢያንስ የአሥር ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ማለፉን አስረድተዋል።

የአካባቢው ነዋሪ አክለውም በ"ኦነሰ ታጣቂዎች" የሚፈጸሙ ጥቃቶች በአካባቢው እንደቀጠሉና በዚህም ምክንያት የአቶ ፋይሳ ተጨማሪ ሰባት ዘመዶች መገደላቸውን ገልጸዋል፤ "እነዚህ ሰዎች ሾዴን ለመያዝ የጸጥታ ኃይሎችን ረድተዋል ተብለው ስለተጠረጠሩ ነው ኢላማ የተደረጉት" ሲሉም አክለዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7615
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ለዘመቻ አንድነት¡” ከወሎ ወደ ጎጃም የመጣው የምሬ ወዳጆ ፋኖ “...የጎጃም ፋኖ ወግ ብቻ፤ ዝም ብሎ ወሬ መ'ተርተር ብቻ ነው፤.. ሶማ በርሃ ገብተናል..መውጫ የለንም እያለ ነው..🙉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰላም መንገድን መምረጥ እንጅ መነፋረቅ ማለቃቀስ አሁንም መፍትሔ አያመጣም። ከተበታተናችሁበት አይሰበስባችሁም ከገባችሁበትም ጎሬ አያወጣችሁም። የሻቢያ እና የህውሃት እገዛ ለጥፋት ብቻ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህወሓቶች ዓወል ስዒድ የተባለውን የሻዕቢያ ፕሮፖጋንዲስ እናአክቲቪስት ወደ ትግራይ አስገብተውታል ዓወል ስዒድ በጦርነቱ ጊዜ ከሻዕቢያ ጋር ዘምቶ አክሱም ላይ በቪድዮ እየፎከረና እየዛታ ፖስት አድርጎ ነበር ዛሬ ደሞ እኛ ስሜኖች ተባብረን ኦነግ ሸኔ እና ኦሮሙማን እናጠፋለን እያለ ነው።

የኔ ጥያቄ ደብረፂዮን እና እስታሊን ገብረሥላሴ ሥር የተኮለኮላቹ ABO/WBO ዲያስፖራዎች አክቲቪስቶች ጠላት በምን ቋንቋ ቢነግራቹ ነው ወደ አንድነት መጥታቹ ህዝባቹሁን ከአደጋ ምትከላከሉት ??? በወንድሞቻቹ ቅናት ሙሉ ህዝብን ለአደጋ ማጋለጥ የጤንነት ነው ??????
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ Inside Africa ዘገባ እነዚህ በቪዲዮ ላይ የምታያቸው በሱማሌ እንዲሰለጥኑ ኤርትራ ተልከው ተቃዋሚ ወንዶች ላይ አስገድዶ (ግብረሶዶም) መድፈር እንዳሰለጠናቸው ይናገራሉ አላማውም ወንዶችን ማርከስ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዋች በፍርሀት እና በሽብር አረፈው እንዲገዙ አስፈላጊ ከሆነም እስከ ሁለት ሚሊዮን ስው ማስወገድ እንደተዘጋጁም ገልፃል
የሱማሌ መንግሥት ኤርትራ እንዲሰለጥኑ የላካቸው እነዚህ ወጣቶች ግማሹ ሻቢያ በግዳጅ በሰሜኑ ጦርነት በማሳታፍ እንዲያልቁ አድርጓል

የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ የመከራ ዶፍ እያደረሱበት ያሉት ሃይሎች qeerroo ኢትዮጵያን ነፃ ሲያወጣ በክብር ሀገር እንዲገኑ የተደረጉት እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን

