This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስታሊን የሚባል ደደብ እንኳን በአቅሙ የኦሮሞ ህዝብ እንዲያምነው ኦሮሞን ሚዲያ ላይ ጋብዞ በሻቢያ እና ህውሃት ሚደረገው ጥምረት የኦሮሞን ህዝብ ለመጨፍጨፍ አይደለንም ብለን እንድናምን ሊያጃጅለን ይሞክራል
ስሞኑን ኢሳያስ አፍወርቂ በ34 ኛ የነፃነት በዓል የሚልቱን ሲያከብሩ ጠላታችን ኦሮሙማ ( ኦሮሞነት ) ነው በሴሜቲክ እና በኩሺቲክ መካከል ነው ጦርነቱ ብሎ በግልፅ ነግሮናል እስታሊን የሚባል ደንቆሮም ለዚሁ ፅምዶ ለሚባለው ኦሮሞን ጭፍጨፋ ጥምረት ለማጠናከር ኤርትራ ይገኛል።

አብን ስሞኑን ኤርትራው መንግሥት ኢሳያስ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የመከፋፈል እና ኦሮሞ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋ አውጃል እሱን ተከሎ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን) መግለጫ አውጥቷል ሊንኩን ተጭናቹ አምብቡት።
https://www.facebook.com/share/p/1ZjQ6zgNCU/
በነገራችን ላይ ጃዋር መሃመድ በሚያሳፍር መልኩ ብልፅግናን ለይቶ ነው ኢሳያስ አፍወርቂ የተናገረው ብሎ አመስግኖታል። በሌላ በኩል የAddis standard ባለቤት ፀዳለ ለማ በፌሰቡክ ፔጃ ጠንካራ ፁሁፍ በመፃ ኦሮሞ ህዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት እንደሆነ ፅፋለች ሊንኩ ይህው
https://www.facebook.com/share/p/18stss3drZ/
በስላማዊ ትግል የሚታገለው ኦነግ በበኩሉ ጠንካራ መግለጫ ሲሆን የኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥቃት እንዲደርስ የሚያደርግ ነው ብሏል ሊንኩ
https://www.facebook.com/share/p/16XjJprMWF/
OMN ላይ ብዙ የኦሮሞ ሙሁራኖች በጉዳዩ መግለጫ እየሰጡ ሲሆን
በሶሻል ሚዲያ ላይም. አደይ ትግራይ ላይ እና አደይ ኤርትራ ላይ ብልፅግና ጦርነት ሊከፍት ነው ብለው ነጠላ አዘቅዝቀው እያለቀሱ ያሉ የኦሮሞ አክቲቪስቶችን ዞር ዞር ብላቹ ተመልክታቹ ተገረሙም ሳቁም።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
እየተስተዋለ
በ1888 ዓም ጣሊያን ሲመጣ
ከአጼ ሚንልክ ተጣልቶ አይደለም፤
ሕዝብን ነጻ ሊያወጣም አይደለም
በ1928 ጣሊያን ዳግም ሲመጣ አጼ ኃይለ ሥላሤን ብሎ አይደለም፤
ሕዝብን ነጻ ሊያወጣም አይደለም
በ1969 ዚያድ ባሬ
በ1990 ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ሲወሩ
ደርግም ወያኔም ኢትዮጵያዊያንን ሲጨቁኑ የነበሩ መንግሥታት ነበሩ
የብልጽግና ዘመን የዉጪ ወረራ የሚለይበት ሎጂክ የለም
በ1969 የዚያድ ባሬ ወረራ ወቅትም በአብዮት ትርምስ ዉስጥ
የዉስጥ ምንደኞች በተባባሪነት በተሰለፉበት መንግስት በድል የተወጣበት ታሪክ ይደገማል
የዉጪዉን ጠላት ከመጋፈጣችን በፊት
የዉስጥ ምንደኞች ይጠረጋሉ
የሞት ሽረት ትግል ነዉ- ቀልድ የለም
Hawwi Daraara

የደብረፂዮን ገብረሚካኤል ቡድን ‹‹ወደደቡባዊ ትግራይ በሀይል መግባት ቀይ መስመር ነው›› ሲሉ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሀፍቱ ኪሮስ ተናገሩ፡፡
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከስልጣን ከተነሳ በኋላ የእነ ደብረፂዮን ቡድን በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች የአመራር ለውጥ ስያደርግ ቆይቷል፡፡
ይሁን እንጂ በደቡባዊ ትግራይ ዞን እስካሁን የአመራር ለውጥ አላደረገም፡፡ ህዝባዊ ተቃውሞዎች መነሳታቸውን ተከትሎ ጉዳዩ በእንጥልጥል ላይ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀፍቱ ኪሮስ አሁን ስላለው ሁኔታ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡
"ጠመንጃ ይዞ ደቡብ ትግራይ ለመግባት መሞከር ቀይ መስመር ነው" ብለዋል።
ይህ ሃይል ወደዚህ ውሳኔ ከገባ በትግራይ ላይ ሊደርስ የሚችለው ጉዳት በጣም የከፋ ነው። በተደራጀ መልኩ እንታገላለን። ምንም ጥርጥር የለውም። ከሁሉም በላይ ግን የደቡብ ትግራይ ህዝብ ይህንን ሁኔታ የመደራጀት እና የመታገል አቅም አለው ብለዋል አቶ ሀፍቱ ኪሮስ።
በደቡባዊ ትግራይ ከተሞች በቅርቡ የተቀውሞ ሰልፎች መደረጋቸው ይታወሳል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በህውሃት ዘመን ሀገሪቱ በተባዮች ተዘረፈች መሬታችን ተቸበቸበ የኢትዮጵያ ህዝብ የበይ ተመልካች ሆነ ከኢኮኖሚ አግለውት እየዘረፉ እራሳቸውን ብቻ አበለፀጉ ነበር። አሁን ደሞ ለምን ልማት ተሰራ ለምን ሀገሪቱ አደገች ሁሉም ይሸጥና ወደኋላ እንመለስ ሆነ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስምረት ፖርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተናጋሪው ንግግር አማርኛ ትርጉም፦
"ማንኛውም ትግሬ ከኤርትራ ጋር የሚደረግን ግንኙነት የኢትዮጵያ መንግስት ሊፈቅድለት አይገባም።
እኛ ተጋሩ (ትግሬዎች) ነን፤ ኢትዮጵያውያን አይደለንም።
የትግራይ ታሪክ፣ የህወሓት ታሪክ ተከልሶ (ሪቫይዝ ተደርጎ)፣ ስህተቶች ታርመው፣ ትላንት አብረውን ከታገሉ ድርጅቶች፣ በተለይ ከሻዕቢያ ጋር ታግሎ አራት ኪሎ ተመልሶ መግባት ነው።
አራት ኪሎ ገብቶ 'ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት፣ ኢትዮጵያ እንደ ዓርማዬ/ምልክቴ ናት' ወይም መሰል ነገር ካላችሁ ደግሞ መቃወም እንጀምራለን፤ እንደዚህ የሚባል ነገር የለም።
ትግራይ ፈርስት (ትግራይ ትቅደም) ነው!
ልክ እንደ ትራምፕ 'ትግራይ ትቅደም' ብለህ ትግራይን ( በኢትዮጵያ ሀብት) ታለማለህ።
ኤርትራም ( በኢትዮጵያ ሀብት) ትለማለች፤ 'ኤርትራ ትቅደም'።"
ኦሮሞ ሸኔ እና አማራ ሸኔ ከነዚህ ጋር ነው መመርያ እየተቀበሉ የሚሰሩት።

በወያኔ ጊዜ የአይንህ ቀለም አላማረኝም ብሎ ጥፍር ነቅሎ ቆለጥ በዘነዘና ጨፍጭፎ እስርቤት በሚወረወርበት ጊዜ አደብ ገዝቶ ይኖር የነበረ አሁን አንድፃራዊ ነፃነት ሲሰጥ የፀጥታ ሃይላት እና ህግ አስከባሪን መደብደብ ማዋረድ ተጀምሯል መንግሥት እነዚህ እኩይ ምግባር ያላቸው ላይ መቀጣጫ ማድረግ ያስፈልጋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፅምዶ የሚባል ሴጣናዊ ጋብቻ በዋናነት የትግራይ ክልልን የጦር አውድማ ለማድረግ ነው ። የትግራይ ህዝብ ከጫንቃዬ ላይ ውረዱልኝ ሊላቸው ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተማሪዎችን ረሽኖ ተማሪዎች ትምህርት ትተው እቤት እንዲቀመጡ የነገ ተስፋቸውን እንዲጨልም አድርጎ ትምህርት ቤቱን እንደዚህ ይጫወቱበታል
ፋኖ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ነው።
ፋኖ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The TPLF criminal remnants’ secret visit to Asmara — confirmed by multiple intelligence layers— represents a betrayal of Tigray’s sacrifice and Ethiopia’s fragile post-war recovery. Theseactors are conspiring with one of the region’s most brutal and genocidal regimes.
https://tigrayherald.com/secret-visit-of-tplf-criminal-political-leadership-and-rogue-generals-to-eritreaduring-the-34th-independence-day-celebration/
https://tigrayherald.com/secret-visit-of-tplf-criminal-political-leadership-and-rogue-generals-to-eritreaduring-the-34th-independence-day-celebration/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“..ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ በመግባት ቀጥታ የጦርነት ተሳታፊ በመሆን ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ይሄንን ጉዳይ በቸልታ አንመለከተውም። አቅማችንን ሁሉ አስተባበረን ኤርትራ¹ ላይ የአጸፋ እርምጃ እንወስዳለን...”
— ጀነራል መሀመድ ሀምዳን ደጋሎ፣ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥ
— ጀነራል መሀመድ ሀምዳን ደጋሎ፣ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠላት ቤት ሄደው ካልተንበረከኩ ፖለቲካ የሰሩ የማይመስላቸው የኦሮሞ ተቃዋሚዎች ከደብረፂዮን እና ከዘመነ ካሴ ጋር ወንድሞቻቸው ላይ ሊዘመቱ ነው ። ቅናት እና ምቀኝነት ደማዊ ወንድምህን ጭምር እንድትከዳ ያደርግሀል። በሻቢያ አስተባባሪነት የሚዲያ ጫጫታ ሊያደርጉ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል የአሜሪካው የሰለላ ተቋም CIA የትግሬ ጎጠኛ ዘራፊ ወንጀለኛ ቡድን የሆነውን TPLF ደርግን ለመጣል ሲያደራጅ እና በገንዘብ ሲረዳ እንደነበረ ተጋልጧል በውጪ ሃይሎች ተንጠልጥሎ የመጣው TPLF ተራራውን ያንቀጠቀጠ ትውልድ እያለ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲሰድብ ሲያዋርድ ሲገድል እና ሲዘርፍ ኖረ.።
አሁን ደሞ ተቃዋሚ በሚል የኦሮሞ ሃይሎችን ጨምሮ ሻቢያ እና ግብፅ ስር ተኮልኩለው ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ በመዝፈቅ ስላም እንዳይመጣ የጠላትን ተልኮ እየፈፀሙ ይገኛሉ
አሁን ደሞ ተቃዋሚ በሚል የኦሮሞ ሃይሎችን ጨምሮ ሻቢያ እና ግብፅ ስር ተኮልኩለው ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ በመዝፈቅ ስላም እንዳይመጣ የጠላትን ተልኮ እየፈፀሙ ይገኛሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህዝብ ስም እራሳቸውን የደበቁ የግል ፍላጎት እና ጥቅም ያሰከራቸው ዛሬ ሻቢያ ጉያ ሆነው የሚጮሁት የህዝብን ደም ማፋሰስ በቃቹ ሊባሉ ይገባሉ።
#ለታሪክ_ይቀመጥ
#ለታሪክ_ይቀመጥ