ሻቢያ እያለ የአፍሪካ ቀንድ ስላም ይሆናል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማዕድ ማጋራት ጥሩ ሆኖ ሳለ ድሬደዋ ውስጥ በየቦታው ደሃ አለ የጎዳና ታዳዳሪዎች እያሉ በትግራይ አክቲቪስቶች የተደረገውን ዘመቻ ለመቀልበስ እና የትግራይ አክቲቪስቶች አንጀት ለመብላት የሚደረግ ማዕድ ማጋራት ከልብ የመነጨ አይደለም ይሄ ሊታረም ይገባል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ዓመት በዓል !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መምህራን በአማራ ክልል መቼም የማይረሳ ስቃይን እያዩ ነው
ለምን ታስተምራለህ ማለት ከየት የመጣ ድድብና ነው? ትላንት ያስተማራቸውን አስተማሪ ዛሬ በከዘራ ወገቡን እየመታ ፑሽአፕ የሚያሰራ ፋNO እንዴት ያለ ድንቁርና ውስጥ ያለ ቢሆን ነው?
በኪራሙ ወረዳ የበዴሳ(ጨቢ) ቀበሌ አንገት ቆራጭ አማራ ፋኖ ቤት ለቤት እየሄደ ኦሮሞን ከጠዋት ጀምሮ እየገደለ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው ።

በተለይ የወለጋ ህዝብ በኦነግ ሸኔ እና በአማራ ፋኖ የጥቃት ሰለባ ሆኗል. ይዘረፋል ፣ይገደላል ፣ ሀብት ንብረቱ ይቃጠላል ይወድማል አሮጊቶች እና ህፃናት ይደፈራሉ ወርቅ ተቆፍሮ ለነ ደብረፂዮን ይላካል በአጠቃላይ የወለጋ ኦሮሞ ሲቃ ውስጥ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ አፍቅሮተ TPLF ያላቸው ኦሮሞዎች ኃይለ ሊባኖስ ወልደሚካኤል ተያዘብን ብለው ከነ ሞንጆሪኖ ከነ እስታሊን በላይ ሲያለቅሱ ታዝበናል
ነገር ግን ስውዮው የኦሮሞን ህዝብ አንጡራ ሃብት ከዘረፉት አንድ ሲሆን የተለያየ ወንጀል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲሰራ የነበረ በትላንትናው ዕለትም #ቦሌ_ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ቁጥጥር ስር የዋለው አቶ #ኃይለ_ሊባኖስ ወልደሚካኤል በሻንጣ ውስጥ ደብቆ ለማሳለፍ የሞከራቸው መሳርያዎች የሚያሳይ የተንቀሳቃሽ ምስል ነው በዚህ እንደሚታየው TPLF ለጦርነት ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ለዛም የራዲዮ መገናኛ ይዞላቸው ሲሄድ ነው የተያዘው።
"ኢትዮጵያዊነት በሽታ ነው"። ያለው ይሄ የኦሮሞን ሀብት እና ማቴክን ቀርጥፎ የበላ ይሄ ግለሰብ ነው ኢትዮጵያዊነት ኦሮሞን ስትዘረፈው ጣፋጭ ፈዋሽ ተደርሶብህ ተዋርደህ ስትባረር ኢትጵያዊነት በሽታ ሊሆን አይችል. የእናንተ ስነልቦና የእናንተ አይምሮ ነው የማይድን በሽታ ያለበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘር አጥፊው ፋኖ ምስራቅ ወለጋ ኪራሙ ላይ ቤት ለቤት እየሄደ ኦሮሞዎችን ህፃንናትን ጭምር ሲገድል ነው ያረፈደው

የወለጋ ህዝብ በABO/WBO ሸኔ በፋኖ ያለ ዕረፍት እየተገደለ እየተዘረፈ ይገኛል የክልሉ መንግሥት እና መከላከያ ከወለጋ ህዝብ ጋር በመቀናጀት እነዚህን የጥፋት ሃይሎች ሊያጠፋቸው ይገባል።
ፋኖ ዘመቻ መቶ ተራሮች ሲል እነዚህ ይቀበሉና ዘመቻ ሺ ግምባር ብለው የህዝብ ሀብት እና ንብረት ያወድማሉ የህዝብ ዶክመንት ያቃጥላሉ ፋኖ በንጋታው ይገባና ያገኘውን እየገደለ የዘረፈውን ዘርፎ ይሄዳል ።

ትናበው ነው የወለጋን ኦሮሞ እያጠፉት ያሉት።
2025/07/04 09:30:47
Back to Top
HTML Embed Code: